"አብሬው መኖር አልፈልግም" ሰላምን ከ6 ወር ቆይታ በኋላ አገኘናት; ልጄን እንዳሳድግ እርዱኝ!! | Selam | Pastor Kiya | BornAgain

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 202

  • @yegnatv
    @yegnatv  5 месяцев назад +15

    Born Again ድርጅቱን መርዳት ለምትፈልጉ >> 0911247248// 0901333330

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 5 месяцев назад +31

    ፓስተር ኪያ ግን ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ ዘርሽ ይለምልም❤ በ6 ወር ይህን ያህል ለውጥ በጣም ነው የሚገርመው ተባረኪ

  • @yayahala615
    @yayahala615 5 месяцев назад +28

    በጣም ተሰማምቷታል ወይኔ መቀየር ።።።።ግን ፍቅር አለባት አሁንም ።።።።ከተመለሰች ችግር የመጣል ድጋሚ ።።።

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 5 месяцев назад +20

    ስራ መስራት ካለባት ከእናቷ ጋር ብሰራ ጥሩ ነው ብቻዋን ከሆነች ሰውየውን ማገኘቷ አይቀርም

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 5 месяцев назад +19

    እባካችሁን ልጅቷን ከልጁ ጋር አታገናኝዋት ወደ ሌላ ሀገር ብትሄድ ጥሩ ነበር ቢመቻችላት መልኳ ሁሉ ተመለሰ ይገርማል

  • @shewi3943
    @shewi3943 5 месяцев назад +15

    ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን ትላለች እናቴ እውነቷን እኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ 5 месяцев назад +31

    በአላህ ይች እሷ እራሷ ናት እንዳትሉኝ መሽአላህ በሙሉ ቅይረ

    • @UmubilalUmubilal
      @UmubilalUmubilal 5 месяцев назад

      Enem Alamenku masha allah betaaam lewt alat

    • @mummysfood8276
      @mummysfood8276 5 месяцев назад

      @@UmubilalUmubilalመድሀኒቱ እንዲህ ነው ሚያረገው

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 5 месяцев назад

      መድሐኒቱ ነዉ እንዲ ያወፈራት ግን አሁንም ልክ አደለችም ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት 🙏

  • @leylaoumerleylaoumer9052
    @leylaoumerleylaoumer9052 5 месяцев назад +17

    ወደ እስልምና ተመለሺ ሁሉ ነገር ይቀየረልሻል ከባልሺ አትግቢ መልሰሺ ጤናሺ ይቃወሳል

  • @onelove1703
    @onelove1703 5 месяцев назад +3

    እረ ፀበል ትግባ ገና ይቀራታል የኔ እናት የልጇ ፍቅር

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 5 месяцев назад +12

    ከዝህ በላይ ከፍብለሽ የምናይሽ ያርገን

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 месяцев назад +33

    ገና ይቀራታል አታሶጦት😢

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 5 месяцев назад +10

    ማሽ አላህ አምሮባታል አላህ ጨርሶ ያሽራት ምድር ላይ ለሰውልጅ ጤናና ሰላምን ማግኘትን የመሰለነገር የለም የኛቲቪ በርቱ

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 5 месяцев назад +33

    ከወጣች አሁንም የባሰ ችግር ትገባለች ገና ነች ብዙ ደክማችኋል እንዳትለቋት

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 месяцев назад

      ይህ ህልምዋ ስራ ነው ህልምዋ ከትሳኩ ልጄዋ አጠገብዋ ካረገች በቂዋ ደስታ ተገኛለች

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 5 месяцев назад

      👍👍👍👍 Ewnet new be tikekel enjji

  • @Hema11-q8e
    @Hema11-q8e 5 месяцев назад +6

    ፓስተር ኪያ እድሚና ጢና ይስጥሽ የእኛ ቲቪ በስድስት ወር ይህን የመሰለ ለዉጥ መናም ተባረኪልን

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 5 месяцев назад +19

    ገና ይቀራታል ለጊዜዉ ትቆይ እባካችሁ ::

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ 5 месяцев назад +13

    የኔ ቆንጆ እምር ብላለች እግዚያብሄር አውንም ጨርሶ ይማርሽ ከዛ ሰውዬጋር እንዳትገናኝ ደግማ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 месяцев назад +14

    በ6ወር ሱስ ስታቆም ለመለመች ስተገባ የነበረው መልኳ ፓስተር ኪያ እድሜ ይስጥሽ ልጇም እሱም ልጇም ቢያገግሙ የምትሉ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 месяцев назад +1

      ልጄ እኮ ልመና ህፀን እና እሷ ለማትዳዳር የሚፈልግ ነው 😢አሁንም አውጥቶ አሳብዶ ይለምነባታል

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 5 месяцев назад +13

    ብሰሚላህ ይቺን የመሰለች ልጅ ናት ውሻ ያደረጋት ኻሰቢየላህ ወኒሀመል ወኪል የሚያሳዝነው እሰካሁን ፍቅሩ ወይ ሲኽሩ አልወጣላትም አላህ ይሰትር ይሄ ነገር ወላሂ ክፉ ነው ሰው ያበላሻል አላህ መጨረሻሽንም መጨረሻችንንም ያሳምርልን ያረቢ 😢

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 5 месяцев назад

      ሰው ኑሮውን ይመስላል አደል የሚባል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 месяцев назад

      ሳህ

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 месяцев назад +2

    በፈጣሪ የእውነት እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቅተኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተቤረኩ እስይ ❤❤🎉

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 месяцев назад +12

    ይችን መሳ ልጂ ያን አስመስሏት ጉድ አሁንም ከዚህ ሰውየ እንዳትገናኝ አሁንም ገና ናት እምነትሽን ይዘሽ ወደ አላህ ተመለሽ ትለወጫለሽ ስላም ታገኛለሽ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 5 месяцев назад +1

      ወላሂ ትክክል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 месяцев назад +3

    ትንሽ መረጋጋት አለባት ፣ሰውነቱአም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ወይዘሮ ኪያ 👏
    ልጅቱ ትቆይ ይቀራታል ከወጣች ዳግም ለመመለስ ያስቸግራል ።

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 5 месяцев назад +3

    ፍቅር መጥፎ ነው አሁንም አልወጣላትም የኔ እናት ከወጣች ደግማ ታገኝዋለች

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 5 месяцев назад +1

    ፓስተር ኪያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንዲያዉም የኛ tv። ሰላም እጅግ በጣም ለዉጥ አላት ግን አሁንም የልጇን አባት እንደምትወድ ከንግግሯ መረዳት ይቻላል። እሱን ካገኘችዉ ወደ ድሮ ልትመለስ ትችላለች ስለዚህ ልጇን ስታገኝ እሱን በማታገኝበት መንገድ ቢሇን ጥሩ ቸዉ።

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 5 месяцев назад +8

    አማርባት የኔ ቆንጆ አሁንም ፈጣሬ ጨርሶ ይማሽ የኔ እናት❤

    • @የመዳምታክሢነኝ
      @የመዳምታክሢነኝ 5 месяцев назад +1

      አሁንም ጤናዋ ገና ወደራሧ አልተመለሠችም ወሬዋ ላይ ችግር አለባት

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 5 месяцев назад +6

    _ወላሂ ማመን አቃተኝ ሱበሀነሏህ አላህ እስከመጨረሻው አፊያሽን ይመልስልሽ መልካም ጥሩ የሆነውን ትዳር ይወፍቅሽ የኔ እህት ወላሂ ደስ ብሎኛል በዚ ሁኒታ ስላገኘሁሽ_

    • @ManOman-hg3oi
      @ManOman-hg3oi 5 месяцев назад

      ወይኔ እኔ ግን ነፍሰ ጡር ነው የመሰለችን

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ይች ልጅ ከአይምሮዬ አልጠፋም ብላኝ ነበር ስላይሁአት ደስ ብሎኛል ለውጧ ይገርማል ፈጣሪ ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 5 месяцев назад +4

    ስታምር ፈጣሪ ሆይ ሰው ኑሮውን ይመስላል በፊት የነበረችበት ያየ.. ይፍረድ ተባረኩ በውነት 🙏

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 5 месяцев назад +5

    ወይ የሰው መልክ !!! ሲጎሳቆል ሳይመቸው ሲቀር ወደሆድ ይገባል ሲመቸው ሲደላው ከሆድ ይወጣል ይባላል : : እውነት ነው

  • @AyshaAhmed-kd8ol
    @AyshaAhmed-kd8ol 5 месяцев назад +2

    እደዚህ ሥላየናት ደሥብሎናል ግን ልጅቷ በጣም ይቀራታል እሡጋ እንድትገናኝ አታድርጓት

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 5 месяцев назад +4

    ሕግዚአብሄር ይመስገን እዴት እዳማረብሽ ልጅሽን ከፖሊስ ጋር ኤደሽ ጠይቂ በምነትሽ ጸልይ እናትሽን አታስቸግሪያቸው ❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 5 месяцев назад +7

    መውጣት የለባትም ከሱጋር ከተገናኘች መለሶ ያውነው

  • @yeti2828
    @yeti2828 5 месяцев назад +7

    መታገዝ ያለበት ማዕከል ነዉ

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 5 месяцев назад +2

    ገንዘብ ገብቶላት መልሳ ለሱ ብትሰጠውስ ገንዘቡ ትንሽ ቢቆይ ጥሩ ይመስለኛል

  • @hareg8865
    @hareg8865 5 месяцев назад +7

    በርቺ ወላዲተ አምላክ ከልጅ ጋር ታኑርሸ ጤናሸንም አምላክ ጨርሶ ይማርሸ እናት ሁሌም ወርቅ እናቴ ክበሮልን❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰውነቷ ምልስ ብሏል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፓስተር ኪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኛ ቲቪም ስራዬ ብላችሁ ስለምትከታተሏት እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ

  • @nardosgeberetnsae6826
    @nardosgeberetnsae6826 5 месяцев назад +4

    መናዬ ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ በጎዶሎአችሁ ይሙላላችሁ

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 месяцев назад +1

    ፓስተር ኪያ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @mstayoba2119
    @mstayoba2119 5 месяцев назад +3

    ማሻአላ ይችን የመሰለይ ቆጆ ነበር ለዝህያበቃቻኋት አላህመጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @fatuma241
    @fatuma241 5 месяцев назад +2

    ሙሉ ለሙሉ አልተሻላትም ትንሽ ብታቆዩዋት ባይ ነኝ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 5 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ ወዟ ምልስ ብሏል ተይኝ የወንድን ነገር ተከድኖ ይብሰል እኔማ ትውት አዴረኩት በሺተኛ ሊያዴርገኝ ወላሂ ባል አበሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LamrilamLamrilam
    @LamrilamLamrilam 5 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አንደዚህ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል የኛ ቲቪዎች አላህ ይጨምርላቹ መናዬ በጣም ነዉ አማከብርሽ ❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 5 месяцев назад +1

    waw እግዚአብሔር ይመስገን አስገራሚ ለውጥ ነው በእውነት ፓስተር ኪያ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ፍቅር ጤና ይሰጣል እንጅ ሰላም አይነሳም ሌላ ሰው መስለሻል በርቺ

  • @tirhasatsebeha3863
    @tirhasatsebeha3863 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ወፈረች የኔ ውድ እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ኡፍፍፍ ተመስገን ❤❤❤❤

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 5 месяцев назад +4

    ከሰውዬው ጋር እንዳታገናኟት

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ደስ ሲል እሷ አትመስልም ተስማምቷቷል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር የህይወት ዘመንሽን ይባርከው ልጅሽን ለቁምነገር አብቅተሽ ለማየት እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AberhamMeteku
    @AberhamMeteku 5 месяцев назад +8

    እንረባረብ እና እንርዳ ት ❤❤❤

  • @HevenTesfaye
    @HevenTesfaye 5 месяцев назад +3

    በስምኣብ በጣም ነው የተቀየረችው እ/ር ይመስገን ከተቻለ ልጅዋን ኣምጥታቹ ከ እናትዋ የሚኖርበት መንገድ ብታፈላልጉላት ወደ ዛ ዳርየው /ሰራቂ/ ግን እንዳታገናኙዋት ኣደራ

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 5 месяцев назад +6

    የእኛ ቲቪ እና ፓስተር ኪያ መመስገን አለባችሁ እንደዚ አምሮባት በመ ታ የቷ የእውነት ! ሠላም በጣም አምሮባታል በጣም physically ተቀይራለች :: mentally ከንግግሯም እንደተረዳሁት ረጋ ብላለች ግን ወጥታ እንዳለችው ስራ ሰርታ ቤት ተከራይታ ለመኖር በጣም ገና ትመስለኛለች !በተለይ ባሏ ያላችሁት ጋር ተመልሳ ልትኖር ከሆነ እንደውም ብቦባት እንዳትመለስ ነው የምፈራው ! እንደውም ባሏ እራሱ ማገገም ያስፈገዋል ከተቻለ ! በተረፈ አላህ ፈጽሞ ጤናሽን ይመልስልሽ እና እንዳስብሽው ቤትሽን ልጅሽን የምታሳድጊ ያድርግሽ

    • @mimi-jj5tq
      @mimi-jj5tq 5 месяцев назад

      fm anche mnatea ye helen dmatea

    • @f.m.asherekmedia3120
      @f.m.asherekmedia3120 5 месяцев назад +1

      @@mimi-jj5tq አንቺ አሁንም ተደብቀሽ መሳደብ ብቻ ነው የምታውቂው በቃ !? እኔ የ ሄሉ ድመት ከሆንኩ አንቺ ደግሞ የእኔ ድመት ነሽ 👻 ናፍቄሽ ነው አይደል ፈልገሽ ያገኘሽኝ ውርዬ😅👻

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 5 месяцев назад +1

    Kibir Le Geta Eyesus Kirstos Yihun Endet Endamarechi Eseyyy Elelelelelelelel ❤❤❤ Betam new des yalej

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 5 месяцев назад +5

    አታገናኙዋት ከሱ ጋር ይመለስባታል በሽታዉ

  • @godislove8937
    @godislove8937 5 месяцев назад

    እውነት ደስ ሲል ተቀየረች አማረባት ለካ ንሮው ነው ያጎሳቀላት ❤ጤናሽም ሙሉ ይሁን ተባረኩ ለረዳችዋት

  • @maeritube21
    @maeritube21 5 месяцев назад +4

    የሰው ልጂ እንክብካቤ ሲያገኝ እንደዚህ ይቀየራል እሷ አትመስልም ጭራሽ ተስማምቷት

  • @natnael2915
    @natnael2915 5 месяцев назад +1

    እባካችሁ ትንሽ ትቆይ ይቀራታል

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 5 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ወሏሂ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱ ሊሏህ የኔ እናት አሏህ በሰላም በፍቅር ልጂሺን የምታሳዲጊ ያድርግሽሽ አሏህ ያግዝሽ እህቴዋ በድንሺም ጠካራ ሁኚ ፈተናዋችን ሁሉ በትዕግስት እንዲታልፊ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 5 месяцев назад +1

    ወይኔ ሰታምር ትንሽ ብትቆይ

  • @makameko4435
    @makameko4435 5 месяцев назад +1

    የኔ ማር እንዴት እንዳማረብሽ ውሻ ያስመሰላት ይችን አበባ ልጅ ነበር አይይ አሁንም እንዳትመለስ እኔስ ፈራሁ እናትዋ ያልታደሉ

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 5 месяцев назад +2

    የምሬ የኛ ቲቪ ተባረኩ በጣም ተለውጣለች ❤❤

  • @Misrak-b6n
    @Misrak-b6n 5 месяцев назад +1

    አይይይ ይችልጅ መልሳ ወደልጁ ትመለሳለች ክብር ሲል ተለሳልሶ ይመለሳል እንደው በእናቷ አካውንት ቢሆን ጥሩ ነበር ልጅቱ ገናነች ይቀራታል ቀጥታ ወደ እሱ ነው ምት ሄደው እናቷ ቤት ለአንድ ቀን አትሄድም

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 5 месяцев назад +3

    ሰላም ተስማምቷታል ሰውነቷም መልኳም መለስ ብሏል ተመስገን

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад +1

    ጨርሶ ይማርሽ የኔ ማር ከዛ ሰዉየ አርቃት ወደራስሽ ተመለሽ ልጅሽን ለማሳደግ ጠካራ ሁኝ

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 5 месяцев назад +1

    ልጅት ከማገገሚያ ከወጣች ታጥቦ ጭቃ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
    @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 5 месяцев назад +1

    ውይ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ እደናተ አይነት ያብዛልን❤

  • @onelovechannel-gd1ng
    @onelovechannel-gd1ng 5 месяцев назад +1

    ዋውው ማሻላህ አምሮባታል እዛው ይሻላታል

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 5 месяцев назад +1

    እውነት በጣም ነው ምታምረው

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 5 месяцев назад +3

    ስስባት ነበር እሚገርመው ስሞኑን ምን ላይ ናት እያልኩኝ በልቤ ስስባት ነበር .አልሀምዱሊላ ገና ናት በስርአት አልዳነችም መዳን አለባት ከልጁ ጋራ ከተመለስች ትታመማለች እንዳትመልስ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ዛሬ ላይ አምሮበታል ❤❤የወላድ አጀት አየየ እደትስ 😢እስከዛሬ ሣታየዉ😢

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 5 месяцев назад

    ዋው በጣም ተለውጣለች ለሷሰበብ የሆናችሁ አላህ ያክብራችሁ እኔአላመኩም

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 5 месяцев назад +2

    Thanks so much paster keya❤❤❤❤

  • @omkaled812
    @omkaled812 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ ልጅቷ ደህና ሆናለች እናመሠግናለን

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 5 месяцев назад

    ማይክ አባዲ ይቅርባት እሱ ራሱ ፀበል ይግባ። ልጇን አምጡላት አባቱን ካገኘችው እዛው ትመለሳለች ከቤተሰቦቿ ሰፈርም አርቋት።

  • @ElsabetMengesha-t7p
    @ElsabetMengesha-t7p 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ Miya ❤❤

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 5 месяцев назад +1

    ወታ እዛ ሰውዬ ጋር ባትሄድ መልካም ነው የራሷ መቋቋሚያ ካላት ልጇን ብታሳድግ ባይ ነኝ ።

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እህታችን ሰላም እማዬ እንኴን ደስ አለዎት

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 5 месяцев назад

    ማሻአላህ እዴ ይህምንአይነት ቁጂናነው ወይስታምር እኳንአላህ አሻረሺ👈👌

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 5 месяцев назад

    በእውነት ግን የአንዳንድ ወንዶችን እድሜ እግዚአብሔር ያሳጥረው አቦ ክፉ አይገልፃቸውም ሆን ብለው ሴትን የሚጎዱ ወንዶች አሉ አፈር ይብሉና ልጅቷ ፍቅር አለባት ፣ፍቅር ደግሞ ሃያል ነው እንዲህ በቀላሉ አይለቅም ሴቶች ልባችን ክፍት ነው የእኛንም ልብ እግዚአብሔር ድፍን ድንጋይ ያደርገው

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 5 месяцев назад +1

    የኔውድ ስታምሪ ከዛ ጭቅቅታምጋር እዳትገናኚ ኤድስ ያሲዝሻል

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 5 месяцев назад

    😢😢ሰዉ እንደታመመ አይቀርም ይድናል😢የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 месяцев назад

    እባካቹ እንዳታሶጦት ገና ይቀራታል መልሳ ከሲጋ እኔጃ😢

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 5 месяцев назад +2

    mental health መጥፎ በሽታ ነው ትንሽ ይቀራታል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አምሮባታል❤❤❤ አንቺ ከእናትሽ ጋሁኙ❤❤የወለደ ሰው ከባድነው የልይነገረ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 5 месяцев назад +2

    እኔ የሚገርመኝ ለምን ለመፍረድ እንሰጣለን የአላህ ባልና ሚሰት ውሰጥ ያለውን አላህ ብቻ የሚያውቀው በመሃከላቸውን ያለውን እኛ አልነበርንም አላየንም አልሰማንም መናገር መመሰከር የሚችለው በመካከላቸው ያለ ሰው ብቻ ነው ወይም ሁለቱንም አቅርቦ መጠየቅ በተረፈ የምንመኝልሸ አላህ ሰላም በሁለታችሁ መሃል ይምጣ ለነገሩ ያማል ለልጆቹም አሰቡ አላህ ሰላሙን ይሰጥሸ ያረብ

    • @fesaltube-xm5ye
      @fesaltube-xm5ye 5 месяцев назад +2

      ስሚ እህት ምስሊም ነሽ መሰል ታዲያ ምስሊም ካልሆነ ሰዉ ትኑር ዱአ ታደርጊለሽ ከዛ ላይ መጥፎ ከሆነ ሰዉ ጋር ተሳስተሻል

    • @rawadarawada7786
      @rawadarawada7786 5 месяцев назад

      Anchi zare now yayeshat 😂😂lijoche lijoche yemitilow xenama silal honech now.sawiyew inkn lesawa nebs le betsebawam asferi ibd now yigalatal.ahunim isu now yelakat.le lije bilesh lemigni kezan hizesh ney alat.yimeslagnal.wedasu memels yelabatim 😢miskin😊

  • @jamila8885
    @jamila8885 5 месяцев назад +2

    ተስማታታል ግን ፍቅር አለባት መተው እትችልምየሚያስዝነው ህጻኑ ነው

  • @MeronTadese-ob6lk
    @MeronTadese-ob6lk 5 месяцев назад +2

    አሁንም ከእሱ ጋር መኖር ትፈልጋለች

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 5 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ቀላች እኮ እንኩዋን ተሻለሽ

  • @Merliko
    @Merliko 5 месяцев назад +1

    ከዚህ አሁን ብትወጣ ቀጥታ እሱ ጋር ነው ምትሄደው ገና ነች ይቀራታል

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 5 месяцев назад +2

    የሰውየው ፍቅር አልወጣላትም አላህይስቱር

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 месяцев назад

    ግን ይቀራታል ትንሽ ትቆይ ሲቀጥል ይሄ የልጀ አባት የምትለው ዱርዬ ከአእምሮዋ ካልተወገደ ብትወጣም ወደነበረችበት ምስቅልቅል ሂወት ነው የምትገባው በፍጹም ከሱጋ ድጋሚ መገናኘት የለባትም ይሄ ደግም የቤተሰቦቿ እገዛ ነው የሚያስፈልገው ድጋሚ እሱ የሚባል ሰው ማገኘት እንደሌለባት

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 5 месяцев назад

    ለውጧ ሰውነቷ ላይ ነው እንጅ ገና ናት ለመውጣት ፈልጋለች አዕምሮዋ ላይ ግን ትንሽ ይቀራታል

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 5 месяцев назад

    ጌታ ሆይ እሳነች እዲህ ያማረባት 🤔 ወይኔ ባቶጣ አሁንም ልባ እሱጋ ነው ከሱጋ ከተገናኘች በቃ ተመልሳ እዛ ህይወት ውስጥ ነው ምትገባው

  • @AymenMusema
    @AymenMusema 5 месяцев назад

    Beta. Dess ylal ❤❤❤❤❤❤ mulu tenawan Allah ymelslat yewnet beta. New yasdesetachun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 5 месяцев назад +2

    ገናይቀራታል አታሥወጥት

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 5 месяцев назад

    በናታቹ እቺ ልጅ አሁንም በደንብ አልዳነችም ከወጣች ያ ሰውዪ ይጫወትባታል እና በተቻላቹ መጠን ሰውዪውን እንዳታገኘው ለልጄ ብዬ ነው እያለች እዛው ሂወት ውስጥ እንዳትገባ እባካቹ እስከመጨረሻው ክትትል ያስፈልጋታል

  • @HailuGossaye-ut4el
    @HailuGossaye-ut4el 5 месяцев назад

    አምላኪ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን

  • @Crstina246
    @Crstina246 5 месяцев назад

    ወይኔ ሰላምዬ ቆንጆ ነው በጣም

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 5 месяцев назад

    አይ የኪያዬ ድካም ነገ ተመልሳ እዛው ናት አይ አንዳንድ ሴት ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 месяцев назад

    ወይ መድሀንያለም ያቼልጅ እንደዚ የሆነችው አይ ሱስ ሱስ የምትጠቀሙ ወንድም ሆንክ ሴት አያቹ በአይናቹ ህይወት ወጣትነት ግዜአቹን እንደሜበላ እንደዜ በመሆንዋ እግዚአብሔር ይመስገን እሱም መጥቶ መታከም አለበት

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 5 месяцев назад

    እሰይ ወፈረች አማረባት በጣም

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 5 месяцев назад +1

    መስተፈቅር አርጎበት ነው መሰለኝ

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 5 месяцев назад

    ስታምር ደግሞ ግን ትንሽ ይቀራታል ልጆቿን አሳዮት