እናት እንዲህ ታደርጋለች!!ጠንቋዩ ትምህርት አይሆናትም ብሏል “እናቴ ባለመሞቴ ትናደዳለች”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 93

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 5 месяцев назад +20

    ጠንቋይ ጋ የምትሄድ ከሆነ ችግር አለባት ማለት ነው ብትርቂያት ይሻላል እግዚአብሔር የካደች ላንችም አትሆንሽን ።
    አይዞሽ እግዚአብሔር ካንችጋ ነው❤

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 5 месяцев назад +16

    ፍሬ አይዞሽ,አሸንፈሽ እዚህ ደርሰሻል! ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሺያለሽ ፤ ገና ወጣትነሽ ፤ ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል፡፡ ያለፈው ጨለማ የነገው ተስፋሽ ላይ እንዳያጠላ ወደ ፊት ተመልከቺ፡፡ ጠንቋይ የሚከተል ሰው ሥራውም የሰይጣን ነው፡፡ እንኳንም የሰይጣንን ሥራ በአደባባይ አጋለጥሽው! እግዚአብሔር ቁስልሽን ይፈውስልሽ፡፡
    ፤ በርቺ! አይዞሽ

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 месяцев назад +9

    አንቺ የእግዚአብሔር ልጅ ሰለሆንሽ ነው አይዞሽ የእሷ ክፉ መንፈስ ነው እንኳን አልወደደችሽ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 5 месяцев назад

      ትክክል እናቶ ውስጥ ያለ ስጣን መንፈስ ልጅ ሲያ እናቶ ሆኖ ሲያዬት የማያወዳት እህታ ጤና ሚያሳጣሽ የቤተ ዛር መንፈስ ነው

  • @tru1614
    @tru1614 5 месяцев назад +5

    አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቶሎ ብለሽ ፀበል ሂጂ

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 5 месяцев назад +8

    ከሰዉ አይምሮ በላይ ነች ለመስማትም ይከብዳል ጠንቋይ አምላኪ ከሆነች እራቅያት እንዳትገልሽ ደሞ ይችን ብሎ እናት አጋንንት አምላኪ ለምንስ ታለቅሻለሽ አንቺ እሷ ነገ ደም ታለቅሳለች ግፍ አለባት እግዚአ

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አለሽ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል አይዞሽ

  • @smms6004
    @smms6004 5 месяцев назад +3

    ወንድማችን አለም ሰገድ ባየሽ እሱ በደንብ ይረዳሽ የስነ ልቦና ያስፈልግሻል የኔ ውድ 😢😢😢

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 5 месяцев назад +5

    ወገኖቼ ይቺን ምስጊን እባካችው እናግዛት??? እንድትጽናና

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 4 месяца назад

    በእውነት ይህች ሴት እናቷናት ለማለት ያስቸግራል አይዞሽ እህቴ ለአንችም እግዚአብሔር አለልሽ እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው

  • @OftanaAguma
    @OftanaAguma 5 месяцев назад +1

    Endawum yechi tishalalech. Bizu enatoch lijochawen betam yasakayalew. Yasdebedibalu yasribalu yabariralu. Abiso wede kifilager bizu gud ale.

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 5 месяцев назад +3

    አይ እህቴ ቤት ያልያዘዉ ጉድ ብዙ ነዉ የኔም እናት እንዲህ ነበር የምታደርገኝ እግዚሐብሔር ታላቅ ነዉ መንገዱን ይመራል አይዞሽ አምላክ አለ😢

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 5 месяцев назад +4

    እቺ ምስኪን ሴት የስነልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል::

  • @smms6004
    @smms6004 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ስታሳዝን. እኔ እምለው. ምን አልባት ጠንቋይ ጋ እምትሄድ ከሆነ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢 የኔ እህት አይዞሽ 😢 እናትሽ ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት አየ ስው ከንቱ😢😢😢

    • @rraarraa7089
      @rraarraa7089 5 месяцев назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 5 месяцев назад +2

    እግርሽ ሾክ እንዲወጋ ሚያረግሽ ትምህርቱ እንዳልፍሽ የተደረገ ስያጣ መንፈስ ነው ፀበል መሄድ አለብ:: እናት ትሁን እንጀራ የቤተስብ ዛር ውስጥ ስላለ ነውበየጠንቆያ ቤት የምትሄደ እግዚአብሔር አንቺ እንደምትክጅው እግዚአብሔር እስጥ ስለሚያውቅ እና ት ትሁ እንጀራ እናት ትምህ ተዬ ብትልሽ ና እሺ ጠንቆ ቤት ብትሄጂ ስያጣ ቤት አገልጋ ብትሆኚ እናት እንዲ የጨከነችው እናት ውስጥ ያለ ስጣንመንፈስ ነው ያልወደሽ ትክክል እናት ፀባይ አያደለም እናት ተደብቃቹ ፀበል እርጮት

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 5 месяцев назад +3

    😢😢 ምናልባት እናትሽ አደሉእደሁ ባይሆኑም ግን በዝህ ልክ ጭካኔ 😢😢😢

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 5 месяцев назад +4

    አብሺሪ ሸይጧን ተቆጣጥሯተ ይሆናን እጂ እናት ልጆን በዚህን ያህል ደረጃ አጠላም

  • @FelkaNiguse
    @FelkaNiguse 5 месяцев назад

    እኔም እዳንቻ አይነት አነት ነበረኘ የሞውቅያውቀዋል አይዝሽ በርቼ ጸልይ ከእጀሽ ይኘላታል ለእግዛቤሔር ንገሬዉ ጸበልተጸበይ በርቸ

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 5 месяцев назад

    የኔ እናት.አታልቅሺ.እኔ.ላልቅስልሽ.አይዞሽ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 5 месяцев назад +1

    እህታች ፀበል ተጠመቂ አንዴ እግር አንዴ አያን አንዴ ምናም ርንድታመሚ ሚያረገው የቤተስ እናት ዛር መንፈስጭምና በየ አዋቂ ቤት ጠንቆይ ቤት የምዬደው

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 месяцев назад +2

    This mom needs to come out to public 🙄

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 5 месяцев назад +2

    እናትሽ የወለደችሽ አሁን አባቴ ከምትይው ሰው አይደለም መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ። እናትሽ ባል ይሆነኛል ብላ ወላዳለት ከካዳት ሰው ነው የወለደችሽ አባትሽን ብታፈላልጊ መልካም ነው። የውሽማዋን የአንቺን አባት ቁጭት ነው ባንቺ ላይ እየተወጣች ያለችው።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад +1

    Weyyyyee minew enat iko liyu nat! Egziabher Amlak libona yisten gud new degimo ye abatiyea keziam ge wendmochwa zim malet Egziabhern mefrat yasfeligat!

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 5 месяцев назад

    ውይ የኔ እናት ምን አልባት የንጀራ እናትሽ ትሆናለ አባትሽን ጠይቄአቸው

  • @Martejes
    @Martejes 5 месяцев назад +1

    ጠንቋዩ ነው የተቆጣ ጠራትእቺ የሰው ዘር አይደለችምግን እህቴ ኢትዮጵያውስጥነው አባቷንም በመተ ት ተቆጣ ጥራዋለች ምኗ ክፉናት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 месяцев назад

    በስመአብ ለመስማትም ያማል እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር😢

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb 5 месяцев назад

    ብዙ የተረገ ሙ እናቶች አሉ

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb 5 месяцев назад

    አባቴ ባይኖር እኔም እሔ ነበር ሚገጥመኝ አባቴ ቃ ል የለኝም ላንተ

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 5 месяцев назад +3

    I promise you in few years your mom will be sick,poor,miserable and she will beg for your forgiveness.this is my promise to you because I had the same experience with my dad.make sure you become successful and strong.

  • @DereKedir
    @DereKedir 5 месяцев назад +1

    አሁንም አታልሹሺለት ሰጣንን አታስደስቺው በፀሎት ከቤትሽ ከእናትሽ አባሪው እሺ ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 5 месяцев назад

    የምታመልከው ክፉ ነው ይሄን ሁሉ የሚያስደርጋት እባክሽ ከእናትም ከአባትም በላይ የሆነ በመስቀል ሞቶ ፍቅሩን የገለጠ ኢየሱን ወደህይወትሽ አስገቢው ያኔ ያጣሽውን ፍቅር እሱ ህይወትሽን ፍፁም ፍቅር ያጥለቀልቀዋል

  • @MeneberZenebe
    @MeneberZenebe 5 месяцев назад

    አይ እህቴ ላያቸውላይ ያለ አጋንት ነው አንቺ በርቼ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 5 месяцев назад +1

    ለአጋንንት ግብር ሰጥታት ይሆናል

  • @besobela7237
    @besobela7237 5 месяцев назад +1

    እንዲህ አይነት እናት በዓለም አልተፈጠረችም? ልጅቷ ውስን የልጅነት ዕድሜዋ አታውቅም ይሆናል ! ከሌላ እናት የምትወለድ ነገር ግን በህፃንነትዋ የተረከበቻት ይሆናል ፣አልያም የባዕድ አምልኮ ያላት እናት ትሆናለች ጠንቋይ ይህች ልጅ አሰቃያት ብሎ ያዘዛት ትሆናለች እንጂ ፣የፈለገውን እርኩስ እናት ብትሆን የተፈጥሮ ግዴታ አልፋ የዚህ አይነት ጭካኔ በወለደቻት ልጅ መፈፀም አትችልም ። ስለዚህ የዚህች እናት ድውነተኛ ወላጅ ስለመሆንዋ አጣሩ።

  • @HiwotDemise-qt1zs
    @HiwotDemise-qt1zs 5 месяцев назад

    ምንነክቷትነው ግን የራሷ ልጅነሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበላት እኔሚመሥለኝ ካልወለደችሽ አባትሽ ከሌላ ቦታ አምጥቶሽ ከሆነ ይጠየቅ የጀራእናት እንኳን እደዚህ አትከፋም

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 5 месяцев назад +7

    እንደዚህ አይነት እናትም አለች እንዴ🙄🙄🤔

    • @selina3052
      @selina3052 5 месяцев назад

      አው አለ እኒም ያለፍኩበት ነው ከባድ ነው 😭😭😭

    • @Natt-jkx
      @Natt-jkx 5 месяцев назад

      ቀላል!!! 100%አለች።

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад

      አይዞን ​@@selina3052

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 месяцев назад

    ወገኖቼ፤ እኛ፡ ስመ፡ ክርስትያን፤ መ፡ ቅዱስ፡ የማንማርና፡ የማናነብ፤ ድህነት፡ ሐዘን፡ በክፉ፡ መንፈስ፡ የተዘራብን፤ እውቀት፡ የለሽ፡ ድሆች!

  • @AlemTadesse-eg9pb
    @AlemTadesse-eg9pb 5 месяцев назад

    ው ተቃጠልኩ ምንአይነት ጉድ ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 5 месяцев назад +2

    ምስኪን እናት ወዳ አይደልም ስይጣን እይተጫወተባት ነው ፅብል ስገደት

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 5 месяцев назад

      @@AmelworkyemerBesher ሰይጣን ከሆነ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ላይ የለም ለናንተ ወሬ ለማቀበል ነዉ መሽኒያሽ ወርቅ 😂😂😂😂😂

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646 5 месяцев назад +1

    ዲኤንኤ አሠሪ በፍጹም በፍጹም እናትሽ አይደለችም የምትናገሪው ነገር እውነት ከሆነ

  • @Hlina-z8r
    @Hlina-z8r 5 месяцев назад

    እምዬ እናቴ ያለ አባት ያሳደግሽኝ ጫማ ጥጥ ፈትለሽ ቀሚስ በአይነት በአይነቱ አልብሰሽ እኔም እህት ወንድሞቼንም ምንም ሳይጎድልብ ለዚህ ያበቃሽን እግዚአብሄር ሺ አመት ያኑርልኝ እኩል እናት ያንቺን ውለታ ሁሉንም ባልችል ጥቂቱን ለመክፈል ያ ብቃኝ አሜን ❤❤ የፍሬ እናት ግን በደህናቸው አይደለም😢

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 5 месяцев назад

    እናትዬው. ጠንቋይ ቤት ስለምትሔድ. ያ. ሰይጣን ገፊ. ናት. መጥፎ. ነገር. እየነገራት. ነው. ጌታ. ይገስፀው. 😊

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 5 месяцев назад

    ወይኔ ወይኔ ስንት አይነተ እናት አለች

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 5 месяцев назад

    እናትይው ይቅርታ መጠይቅ እለባት ኡፍፍፍፍ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 5 месяцев назад

    ግን እናትሺ ናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 5 месяцев назад +2

    ይችማ እናት አይደለችም

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 5 месяцев назад

    እናት ላይ ሆኖ ሚረግም እንዲ አያሆንልሽ ሚልሽ የቤተስብ ዛር መንፈስ እናት ልጅ መልካ ማታስብ ከህነማ( እናት አንቺ ፀበል መሄድ ያለብሽ

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 4 месяца назад

    Sorry.

  • @zm5638
    @zm5638 5 месяцев назад

    ጉድ ዘንድሮ

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 5 месяцев назад +2

    እናትሽ አትመሰለኘም

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 месяцев назад +1

    እናትሽን ሰይጣን አግብቷታል አትፍረጂባት በሰይጣን ቁጥጥሩ ስር ናት እንዳያልፍልሽ ያደረገችሽ እሱ እያዘዛት ነው 😭😭😭

  • @Martejes
    @Martejes 5 месяцев назад

    የአካ ባ ቢ ሰው ጠይቂ እናትሽ መሆኗ ን

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 5 месяцев назад

    አይዝዎሽ አልፈሽዋል ግን እሷ የምትከተለው መንፈስ ነው እንዲህ የሚያደርጋት

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 5 месяцев назад

    ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ሰው እንደዛ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 месяцев назад

    እናቷ ናት ግን??

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 месяцев назад +2

    አንቺ በሀይማኖት ሽ ፀንተሽ ፀበል ተጠመቂ እናትሽም ትድናለች

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 5 месяцев назад

    እውነት የወለደችሽ እናትሽ ናት ኧረ አረመኔ ናት አይዞሽ

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 месяцев назад

    Where's this mother now? I hope she is still alive

  • @simretketema8211
    @simretketema8211 5 месяцев назад

    እናንተ ፕሮግራም የምታዘጋጅ ሰዎች ለምድን ነው ሶፍት የማታሰቀም ጦት እባካችሁ

  • @melakubogale
    @melakubogale 5 месяцев назад

    Menfes nw ehite endei miyaregat ena eyesus yadinal ehite

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 5 месяцев назад

    ጠቋዩ አዟት ነው

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 5 месяцев назад

    ምናልባት ሌላ እናት እንደተወለድሽ እናቴ ለምትያትያት. ሰታሽ እንዳይሆን???

  • @elisabethbirhanu4017
    @elisabethbirhanu4017 4 месяца назад

    ግን እርግጠኛ ነሽ ወላጅ እናትሽ ናት?

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 5 месяцев назад

    እናትሽ በሕይወት አሉ?????

  • @purplestars029
    @purplestars029 5 месяцев назад

    This has to do with the people the mom worshipping 😢😢😢😢

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 5 месяцев назад

    እናትሽ ብቻ ሳ ይሆን ኣባትሸም ክፉ ነው

  • @DereKedir
    @DereKedir 5 месяцев назад

    እንትሽ እንትሽናት አጠላሽም የሚጠላሽ እንትሽ የምታመልከው መንፈስ ነው

  • @zaharahassan3318
    @zaharahassan3318 5 месяцев назад

    እናት ናትናተ ሰይጣን ከብዞት ነዉእናት ልጆን አጠላም አንቺ አብሺሪ

  • @DiboraYohannes-u5p
    @DiboraYohannes-u5p 5 месяцев назад +1

    እናትሽ ሰይጣን ባካሉ ናት ለጠንቋዩ ሰጥታሽ ነው። አሪዮስ ናት ።

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 5 месяцев назад +3

    ሲጀመር ሚዲያ ላይ ምን ለመሆን ነዉ የምትመጡት ወረኞች

    • @ዳግዳግ
      @ዳግዳግ 5 месяцев назад +2

      ምጣቷ ምን አናደዶት ምቀኛ

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 5 месяцев назад

      @@ዳግዳግ ትናንት ዩቱብ ከፍተህ ወሬ ለመድክ ወረኛ ምን ትምህርት ነዉ የምታገኘዉ ከዚህ ? እናታችሁን ተጠንቀቁ ነው ? 😂😂😁😁

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 5 месяцев назад +6

      አንቺም ክፉ ነሽ ማለት ነው ከነከነሽ

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 5 месяцев назад +1

      @@asterabera5654 ዥል ከዚህ ምን ተማርሽ ነዉ ጥያቄዉ

    • @ዳግዳግ
      @ዳግዳግ 5 месяцев назад

      @@asterabera5654 ባትሆንማ እንዲ አትቃጠልም ነበር

  • @emebetwoldekidan3810
    @emebetwoldekidan3810 5 месяцев назад +1

    Your mother is possessed and she sacrificed you to please her devil .As abraham did , you better stay away from her and be attached with the almighty God . While you pray , forgive her and claim your destiny back in the name of Jesus . He will bless and change your life for good .

  • @Destroyaheditz
    @Destroyaheditz 5 месяцев назад +1

    ጡት ስትጠቢ ታስታውሻለሽ ?🫣

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 5 месяцев назад

    እሺ እናትሽ አይመስለኝም DNA አስመርምሪ ሌላ እናት እንዳይኖሽ እናትሽ ከሆነች ግን ክሰሻት !!!

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 5 месяцев назад

    ኣይይ ይሀንን ሜድያ ምንም ኣይረዳሽ 👉👉👉$$$ የዩቱብ ገቢ ናቸዉ የሚጠብቁ እና👉👉👉 ወደ ኣቶ ኣለምሰገድ ደግሐሽ ሂጂ የሁሉም እርዳታ ያረግልሻል እምትይዉ የናትሽ ነገር እዉነት ከሆነ ምክንያቱ ተከፍለዉ የሚሰሩ ስንት ጉድ ኣየንም ሰማንም ።