Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ውሎና አዳር ሽልማት ይገባሻል አስካለ ተስፋዩ ❤❤❤❤
ስወድሽ እኮ የነዚህ ውብ ዘምዶቼን ባህል ስላስተዋወቅሽልን ባላድግበትም ሀገሩን ባላውቀውን የመርካቶ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ ባህሉን ቋንቋውን እያሳዮን ነው ለመርካቶ ልጆች ያሳደጉን ለመስቀል ግን ግድ ነው ገጠር 😊❤አስኩዬ እናመሰግናልን❤
ወይ መስማም ጥሩ ህዝብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስኩዬ ኩንስንስ የኔ የሴት ወይዘሮ መልካም ሰው እኔ የአንቺን ፕሮግራም እየተከታተልኩ በማየቴ አንዳንድ ጊዜ አብሬሽ እዛው እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ ከተለያየ የህዝባችን ባህሎች ጋር እነሱን መስለሽ ሰርተሽ፣አስተናግደሽ፣ተስተናግደሽ ህዝቡንም ስራሽንም አስደስተሽ በመኖርሽ በጣም ነው ልዩ ደስታ የምትሰጪኝ/ን።ግን ግን አስኩዬ አስኩኮ እራስሽን ጤናሽን በጣም ጠብቂ እንፈልግሻለን እንወድሻለንና❤🎉
አረ አላገባችም የምን ወይዘሮ
አስካል የምርጥ ጋዜጠኛ 😘😘😘😘መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 👫
የሚገርም ባህልነው ለመጀመርያ ግዜሳይ በጣም ደስይላን አስኩየ የኔ ጀግና🎉🎉🎉👏
ጉርጌወችን ሙቸ ነዉየምወዳቸዉ በኢቲዮጲያ እርዶወ ነበር የምከታተለዉ የምር ስለባህላቸዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
Askaleye deserve Nobel! She's a National Treasure! She is Iron Lady physically and soft heart. Without this program no way to know about the places and beautiful culture and kind Ethiopian peoples. So lovely and adorable!!❤❤❤
አቦ ክስታኔ በላለዲ የምጣ ኩሩው ትጉሆቹ ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
ሀገሬ በሁሉም አካባቢ ያለዉ ዉበት ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
በእዉነት እቺ ጋዜጠኛ ሽልማት ይገባታል በጣም ብዙ ትለፋለች እራሷ በተግባር
❤የመሥቃን ጉራጌ የሠርግ ባሀል የቅጬ ባህል የደድ ባህል የደበኤ ባህል እረ ምኑ ልዘርዝር ብቼ ተሥፋ አለኝ ሄዳቹ እድምትካፈሉ❤❤
mrts gazetegna
ጉራጌ መሬት እንስት ብቻ አይደለም ሁሉም ያበቅላል አልሀዳሊላህ ሙያ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ስሰሪ እራሱ ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን ቪዲዮው ግን ቶሎ አለቀብን
❤የእኛ አገር ባህል ውብ ነው❤
አቦ ሶዶ ክስታኔ ዘሮቼ ስወዳቹ
ወንድም የለሽም ያላገባ 😀 ደስ ሲሉ
@@tigetishome2984 ሞልተውኛል😂😁
❤❤❤❤አቺ ምርጥ ሴት ሽልማት ያስፈልግሻል❤❤❤ብዙ ድቅና ደስየሚሉ ባህሎችን የምታስተዋውቂ ጀግና ሴት❤
ሶዶ እኮ እጁ ሰፊ ነው ጉራጌ ደግነው ያበላል ብርዶ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ ማይ ሶዶ በላሌደምጣ ተዱላየን ገንዳ ባይ ነው ❤❤❤❤❤❤
እኛጭ❤❤❤
Wow ሚገርም ነው ደስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ከሰርጉ ቀን ስምንት ወር በፊት - ቸግ (ሽምግልና) ይላካል በዛ ቀን የሰርግ ቀንም ይቆረጣል ይወሰናልበስምንተኛዉ ወር፡ ሰርጉ ሲቀርብ አንድ ወር ሲቀረዉ ጥፍር ቀፈፋ የሚባል አለ አሁን ላይ ጥፍሯ በምላጭ መቅረፉ ጎጂ ነዉ ተብሎ መቀፈፉ ቢቀርም ግን ቀኑ ይከበራል የጥፍር ቀፈፋ ቀን ተብሎ ሚዜ ጓደኞች ሙሽራዋጋ ይዉላሉ።ሰርጉ ሲቀርብሐሙስ ቀን-ብስቆት የሚባል አለ አርብ- እንሾሽላቅዳሜ- እረ ይባላል - በዚ ቀን ሙሽራዋ መራር ኮሶ ትጠጣለች እሱን ፓርት አላሳያቹምእሁድ-ሰርግማክሰኞ-የሴት ቤት መልስ ይካሄዳል -መልስ ላይ ሚዜ ነዉ የሚያስተናግደዉሐሙስ -የወንዱ ቤት ቅልቅል ይደረጋል - ቅልቅል ላይ አስተናጋጆቹ ሙሹሮቹ ናቸዉ።መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❤❤❤
ሁሉም የየራሱ ባህል አለው ደስ የሚል ነው መልካም ጋብቻ😘😘
ፈያም ወይ ምንኮም ነህም ህዲ ዋጮ ነው በመርካቶን የላቅኩ አሁ ባማሪካን ቶናሁም ሱተን ቡሂ ኬላ ቡታጅራ ያልዮው ደህ ፈያ ጣፍከም ገሚያ ነህ::
@@BONANZ321 በላለዲ ዬምጣ ምንኮም ነህ ዘማሌ ኧዲ ምሽት ነዉ በይ ኧዲ ተወለድኩም የላኩ በአዋሳን አቢ ኧሚቲዲ ከአማዉቴና ከ ዋጮነም።አሁ ኧዲ እነብር በአሜሪካን ዘማሌ የአቢ የእሚትኛ መሠረት አካባቢኛ ይለማሆም ምኞትዲን ኩልም አገር ገፈረም ወጣም ይቂሩ ማንነት ኳሆምን ይድበዝዝ ኩልም ያገባዬ በባለም በብረታ አገር ዞር ባለም ባዠ አገር ይለማዉን... ቴሌግራም ወይም ፌስቡብ ባለንኸ አዉናሊ ቲክታክ ላለ በዚ ስም ያዠሁንኽ ይመስሌዉ ልበል
ይሄ የወንድ ቤት እኮ ነው ኮሶ የሚጠጣው የሴት ቤት ነው
ኬር ያብሽ እቲትኛ ተባሬክ ላገርደሽ ያብቃሽ
አቤት ደስ ሲል ሷዶ ክስታኔ የኔ ምርቶች ውብ ባህል ክስታኔዎች በላለዲ የምጣ
ያገርዲ ባይ❤❤❤
ወይኔ እደድራማ ተመስጬ እያየሁ አለቀብኝ ምን አለ እረዘም ቢል 🥰🥰
😂😂😂😂እኔም
Baxami gobozi nashi askiye barchi arfi now, baxami inamsaginaleni👏🏼👏🏼🌹🌹🌹
ጭፈራው ደስሲል የጉራጌነው
አዎ ያውም የክስታኔ
😘😘😘😊😊❤❤❤👌ባህሏን አክባሪ ስወድሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጥሽ 😊😊😊😊😘😘😘
በጣም ደስይላል የገጠር ሰርግ በጣም ያስደስታል ሁሉነገር ይናፍቃል
የሚገርም በባህል ነው
በርቱልን ያገራችን ልጆች ግሮሮ ነፈቀኝ ምን ልሁን
ኮሶ መጠጣአት ቀረ ነው ሸንኮራ የሚበላው እዴት ደሥ ይላል❤
ኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤
አቤት እኛ ኢትዮጵያ የታደል እኮነን ውብ በሃል ያለን እደው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ማንም የሌለውን ባህል እያለን ፍቅር ማጣታችን ያሳዝነኛል ከኛ አልፎ ለሌላ የሚተርፍ እያለን
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ባህላችን
አሰኩ ጀግናየሆንሺ ሴት እድሜና ጤና ይሰጥሺ
ወደጉራጌ መጣሽ በላለዲ ዬምጣ❤❤
Wow , you are a wonderful young lady and thank you again. 🇪🇹☝️.👍😘
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL PEOPLE & OUR BELOVED COUNTRY❤❤❤
Askaleye! Please show us the children wherever you visit! Love you ❤😂
አሁን የቀረሽ የመሥቃን ጉራጌ ባህል እና ገብያ መጎብኜት ነው የቀረሽ❤አዳረ ገቤ ማት አለብሽ❤
ደግ ናቸው ሰው አክባሪ
ብሮግራሙ ጥሩ ነበር ለጋዜጠኛዋ ትልቅ ክበር አለኝ
ደስሲል እኔኮ ይኸንሁሉ አላቅም ባህላቸዉ ደስሲል ሀገሩ እኔወሎየነኝ ❤❤❤❤
ወሎ ፍቅር ሰው ብዙ በአህል ኢኖ በጉራጌ❤❤❤
Wow amazing culture
askale ke ebs akirabi betam tibelchalesh berchi
⭐️ I Love Love it so much and thank you for sharing ❤️🇪🇹☝️
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
ባህላችን ውበታችን ❤
አስኩየ እንኳን ደህና መጣሽ 😍😍😍😍ስርጉ ም ያምራል😊😍🙏
ቀሚስ ሲያምርብሽእህቴ እራስሽጠብቂ❤❤❤❤
አቦ ጉራጌ🥰🥰🥰
መልካምጋብቻ፡ይሁን❤❤❤❤
አቦ ጉራጌ 😘😘😘❤❤
ኢትዮጵያዊ ን ሁነንእኮ ብዙነገሮ አናቅም ወገኖችአሁን ይህንሁሉ ፍቅር እያለን መከፍፈላችለምን ይሆና ሰይጣን ቀንቶብን ይሆን❤
የኔዉድ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማር❤❤❤❤
አስካልየ❤❤👍👍👍👍👍👍
ጒራጌዎች ሰላማቹ ይብዛ እወዳቹአለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Ere des sil berchi askal fetari hoy ibakh inde mihiretih hagerechen selam aderhilin
አረ ቀጣይ ደስ ሲል
😂😂😂😂😂😂😂😂እደቺ አሳቅሽኝ👍👍👍👍👍
በርቺ በጠም ጥሩ ስራ ነው
ሀገሬ ኢትዮጵያ ዉበት ሽ ጓዳሽ ብዛቱ💚💛❤🕊
የተንቢ የኔ ሶሬሳ ደምች ሰወዳቹ እካ
ጉራጌ ፍቅሬ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
ስውደሺ አስካለ ❤❤❤❤
አሰኩ ግንሰራ እዳትጎጀ እማ❤❤❤❤❤❤
ያገረዲ ባዮች አሚን ባልነም❤❤
የአገናውስ መቸ ነው ሚለቀቀው
እንሾሽላ ያጉጅልክጎ ያቦ ያዮ በልም ❤❤❤
❤አቦ ክስታኔ
Marakolegenye.btame.daseyelale.sodo.kstana❤❤❤❤❤
❤❤❤jaganaa nesh❤wolahii🎉🎉🎉🎉
ሆሳዕና ና😢🎉
Asku fkr
አቢን እና ባባን አስታውሸ የሣቅኩት ነገርስ😅😅😅😅
Marakonye❤❤.sado.btame.damochanhacu❤❤❤❤
ጎበዝ ጋዜጠኛ ስራ ትሞክሪያለሽ።
Marakonye.sodao.daseyelale❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዩ አንድ ቀን ወደ ወሎ እንደምትመጪ ተሰፋ አደርጋለሁ
ቀርቦ አይተነዋልኮ ጭሳጭሱ ብቻ ነው ያየነው ምናለና ነው በጭባጫዎች ወሎ ወሎ ትላላቹ በጭስ ለመሸፈን ነው
Yamarako.legenye.saoda.damanwe❤❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ❤❤❤❤
My gurage
ሦዶ ጉራጌ 🌹
ለምን የወሎን ባህል አታሳይደሴ መርሳ ወልድያ ሀራ እድሁም በዙሪያዉ ገጠራማወ አካባቢ ለምነዉ የማከጅዉ
የኔ ፍቅር አስኪዬ ሶዳ ጌራጌ ነኝ አባቴ ቤት ነይልኝ❤❤❤❤❤
❤ሰዶዎች በጣም እወዳቹሃለሁ ክበሩልኝ
Haiskya.yanamra❤❤❤
Yap ❤
❤❤❤❤❤😊🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷
7:46
በዛው እነሞር ብትሄጂ 😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦጉራጌ❤❤❤❤🎉🎉
ያገርዲ ባዮች
😘😘😘
😮😮😅😅😅yemer ayiche semichem alqim ahun ine ye sodo lij ibalalo😁😁😁😳
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤marakonye.sodo.kestana.daseyeluyale❤❤❤❤❤❤
አስኩዬ 🥰🥰🥰🥰
የተንቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስኩዬ❤❤❤😊
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ውሎና አዳር ሽልማት ይገባሻል አስካለ ተስፋዩ ❤❤❤❤
ስወድሽ እኮ የነዚህ ውብ ዘምዶቼን ባህል ስላስተዋወቅሽልን ባላድግበትም ሀገሩን ባላውቀውን የመርካቶ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ ባህሉን ቋንቋውን እያሳዮን ነው ለመርካቶ ልጆች ያሳደጉን ለመስቀል ግን ግድ ነው ገጠር 😊❤አስኩዬ እናመሰግናልን❤
ወይ መስማም ጥሩ ህዝብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስኩዬ ኩንስንስ የኔ የሴት ወይዘሮ መልካም ሰው እኔ የአንቺን ፕሮግራም እየተከታተልኩ በማየቴ አንዳንድ ጊዜ አብሬሽ እዛው እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ ከተለያየ የህዝባችን ባህሎች ጋር እነሱን መስለሽ ሰርተሽ፣አስተናግደሽ፣ተስተናግደሽ ህዝቡንም ስራሽንም አስደስተሽ በመኖርሽ በጣም ነው ልዩ ደስታ የምትሰጪኝ/ን።ግን ግን አስኩዬ አስኩኮ እራስሽን ጤናሽን በጣም ጠብቂ እንፈልግሻለን እንወድሻለንና❤🎉
አረ አላገባችም የምን ወይዘሮ
አስካል የምርጥ ጋዜጠኛ 😘😘😘😘መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 👫
የሚገርም ባህልነው ለመጀመርያ ግዜሳይ በጣም ደስይላን አስኩየ የኔ ጀግና🎉🎉🎉👏
ጉርጌወችን ሙቸ ነዉየምወዳቸዉ በኢቲዮጲያ እርዶወ ነበር የምከታተለዉ የምር ስለባህላቸዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
Askaleye deserve Nobel! She's a National Treasure! She is Iron Lady physically and soft heart. Without this program no way to know about the places and beautiful culture and kind Ethiopian peoples. So lovely and adorable!!❤❤❤
አቦ ክስታኔ በላለዲ የምጣ ኩሩው ትጉሆቹ ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
ሀገሬ በሁሉም አካባቢ ያለዉ ዉበት ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
በእዉነት እቺ ጋዜጠኛ ሽልማት ይገባታል በጣም ብዙ ትለፋለች እራሷ በተግባር
❤የመሥቃን ጉራጌ የሠርግ ባሀል የቅጬ ባህል የደድ ባህል የደበኤ ባህል እረ ምኑ ልዘርዝር ብቼ ተሥፋ አለኝ ሄዳቹ እድምትካፈሉ❤❤
mrts gazetegna
ጉራጌ መሬት እንስት ብቻ አይደለም ሁሉም ያበቅላል አልሀዳሊላህ ሙያ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ስሰሪ እራሱ ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን ቪዲዮው ግን ቶሎ አለቀብን
❤የእኛ አገር ባህል ውብ ነው❤
አቦ ሶዶ ክስታኔ ዘሮቼ ስወዳቹ
ወንድም የለሽም ያላገባ 😀 ደስ ሲሉ
@@tigetishome2984 ሞልተውኛል😂😁
❤❤❤❤አቺ ምርጥ ሴት ሽልማት ያስፈልግሻል❤❤❤ብዙ ድቅና ደስየሚሉ ባህሎችን የምታስተዋውቂ ጀግና ሴት❤
ሶዶ እኮ እጁ ሰፊ ነው ጉራጌ ደግነው ያበላል ብርዶ ወደሽኝ እንደሆን ነይ እንግባ ሶዶ ማይ ሶዶ በላሌደምጣ ተዱላየን ገንዳ ባይ ነው ❤❤❤❤❤❤
እኛጭ❤❤❤
Wow ሚገርም ነው ደስ ሲል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ከሰርጉ ቀን ስምንት ወር በፊት - ቸግ (ሽምግልና) ይላካል በዛ ቀን የሰርግ ቀንም ይቆረጣል ይወሰናል
በስምንተኛዉ ወር፡ ሰርጉ ሲቀርብ አንድ ወር ሲቀረዉ ጥፍር ቀፈፋ የሚባል አለ አሁን ላይ ጥፍሯ በምላጭ መቅረፉ ጎጂ ነዉ ተብሎ መቀፈፉ ቢቀርም ግን ቀኑ ይከበራል የጥፍር ቀፈፋ ቀን ተብሎ ሚዜ ጓደኞች ሙሽራዋጋ ይዉላሉ።ሰርጉ ሲቀርብ
ሐሙስ ቀን-ብስቆት የሚባል አለ
አርብ- እንሾሽላ
ቅዳሜ- እረ ይባላል - በዚ ቀን ሙሽራዋ መራር ኮሶ ትጠጣለች እሱን ፓርት አላሳያቹም
እሁድ-ሰርግ
ማክሰኞ-የሴት ቤት መልስ ይካሄዳል -መልስ ላይ ሚዜ ነዉ የሚያስተናግደዉ
ሐሙስ -የወንዱ ቤት ቅልቅል ይደረጋል - ቅልቅል ላይ አስተናጋጆቹ ሙሹሮቹ ናቸዉ።
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❤❤❤
ሁሉም የየራሱ ባህል አለው ደስ የሚል ነው መልካም ጋብቻ😘😘
ፈያም ወይ ምንኮም ነህም ህዲ ዋጮ ነው በመርካቶን የላቅኩ አሁ ባማሪካን ቶናሁም ሱተን ቡሂ ኬላ ቡታጅራ ያልዮው ደህ ፈያ ጣፍከም ገሚያ ነህ::
@@BONANZ321 በላለዲ ዬምጣ ምንኮም ነህ ዘማሌ ኧዲ ምሽት ነዉ በይ ኧዲ ተወለድኩም የላኩ በአዋሳን አቢ ኧሚቲዲ ከአማዉቴና ከ ዋጮነም።አሁ ኧዲ እነብር በአሜሪካን ዘማሌ የአቢ የእሚትኛ መሠረት አካባቢኛ ይለማሆም ምኞትዲን ኩልም አገር ገፈረም ወጣም ይቂሩ ማንነት ኳሆምን ይድበዝዝ ኩልም ያገባዬ በባለም በብረታ አገር ዞር ባለም ባዠ አገር ይለማዉን... ቴሌግራም ወይም ፌስቡብ ባለንኸ አዉናሊ ቲክታክ ላለ በዚ ስም ያዠሁንኽ ይመስሌዉ ልበል
ይሄ የወንድ ቤት እኮ ነው ኮሶ የሚጠጣው የሴት ቤት ነው
ኬር ያብሽ እቲትኛ ተባሬክ ላገርደሽ ያብቃሽ
አቤት ደስ ሲል ሷዶ ክስታኔ የኔ ምርቶች ውብ ባህል ክስታኔዎች በላለዲ የምጣ
ያገርዲ ባይ❤❤❤
ወይኔ እደድራማ ተመስጬ እያየሁ አለቀብኝ ምን አለ እረዘም ቢል 🥰🥰
😂😂😂😂እኔም
Baxami gobozi nashi askiye barchi arfi now, baxami inamsaginaleni👏🏼👏🏼🌹🌹🌹
ጭፈራው ደስሲል የጉራጌነው
አዎ ያውም የክስታኔ
😘😘😘😊😊❤❤❤👌ባህሏን አክባሪ ስወድሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድሜ ጤና ይስጥሽ 😊😊😊😊😘😘😘
በጣም ደስይላል የገጠር ሰርግ በጣም ያስደስታል ሁሉነገር ይናፍቃል
የሚገርም በባህል ነው
በርቱልን ያገራችን ልጆች ግሮሮ ነፈቀኝ ምን ልሁን
ኮሶ መጠጣአት ቀረ ነው ሸንኮራ የሚበላው እዴት ደሥ ይላል❤
ኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤
አቤት እኛ ኢትዮጵያ የታደል እኮነን ውብ በሃል ያለን እደው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ማንም የሌለውን ባህል እያለን ፍቅር ማጣታችን ያሳዝነኛል ከኛ አልፎ ለሌላ የሚተርፍ እያለን
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ባህላችን
አሰኩ ጀግናየሆንሺ ሴት እድሜና ጤና ይሰጥሺ
ወደጉራጌ መጣሽ በላለዲ ዬምጣ❤❤
Wow , you are a wonderful young lady and thank you again. 🇪🇹☝️.👍😘
GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSINGS TO OUR BEAUTIFUL PEOPLE & OUR BELOVED COUNTRY❤❤❤
Askaleye! Please show us the children wherever you visit! Love you ❤😂
አሁን የቀረሽ የመሥቃን ጉራጌ ባህል እና ገብያ መጎብኜት ነው የቀረሽ❤አዳረ ገቤ ማት አለብሽ❤
ደግ ናቸው ሰው አክባሪ
ብሮግራሙ ጥሩ ነበር ለጋዜጠኛዋ ትልቅ ክበር አለኝ
ደስሲል እኔኮ ይኸንሁሉ አላቅም ባህላቸዉ ደስሲል ሀገሩ እኔወሎየነኝ ❤❤❤❤
ወሎ ፍቅር ሰው ብዙ በአህል ኢኖ በጉራጌ❤❤❤
Wow amazing culture
askale ke ebs akirabi betam tibelchalesh berchi
⭐️ I Love Love it so much and thank you for sharing ❤️🇪🇹☝️
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
ባህላችን ውበታችን ❤
አስኩየ እንኳን ደህና መጣሽ 😍😍😍😍ስርጉ ም ያምራል😊😍🙏
ቀሚስ ሲያምርብሽእህቴ እራስሽጠብቂ❤❤❤❤
አቦ ጉራጌ🥰🥰🥰
መልካምጋብቻ፡ይሁን❤❤❤❤
አቦ ጉራጌ 😘😘😘❤❤
ኢትዮጵያዊ ን ሁነንእኮ ብዙነገሮ አናቅም ወገኖች
አሁን ይህንሁሉ ፍቅር እያለን መከፍፈላችለምን ይሆና ሰይጣን ቀንቶብን ይሆን❤