እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው || ዘማሪት በጸሎት አስማረ Zemarit Betselot Asmare || Ewnetegna selam

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии •

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 2 года назад +85

    ዘማሪት በጸሎት በጣም አቅም ያላት እህታችን ናት ልናበረታታት ይገባል በፂ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቺልኝ

    • @abigetasew8326
      @abigetasew8326 2 года назад +9

      ምን ዋጋ አለው እንደዚህ አይነት አቅም ያላቸው ልጆች መደገፍ አናውቅም ይሄኔ ዘፋኝ ብትሆን ስንቱ ድርጅቶች እስፖንሰር እናርግሽ እያሉ ይለምኖት ነበር

    • @natnaeltube3035
      @natnaeltube3035 2 года назад +4

      @@abigetasew8326 እውነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад

      @@abigetasew8326 እውነት ነው ❤😢😢

    • @hanakukuhana4575
      @hanakukuhana4575 2 года назад +1

      ዝማሬ መላሀ ክትን ያሰማልን🤲🤲🤲❤❤❤

    • @hopolapos
      @hopolapos Год назад +1

      ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም አቅም ያላቸው መሀበራት በጣም ጥቂት ነገር ቢያደርጉ የእግዚአብሔር ስም በመላው አለም ይሰማ ነበር

  • @betelhemdemek766
    @betelhemdemek766 Год назад +7

    😢😢😢 አባትሽ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል።😢😢😢❤

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 2 дня назад

    በቤቱ ያኑረን እህታችን በርቺ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @hopek.08
    @hopek.08 Год назад +2

    ግሩም ዝማሬ ነው። ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም። ተመስጦ ውስጥ ይከታል። ድምጿ ልብን ወደ ቤቱ ነጥቆ የሚወስድ ኃይል አለው።
    ግን አስተያየቴን በቅንነት ከወሰዳችሁልኝ This ክራር(the base ክራር too) በቤተክርስቲያን የመዝሙር መሳርያዎች ቁጥር ውስጥ ስለሌለ(ሲኖዶስ ግንቦት 2 1986 ዓ.ም.) እና መዝሙራቱንም ወደ ዘፈን ለዛ የሚወስድ በመሆኑ ብትተዉት።
    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Год назад +4

    😭😭😭😭አቤቱ እዉነተኛው ሠላም ያለው ከቤት ነው እርዳኝ አልናወጥ እለምንአለው

  • @yehunezeleke1129
    @yehunezeleke1129 Год назад +8

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ እረዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ ....................የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +26

    ሃያ አንድ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዳግመኛ ወንድማችን ዲያቆን ብስራት
    ጋብዙልን ስምሽ ሲጠራድንግል
    የሚል መዝሙር በኪዳነምህረት

  • @melatbekale
    @melatbekale Год назад +20

    ኡፍ ነብሴን አስደሰትሻት ዝማሬ መላክ ያሰማልን ባዛኝቱዋ ስንቴ ሰማሁት አልጠግብ አልኩኝ እርጋታሽ ከልብሽ ነው ያመሰገንሽው ፈጣሪ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +17

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ እረዳኝ አልናወጥ እለምንሀለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @dawitgsh6435
    @dawitgsh6435 2 года назад +16

    የሚነዝር ድምፅ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።

  • @Agada213
    @Agada213 2 года назад +18

    እሰይ ተወለደ የአለም መድኃኒት የሚለው መዝሙር ስሪልን: በእመ አምላክ ስም።

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +6

    ዝማሬ መላክት የሰማልን በጠም ልብይ ነከል አዎ እዉነት የለዉ ሰላም የለዉ በቤተክርስተንነዉ አዎ ይረደሽ የኔ እህት

  • @BirtukanFikadu-yb5yt
    @BirtukanFikadu-yb5yt Год назад +2

    እወነተኛው ሰላም ያለው በቤትህ ነው
    እርዳኝ አለናወፅ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏እለምን ሀለው

  • @dgst137
    @dgst137 Год назад +12

    እውነተኛ ሰላም ያለው አተጋር ነው እውነት ነው ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን አሜን ፫

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 2 месяца назад +2

    ዋው! ዝማሪ መለከትን ያሰማልን ልዩ ስጦታ ነው በርችልን እህታችን

  • @zaidkuhlay2106
    @zaidkuhlay2106 2 года назад +27

    Amen ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር ብሓቂ ሓቀኛ ሰላም ኣቤቱ ኢዩ ዘሎ ስለ ኩሉ ነገር ስሙ ዝኸበረን ዝተመስገነን ይኹን።

    • @TsehayAbera-o8e
      @TsehayAbera-o8e Год назад

      አሜንአሜንእርዳኝአልናወርቅ

    • @Maku-w9n
      @Maku-w9n Год назад

      አሜን አሜን ❤❤❤

  • @idossadhibissa9562
    @idossadhibissa9562 2 года назад +17

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋስል🙏🙏🙏ከ21 ሚድያ ገና ብዙ እንጠብቃለን ክብሩን በቤቱ ያጸናቹ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +24

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
    እርዳኝ አልናወፅ እለምንሀለው 😭😭😭
    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ግሩም መዝሙር
    ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤✝️

  • @DesalegnAlemu-e6m
    @DesalegnAlemu-e6m Год назад +2

    እውነት እውነተኛ ሰላም ከአንተ ነው

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842 2 года назад +2

    Amen amen amen zemare kalot yasemalen 😭😭😭😭😭🤲🤲😭🤲😭🤲😭🤲🤲😭🤲😭🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️💒☝️✝️✝️💒🙏🙏

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ( አሜን )
    ይቅርታ ግን በግጥም ቢሆን በጣም ደስ ይላል

  • @abigetasew8326
    @abigetasew8326 2 года назад +7

    የኔ ሂወት ነው የዘመርሽልኝ ሀጢያት አደከመኝ እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Год назад

    ዝማሪ መልእክትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመነሽ ያብዛልሽ በቤቱ ያጠነክርሽ እህቴ

  • @samuelbirhane2977
    @samuelbirhane2977 2 года назад +15

    እርዳኝ አልናወፅ😭😭😭

  • @gurmedaba2023
    @gurmedaba2023 2 года назад +1

    Ewunetegna selam yalew kabetnw 🙏🙏🙏

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Год назад

    እዉነተኛዉሰላም😢😢😢😢😢😢ያለዉተቤትህነዉ፣አቤቱ፣ይቅርበለን፣በመንግሰትህእሰበን😢😢😢😢😢❤❤

  • @danielalpha2382
    @danielalpha2382 Год назад

    egziabher ye agelgelot zemnshn yebarkelsh
    ke fetena hulu dengel mariyam tetebksh
    Ende kedemut ehtochachen
    Endetefut
    Endatetefi egziabher be kine tebebu yetebkesh
    Temkht endaysemash
    ከ ክርስቶስ መስቀል በቀር ትምክህት
    ካንቺ እንዲርቅ ዘወትር ፀልይ 🙏

  • @elsakassie8121
    @elsakassie8121 Год назад +1

    ተባረኪ ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ድረስ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abelm7698
    @abelm7698 Год назад +4

    You took me years back when we used to sing this at St. Gabriel Church, Nazareth with Memiher Solomon at the Holly water.
    Bless you,

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችቱ በማርያም እንዴት ነው ሀያ አንድ ሚዲያ ላይ መቅረብ የሚቻለው በአዛኝቷ😢😢😢

  • @SaronYonas-z6p
    @SaronYonas-z6p 4 месяца назад +1

    የምን ጊዜም ፀሎቴ

  • @zenutttt8975
    @zenutttt8975 2 года назад +2

    Ameen Ameen ameen simare malyikten yasman 🙏 🙏 🙏 Hitachin egziyahaber bastaga yanorish 🤲🤲❤️❤️❤️💯😍😍💕💕🙏🙏 Yetawayedoo enquu siwadesh ❤️ ❤️

  • @GanattiGanatti-vb4wf
    @GanattiGanatti-vb4wf Год назад +1

    Ewinetegnaw selam yalew kebeteh naw 😢😢ewinet naw lehtachen zimare melaekten yasemalen rejim edme kexena ga egziabhar yistsh yagelihilot zemenish yetebareke yihun❤❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 года назад +2

    Yena wde betsi selayhushe dse belogale hades zama lye nbre kenatshe gare yayhushe zemara melayket yasemalen🙏🙏🙏

  • @melatfisha
    @melatfisha Год назад

    ዘማሪት መክሊት ዳኛቸውን ጋብዙልን እባካችሁ

  • @kefaletibebu-nu2qx
    @kefaletibebu-nu2qx Год назад +1

    ሁሌም ኑሪልን እህታችን

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ

    ብሰማ ብሰማ አልጠግበውም በቤቱ ያፅናሽ እህታችን 😍😍😍😍😍

  • @mahitube12
    @mahitube12 Год назад

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው 😢🙏🙏🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +1

    እውነትም ይርዳን መድኃኔዓለም ከቤቱ እንዳንናወፅ 😥

  • @evenselemon4605
    @evenselemon4605 2 года назад +3

    🥰❤️🥰🙏በጺ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 года назад

    የኢትዮጵያ ትንሳየ ነኝ እርግቦን ተጭናችሁ ተከታተሉኝ

  • @eyassukassaw3001
    @eyassukassaw3001 2 года назад +1

    በእንባ ነው የሰማሁት በፂዬ ተባረኪልኝ

  • @alganshalgansh5395
    @alganshalgansh5395 2 года назад +1

    Zemra melakte yasemalen ehetachen fetatiy lehulachen yerdan

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 года назад +1

    እውነትኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
    እርዳኛ አልነወፂ እለምንሃለሁ

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 2 года назад +6

    ክራር መቺዉን ሳላደንቅ አላልፍም
    ደስ የሚል መዝሙር ነው ቃለህወትን ያሰማልን ዘማሪት

  • @EteneshLikisa
    @EteneshLikisa Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 2 года назад +1

    እውነተኛው ሰላም ያለው በቤትህ ነው አምላኬ

  • @yedengelmaryamlij0021
    @yedengelmaryamlij0021 Год назад

    Zmare melaekt yasemalen dmtsesh betam des ylal❤❤❤

  • @Aster-i7e7m
    @Aster-i7e7m Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፍ💞💞ሀፂያቴንሳስበውልቤይጨነቃል
    ካንተመለየቴነፍሴንአድክሟታል
    ወዳተመልሰኝእኔመለሳለሁ
    እውነተኛውሰላምያለውከቤትነው⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ቃለህይወትያሰማልን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @abrahamweldengus3581
    @abrahamweldengus3581 Год назад

    Zblo tefieuni emo amlak edmen tenan yhabki Nay agelglot zemenki ybark
    Zmarie melaekti yesmealna

  • @HewanNadew-v8y
    @HewanNadew-v8y Год назад

    ተክልየ ትልቅ ደረጃ ያድርሱሽ

  • @temesgenyemestu-uz1xy
    @temesgenyemestu-uz1xy Год назад

    😢😢😢 እርዳኝ አባቴ😢😢😢😢😢

  • @MeseretMaru-j3l
    @MeseretMaru-j3l Месяц назад

    ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @ashusisay1252
    @ashusisay1252 2 года назад +6

    እርዳኝ አልናወጥ እለምንሀለው🙏🙏🙏

  • @HannaYigezu-py8zh
    @HannaYigezu-py8zh Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን

  • @MentwabWale-ni4cw
    @MentwabWale-ni4cw 3 месяца назад

    Zemarie melaykete yasemalen ❤❤

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 11 месяцев назад

    ዝማሬመላክት ያሰማ እህታችን ቤቱያጥና

  • @fikertezerihun1813
    @fikertezerihun1813 Год назад

    TANKS NURELEN🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💕💕💕💕

  • @Nebsu-hb6bt
    @Nebsu-hb6bt Год назад

    Amen Amen Amen bewenatu zemare malakiten yasamalin ehetachini

  • @SebleNegash-uc4kd
    @SebleNegash-uc4kd Год назад

    abet demts zimare melakit yasmemaln❤

  • @samarr1112
    @samarr1112 Год назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቤተክርስቲያን ናፍቃኛለች 😭

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh 8 месяцев назад

    ዝማሬመላይክት ያሰማልኝ

  • @marymmarym3939
    @marymmarym3939 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @kalumama-k6x
    @kalumama-k6x 11 месяцев назад

    getahoy kedejih ataskeren

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Год назад

    አሜን አሜን❤❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    21 midiya egzabhare yeseteln edzi mnfesen wseten yemyasaye mezemure selemtasmun wetat zemriyanen selmetabretatu wagachu besemay yetsef🙏

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @betelhemafrem9557
    @betelhemafrem9557 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን እኔም እንደሷ በዝማሬ ማገልገል እፈልጋለው ከቻላቹ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል

    • @meticar4025
      @meticar4025 2 года назад

      ጠይቂ እናት አለም መዝሙር የሚሰሩ ልጆች አሉ አይዞሽ ፈጣሪ ያዉቃል ❤

    • @alganshalgansh5395
      @alganshalgansh5395 Год назад

      Fetariy yerdashe eheta

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Год назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን እህቴ

  • @wdasemariamtube1102
    @wdasemariamtube1102 Год назад

    21 ሚዲያዎች በርቱልት ። በምንድን ንው ማገኛችሁ ለዘማርያኑ በግጥም ላግዛቸው እፈልጋለሁ ።ሚፈልጉ ከሆነ

  • @yabuman-e6s
    @yabuman-e6s 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @mahiabeje1572
    @mahiabeje1572 Год назад

    Zemari lemelem belejenete betam kemesemachew mezemuroche andu new zemare melaeket yasemalen ehetachin

  • @gtg7569
    @gtg7569 2 года назад +4

    😭😭😭ኧረ እኔ አልቻልኩም .....ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nardinegese7081
    @nardinegese7081 Год назад

    Zamra.malket.yasmlen.yagglot.zamnsh.yabrklsh.Eata❤❤❤

  • @eldanaterfu-um1ri
    @eldanaterfu-um1ri Год назад

    እውድሻለወ

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 Год назад

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mezmurmezmur-tf6xf
    @mezmurmezmur-tf6xf Год назад

    Tsegash liyu new ehite berchi

  • @hanatsegaye7984
    @hanatsegaye7984 Год назад

    Download endnareg allow argut ebakachun

  • @MuluneshAbeje-zr6no
    @MuluneshAbeje-zr6no 10 месяцев назад

    Zemare melaekt yasmalen

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 2 года назад +1

    Amen.amen.amen.♥️♥️♥️

  • @የጽዮንልጅ
    @የጽዮንልጅ Год назад

    ቃሊወትያስማልኝ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 года назад

    Zimare melkitn yesamelsh 🙏🙏🙏

  • @nolawitdegarege8515
    @nolawitdegarege8515 2 года назад +1

    Nefse yemiyalem zemare nw.zimare melakt yasemalen mengeste semayat yawirslen 🙏🙏🙏

  • @Samrawit-x7o
    @Samrawit-x7o Год назад

    Wow it is amazing

  • @BoruufAbdii
    @BoruufAbdii Год назад

    amen

  • @haymisisey2347
    @haymisisey2347 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danielo2977
    @danielo2977 Год назад

    fetari tsegawn yabzalish

  • @lewamsweetiy5726
    @lewamsweetiy5726 Год назад

    Ewunetgnawu selam yalewu kebeth new

  • @OG0o
    @OG0o 10 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ 🙏🙏🙏🙏

  • @wubewalde4039
    @wubewalde4039 Год назад

    Amen3 😭😭

  • @antenehtesfaye3095
    @antenehtesfaye3095 2 года назад +1

    ለእኔስ ልዮ ነሽ please 🙏

  • @memimime5701
    @memimime5701 2 года назад

    Zemar melekat yasemachu

  • @axumawit140
    @axumawit140 2 года назад +2

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን በእውነት እውነተኛ ሰላም ከቤትህ ነው።

  • @antenehtesfaye3095
    @antenehtesfaye3095 2 года назад +4

    Wow yu are beautiful and yu voice wow 👌 👏 orthodox for ever

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute 2 года назад

    እግዚያብሄር ያሳድግሽ

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 года назад

    Amen amen amen