What an amazing personality he build in his life !!!! This man is really living .he is not only talking but living the word of God. he is reaping what he sow!!!! kidi i am waiting the next episode eagerly
Kidi, He is living it 🙏🙏 I like his "a wish close to real" comment mentioning you will be your own Oprah gauging by what you are doing and I strongly support his comment! Keep going sis!
አቶማርቆስን የማግኝት እድል ገጥሞኝ ነበር ሰውየው ካወሩት በላይ ደግ መልካም ለሰው ተቆርሶ የማይሰለችው የደጎች ደግ የመልካሞች መልካም ነው እድሜና ጤና ይስጠው
ስው እሆን ነበር
አድራሻው ከለሽ እንዴ ኪዱ ለስፖንሰር አይደለም
Amin
በጣም አስተማሪ ነገር ነው! ግን በእግዚአብሔር እኔን እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ በጣም! ሥራ በማታጤ ተቸግሬለሁ ስለእውነት
ፈጣሪ ያስበን አንግዲህ ኪዲ አየሞከርኩ ነው ግን አስቲ information ካለሽ ከ ደቡብ ሱዳን የሚመጣበት መንገድ ካለ please 🙏
እንደ አቶ ማሪቆስ ያሉ ቅን ሰወች የነበሩበትን ሳይረሱ ለሌሎችን ሰወች እንደሻማ እየቀለጡ ለሰዎች መልካም በማዲረግ የሰውን ህይወት ይቀይራሉ ::ፈጣሪ እዲሞና ጤና ይስጥክ ብዙ ማዲረግ እሚችሉ ሰወች ነበር ግን አልታደሉማ ይህ ስራ ከፈጣሪ መሰጠትን ይጠይቃል። ምንታደርገዋለህ ከላይ ነውስጦታው ኪዲየ በርችልን
እኔ ግን ግርም ድንቅ ይለኛል ያልታደለው ሰውን እየገደለ አገርና ህዝብን ደም እንባ ያስነባል የታደለው ደግሞ ይሄው ከእራሱ አልፎ ወገኑን ከወኑም አልፎ ለአገር ትልቅ እርዳታ ያደርጋል አበቱ አመላኬ ሆይ እንደዚህ ደጋጎችን አብዛል።አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር በሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ያኑሮት ትልቅና ቅን ልብ ሰው!!!
ኪዲዬዬዬዬዬዬ ሰላምሽን ያብዛልኝ
አቶ ማርቆር ሰላምህን ያብዛልን
የስደተኞ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆያቹ በእውነት ክብር ይገባችዋል
እግዚአብሄር ባለቤትህን ይባርካት ባለቤትህ ጥሩ ስለሆነች አንተ መንፈስ ቅዱስ ቀረበህ ዋው መንፈስህ ጥሩ ነው ለባለቤትህ 100/100 ይገባታል
አንደበቱ ሲጣፍጥ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል!! እግዚአብሔር በብዙ የባረከው ሰው እንዴት አድርገክ ብታመልከው ነው!! አንተ ነበርክ ኢትዮጵያዊያን መምራት የነበረብክ ለካ ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ልጅ አላት ጤና እና እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብክ!!
ኪድዬ አንቺም ተባረኪ ጤና እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ
ይሄን የመሰለ የሰው ማኛ ስላቀረብሽልን
እግዚአብሔር ብድርህን ያቆይልህ አሁንም አይቀይርብህ እግዚአብሔር በሰው አድሮ ነው የሚፈፅመው ሰለዚህ አይቀይርበህ ማደሪያው ነህና አሁንም ምሰጋናህን ይቀበልህ🙏🙏🙏🙏
Kidi የሚገርም መልካም ሰው እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት ትልቅ ነህ የመልካም የአስተሳሰብ ጥግ ነው ባንተውስጥ ያየሁት❤❤❤
ወዬኔ፡ምን፡አዬነት፡መታደል፡ነዉ፡እድሜ፡ከጤነጋ፡ዬሥጥክ፡አቶ፡ማራቆሥ፡አላህ፡ዬጨምራልክ ፡ዘመንክ፡ሁሉ፡በደሥታ፡ኑራ
እግዚአብሄር ተመስገን እንደዚህ አይነት ቅን ሰዎች ስናይ መፅናኛ ይሆኑናል።🙏🏾
ቅድስቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ እንግዳሽም መልካም ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ
እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለው በብዙ ወገኖቹን የሚረዳ መልካም ሰው ነው የህይወት እይታው እራሱ እጅጉን አስተማሪ ነው
Mr. Mark what's Incredible personality አንቺም ኪዲዬ thank very much እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ. አቶ ማርቆስ የምታምነው አምላክህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም እናመሠግናለን መልካም ቀን
አቶ ማርቆስ ጥበበኛ ሰው ነው። እግዚአብሔርን የሚፈራ ጀግና ፍጡር ነው። ኪዲም ለወገኖችሽ የምታስቢ ርሕሩህ ሴት ነሽ እናመሠግናለን ።
ኪዲዬ ከቻልሽ ያንቺን እና የአቶ ማርቆስን ስልክ ወይም ኢሜይል እባክሽ እንድትልኪልኝ እማፀናለሁ።
የዚህ ሰው ልብ የክርስቶስ ልብ ነው ከብዙ ሰው የጠፋቅንነት በአንተላይስላየሁ እግዚአብሔርን እባርካለሁ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ የትውልድ አባት ።
አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጦት በጣም ጥሩ ልብ የዋህ እና ቅን ሰው ኖት ኪድዬ ውድድድ
ቲጂዬ😘🙏
ልበቅኖች እግዚ አብሔርን ያዩታል ማቲ 5:8 እግዚ አብሔርም በሰዎች የተወደድን የተከበርን ያደርገናል ከዚህ በላይ ምን ሃብት አለ በሰዋች ደስታ መደሰትን የመሰለ ድግነትን የመሰለ ምን ደስታ አለ.....ፈጣሪ ቅዲዬ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም እንዲሁም፡እንግዳችን ወንድማችንን በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አኢትዮጽያ ካፈራቻቸው ድንግ ልጆች ውስጥ አንደኞቹ ናችሁ።
እግዚአብሔር ይስጥሽ የአቶ ማርቆስ የህይወት ተሞክሮዎች ብዙዎችን ያስተምራል ኪዱዬ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረክ
ወይኔ ኪዲ አላህ እድሜሽን ያርዝምልን ምጠይቂው ጥያቄ ሲያረካ እርሶንም አላህ ይጠብቆት
የውስጤን መሻት አይቶ እኔንም ወደናተው ይቀላቅለኝ ያረብ ❤💚
እግዚአብሄር አምላክ አትረፍርፎ ይባርክህ የተጠራህበትን መጠራት የምታዉቅ የእዉነት አማኝ ነህ ያንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን
ዉይ እግዚያብሄር ይባርክህ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ
ብዙ ተማርኩ
ኪዱኪዱ ለኛም ስፋ አለን
ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቅን ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ። ተባረክ ወንድሜ ኪዱም ይቅናሽ ፣
መልካምነት ለራስ ነው ኪዲና ማርቆስ ተባረኩ
መቼም ነፃነት ይሄን video የምታየውና መልካም ለመሆን የምትጥር ይመስለኛል))
ኪዲ አቶ ማርቆስን አቅርበሽ ያደረግሽው ቃለ መጠየቅ በጣም አስተማሪ ነው በጣም መልካም ሰው ነው አላህ ይጨምርለት እናመሰግናለን
ኪዲዬ አንቺን ነው በሱ ውስጥ ያየውት በርቺ እህቴ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና ቀጥልበት እግዝአብሔር ይርዳህ ❤️
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጤና ጋር መታደል ነው። እንዳንተ ቅን ልቦችን ያብዛልን 🙏🙏🙏💕😇
ኣቶ ማርቆስ እግዚኣብሄር ይባርክል......እንወድሃለን....ኪዲየ በርቺልን እግዚኣብሄር ይባርክልን
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁለተኛውን ለማዬ በጣም ቸኩዬ ነበር መልካም መሆን ለራስ ነው መታደል ነው የሚገርመው ድግሞ ባለሀብቱ ከአፉ የእግዚአብሔር ሰም አይነጥለውም እውነት ድንቅ ነገር ነው ያስማሺን ኪዱዬ እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ከፍታ ይስጣችሁ
እኔንም ያስደነቀኝ እሱ ነው::
የእዉነት በመልካምነታችሁ ቀናሁ ..ተባረኩ🙏🙏❤
በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በእውነት መታደል ነው እሱ እደዚህ ቅን ሲሆን ብድራትን የሚከፍል አምላክ ዋጋው ያበዛለታል ለዛም ነው እዚህ የደረሰው
ክዲየየየ የእውነት ለኛ ብለሽ የምታደርገው ጥረት በሙሉ የምገልፅበት ቃል የለኝም ።
የምንከፍልሽ እኛ አይደለንም ላንች ፍጣሪ ብቻ ነው የምከፍልሽ ኪዲየየየ ሁላችሁንም ፍቃደኛ ሰለምትሆኑ እግዚአብሔር ያክብርልን ምስጋናየ የላቀ ነው ።
ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሻልን ኪድየየ❤🙏
እውነት ነው የወጡበትን አለመርሳት ብልህነት ነው👍👍👍👍👍
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኪዲ ተባረኩ ግሩም ሰው አስተዋወቅሽን ይህ መልካምነትህ ከአንተ አይወስድ ያብዛልህ ተትረፍረፍ
ሰው ካልቸገረው አይሰደድም ።እግዚአብሔር ቅኖች ሰዎችን ያብዛልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርለት።
ጥሩ መሆን እና መልካምነት ለራስ ነው ስለዚህ ጥሩ ለሚሰሩትን እግዚአብሔር ዋጋቼውን ይክፈላቼው ፈጣሪ እሽ።
እንደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ ከፍ ያርግህ አሜን
ኪዱዬ እና እንግዳሽን የማመሰግናችሁ ብዙ መንገድ ብዙ ደስ የሚሉ የሚያስተምሩን ትልቅ ቁም ነገሮችን ተገንዝብያለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካግሁ የሰው ልጅ በዚህቺ ምድር ላይ ፈጣሪ በሰጠው እውቀቱ ለሚያስደስት ና በነገ ላይ የሚያስደስት ተግባር ላይ ኑሮ አምላኩን ስያመሰግን ከማየት በላይ ምን የሚያስደት ነገር ለማንኛውም የሰው ልጅ ሰው ኔኝ ብሎ እራሱን ማየት የሚችልበት ጥግ አይተናል ኪዱ አንቺንም ፈጣሪ ይባርክሽ እንግዳሽንም እግዚአብሔር እድመ ይጨምርለት በእውነት ታላቅ ሰው ነው ኪዱ ምናልባት የእግዚአብሔር ፊቃዱ ሁኖ ስፖሰር የሚደገንን ሰው በእንደዚህ አይነት አይጠፋም ይመስለኛል እና ወደ ሊቢያ ውስጥም አስታውሱን
በጣም መልካም ሰው ነው ጌታ ዘመንክን ቤተሰብክን ይባርክ
ምናለ መላዉ የኢትዮ ህዝብ እንዳንተ በሆነና ተያይዘን ባደግን እዉነት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ላይ ነን ፈጣሪ ሆይ ሰላም ፍቅር ስጠን
ይገርማል ምንም ማለት አይቻልም እናመሰግናለን ❤❤❤❤😍
ተክልዬን ነው የምልሽ እኔ እምፅናናው እደናተ አይነቱን ደጋግ ሰዎች ሳይ ነው አሁን ህልሜ ሁሉ እናቴን የተሻለ ቦታላይ ሆኜ መርዳት ነው ግን እናተን የረዳ እኔንም ትርዳኝ የገለገልኩባት ኪዳነምህረት ለነሰሀ ሞት ታብቃቹህ
እንደዚህ ዓይነት ደጋጎችን ያብዛልን……አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ኪዱዬ እ/ር ይባርክህ በጣም የተባረከ ሰው ነው አንቺም መልካም ነሽ እ/ር ይከተልሽ
ወገን ለወገን ደራሽ በኢትዮዮያዊነቴ እኮራለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ኪድ ❤👍 ይስው በጣም ለሀምላኮ ያለውፍቅር ያስቀናል አምላክ ይጥብቅ ደስ ይሚል ገለፅ
I don’t have word to say anything about you! Mr Marcos God bless you & your beautiful family 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐❤️
Hoo kidi what a wonderful life testimony God bless both of you
ኪዱዬ የኔ እርጎ አሁንም ተባረኪ በድጋሚ በእመቤቴ በዚያች በተቀደሰችው በፈጣሪዋ በተመረጠችው በደጓ እናታችን በእመቤታችን በቅድስትና በድንግል ማሪያም ስም ተባረኪልን እውነት ስራሽ ትልቅ ነው በርቺልኝ ለእኝህ የተከበሩና ትልቅ ሰው ለሆኑት ፈጣሪያቸውን በማክበራቸው መልስ ከፈጣሪ ላገኙት ለአቶ ማርቆስም ትልቅ ምስጋና አቅርቢልን በቃ ዋናውን የህይወት ቁልፍ ነገሩን ያወቀ ተጠቀመ ያለውን ያካፈለ በእጥፍ ያገኛል እውቀታቸውን ግዜያቸውን ገንዘባቸውን ልምዳቸውን ባጠቃላይ ስኬታቸውን እያካፈሉን ነውና አዎ ካናዳ ያልተበላባት ሀገር ነች ላወቃት በተለይ ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ እራሳቸውን ለሚያዘጋጁባት በጣም አመስግኚልን
ኪዱ እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነበር እየጠበኩ ነበር ተባረኩልን 👍👍👍👍👍👍
ደግሜ ደግሜ ነው የማዳምጠው አና በጣም ምን አይነት ሰው ነው እያልኩኝ እንዳተ አይነት 3ሰው ቢኖር የኢትዮጵያ ህዝብ እኩል አድጉ ሁሉም አንድ አይነት ህይወት ይኖር ነበር የድህነት ሰሩ ይነቀል ነበር
እንኳን ደና መጣችሁ እየጠበቅን ነበር እደናተ አይነቱን መልካም ሰዉ ያብዛልን
ተባረክልን ረጅም እድሜ ይስጥህ ስግብግቦች ከአንተ ይማራሉ
ተባርኩ አግዚአብሔር የከፈተውን ማንም አይዘጋውም 🙏👍👌
ያለው እምነት ሚገርም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልህ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ኪዲ 🙏
አንቺም የምትጋብዣቸውም ሰዎች እንዴት የተባረካችሁ ናችሁ ❤️❤️❤️
የዛሬው እንግዳሽ ደግሞ ከምንም በላይ የሚያስደስቱት ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸው ቁርኝት❤️❤️❤️
“እግዚአብሔርን ይዤ Risk እወስዳለሁ’’ ያሉትን በጣም ወድጄዋለሁ እውነት ነው እግዚአብሔርን ከያዝን የማንሻገረው ምንም ነገር አይኖርም
አንድ ቀን የተባረከች ሀገር ወደተባለችው ሀገር እንመጣ ይሆናል❤️❤️❤️
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍👍
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከህ ፀጋውን ያብዛልህ
Wow God Bless you dear! more more blessings!!!
ኪዲ እግዚያብሄር ይባርክሽ መልካም ነገር ስለምታስተላልፊልን
ሁላችንም የእነዚህን አስተሳሰባቸው መልካምነታቸው በቃል የማይገለጽ ወገኖቻችን ህሊና ለሁላችንም ይባርከን ወገን አሜን በሉ(፫)ለዚህ ሁሉ መነሻ የሆነችውን የተባረከች እሴት ኪድየ እመብርሀን ጸጋዋን ታብዛልሽ ።
ዋው ብያለሁ ብቻ ፈጣሪ አምላክ እደናተ ያለውን ሰው ያብዛልን ዋው እሚገርም ትምህርት ነው ኪድየ ፈጣሪ ይባርክሽ !!!!!
ኪዱ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽልኝ ዘመንሽ ይባረክልኝ
ተባረኪ
ልዑል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ ጋሽ ማርቆስ 🙏
Ye ewunet melkam saw Mr.Markos kidiyee yene melkam berchii eameseginalen bizu timirt aginchebetalewu
ኪዲዩ ፈጣሪ ይባርክሽ እባክሽ አንድ ነገር እርጂኝ እህቴ በህይወቴ ሰመኘው የኖርኩት ነገር ቢኖር ካናዳ መሄድ ነው ግን እኔ ምንም ሰው የለኝም ባሌቤቴም እንደዚሁ ነው አንቺ መልካም ሰው ነሽ
ማርክዬ አድገህ ለዚህ በቅተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። እንዴት ነህ፡ ቤተሰብ ሰላም ነው? ከአስመራ መንገድ።
this one make me motivated ,kidiy thanks so much
Good to hear that😊
#Kiduye የኔ ልበ ቀና እህት አንቺም እንግዳሽም ቅን መልካም ናቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏💚💛❤
ምን አይነት የተባረከ ልብ ነዉ ያላቸው 🙏
Betammm yetbarke sew new fetari amlak erjm edeme ke tena ga yesth🤲🤲🤲🤲
ሰላም ሰላም እግዚአብሄር ይባርካቹህ ከሱ ደግነት ያንችም መልካምነት አችንም ማመስገን ያስፈልጋ በጣም በጣም መልካም አመለካከት ስላለሽ እኮነዉ ወደመልካም ሰዉ የሄድሽዉ
ኪዲዬ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን፣ እሺ በጉጉት ነው የሚጠብቀው የሳውዝ አፍሪካ ኑሮ መሮኛል
ፈጣሪ አንደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን🙏
ክብር ይስጥልኝ🙏👑
Adrashaw
Thanks!
ፈጣሪ ያንተ አይነት ሰው ያብዛልን በማሪያም
ምርጥ ሰው
እርሶ ግን አረብ ሀገር ያለነውን ቢወስዱን የእውናት ሰርተን ለራሳችንም ለሀገራችንም እንሆን ነበር ምክናየቱም አብዛሀኛውን ጊዜይምችንን እምናሳልፈው በስራ ነው የእረፍት ቀን እንኳን የለንም የስራ ሰወች ነን ፕሊስ
ፈጣሪ ዉለታሽን ይክፈልሽ እህት አለም ምናለ እኛም እድሉ ቢገጥመን
Hoo my God bless you Ato markos !!kidi i appreciate yemitakeribiyachew sewochi endet des yilalu .
እባክህ በባንግላዴሽ ሀገር በጥገኝነት
ነው እየኖርኩ ነዉ ያለሁት።ከ2019
ጀምሮ ።እኔ ምነን ማለት እንኳን አላውቅም።በማስተርስ ኢፒደሚዮሎጅ ተመርቄአለሁ
wow endi ayinate Ethiopiayaweme ale e
yibarekish
What an amazing personality he build in his life !!!! This man is really living .he is not only talking but living the word of God. he is reaping what he sow!!!! kidi i am waiting the next episode eagerly
🙏💕
Ato Markos is extraordinary person .I am very happy knowing you.He is examplery to any any one.
Kidi,
He is living it 🙏🙏
I like his "a wish close to real" comment mentioning you will be your own Oprah gauging by what you are doing and I strongly support his comment! Keep going sis!
🙏💕
Hi kidi,it's nice interview Keep it up! Mr .Markos is a kind hearted person. Can you kindly send me i want to inbox u pls
Wow yenazeritu eyesus kezi yebelete yebarekote telek sew note geta kefe yaderegote eyesusen yemiyawek sew lesew yeminore new
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ደግነት ለራዕስ ነው። ስለዚህ መልካም ስራ ለህሌና ዕረፍትነው ። እባክሽን እድሉን ካገኜነው ተጠቃሚ እድንሆን ጠይቂልን ??
ፈጣሪ yemasgen teru ሰውሁም አለ ❤🙏🙏🙏
Sew mehon malet endezi new besmiam he is really human being . Wise man please .
God enderso aynatun yabzalen god bless you and your family thank you kind🙏
You are doing a great job keep it up, God Bless you and your family.
Kidi berechi ye ewenete yemetakerebiyachew seweche gerami kemehoneme yeleke midiyawe yaleserabachewen seweche selemetasawekin betam enamesegeneshalen beziw agatami tv show ♥ betakerebiwe betame arife new wede enewedeshalen💗💗💗💗💗💓💓
Kidi my dear 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐
wow amazing ye ewuneti yetebareke sew gete idimena tena yisxi kidiye anchim tebarekilin
He so very great person wow I hope teru mehert endesten lehulachenem eski enem be class hulunem chershe embassy apply aregyalew amelak yaskalegn
Thank you so much for understanding for refgue .many people they doesn't understand what people they pass in there life in refgue
ሰላም ኪድዬ ስሌ መልካምነትሽ ከ ዝግጅትሽ መገመት አያክትም በርችልኝ ከ ይቅርታ ጋር ከቻልሽ ከ አቶ ማርቆስን እዳገኛቸዉ አድሉን ብታመቻቺልኝ
Wow imigermh progiramh mesnananat imiset knh betseboch yichemirilshwedddd❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏😘😘😘 Kidiyeee mnh ayinet melkamh sew nachwh lsew bmadregh imiysdesitewh sew tbarekh kidiyeee begizyabher yijechalhu mengedh feligilny pls kidiyeee 🙏
ኪዲ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🕊🕊🕊
እኔ ግን ቤተሰቦችህ አመሰግናለሁ ፍቅር ስላስተማሩት የሕዝ ፍቅር የገባው