ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አዲስ ተከታታይ ፊልም ከካሜራ ጀርባ behind the scene

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አዲስ ተከታታይ ፊልም ከካሜራ ጀርባ behind the scene
    በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 7 ክፍል የሚጠናቀቅ በወንጀል ላይ ተመስርትቶ የተሰራ ምርጥ ተከታካይ ድራማ በቅርብ ቀን በዚሁ በፍቅረስላሴ ኢንተርቴይመንት Fikereselassie Entertainment RUclips channel ይጠብቁ ::ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አዲስ ተከታታይ ፊልም ከካሜራ ጀርባ behind the scene
    በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 7 ክፍል የሚጠናቀቅ በወንጀል ላይ ተመስርትቶ የተሰራ ምርጥ ተከታካይ ድራማ በቅርብ ቀን በዚሁ በፍቅረስላሴ ኢንተርቴይመንት Fikereselassie Entertainment RUclips channel ይጠብቁ ::@comedianeshetu #ethiopian #french #travel #trip #habesha #toursim #tourist
    #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube#nike#brand #chatgpt #ai #winner #award #zemayared #ethiopian #karate#Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ,
    ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy,
    Thanks for watching ❤
    Please Subscribe,
    Like And Share 🙏🏽
    ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ
    Shatama Edire Ethiopian Comedy
    Thanks for watching ❤
    Please Subscribe,
    Like And Share 🙏🏽
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    #GETSI21Entertainment
    #ShatamaEdire
    #Ethiopian Comedy
    #show
    #kids
    #family
    #mother
    #father
    #littlebigshots
    #children
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    GETSI 21 Entertainment
    • ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatam...
    FERES MEDIA
    • Video
    Gets 21 ኢንተርቴይንመንት በየቀኑ :አዳዲስ አዝናኝ ቪዲዮዎችን እና ጠቃሚ መረጃዎችን ወደናንተ ያደርሳል
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁነን!!!
    በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ማናቸውንም ስራዎች በሌላ የሶሻል ሚዲያ ቻናል ላይ መልቀቅ ቻናላችሁን በኮፒራይት ያዘጋባችኋል!!!

Комментарии • 180

  • @fikreselassieentertainment3809
    @fikreselassieentertainment3809  3 месяца назад +15

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_#Fikreselassie Entertainment ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !

    ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!

  • @enjoryentertainment
    @enjoryentertainment 11 месяцев назад +59

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ 🙏🙏🙏

  • @MoradMorad-iv8bn
    @MoradMorad-iv8bn 3 месяца назад +16

    ኤርሚያሥ አድናቂህ ነኚ በሁሉም ሥራህ❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 месяца назад +19

    ግን የእርሚ ድምጽ የሚያስፈራው ለኔ ብቻ ነው ድምጹ በጣም ጎርናና ነው😊

  • @abc12452
    @abc12452 3 месяца назад +12

    😂😂😂😂ከካሜራ ጀርባ ግን ደስ ሲል በሉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ያጓጓል

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 11 месяцев назад +15

    ድምፅህ ገዳይ እኮነዉ የወንድ ልክ🥰🥰🥰🥰

  • @user-by6ze1jq6e
    @user-by6ze1jq6e 3 месяца назад +12

    ከከሜራ ጀርባ አታሳዩን እንደዛ ካየነው ፊልሙ አይጥምም

    • @mesert1235
      @mesert1235 3 месяца назад

      እኔም ጥሎብኝ አልዎድም😅😅😅

    • @mihretmamo3408
      @mihretmamo3408 3 месяца назад

      የምር ከከሜረ ጀርበ አተሰዩን በጠም ያስጠለና መያተችንን እንደነቆም ሆ

    • @user-nm8fq9eu6d
      @user-nm8fq9eu6d 2 месяца назад

      እኮ

    • @yነኝየማርያምልጅ
      @yነኝየማርያምልጅ 2 месяца назад

      በናታችሁ ከካሜራ ጀርባ አታሣዩን

  • @user-vw5ep3dp8u
    @user-vw5ep3dp8u 3 месяца назад +2

    ሙዝቃዉስ ሸታ አለው፡፡እንደ ልክ እንደ ኢንስፔክተር ኤርምያስ ታጋይ ላመነበት ማይደናቀፍ ትግል መመክያዉ ነበር ለአባቴ ስራችሁ ተመችቶኛል አባቴን አስታውሳችሁኝ !!! ሰላም ለሁሉም እግዚአብሔር መንገድ ይሁንላችሁ፡፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉!!!!!!!!!

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 3 месяца назад

    የኔ ባለ ማህተብ ኤርሚየ ድምፅህን በጣም ነው የምወድልህ ❤❤❤እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏በሳምንት 2 ግዜ አድርጉት በናታችሁ

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay 3 месяца назад +2

    ስራዎችህ ምርጦች ናቸው ፈጣሪ ሃሳብህን ይሙላልህ

  • @appseth8007
    @appseth8007 3 месяца назад +1

    በእውነት ደክማችሁበታል ውጤቱም ዋው ነው ልዬ ተከታታይ ድራማ አንደኛ ናችው

  • @zuzuyetube3312
    @zuzuyetube3312 2 месяца назад

    ፊልም ሲታይ ቀላል ይመስላል ግን ከካሜራ ጀርባ ብዙ ዉጣ ዉረድ አለዉ በርቱ ❤

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ
    @ጀሚላሸዋአንፆክያ 2 месяца назад

    እኔ ኢርሚ አድናቂም አፍቃሪምነኝ ሥወደው እኮ ልዩ ተሠጦ አለው የምር ማይላብ ሁላቹሁም ደሥ ትላላቹሁ❤😍😍😘😘

  • @Rean-u7x
    @Rean-u7x 3 месяца назад +1

    ኤርሚየ በክፋ ገፀ ባህሪያት እንዳትተውን በዚሁ ቀጥልበት ሸጋ❤❤እናማ እንወዳችኋለን

  • @getsi21entertainment
    @getsi21entertainment 11 месяцев назад +3

    Bertu tiru sira new

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 8 месяцев назад +4

    ስወደው ግን የኢንስፔክተሩን ፊልም ❤

  • @enjoryentertainment
    @enjoryentertainment 11 месяцев назад +3

    Woww

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w 3 месяца назад +1

    Wawwwwu ye Ermiyasi Adinaki neygin siwodewu betami newu mimecheygini fetaryi yitebiki ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @habtamukhefale4787
    @habtamukhefale4787 3 месяца назад +2

    ከናንተ ባላውቅም ከካሜራ ጀርባ የሚለቀቀው ፊልሙ ሲያልቅ ቢሆን ይሻላል አለበለዚያ ውበቱን ይቀንሰዋል

  • @KokokoKo-fl2vu
    @KokokoKo-fl2vu 2 месяца назад

    Ermiyes 💪💪💪💪

  • @HabtamuGsilassie
    @HabtamuGsilassie 3 месяца назад

    ሥራህን ብቃትህን ስመለከተው ለነበርኩበት የሚሊተሪ ሕይወት ናፍቆቴ ጨመረ እሙሻ እግዚዐብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 2 месяца назад

    አቤት እንዲህ ስንት ድካም እንዳለበት ለይታ የቀረበውን ድራማ ስናይ ቀላል ይመስላል ብርታቱን ይስጣችሁ።

  • @KokokoKo-fl2vu
    @KokokoKo-fl2vu 2 месяца назад

    Ermiyes tileyaleh uuufff❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleDerese
    @SebleDerese 2 месяца назад

    ❤ plise kfel 6

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 11 месяцев назад +4

    ስወደዉ፡ይሄን፡ልጅ፡ጎበዝ፡ነዉ፡ድምጹን፡ስወደዉ፡መቼ፡ነዉ፡የምትለቁት

    • @hduud4995
      @hduud4995 10 месяцев назад

      እኔእራሱ በጣምነዉ የምወደዉ

  • @SmilingComputerChip-lz9hm
    @SmilingComputerChip-lz9hm 3 месяца назад

    ኤርሚዬ በጣም አድናቂህ ነኝ አትጥፋ በስራዎችህ ብቅ ብቅ በልልን❤

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 2 месяца назад

    ኤርሚ ጀግናዉ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 2 месяца назад

    የኔ ባለማህተብ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @celluser8506
    @celluser8506 3 месяца назад

    በጣም ታምራላችሁ ቃል የለኝም ውብ ያገር ልጆች

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 3 месяца назад

    ኤርሚበጣምነው እምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq 3 месяца назад +1

    በፈጣሪ መች መች ነዉ የሚለቀቀዉ ንገሩኝ ሳልሞት የኤንስፔክተር ኤርሚያስ ያለበትን ፊልም ሙቸ ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤❤

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 3 месяца назад

      እሁድ እህቱድ

  • @HabtamuGsilassie
    @HabtamuGsilassie 3 месяца назад +1

    አባቴ አንተኮ በቃ ትችላለህ በርታ ወንድሜ!

  • @መጥባመንዲ
    @መጥባመንዲ 11 месяцев назад +8

    ሲያምርብህ ፖሊስ መሆን

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 месяца назад +1

    ወጀለኛም:መርማሪም:ባዲ:ሆነቺሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay 2 месяца назад

    Enamesegenalen mert sera new yebel yemibal

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 Месяц назад

    Love you❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 11 месяцев назад +3

    ምነው ጠፍህ😢😢😢

  • @FurtuYosef
    @FurtuYosef 2 месяца назад

    አድናቂህ ነኝ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UiU-bx1dw
    @UiU-bx1dw 2 месяца назад

    ኤርሚያሥ አድናቂህነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 месяца назад +2

    ፓሊስ መሆን ከድምፅህጋ ግርማሞገስህ ትህትናህ ሲያምርብህ ኤርሚዬ

  • @DbbdhdFbndnx
    @DbbdhdFbndnx 5 месяцев назад +1

    ደስ ስትሉ ❤

  • @MimiMimo-er4bl
    @MimiMimo-er4bl 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜኔ,እሜኔ

  • @SleepyAirboat-ei3fh
    @SleepyAirboat-ei3fh 3 месяца назад

    ወዮ ልፈት በለቅስም አይገርምም እደዝ ለፈተቹ ዬምያሰሰዝን ፊልም ወይም ደርማ ሰይ ማንበት ነዉ እዉነት እስክማስለኚ😂😂😂😢😢👌👌👌

  • @TitiWube
    @TitiWube 3 месяца назад

    ውይይ ኤርሚዬ ድምፅህን ስወደው ማርያምን❤❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 9 месяцев назад

    ደሰየሚልኝልጅ❤❤መቸነዉየሚለቀቀዉእንጠብቃለን👍

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 11 месяцев назад +2

    ስጠብቀው ነበረ

  • @add9323
    @add9323 11 месяцев назад +4

    ፍቅሩ ግን በጒጒት አለቅን እኮ

  • @user-gx7ly4ig6x
    @user-gx7ly4ig6x 11 месяцев назад +4

    መቼ ነው የሚለቀቀው 😢😮❤

  • @hhdhhhd-hf9pl
    @hhdhhhd-hf9pl 2 месяца назад

    ኤርምዬ❤❤

  • @HalimaMehamed
    @HalimaMehamed 2 месяца назад

    ኧረ ክፍል ስዲስት ልቀቁልን

  • @ashenafiwolde
    @ashenafiwolde 3 месяца назад

    ፊልሙ አንደኛ ነው

  • @መቅደስ-ቘ6ጠ
    @መቅደስ-ቘ6ጠ 3 месяца назад

    ቶሎ ቶሎ ኑ😭😍😍😍💪😊😊😊😊😊

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 месяца назад

    ድምፅህ ሲያምር ያአላህ

  • @BethlehemBelay-i8g
    @BethlehemBelay-i8g 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 3 месяца назад

    ኤስፔክተር በጣም የምወድህ

  • @YeneEnet
    @YeneEnet 2 месяца назад

    ሁነት ጀግኖች ነቹ

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p 2 месяца назад

    ወይኔ ሞኝነቴ እኔ እኮ ወጋየሁና ኤርሙ የምር መስሎኛል😅😅😅😅😅

  • @Samira-db3hw
    @Samira-db3hw 2 месяца назад

    አላህ አገራችንን ሰለም የርግልን

  • @MseAlm
    @MseAlm 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenat6033
    @zenat6033 8 месяцев назад

    Ermi tileyaleh 👍👍👍

  • @GhCg-zb7ew
    @GhCg-zb7ew 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማኢ
    @ማኢ 2 месяца назад

    ዋዉ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 11 месяцев назад +2

    😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @TekaAbuka
    @TekaAbuka 3 месяца назад

    Amen

  • @user-dg3ih5dy2g
    @user-dg3ih5dy2g 2 месяца назад +1

    እውነት ሱስ ሆነቹብኝ ቶሎ ቶሎ ኑ ፈጠሪ የግዘቹ የዚህ ልጅ ድምፅ እንዴት እደምወደው ሰሎልድ ጀምሮ የልጄ ድምፅ የንተን እዲመስል እለምን ነበር አሁን ግን ወልጀለው የድምፁን ነገር እኔንጀ

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 2 месяца назад

      ድምፄን አለማምጀው ነው እጅ አብሮኝ አልተፈጠረም ብሏል እኮ

    • @AhmadSid-sc8it
      @AhmadSid-sc8it 2 месяца назад

      😮 Is u in Jan

    • @DddGgf-ns2hw
      @DddGgf-ns2hw 2 месяца назад

      ያችስ ከፋ

  • @AzebWoldu-rz2xw
    @AzebWoldu-rz2xw 3 месяца назад

    ኢንስፒክተር በተለይ በተለይ እምነት ላይ ያለህ ጥንካሬ በርታ ግን ፀጉር ቁርጥህን አስተካክለው

  • @samuelayele2972
    @samuelayele2972 3 месяца назад

    ትክክል ብለሃል ከካሜራ ጀርባ ውበቱን ይቀንሳል

  • @sanyiisanyii-g8p
    @sanyiisanyii-g8p 3 месяца назад

    እፍ በኤርሚ ድምፅ ላብድ ነው ስውደው እኮ ኤርሚዬ❤❤❤❤

    • @NebratSamae
      @NebratSamae 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @Hgit9gi
    @Hgit9gi 6 месяцев назад

    wow wow 💪💪👑👑💖💖

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 3 месяца назад

    Aremye wow❤❤

  • @lubaluba2592
    @lubaluba2592 11 месяцев назад +1

    ይህልጅቲመቸኝ❤❤❤😂😂

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 3 месяца назад

    አተችክህናትመሰለኝ አምርረሀል አላለም ከካሜራ ጀርባ ያዝናናሉ😂😂😂

  • @zabeebakwt5561
    @zabeebakwt5561 2 месяца назад

    ዘይኔ እኛ ተለቆስናየው ቀላልይመስላልጅ ብዙ ውጣውረድአለባቸውኮ

  • @yabatwa
    @yabatwa 11 месяцев назад +5

    ዋናው ሳይለቀቅ ከካሜራ ጀርባ አሳይተክ የማየት ሞራላችንን አበላሸኸው

  • @ሳራየልደትዬልጅ-km9yt
    @ሳራየልደትዬልጅ-km9yt 3 месяца назад

    የእውነትም ፓሊስ ቢሆን ያምርበታል

  • @louatlouat4422
    @louatlouat4422 2 месяца назад

    ለምን ቶሎ ቶሎ አይለቀቅልንም😢

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 3 месяца назад

    ወይኔ በማርያም ከካሜራ ጀርባ ደሰ ሲል 😂😂😂😂

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 3 месяца назад

    ከካሜራ ጀርባ እናንተ ትስቃላችሁ😂 እኔ የመዳም ታክሲ አለቅሳለሁ ኤርምዩ❤

  • @Adanu-j7j
    @Adanu-j7j 3 месяца назад

    ❤❤ሓቂ እንተ ዀይኑ ግና፡ ንእሽቶ ኽንረክብ ንኽእል ኢና። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JvvjHccj
    @JvvjHccj 3 месяца назад

    ተአብነዉ🎉🎉🎉🎉ለካ አድካሚነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 3 месяца назад

    Wwooowwoo ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebetmohammed217
    @emebetmohammed217 3 месяца назад

    ድምጽ ህን ስወደው

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 11 месяцев назад +2

    አረ መቼ ነው የሚለቀቀው

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 3 месяца назад

    ባጂራው ሲንገም❤❤❤

  • @Jana-ec5po
    @Jana-ec5po 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-li6gb
    @AaAa-li6gb 2 месяца назад

    ተኢርሚያስ ፍቅር ይዞኛል

  • @rotrot7406
    @rotrot7406 2 месяца назад

    😅😅😅😅😅 እኔ የማዳም ስራ ድክም አርጎኝ ተናድጄ ነበር ክፍል ሰባትን ስጠብቅ ጭራሽ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ለቀቃችሁልን

  • @shebakashebaka5326
    @shebakashebaka5326 11 месяцев назад +2

    telayaleki barita

  • @user-xl8kt2we9w
    @user-xl8kt2we9w 8 месяцев назад

    አረ መቼ ነው የሚለቀቀው ❤ አፍጥኑት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад

    አረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

  • @teteteqeat9713
    @teteteqeat9713 11 месяцев назад +2

    ትለያለሁ እክ

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm5nq8qq7s
    @user-lm5nq8qq7s 3 месяца назад

    ውይ ልፍት

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il 3 месяца назад

    ካሚራ የሚቀርፀዉ ሲያምር

  • @Abreham453
    @Abreham453 3 месяца назад

    Wowww😅

  • @NawabZada-rt9fr
    @NawabZada-rt9fr 2 месяца назад

    ቃጠይ🤘🤘🌶

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 3 месяца назад

    ቁጣዩ ይለቀቅልን place በጉጉት ላይ ነን❤

  • @yayeshedirase7365
    @yayeshedirase7365 7 месяцев назад

    ❤❤❤ በጉጉት እየጠበኩት ነው

  • @user-hb9cb5hk2b
    @user-hb9cb5hk2b 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BrhanuHailekiros--66bh
    @BrhanuHailekiros--66bh 3 месяца назад

    መቼ ነው የምትለቀቀው