ምድር የሚያንቀጠቅጥ ፋኖ ተመረቀ‼️22 November 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ፋኖ #mebre#ሸዋ #ወሎ #ጎንደር #ጎጃም

Комментарии • 250

  • @Kalkidan5244
    @Kalkidan5244 Год назад +22

    የኔ ውቦች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 🙏💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Год назад

      እልልልል የኔ እንበሶች እግዚአብሔር ሆይ ጠብቃቸው ድል ለፉኖ
      ሞት ለጠላት❤

  • @samkuk420
    @samkuk420 Год назад +8

    በርታ አማራዪ ጀግናው ፋኖ ድሉ የኛ ነው ሀያሉ አምላክ ሁሌም ከጎናችን ነው..💪💪💪💪💪💪💪

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Год назад +5

    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪
    አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt Год назад +8

    አማራየ ጀግናው ወገኔ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AmeenaAme-p1q
    @AmeenaAme-p1q Год назад +1

    አላህይጠብቃችሁያረብድልለፋኖድድልለአማራህዝብ

  • @asnakematebie6599
    @asnakematebie6599 Год назад +4

    ፈጣሬ ከእውነት ጋር አብሮ ያግዛል
    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ
    እውነት ያሸንፋል

  • @seay2550
    @seay2550 Год назад +29

    ኢትዮጵያ የተመሰረተችውም የምትድነውም በፋኖ ነው❤

    • @የዮሐንስልጅ
      @የዮሐንስልጅ Год назад +2

      እውነት ነው❤❤❤ ካለ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

    • @seay2550
      @seay2550 Год назад

      ❤️ እምዬ ምኒልክ ❤️

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @opop9349
    @opop9349 Год назад +15

    የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን እንወዳችኃለን❤❤❤❤

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Год назад +4

    ❤❤❤❤❤የአማራየቁርጥቀንጄግኖች እመብርሀን ከነልጂዋ ጥላከለላ ትሁናችሁ አምላክ ያግዛችሁ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Год назад +6

    እግዚከብሔርይጠብቃችሁ ድልለጀግናዉ አማራፍኖፍኖ ፍኖ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sanaitbewketu2906
    @sanaitbewketu2906 Год назад +18

    እመብርሐን ትጠብቃችሁ አምላኬ መድኀኒዓለም ከፊት ቅደምላቸው ድሉ ላናንተ ይሁን ጀግኖቻችን

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 Год назад +5

    የጀግና ስም ፋኖ ❤❤❤❤የኛ እንቁወች ድል ከናተጋር ይሁን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Год назад +3

    ድል ለአንድ አማራ ፋኖ

  • @romanmebratu5490
    @romanmebratu5490 Год назад

    በርቱ የእኔ ጀግኖች ከሀዲዎቹ ሀገራችን አንዳያፈርሱብን እነርሱን አፍርሱልን የእኛን ሆድ እንደቀደዱን የእነርሱን ጨቅላት ቅደዱልኝ ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑር❤

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Год назад +1

    ድል ድል ለ አማራ ፋኖ 💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💪💪💪

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Год назад +3

    አማራ በፍላጎት በሞራል እና በወኔ ነው የሚሠለጥነው ጋላው ግን ሞራሉ ወድቆ ስለሆነ ድሉ የጀግናው የአማራ ህዝባዊ ግንባር ነው !!!

  • @HayatK-nw9el
    @HayatK-nw9el Год назад +2

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለአማራ ፍኖ ኑሩልን እ/ር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 Год назад +9

    የኔ ጀግኖች እደዚህ ገና ሲያዋችሁ ሰይጣናቸዉ ይነሳል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቼ

  • @AsfawGetachew-f9l
    @AsfawGetachew-f9l Год назад +1

    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Год назад +2

    የኢትዮጵያ አምላክ የንጹሀን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ ድል ድል ድል ለአማራው ፋኖ በግፍ ለሚገፋው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪🐅💚💛❤💪🐅wowowwwwwwwwww
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Год назад +8

    የኔ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ ድል ከእናተ ጋር ይሁን

  • @edeneden1033
    @edeneden1033 Год назад +6

    ደል ለጀግኖቻችን ፍኖውች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስደተኛነኝቤተሰብናፋቂ

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg Год назад +4

    በእውነት እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን እንደቸርነቱ አሜን

  • @userd42
    @userd42 Год назад +12

    የእንጦጦዋ,ማርያም,እባክሽ,እባክሽ,ጀግኖቹን,አናብስቶቹንፋኖ,አቅም,ጉልበት,ጤና,ሐይል,ድል,ማሸነፍን,አጎናፅፉልን,ስጭልን,ስለትሽን,ኢትዮጵያ,መጥቼ,,ነው,የማገባልሽ,ድል,ለጀግኖቹ,የአማራናየአማራ,ፋኖ,ፋኖ,ያሸንፋል,አሸንፏልም,,መፈረካከስን,ሞትን,መሰቃየትንመሸነፍን,ውርደትን,ጠርቼሽ,የማትቀሪብኝ,ማርያምዬ,ለሰውበላው,ለሥራ,ቤቱለለማኙለውዳቂውለወደቀው,አብይ,አሊ,አርጊለት,ከነልጆቹ,ከነግብረአበሮቹምየአማራየዓፄዎቹ,ልጆች,ፋኖ,ያሸንፋል,አሸንፈዋልም,እልልልልልልልልልልልልል,በዓለም,ግቡልን,ፋኖዬ,ፋኖዬ,እኔም,ፋኖ,ነኝ,

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Год назад

    ድል ለጀግኖች ፋኖ አማራሁሉ

  • @MMm-e4t5q
    @MMm-e4t5q Год назад +5

    ዉዱወቼ አላህ ከናንተጋ ይሁን ❤❤ድል ለአማራ ፋኖድድድ❤ላአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @kifluwatakele6450
    @kifluwatakele6450 Год назад

    አማራ አማራ ኢትዮጵያ ፋኖ የኔ ጀግኖች

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh Год назад +1

    አማራ ፋና

  • @ousmanahmed9839
    @ousmanahmed9839 Год назад +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 Год назад

    አርትሥት ሁሉ ምናለእንደመብሬ ቢሆኑ ታዘብናቸው. አርቲሥቶችን አንተን ግን የህዝብልጅ አሥተዋይ ጀግና የቁርጥቀን ልጅነህ ክፊአይንካህ ፋኖየ መብሬ

  • @arsema3832
    @arsema3832 Год назад +1

    ይሄ ነው የአማራ ፍትህ የሚያውቀው ፋኖ

  • @nkk3632
    @nkk3632 Год назад +1

    ድልለፋኖ❤❤❤💪💪💪

  • @sarasara5773
    @sarasara5773 Год назад +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልእናቴነሽ1216

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 💪

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Год назад +2

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሉ የናተ ነዉ በርቱ 💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Seada-g3k
    @Seada-g3k Год назад +2

    የኔ አባቶች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለናንተ ሣያችሁ ብቻ ደሥ ይለኛል ኑሩልኝ

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 Год назад +4

    አማራየ ኢትዮጵያን ይዞ እሚጓዝ ከላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 Год назад

    የኛ ጀግኖች እዲሕነው ትደራጂ ባዳ ይፈራናል ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @fasiledesguzara8506
    @fasiledesguzara8506 Год назад

    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي Год назад +1

    በርተ የኛ እቁወች እግዚ አብሄር ከናተ ጋራ ይሁን❤❤❤

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +2

    ጀግኖቼ በርቱ❤❤❤

    • @umdawood3820
      @umdawood3820 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @umdawood3820
      @umdawood3820 Год назад

      Antesew wnetn tenaGre bmots bleh yetenesah neh Alah dlun bekrb yaseman Antenm Alah ytebkh betechalehm tetekek wendime

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 Год назад

    ድል ለናተ ፋኖየ💓💓💓💓💓💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Год назад +1

    ደሞቼ እግዚአብሄር ከቁጥር አያጉላችሁ ድል አማራፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @reame2681
    @reame2681 Год назад +5

    የት ናችሁ አማሮችና ኢትዮጲያን ወዳድ ላይ አድርጉ በድል ተመለሱ እቅፋት አይካችሁ ጀግናቸ

  • @noonoo4262
    @noonoo4262 Год назад

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @tigtig4879
    @tigtig4879 Год назад

    አማራዬ💚💛❤💪💪💪💪

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад

    ዲልለመላዉ የአማራ ፋኖ አማራነት ያሸንፋል 💚💛❤️💪💪💪💪💪💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወላዶተ ቃል ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ቸሩ መድኃኒዓለም ድሉን ያጎናጽፋችሁ አሜን ❤💪💪💪

  • @محمدسيد-و2ي7ف
    @محمدسيد-و2ي7ف Год назад +1

    የአማርጀግናፋኑ❤❤❤❤❤❤

  • @E.ወሎየዋ
    @E.ወሎየዋ Год назад +1

    የኛጀግኖችአላህይጠብቃችሁ
    አላህሀያሉጌታከናተጋይሁንማሸነፍንለናተይሁንጀግናናችሁክዳችሁንአላህያበርታው

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 Год назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ሙጅራትማሜ
    @ሙጅራትማሜ Год назад

    ድል ለፋኖ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 3 месяца назад

    ድልለፋኖለአማራህዝብ💚💚💛💛❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs Год назад +1

    እናንተ የመሰለ ሥርዐት ያለቸው ጀግኖች ሀገሪቱ እያላት የማንም ጨበሪያም ሴት ደፋሪ ህዝብ ጨፍጫፊ ሀገር አዋረዱ ድል ለፋኖ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Год назад +3

    ድል ለፉኖ ድል ለጀግኖቻችን

  • @aere9610
    @aere9610 Год назад

    ድልለፋኖ💚💛❤💚💛❤💪💪

  • @SeIam1323
    @SeIam1323 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤

  • @TeketelTeketel-p9v
    @TeketelTeketel-p9v Год назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Год назад

    አማራየ❤❤❤❤

  • @Ahimedmuhamed-xg9yn
    @Ahimedmuhamed-xg9yn Год назад +1

    ውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዲል ልናት ዲል ልማራ ፋኖ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Год назад +2

    God bless the Amhara Fano families forevermore.

  • @tewodrosgirma205
    @tewodrosgirma205 Год назад

    እግዜር እጅ ፋኖ ናልኝ❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Год назад +5

    አድላይ አትሁኑ በእርቀት ተቀመጡ ጥንቃቄ ጀግኖችየ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Год назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናቻችን እንሻአላህ በድል እምትመለሱ አላህ ያርጋችሁ❤❤❤❤

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 Год назад +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @zemegisla
    @zemegisla Год назад

    መምህር ደርቤ አሻግሬ የእኛ ጀግና ።

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 Год назад +3

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @Wag-e4x
    @Wag-e4x Год назад

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Год назад +2

    ወይኔ ሲያስፈሩ ዝም ያለ ሲነሳ ያስፈራል

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 Год назад

    የአማራ ፋኖ ወደፊት!!!!

  • @hassanhabib9023
    @hassanhabib9023 Год назад +2

    የኔጀግኖችአላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @eshetumoges5956
    @eshetumoges5956 Год назад +2

    ምን አይነት ዉበት ጀግንነት ነዉ ዋውውውው

  • @gebetatube8177
    @gebetatube8177 Год назад +2

    ሺ አሳምነው ጽጌ ተፈጥሮአል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ Год назад

    በርቱልን💚💛❤👍👍👍

  • @MistreSlassie
    @MistreSlassie Год назад

    Medihaniyalem yitebkachhu Dil le Amharaye fano ❤❤❤❤❤❤❤❤ 💚💛❤️ 💚💛❤️💚💛❤️ 💚💛❤️ ❤❤❤❤

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm Год назад +1

    መሸአላህ ላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 Год назад +3

    ደሞቸአላህ በዲል ይመልሳችሁ 💚💛❤️👍👍👍👍👍💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @0ahh858
    @0ahh858 Год назад

    😮አማራበመሆኔ እኮራለው❤❤❤❤❤❤

  • @user-iq4jo3do7e
    @user-iq4jo3do7e Год назад

    💚💛❤️ Thank you

  • @selima4387
    @selima4387 Год назад

    አማራመሆንመታደልነው

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад +2

    የኔውባች💚💛❤💞😘👌

  • @tub6528
    @tub6528 Год назад

    ድል ለአማራው ፍኖ ድል ለአማራው ጀግኖቻችን ድል ለአማራው ገበሬ ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ ።እውነት ነው የጀግኖቹ ጣሊያንን በጎራዴ የነዱት የአባቶቻችን ልጆች ናችሁ
    እግዚአብሔር የጠላትን ጉልበቱን ቄጤማ አይኑን ጨለማ አድርጎ ድሉን ለእናንተ ያቀናጃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @kelemuabebe2000
    @kelemuabebe2000 Год назад

    ሚካኤል ይጠብቃችሁ

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv Год назад

    አለን አማራየ

  • @umdawood3820
    @umdawood3820 Год назад

    Gfabet Fetari kehakegeGarnew na❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @36614
    @36614 Год назад +1

    ፈጣሪይጠብቃችሁየኔጀግኑች💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AssAkk-i7d
    @AssAkk-i7d Год назад

    ድል ለፋን

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እንወዳቺሃለን

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Год назад +2

    ሴት ፋኖዎች የሉም ነገር ግን ሴቶች በርካት ስራዎችን መስራት ይችላሉ ከሰለፍናቸው በፋሽስት ኢጣልያ ወረራ ግዜ በርካት የጀግኖች ጀግና ሴት ፋኖዎች ትልቅ ስራ ሰርተዎል

  • @MekdelaAsmamawTessema
    @MekdelaAsmamawTessema Год назад

    ክብር ይገባችሆል ወገኖቼ

  • @abirhama
    @abirhama Год назад +1

    Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen Alen ye Amharawa fano

  • @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
    @ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ Год назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤😢

  • @kewunkassa
    @kewunkassa Год назад

    I am to be Amhara and Ethiopian 💚💛❤️💪

  • @መሲየማርየምልጀ
    @መሲየማርየምልጀ Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ayenewayenew4211
    @ayenewayenew4211 Год назад

    ድል ለናንተ ለፋኖዎች ይሁን

  • @TemesgenMeseret-e5w
    @TemesgenMeseret-e5w Год назад

    Egziabher yetebekachu jegnoch del lefano

  • @Tshahy
    @Tshahy Год назад

    Egezabher qeftachiu Yeqedem ! Enqwochi Wedochi nachieu ❤❤❤❤❤❤

  • @በድሩድንአወል
    @በድሩድንአወል Год назад

    መብሬ ወንድሜ የቲክቶክ አካውንትህን በዚህ ንገረኝ የሆነ ዘፈን ያንተ ነው ወይስ የ አባዩ ዘውዱ በሚል ክርክር ገጥመን ለመሸናነፍ ነው ዘፈኑን እንልክልሀለን❤❤❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад +1

    ውዶቼ አላህ ድሉን ለናንተ ያድርገው ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤