ታማኝ በየነ ከመታሰቢያ ቀጸላ ጋር በታማኝ ሾው ክፍል 6 | Artist Tamagne Beyene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 12

  • @DawitGezahegn-m3s
    @DawitGezahegn-m3s 2 месяца назад +3

    የታሪክ መዝገብ ቤት ታማኝ በየነ እድሜ ጤና ይስጥ ዳዊት ነኝ ከመርካቶ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 месяца назад +1

    ታማኝ አሁንም ታማኝ እግዚአብሔር አንደ ነገር እለምነዋለሁ ረጅም ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ያልተገደበ ጤንነት እንዲሰጥህ ደግሞ ባለዉ ላይም የሰዉ ፍቅር ያብዛልህ እኔ ግን እልሃለሁ መድሀኒአለምንም አረለምነዎለሁ አንደ ቀን በዓይነ ስጋ ለማየት እንድችል ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ ስለት የረሁንልኝ ለመመስከርም ያብቃኝ እዉነትም ታማኝ ለማነኛዉም እንኳን በህይወት ኗረህ ሁሉንም ለማየት አበቃህ

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 2 месяца назад

    ታማኝ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ የኢትዮጵያ ታላቅ ባለውለታ ነህ
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥኽ ታማኛችን ኑርልን!

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 2 месяца назад

    ታማኝ ውድ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ይስጥህ እንወድሃለን። አንድ ቀን ደግሞ ሁላችንም ኢትዮጵያዊነት አንድነት ሲገባን አብረን አንድ መዝሙር እንዘምራለን።

  • @henokhabtewold6957
    @henokhabtewold6957 2 месяца назад +1

    Tamagne Beyene wentegna Ethiopiawe enewdehalen

  • @فيصلعزي-ق6ط
    @فيصلعزي-ق6ط 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤የኔውድድ

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 2 месяца назад

    Tamageye, you are one in a million. Thank you so much for everything you did for us. Will never forget what you have done!

  • @MelakTarekgne
    @MelakTarekgne 2 месяца назад

    በርታልን

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 2 месяца назад

    Tamagn universityachen Hadis Alemayehu be 'Talyanoch tasrew endeneber alaw'kem neber! enamesegenalen! 💚💛❤

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 2 месяца назад

    አንዳንድ የፊደል ግድፈቶች አሉ ምንም አይደል ምን ለማለት እንደፈለኩ የሚገባው ይመስለኛል

  • @paradimelanguageschool
    @paradimelanguageschool 2 месяца назад +1

    ታማኝየ ሁሌ አንተ እኮ ሰዉ በመርዳት ምትታወቅ...ኢትዮጽያ እራሷ ፈተና ላይ በወደቀችበት ግዜ አሜሪካን ለቀህ በአካል መጥተህ ችግሯን የተካፈልክ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ። ኢትዮጽያን ከልብህ የምትወድ ነህ። ማንም ተንፈራፈረ ማንም ። አንተን የሚያክል የለም።