Ethiopia Sheger FM Mekoya - Idi Amin Dada የአፍሪካ የቁም ቅዠት - ኢዲ አሚን ዳዳ - መቆያ
HTML-код
- Опубликовано: 7 май 2019
- Ethiopia Sheger FM Mekoya - Idi Amin Dada የአፍሪካ የቁም ቅዠት - ኢዲ አሚን ዳዳ - መቆያ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Website://shegerfm.com/
facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en Развлечения
ትረካዎቹ በቪዲዮ ቢደገፉ ይበልጥ ምርጥ ነበር🥰🥰
አንደ ማስረጃም ይሆናል።
ብዙ ነገሮችን በአንተ ምክንያት አዉቂያለዉ በርታ ወንድሜ
መፅሃፍ እያስነበብከን ነው 48 በላይ የሙቀት መጠንባለበት በአረብ አገር አንድ ጥግ ፈልጌ ስልኬን ጀሮየ ላይ አድርጌ እያዳመጥኩና እያስገረመኝም እያስደነቀኚም ነው በርታወንድሜ አላህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እናመስግናለን
ሽገር ብታምኑ ባታመኑ አነ ራሴ እስብሰባ ኢ ሲ ኤ አፍሪካ አዳራሽ በአምባሳደሩ ቆጠሮ ተይዞልኝ በእረፍት ሻሂ ቤትዋ አግኝቸው ተነጋግረናል ደብዳቤ መልአከ ሰጥቸአለሁኝ ደፋር አስፈሪ አረመኔ ነብሰበላ አይኑ አስፈሪ ውፍረቱ ጥቁርነቱ ፊቱ እማይፈታ አስፈሪ፣ ይህ ሀሉ መንነቱ አውቅ ነበር ትእዛዝ ነው ግዴታ ማግኘት ሰለለብኝ ተሳክቶልኝ አነኛ ብዛት ደህንነቶች የኡጋንዳ አምባሳደር እላይ ይጠብቀኝ ስለ ነበረ ምልክት አርጎልኝ ደብዳቤውን ይሼ ወጣሁኝ ካስፈረምኩት በሃላ ተያይዘን ፕሬዚዳንት ኢዲአሜንን አገኘሁት ሳቀ ደስ አለው ደብዳቤ አምባሳደር ተቀብሎ ከፍቶ ካነበበው በሃላ እጅግ ሳቀ ሠላምታዬ ሰጥቼ በሠላም ተመለስኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
አናምንም ውሸታም😂
እኔ ለሸገር ኤም 102.1 እጅግ ለየት ያለ ፍቅርና አክብሮት አለኝ አሁንም ነገም ወደፊትም ነገር ግን አብዛኛው የአፍሪካን ልጆች የተንሸዋረረ እይታክ እጅግ እጅግ የከፋ ነው ሁሌም ቢሆን ነገርን በአንፃራዊነት ማየት መልካም ነው በጥሩም እጅግ ም ባልከፋው መንገድም ውድ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ አከብርሃለው አደራ ማማ አፍሪካን RESPECT MAMA AFRICA
ያስቃልም ያልገርማልም እናመሰግናለን
ምርጥ አገላለፅ ነው ወንድሜ ይሄ የአብይ አህመድ ታላቅ ወንድም ነው መሰለኝ ☺☺☺☺
How do you compare the humble PM Abiy with the dictator Idi Amin?
Awo be unetnaww. Talk wonidmu Le abiyy
እውነትህን ነው ወንድሜ
አገላለጽህ ተመችቶኛል ብቻ በሳቅ
በትክክል ገልፀህዋል
We thank u eshete
History repeats itself
ጋዜጠኛ እሸቴ በሣል እና ልብን የሚያረጋጋ ድምፃ ባለቤት እድሜ ይስጥህ ለዚ ለተከበራ ሥራህ ሁሉ ሻሎም የራሡን ህዝብ ካደረገዉ በስተቀር ነጮቹ ላይ ያደረገዉ ሲያንሣቸዉ በተይ ተሸክመዉ የዞሩትን ወድጄዋለሁ 10q ዳዳ
ወይ የሰው መመሳሰል ኤዲ አሜን ዳዳ አልሞተም
Ewnet nw....enem eyasebeku nbr 🤣
ድንቅ አቀራረብ ነው : የዚህ ሰው ታሪክ በፊልም አይቼው ነበር ልብ ወለድ ይመስለኝ ነበር በዚህ አቀራረብ በደንብ ተረዳሁት :ተባረኩ።
የፊልሙ ርዕስ ምንድነው የሚለው
ለውጭ መንግሥታት አለመንበርከኩ ደስለል!
Eshete 10Q veary much 4 ur interestig & true report .you are great🎉
በእጅጉ የሚገርም እስከ ዛሬ በእንዲህ ዓይነቱ የታሪክ አቀራረብ አልሰማሁም ነር ፤ ጎበዝ ነህ የታሪክ ምሁር ማለት እንዲህ ነው ።
ግሩም ዘገባ እሸቴ
ኡጋንዳ ምርጥ ሀገር 🇺🇬🇺🇬🇺🇬❤❤❤
Thank you
እናመሰግናለን የማከብርህ 🙏🙏🙏
Thank you eshete
Thank you እሸቴ እናመሰግናለን ትችላለህ
በሀገሩ ውስጥ ሰው ከማስገደሉ እና አንድ አንድ ነገሮች በቀር ፣ ለነጮቹ የለው አመለካከት ነሚያስመሠግነው ነው። ከደረሰባቸው እና አሁንም ከሚያደርሷቸው ግፍ አንፃር።
ሀሳብህን ጋራለሁ
African leadership corrupted by western
ከመተኛቴ በፊት እናንተን መስማት ሱስ ሁኖብኛል
እኔም ልክ ተረት እየተነገረው እንደሚተኛ ህፃን ማታ ማታ በእነሱና በመንሱሬ ነው ምተኛው
Teklkl
እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ
የማወቅ ፍላጎት የሚመነጨው ከመስማት ነው፡፡ እንድሁም ለኢትዮጵያን ለምኒባል ለእኛ ዓይነቶች ከእንኘህ ዓይነት ክፉና ቸካኝ አፍርቃዊ ብዙ መማር ያስፈልጋል፡፡አመስግናለሁኝ ምርጥ ትረካ ነው፡፡ አማኑኤል አንጁሎ ከወላይታ ሶዶ፡፡
የማዉቀዉ ሰዉ መስሎኝ ነበር ለካ ከኣብይ ኣህመድ ጋር ተመሳስሎብኝ ነዉ ኣዝናለዉ በጣም ኣዝናለዉ ሃገር በእብድ ስትመራ
ያልታደለች አህጉር አፍሪካ ናት!!!!!
Thank you Sheger FM
ለመረጃህ እናመሰግናለን👍
ዋው ለነጮች ያለመንበርከኩ❤ጀግና መሪ ነው
thanks a lot it was awesome
ኢዲአሚን እንዲህ እብድ ነበረ ለካ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ
እናመሰግናለንንንን
Wow very interesting and Amazing 👍
Esther thanks for is video
ለብዙ ጊዜ ይህ ሰው ምእራብውያን እንደነገሩን ነው የማስበው የነበር ግን እነሱ በሚሉት ደረጃ ክፋ አይመስለኝም
leke nae enasu yamefelgute asanguletacwen nawe yamegermen zegebawen yakerbutem askabace yanate kete lash nacwe
@@fedmanmohammed6728 I didn’t understand it at all
ተወዳጅ ዝግጅት ድንቅ አቀራረብ ማራኪ ድምጽ thank you for sharing 🙏😊❤
Lik our government Abiy
እድሜና ጤና ይስጥልን የሚጣፍጥ ታሪኮችና የፖለቲከኞች ተንኮልኔ የጥጋባቸው ጉርጓድ እና የቀኝ ገዢ ሀገሮች ተንኮል ጥቂት ጥሩ ሰዎች ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ መጥፎና ጥሩ ታሪኮችን ስለሚያስተምር ጥሩ ነው ደስ ይላል አቀራረብህ ስታነበንብም ትስባለህ ተሰቶሃል ተክነሃል ያኑርህ በጣም እከታተልሃለሁ በአጣል ባገኝህ ደስ ይለኛል በርታ ጤናና ዘርህን ዬብዛልህ ግን የሃገራችንንም ከዘመነ መሳፍንት ጀምሮ እስከዛሬ በያያዝ ያለውን በመረጃና እውነታ ብታዘጋጀው ለትውልዱም ትልቅ ትምህርትና ታሪክም ነውና እናመሰግናለን።
በርታ እንዴህ አሳውቀን
በጣም አስተማር ነዉ
አነጋገሩን ወድጀለት አለሁ
Big hero.
Wishetam .... idi amiin dada is muslim
ALHAMDULLILLAH ...............
So what a Muslim? He is a killer
Eshta asefa🙏🙏🙏🙏
Eshete Asefa...............................what a journalist....wow!!!
አለም እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት።
Amazing
አንዳንድ ዶክመንቶች ሳይ ግን ነጮችን በጣም ስለሚጠሉ ነው ሰይጣን አድርገው የሚያወሯቸው
ኢድያሜን ጀግና አበጀህ
BALEGE meri mehon yelebetem
Nice. Narea😮tion
የሚገርም. ታሪክ. አውጭ. ነህየፔጅህ. ሰም ጰማነው. ምን. ብዬ. ልግባ. በርታ. አየህ. ወንድ. እንዲህ. ነው አልቆሸሽክም
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉
ከኮሎኒያሊስተ ቅሪቶች ፕሮፓጋንዳ የሰማሀውን ነው የዘገብከው ማሙሽ አቅምህን እወቅ ማሙሽ በማታውቀው ነገር አትንበጫበጭ ኢዲ አሚን ወደድከውም ጠላሀውም ጀግና ነው. ንፍጦ
እ ጅግ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው፣ ሸገር አቶ እሸቴ አሰፋ እጅግ የምትመሰገን ሰው ነህ፣ በጣም አመሰግንሀ አለሁኝ፣። መለስ ብየ እጅግእጅጉ እጠላህ አለሁኝ ፈሪ ነህ ባገርህ የተደረገው በግፍ የተገደሉ ስልሳ የቀድሞ ባለስልጣናት እጅ በሚየሳዝን ለሁለት ሁለት አቋራኝቶ አስሮ መግደል ግድያው እጥፍ ግፍ የግፍ የሚዘገንን። ሸገር የኡጋንዳስ አወራቹ የኢትዮጵያስ፣ አቶ እሸቴ አሰፋ ሸገር ወደ ሃዋላ መለስ ብላቹ መርምሩ ተመራመሩ ሸትቱ ጎልጉላቹ አውጡ ህዝቡ ይወቅ፣ ስልሳዎች ባለስልጣናት እና ስለንጉሱም ጭምር ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ከፕሬዚዳንት ኢዲአሚ ስለ ግድያ ስልሳዎ እንዴ አርጎ እንደሚገድላቸው ቶሎ በፍገነት እንዲገድላቸው፣ ንገሱግን አሱ ወደ ኡጋንዳ ይዞ ሄዶ በአንድ አንበሳ ማሰርያ እንዲያስራቸው እዛው በብርድና በፅሀይ በንፋ ይሞታል አንተ እሱ ምን ተጠብቆ አለ ልውሰደው ብሎ ነው የጠየቀው ።ሻለቃ ግዛው ዘወልዲ አዘዘ ጄንሆ ለመጠበቅ የጥበቃ ሃላፊ ሰለ ነበረ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ንጉሳችንን አንሰጠውም ብሎ ጥቁር ታሪክ ጥለን ናልፋለን ነበር፣ነብሱ ሻለቃ ግዛው አርፈዋ እግዚአብሔር ይማርልን፣በህይወት ያለው ጓደኛው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርግ ጠይቋቸው ሃቀኛ ሰው ናቸውና።
የውሸት ውሸት ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም ከፕሬዚዳንት ኢዲአሚን የተሰጠው ምክር ለመተግበር ቶለብሎ አፈኛች ከአፋቸው እሳት የሚተፉ መልምሎ አሱ በሚፈልገው እንዲ እንዲህ ብላቹ በስብሰባ ተናገሩ ብሎ መልምሎ፣ በስብሰባ አዳራሽ ራቅ ራቅ ብሎ እንዲቀመጡ መምርያ ሰጥተው እሱ ቸር ማን ስለሆነ እጃቸው ሲያነሱ ቅድሚያ ለመለማቸወ ለአሰለጠናቸ እየሰጠ አንደ ሰማ ነው አሱ መንግሰቱ እንዳለወ አንዱ ሲናገር ተናጋሪ ነው ከአፉ እሳት ነው የሚተፋ፣ እንዳለው፣ እሳት ከተፋ ለምን አንድ ባልዲ ውሃ በራሱ ውሀ አያፈስለትም በምርጫ ሳይሆን ራሱ መንግስቱ ሃይለማርያም ነው የገደላቸወ፣ እስብሰባው የነበረ የደርግ ፖፖለቲካ አማካረ የነበረ ግድ ያው ከብርሃኑ ባየ በፊት የተቋወመ ሻምበል ሚካኤል ገብረንጉሰ ኤርትራዊ በህግ የተያዘው በህግ ፍትህ ይፈታ ብሎ ነው የተቋወመው፣ መጽሀፍ ፅፈዋለ የዘውዱ ውድቅ የሚል ደርግሊቀለበስ አስጊ ሰለ ነበረ ከጎፋ ወደ አራተኛ ክፍለ ጦር የጋዘቸው እሱ እንደነበረና በተለየ ጠቅላይ ሚኒስተር ከባድ መኪና ማክ መውጣት ሰለ አቃታቸው ከሽፎሩ ጎን እንዲቀመጡ ፈልጌ ነበር. ለመናገር ፈራሁኝ ያስወቅሰኛልና ነው ወታደሮች እንደ ኲንታል እህል ተሸክመው ሲወረውሬቸው እጅግ ነው የዘገነነኝ፣ነውያለኝ ጓደኛየ ነው እዚሁ አመሪካ ነው ያለው ፣እኔም ፓሊስ ነበርኩኝ አንድ ኮርስ ነተን እጅግ እምወደው ጓደኛየ ነው፣ የህግ ሰው ነው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሃይለማርያም በመፃፉ አንድ እውነተኛ ሓቀኛ የፖለቲካ አማካሪያች ዘይ ሽብር ነበረት አለ በተ ሰውን ያህል ያለፍር አሰር መግደል ያለፍትህ ያሰወቅሰናል ፊት የደረግነው ቀይሽብር ለሞት ተጠያቂ እኛነን ይቅረ ይለኝ ነበር ሳልሰማው ቀረባ የሄው ለአሰከፊ ደረገን ፣ አለ ይሉኛል የት እነዳለ አላቅም አነደምሰማው ከወንበዴ አብሮ ገብተዋ እሱ ብቻ አንድ ሐቀኛ ዝነበረን ብሎ ያመጎሰው።
ይገርማል እኮ የአፍሪካ መሪዎች ነገር
Abiy ahmed pro max
hooooo min gud new begeta
ኢዲ አሚን ኢትዮጵያ መጥቶ ነበር
ገራሚ ጀግና
ጀግና ነው የእንግሊዝን ወራሪዎች አዋርዶልናል
ጀግናማ እንደ ሳንካራ እንደ ንኩሩማህ የራሱን ህዝብ እያከበረ የምዕራባውያንን ሞግዚትነት ሲፀየፍ ነው ኢዲ አሚን እኮ ለህዝቦቹም ሰቆቃ የሆነ ሰው ነው
@@yaredbirhanie8512 እዲያምን የአቾሊ ኡጋንዳ ዘር ነው
@@simbakali8996 ዘሩ ሳይሆን ስራው ነው ሚያስከብረውም ሚያስንቀውም
Respect mr ishetoo
Egezihaber yesetelen ... meret akerareb new
ይህ ሰው የአፍሪቃ የሀፍረት እርግማን ነው!!!
Lefilistem tigil tesatfol ba uganda 🇺🇬 islimina tafto nabar baisu mikniyat tesfafa allah rahmet yargilet
Adding some video makes your story telling more interesting.
Good luck!
FAC
Idiamin viva
Amin was patriotic and a true African nationalist እንግሊዝ የሰጠችህን ሴራ አታቀርሽ
ፈረንጅ የፃፈዉን አትተርክ ጀግና መሪ ነዉ ለዛሬዋ ኡጋንዳ የሱ አስተዋፆ አለበት
ግን ያደረገውን ቁም ነገርና ለምን እዳደረገ አልገለጽክም ብታውቀው ጥሩ ነበር
አምባገነኖች ይመሳሰላሉ። በጣም ገራሚ ነው መጀመሪያ ላይ ስልጣን አስረክባለሁ ማለታቸውስ? ክክክክ
😂😂😂😂😂
4 ክፍሉ በዝራ ሀገር መሪው
I feel like am hearing Abey Ahmed Ali story
Arife zegegete new ylalochenm aferika merwch betakerbeln dese ylenal
🙏
Viva edamame
Ediamin dada had grade 4 mind.
ለእስራኤል እና ለምእራባውያን ያለው ጥላቻ መቶ በመቶ ትክክል ነው
Hahji doctor jeneral Amin dada hearo yee jagnoch jegna Father of African
HELEM AYTO NEW YEMETAW ENDE ABIY AHEMED.................... HHHAAAAA
Bekewis sew neber sitimera yeneberechew uganda
ግን ነገሩ ጥሩ ነው እስራኤልን የነካ የጠላ ሰው እግዚአብሔር ያዋርደዋል☝🙏🙏
እረ ገደለኝ 😂😂😂 ምን ማለት እንደሚቻል አላውቅም
አምባገነንቱ ምኑጋ እንደሆነ አልገባኝም
Truly speaking betam tru yeaqerareb maraki chilotana agelalets yaleh sew huneh aggnchehalew yigermhal edi amin dadan btmlkt ene bislamic pilgrimage pakistan yealem m7selimoch sebseba lay nberku kehageru zegoch bzu m4ja wesjalew ena edi amin dada ante kgelskew fetsum oposite sew new mirabawyanochna americanoch muselim meriwoch ende sadam husein gadafi aynetochn ewnetegna sewochn ymiyatequbet semmatfat newna wedaje muselimoch anqrew endaytefuhna kftegna telachan endataterf esegalew so please balanc3d hun nege yih search mederegu layqer ewnetwan 5alk y8shalalna islam8m bathon endelelaw mirt serawochh biyans we need a balanced information ok thankyou❤❤❤❤
4ኛእናዳክተር
እሄ ፕሮግራም አስተመሪ ናው አስቅኝም ነው እኔ የሰቀኝ መአረጉ ናው
ወይ ኢዳሚዳዳ ይሄ ነበር
AFRICA born evils
ምእራባውያን ከእነሱ አጀንዳ ጋር የማይሄደውን መሪ ሁሉ አምባገነን እያሉ ስም ይሰጣሉ እናም የእነሱን ፕሮፓጋንዳ ይዞ ሰውን በክፉ መፈረጁ አግባብ አይመስለኝም
esu neger yemiseraw lene mugabe new...yihe kededeb yeafrica meriwoch andu endehone tsehay yemokew ewnet new
Englizoch yasqemetut eko dedeb sileneber new, behuala wedenesu zore enji. Nechoch le Africa tiru meri aymegnum eko.
@@habtamul.belete516 Thank you. Koshasha sew neber ….
Very similar to Abiy Ahimed
ይሄን ዜና ሰምተው ለምን ጃንሆይ አልተጠነቁቁም ?
አብይ የኢትዮጵያው ኢዲ አሚን ዳዳ ነው!!
Edi Amin almotem, melk bicha new yekeyerew,,,
Ahun Ethiopian emeralhu kemilut aybesim ,,, erguz hode yemikedu sew kene hiwotu besat yemianedu menkuse yemichefchefu belete yemikoretu ere sentu gena kalfu buhala yeminsemaw yemiasfera new yemiihonew
Yebetesebochu Mechereshas Min Hone
And now his twin brother is on act here lol
Ya minilik tanash naw
አሚን ከሆነ የ ኢትዮጵያ መሪ ጋር ተመሣሰለብኝሳ!?
እሸቴ ሱሴ ሆነሀል 👍👍👍👍
በጣም ነው እያስደሰታቹኝ ያላችሁት ሸገሮች። አፌን በእጄ እስክይዝ ድረስ እየደነቀኝ ነው። thank you
ጅግና ነው