Ethiopia: ይገረም ደጀኔ ከሸዊት ከበደ እና ከቤተሰቡ ጋር ተፋጠጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • እውነት ሀሰት ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ አዝናኝ እና አስገራሚ ፕሮግራሞች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ያድርጉ፡፡

Комментарии • 176

  • @user-en8wq5cn8w
    @user-en8wq5cn8w 5 лет назад +104

    እስኪ እንደይገረም ደጀኒ ፍቅር በፍቅር የሆነ ቤተሰብ ለ😍👍መመስረት ልጂን በፍቅር በመተሳሰብ ለማሳደግ አያሰባቹ እንደኔ የጓጓ👌

  • @maaziyerayaliji686
    @maaziyerayaliji686 5 лет назад +54

    ሸየ የኔ ፍልቅልቅ እደው ሳቅሽ ስወድልሽ የድግል ልጂ ዘልአለም እየሳቅሽ ያኑርሽ እሰከ ቤተሰቦችሽ ይጌ የኔ መልከ መልካም የተዋህዶ ፊሬ እንወድህ አለን ሰላሙን ያብዛልህ እሰከ ቤተሰቦችህ ምርጥ አባት እና ባል ነህ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg 5 лет назад +9

    የጌ ምርጥ ተዋህዶ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰብህ ሸውይትም ተባረኪልኝ

  • @user-hv7xo1bx4x
    @user-hv7xo1bx4x 5 лет назад +18

    ይጌ ቆንጆ ልጅ አድረሠሀል እግዚአብሄረ ለቁም ነገረ ያድረሥልህ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 5 лет назад +76

    የዛሬዉ ፕሮግራም ደስ ይላል እኔ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጠጩኝ ይጌ ስወድህ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 лет назад +15

    ታድላችሁ ይጌ ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ነች
    ሸዊተይ መኣርይ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ💐💐💐💐

  • @user-ho8hh6zp7n
    @user-ho8hh6zp7n 5 лет назад +5

    ይገረም በጣም ደስ ትላላችሁ የጨዋ ልጅ ጨዋ ነዉ ልጃችሁ እራሡ ደረጃ አለዉ ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሠግናለን አዲሱ አመት የጤና የመተሣሠብ የበረከት ዘመን ይሁንልን

  • @onedayeverythingwillbeokay5271
    @onedayeverythingwillbeokay5271 5 лет назад +4

    ምርጥ አርቲስት ፈገግታህን እወድልሀለው. በጣም ደስ ይላሉ ቤተሰቦችህ በጣምም እንደምትዋደዱ መገመት አይከብድም ታስቀናላችሁ

  • @greatchildadanich2293
    @greatchildadanich2293 5 лет назад +7

    የፕሮግራሙ መሪ ለኢቶጲያ የተመኘሽው ምኞት እዴት ደስ ይላል እግዛብሄር ምኞትሽን እውን ያርግልሽ አሜን።

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 5 лет назад +4

    ስዋደችሁ ሁላችሁም ሸዊት በጣም ወድሻለው ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @user-fe4fi2zu6l
    @user-fe4fi2zu6l 5 лет назад +4

    ይገረም ሥወድህ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @engdatube506
    @engdatube506 5 лет назад +3

    እውነት እውነት ይጊ በጣም በጣም ይማክብርሀ ይምዎድህ እስከ ቤተስቦችህ ምልካም ሰዉ ነህ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 лет назад +2

    ይገረም የኔ መልካም ልጅህም አተን ያህላን ዋዉ ደሥ ሥትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @user-di5yo4px8c
      @user-di5yo4px8c 4 года назад

      aàààaaaaa ý a a ýaaasayaayyyyyyyaaa aaa aa aaaas a aa aaaaasaaaassa aaa aaaaaaaaasaaaaaaaaaaaaaaaaa aaa a aaaaaaaaaaaaa aa aa aa a66 a6a a6a a a a aaaaaaaaaassaaaaasasàaaasaaaasaaaasàaàaaaaasàaàasaaaaaaaaaaa aaaasaaaaaasaaaaaàassasassasaaaàaaasaaaaaassaaaaaaaaaàaaaàà aaaasaaaaaasaaaaaàassasassasaaaàaaasaaaaaassaaaaaaaaaàaaaàà àa ssaaaaaasaaasa a aa aaaasaasààaaaaaaaaaaaaaaaasaasàsaasaaaaasaaaasaaaaassaàaaaaaaaaaaaaaaaaàsaaaaaaaassasàýyýýsyýýý asaaaaaàs àaaaa as aa aa aaaas

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d 5 лет назад +14

    ይግዬ አድናቂህ ነኝ ሳቂታ የሆንክ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😘

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 лет назад +27

    ወይ ሸዊትዬ የለበሺው ቀሚስ እዴት እደሚያምርብሽ ምን አለበት የተለምዶ ልብስ ቢሆን ጥሎብኝ ዘርፈፍ ያለ ልብስ እወዳለሁ 2012 እራቁታም ሴቶችን እዳያሳየን አደራውን

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 5 лет назад +1

    በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው ይጌ ደስ እሚል ፋሚሊ ሁላችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ሽውይትዬ የኔ ፈንድሻ መልካም በአል ለሁላችሁም

  • @arsemaandyeabkaal82
    @arsemaandyeabkaal82 5 лет назад +3

    ይጌ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +43

    ምናለ ሁላችንም እዲሥ በፍቅር ብንኖር ይቺን ከቱ አለም 13አመት በመዳም ቤት ደክማ ተከራታ በድገት ሞተችና አገሯን ዛሬ አስከሬኗ ሄደ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ጉድ ይሰዉረን🙏😢😢😢😢

    • @user-zf5uh3dw1w
      @user-zf5uh3dw1w 5 лет назад +3

      ነፍሥ ይማር
      እግዚአብሔር ሆይ እድሜ ልንሣሀ ሥጠን ሥደተኞችን

    • @muluzeleke8823
      @muluzeleke8823 5 лет назад

      ነፍስ ያማር 😢😢😢

    • @teztawortawu681
      @teztawortawu681 5 лет назад

      አሜን ዉዶቼ🙏😢

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w 5 лет назад

      tezta Wortawu አሜን አሜን አሜን

    • @hht8295
      @hht8295 5 лет назад +1

      ወይ የት አገር ናት?????

  • @user-iz1qz8od5u
    @user-iz1qz8od5u 5 лет назад +3

    ዋው ታድላቹ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

  • @greatchildadanich2293
    @greatchildadanich2293 5 лет назад +5

    ሸዊትዬ እዴት እደምወድሽ የኔ ቆጆ ቲጅዬን ሳሚልኝ

  • @rozateka5865
    @rozateka5865 5 лет назад +8

    ደስ ስትሉ ፍቅራችን ያብዛላችሁ

  • @haymanotemoola9742
    @haymanotemoola9742 5 лет назад +1

    ይገርም እግዚአብሔር እስከቤተሰብህ የደስታ ሂወት ይሙላልህ ሽዊት ስደድሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ድምቀት አለ የይገርም ባለቤት ከላይ የተሰጠ ፀጋ ነው ደርባባ እና መልካም ሴት ናት መልካም አዲስ አመትን ተመኘውላችሁ

  • @adyeenyew2853
    @adyeenyew2853 4 года назад

    ይጌ እስከ ቤተሠቦችህ እድሜና ጤና ይስህእግዛብሔር ሸውየ በጣምእወድቪአለሁ

  • @user-ky8sy5km4d
    @user-ky8sy5km4d 5 лет назад

    ዋው በጣምሐሪፍነው. ይጌ. እዳተውተወዳጅናታታሪቤተሠብአለሕ. ሸዊትየየኔቆጆሥወድሽ. ፈጣሪያኑራችሑ

  • @Tube-fp8fo
    @Tube-fp8fo 5 лет назад +4

    ኡኡኡ ይገረም ልጅ ነኝ ?? እንዴ ለካ መላጣው በረሃ መስሎኛል ለካ እርጅና ነው እሄን የመሰለ ትልቅ ጎረምሳ አድርሰሃል ልጂ የሚዛን ድራማውን ተወነይ መሰይን ይመስላል የመጀመሪያውን መሳይ

  • @user-ly7ex4ek9j
    @user-ly7ex4ek9j 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ፍሬኦች

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 года назад

    ታምራላቹህ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 5 лет назад +5

    ዋው በጣም ደስ ትላላቹ😘😘😘😘😘😘

  • @mekdeszeleke51
    @mekdeszeleke51 5 лет назад +2

    ዋውው ልጂህ ደስ ይል ዋውውው

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 лет назад +2

    በጣም ወድጀዋለሁ የዛሬዉን

  • @tgabout930
    @tgabout930 5 лет назад +1

    የኔ እናት ደስ ሴል በጣም ታምራላችሁ

  • @user-rt4oc6jm8j
    @user-rt4oc6jm8j 4 года назад

    የመጨረሻ ምርቃትሽ አንጀት ነው ሚበላው መልካም ሴት ነሸነሽ ተባረኪ

  • @sis753
    @sis753 5 лет назад +1

    ልጂህ ሣይሆን ወዲምህነዉ መሸአላህ ደሥ ይላል

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 5 лет назад +8

    ይጌ ታድለህ እረጋ ያለች ሚስት ስላለችህ ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @adinasetegn9724
    @adinasetegn9724 5 лет назад

    ውውውውድድድድነው እማረጋችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @retareta8675
    @retareta8675 5 лет назад +1

    ወፍ ደስ ሲሉ

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t 5 лет назад

    የጌ የኔ ምሁር የተባረከ ቤተሰብ አለህ ፈጣ ረይ ይባርክልህ ሸዌት መልካም ሴት ሰወድሽ

  • @zed5038
    @zed5038 5 лет назад

    ዉይ ደሥሥሥ ሥትሉ የይጌ ባለቤት ሥወዳት እናትና ልጅ ነዉ የሚመሥሉት ከሌላ የተወለደ አይመሥልም እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛልን
    መልካም አዲሥ አመት 💗💑💒💒💒💒💒💊💔💕💓💓💔💕💛💜💝💞

  • @sofisofi4702
    @sofisofi4702 5 лет назад +2

    Wow tamralachu😘😘😘

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 5 лет назад +2

    እሰይ የኔ እናት

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n 5 лет назад +1

    ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍😍

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 лет назад +1

    ዋው የሸዊትልብ ሲያምር

  • @user-bi8br5uc8f
    @user-bi8br5uc8f 5 лет назад +1

    ወይ ይጌ ልጂህ አተኑ ያህላል
    ያሳድግልህ

  • @maybemaybe7962
    @maybemaybe7962 5 лет назад

    እግዚአብሔር ዪባርካችሁ

  • @asterkasa8127
    @asterkasa8127 5 лет назад

    ይመችህ ጥሩ ሰው

  • @sewmehon6423
    @sewmehon6423 5 лет назад

    በጣም ታምራላቹ እድሜና ጤና ለሁላቹም

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 лет назад +1

    ስታምሩስወዳችሁ 😘😘😘😘

  • @user-rq9hk7th5g
    @user-rq9hk7th5g 5 лет назад +1

    ዋውደሥ ሥትሉ

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t 5 лет назад +1

    ሸውት ነብስነገር ስወዳት

  • @fef1933
    @fef1933 5 лет назад

    ደስ ስትሉ ልጅህ ባለቤትህ ዋው ይጊ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 лет назад +3

    ባቢይ የኔ ቆንጆ እንዴት አድገካል

  • @user-og4ok5fr9i
    @user-og4ok5fr9i 5 лет назад +2

    ዋውውውው😘😘😘😘😘😘😘ሸዊት የኔ ፍልቅልቅ😘😘😘😘😘😘

    • @user-bn9vs5yq3p
      @user-bn9vs5yq3p 5 лет назад +1

      Yenewa

    • @user-og4ok5fr9i
      @user-og4ok5fr9i 5 лет назад +1

      @@user-bn9vs5yq3p ወዬ ወዬ ወዬ ሽኮር😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😘💓

    • @user-bn9vs5yq3p
      @user-bn9vs5yq3p 5 лет назад

      @@user-og4ok5fr9i ኣትዮ

    • @user-og4ok5fr9i
      @user-og4ok5fr9i 5 лет назад

      @@user-bn9vs5yq3p አሰይ

  • @ethiopiatikidem5580
    @ethiopiatikidem5580 5 лет назад

    😍betam desi yemile beteseb Egizabher selamun yabizalachihu

  • @user-mv5ci9fv9z
    @user-mv5ci9fv9z 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እደሜና ጤና ይስጣችሁ ልጅህን ብታጋባኝ በጣም ድስ ይለኝ ነበር

  • @user-rq6oi5lq9m
    @user-rq6oi5lq9m 5 лет назад

    enkowan aderesachehwu wey yega egzabhar yebarkh betam diss telalachehu ayeleyachehu fekren yabzalachehu abo

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 5 лет назад

    ውይ ይጌ ደስ የምትል ሰው ነህ ግን

  • @user-xh7qv6xs1d
    @user-xh7qv6xs1d 5 лет назад +1

    ዋዉ ደስ ስትሉ

  • @fekirkewollolij3344
    @fekirkewollolij3344 4 года назад

    ይጌ ምርጥ ሠው

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 5 лет назад

    ማሻ አላህ ይጌ ትልቅ ልጅ አድርሶ

  • @user-gw1gg2wx2l
    @user-gw1gg2wx2l 5 лет назад

    ዋዉዉዉዉዉ ስታምሩ

  • @nuradintyube1485
    @nuradintyube1485 4 года назад +1

    ስላም እናቶች እንንዴማመር

  • @user-pn7zm2ke4y
    @user-pn7zm2ke4y 5 лет назад

    ሥታምሩ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 лет назад

    Dess stlu ye ygerem degene beteseboch egzabher ytebkachu ewedachu alew 😘😍😘😍

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 лет назад +21

    ይገር ልጂክ ታድለህ ጋደኛህ ማለት ነው

  • @namename2997
    @namename2997 4 года назад

    Ljihi siyamre wow

  • @hanayemariyamlij5508
    @hanayemariyamlij5508 5 лет назад

    🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏bless you family

  • @ccc8420
    @ccc8420 5 лет назад +1

    Ere yedeberale mekemecha yeleme ende ?

  • @bifttutube3349
    @bifttutube3349 4 года назад +1

    Be qenente demrugne

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад

    እንዴት ደስ እንደምትሉ አዝነኝ ጨዋታ ነው በርች።

  • @feefee3959
    @feefee3959 4 года назад

    ድምጽ ዛሬ በደንብ አይሠማም የተቀረጸው በሥልክነው እንዴ

  • @user-fe4fi2zu6l
    @user-fe4fi2zu6l 5 лет назад +1

    ይገረም ሚሥትህ ሳሥማት ሸዊትን ሳምካትሳ እእ

    • @munirajuma8181
      @munirajuma8181 5 лет назад

      እዴም ደነገጥኩ ገርሞኝ

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 5 лет назад +1

    ግን እውነት የተባለውን ብር ይከፈላቸዋል

  • @user-vb6tu7gg9e
    @user-vb6tu7gg9e 5 лет назад +4

    ኮሜንቶቺ ግን ሳሰሙ ነው እምኮምቱት ወየው

  • @martamarta6483
    @martamarta6483 5 лет назад

    Amen 🙏

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 года назад +1

    ብሮግራሙ ጥሩ ቢሆንም ላለው ከመስጠት ለተቸገሩ ሆጎኖቻችን ለምን አትሰጡትም

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 лет назад

    ሚኪየ ዉይ ስወድህኮ

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 5 лет назад

    Tiga rasun new ende yeweledew 😍😍😍

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 лет назад +1

    ሽዊት ሳቅሽ ደስ ይላል

  • @colorado2218
    @colorado2218 4 года назад

    Ke አጼ yohaness የሚበልጥ ንጉስ የለም

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    ay yezendiro set ,, yekemesun kedada ,,tinish kef argew !

  • @rogayalasse6713
    @rogayalasse6713 2 года назад

    😍😍😍😍💞💞👍👍

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 5 лет назад

    ሸዊ፡፡ይጌ😍😍😍😍😘😘😘

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i 4 года назад

    እኔ እምትወዱት ይጌን💋

  • @kafabonga2874
    @kafabonga2874 4 года назад +1

    ዉድ የሀገረ ልጆች ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ባላቺሁበት subscribe አድርጉኝ በቅንነት ❤🙏

  • @yeberuknafaki1222
    @yeberuknafaki1222 5 лет назад

    Bexam das yilal yige bexam adinaki nengi

  • @hanakassa7991
    @hanakassa7991 5 лет назад

    Wowwww.....disi sili bii ewiniti

  • @user-oc4iq2ie9w
    @user-oc4iq2ie9w 5 лет назад

    ብር በነፃ ማገኘት ሀሀ

  • @alikagader4281
    @alikagader4281 5 лет назад

    Setameru 😍😘😘❤️👌💚💛♥️👍

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 4 года назад

    ሁላችሁንም ስወዳችሁ

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 4 года назад

    እኔ የገረመኝ ሽዊት ራሷን ስታስተዋውቅ ይገረም አገቱን አቀርቅሮ አይኖቹ በእንባ ተሞልተው ነበር ልብ ብላችሁ ካያችሁት

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 5 лет назад +3

    ሸዊትን እንዴትነው አንቆ የሚስማት ኧረ ተው ሚስትህ እንዳታይህ

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 5 лет назад +1

      ሚስቱ አብራው የች ደሞ ቤተሰብ ናቸው በዛላይ አገልጋይ ናቸው ምችግራለው

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 лет назад +2

      @@user-xy1bo2yi7c ልክነሽ አገልጋይ መሆኑንና ሚስቱ አብራው መሆኖን አውቃለሁ ግን ለምን ሚስቱን አልሳማትም ሸዊትን እንደሳማት ማለቴ ነው እስኪ ልብ በይና እይው ለፍርድም በናትሽ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 5 лет назад

      @@AaAa-qy7cl awo leke neshi lsemituwa mtnekek albet

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 5 лет назад

      @@alemdeborah2226 ክክክክክክክክክ አለምየ አንች አይተሽልኛል አመሰግናለሁ እኔ እኮ ያልኩት ሰላምታላይ ከሚስቱ ይልቅ እሶላይ ትንሽ ተጋነነ ብየ ነው አንችም አይተሽልኛል

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 5 лет назад

      @@AaAa-qy7cl kkkkk ayhut gen anadognl enkanem bali alehon

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u 4 года назад

    ሁለቸውም ልጆቹ ነቸው ወይ

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 лет назад

    መንገድ ዳር ጠያቄ አጥተው የወደቁ ሞልተው ምን አለ ብትሰጧቸው ላላቸው ከምትሰጡ እኛ እኮ

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 5 лет назад

    ይጌ፣ልጅህ፣እዳተ፣ጀርጋዳልጅ፣አድርሰሀል፣ምርጥ፣ቤተሰብ፣ግን፣ከሌላነውደ፣የተወለደው፣ይመስለኛል፣ይችእናት፣አመስለኝም

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 лет назад +1

      እሱም እኮ ተናግሯል ሰይፉ ላይ እየተማርኩ በድገት ነው የተወለደው ብሏል ከሌላ ነው የተወለደው

  • @ellendegenrous6541
    @ellendegenrous6541 5 лет назад

    Gazetghawa dark nat

  • @asfawbekele8297
    @asfawbekele8297 5 лет назад +3

    አረ ይጌ አይደብርክም ሚሥትህን በትከሻ ሸዊትን ግጥም አረ shame

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 5 лет назад +1

      Wiy enem betam new ygrmegn hooo

    • @user-ld6on3wu4e
      @user-ld6on3wu4e 5 лет назад

      Sitamru selamachihu yibza

    • @user-fe4fi2zu6l
      @user-fe4fi2zu6l 5 лет назад

      እኔም አናዶኛል እውነት ሸዊትን ሢሥም ሚሥቱን ግን እእ

  • @user-wg6qt1kt7m
    @user-wg6qt1kt7m 5 лет назад +1

    እንደ መጀመርያው የት አለ

  • @merymakdsy8799
    @merymakdsy8799 4 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 5 лет назад

    አላቅማ ተበሳጭታለች 😂😂😂😂😂