Wow, you are so beautiful , what a Amhara's beauti , so cute ! What is ur Instagram , if u have one ,so I can be come one of your beauti admire lol ......
Hi Dana , thanks for replying , I will tell u something , I was so thankful and so happy to seen your reply . When I wake up this morning , guess what , the first thing I saw on my phone screen was your reply massage , And I was so happy and you made my day , anyway I would like to get to know you more , if that ok with you ... I don't know where u do live . In case if u wonder where I live Northern California ( Bay area ), maybe time wise might be different . it's Friday night here . One last thing to ask you , how could I have private contact (chat) with you ? should I give u my email address or other way that you suggest ? Thanks you again konjo . Hope looking forward to here from you ! Stay Beautiful sweetie !!!
I'm not gonder....I'm from Addis Ababa...I don't have any ethnicity except Ethiopian. To be honest if I got forces to choose who Am I....? My choice it will be Gonder no questions about that....I Love all Amhara and proud to be called myself I'm from gonder.
Wowwwww Betam Desimil Zefanw Timketin Ba Gonder Enkuan Aderesachu La Birahana Timketu Ye Hager Huzb Ba Mulu Bealu Ye Selam Ye Fikir Yihunilin Ba Wuchim yalachu Ba Hager Wistim Yalachu Melkan Beal
Stop dividing ethiopians are from one kingdom discrimination will kill us lets love each other wheather you are tigrey or habesha or oromo we all one ok
איזה זמר אחד על אחד🎹🎺🥁 ✍הנושא השיר גונדר ראתה 👊👀בעין✍✋ 💘🤍💙❤וילדה יד🦾 ימין העין👁 אחד נאמן🦾🦿💪🦵 💐👏👏איזה שיר מוגדש לקיסר 🤍💙❤🕊🕊🕊יאוווווו 👏👏 👏גונדר 👏👏איזה זמרים אתם תביאו למדינת ארץ אתיופיה 🇪🇹היסטוריה אמן אמן בכל הלב בשבילכם✅אמן כן יהי רצון 🙏
ጎንደር
ጎጃም
ወሎ
ሸዋ አገሪ ናፈቀኝ
ጥምቀትን ሀገሩ ማክበር የናፈቀቅ
ሳራ ወለየዋ 💝💝💝💝
ሁላችንም የልባችን ደሶ እንድናከብር ይርዳን
@@hiwotgirma5123 አሜን
😘😘
AMEN
አድናቂህ ነኝ መኪ
ተዋበች ጥምቀት በጎንድር
ዋውው ፍጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን ::
ቀጣይ አመት ጥምቀትን በጎንደር ለማሳለፍ ያቀድ እጁን ያውጣ
ውድድድድእካን አድርሳቸህ
ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የት ናቹሁ ጎንደሬወች የኔወቹ የት ናቹሁ ጎንደር እኮ ትለያለች 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘ጎንደሬ ነኝ
አለን ጎደርዬ😘😘😘😘🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇨🇬🇨🇬
ጎንደር አለንልሽ ማር ❤️❤️❤️
@@alemitu8622 ኑሩልኝ ክፉ አይንካቹሁ 😘😘😘 እህቶቸ
አለን ማር
@@merhi8895 ❤️❤️❤️❤️❤️
ጎንደር የምትዋብ የአፄቴዎድሮስ. ልጅ ነኝ 44ቱ ጎንደር ሲነሳ ይለኛል ደስ ደስ ጎንደር የፍቅር ሐገር
ጥምቀትን ልዩ ያደረገልኝ… respect… tadese mekete ዘመን አይሽረውም ጎንደርን ሁሌም ተናፋቂ እንድትሆን አድርገሃታል፡፡
ጎንደር ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ መመኪያ ናት ውብ አገር ጎንደር ።
እኛ ልጆቻ በስደት እየተቁለጨለጭን ነጭ ይጨፍርባታል ተመስገን እኛንም ለአገራችን እስከምታበቃን ሰላማን አብዛልን በጣም ያምራል በርታ የኔ ጀግና
ጎንደር
ጎጃም
ወሎ
ሽዋ አምሀራዊያ ምርጦች 💚💛❤️
Wow, you are so beautiful , what a Amhara's beauti , so cute ! What is ur Instagram , if u have one ,so I can be come one of your beauti admire lol ......
🌷
Dave Tam thanku bro my instagram name 👉zenawit adiss
የጎንደር ልጆች ተው ጎንደር ውሰዱኝ
I wish I can take there , wow look u how beautiful you are
እማ የት ነሽ እኔ ስደት ነኝ ግን አድራሽን ንገሪኝ እህቴ ወስዳ እንዳታሳይሽ አደርጋለሁኝ ወይ እንደፈጣሪ ፍቃድ 13 እመጣለሁኝ እምትፈልጊውን አስተናግድሽ አለሁኝ
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ነኝ የእማ ናፋቂ yena konjo amesegnalew
Hi Dana , thanks for replying , I will tell u something , I was so thankful and so happy to seen your reply . When I wake up this morning , guess what , the first thing I saw on my phone screen was your reply massage , And I was so happy and you made my day , anyway I would like to get to know you more , if that ok with you ... I don't know where u do live . In case if u wonder where I live Northern California ( Bay area ), maybe time wise might be different . it's Friday night here . One last thing to ask you , how could I have private contact (chat) with you ? should I give u my email address or other way that you suggest ? Thanks you again konjo . Hope looking forward to here from you ! Stay Beautiful sweetie !!!
Endmnesh Dana konjo , how are u ?
ታዴ ምርጥ የሀበሻ ኩሩ ስዎድክ ከልክ በላይ 💚💛💓👌ሰላምክ ይብዛ ምርጥ ስራ ነው
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እናመሰግናለን ባልወለድባትም ጎንደር ሁሌም ዉስጤ ናት
Perfect song
Perfect expression
Perfect video
Perfect man
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል ጉንደር ዉብ ሀገር ነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
እስኪ ጎንደሮች ገባ ገባ በሉ ።
አለን😘🇦🇹🇨🇬
አለን አለንን
Me
iam here guys Iam amhara
ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች
Will cast a very beautiful voice, love you from Israel
.🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✊✊✊🇪🇹✊💖💖💖👈
@]@
ጎንደር ጎንደር የፍቅር ሐገር ስወዳችሑ ጉንደር የኢትዮጲያ ኪራት💚💛❤🌹🕊💋
ወሎየዋች ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ በስደት በጣም ነው የምንዋደደው ጓደኞች ወሎየ ናችዉ
Ubjb
🎉😅😮😢 0:51
የታደልሽ ጎደርዬ ዜማው አያልቅሽብሽ😘😘 እንኳን ተወለድኩብሽ😘🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ዋው በጣም ደስ የምል ሥራ ነው ታድዬ ሁለም አድናቂህ ነኝ 😍👌ጎንደረዎች ❤❤😘
Wwwowww
ታዴ
ሰላም የሀገሬ ህዝብ ሙሰሊም ክርሰትያኑ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወድሜ ምርጥ ሰራ ነው በርታ ትክክለኛ ታሪክ ያላት ጎዶር ብዙ በጣም ብዙ ሊቀየር ሊዋሸ ሊቀበር ለለወጥ ሊፋቅ የማይችል ታሪክ አለን ጥምቀታችንም ታቦታችንም ሊቀየሩ ሊሸጡ መሀተባችንም ሊበጠሰ አይችልም አዎ አይቻልም ከቱ ልፋት
ጎንዶሮች አኮራቿሀል ራጅም እድሜና ጤና ለጎንዶሮች እኖዳቿሀል
አማራ ወገኔ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን አማራ በመሆናቸው ብቻ በጫኻ እየተሰቃዬ ላሉ ወገኖቻችን
እምዬ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ያንች ሰላም መሆን የኢትዮጵያ ሰላም ነው እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጥምቀትን በጎንደር ማክበር ፈልጋለው መልካም የጥምቀት በአል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇨🇬🇨🇬❤🙏👈
I'm not gonder....I'm from Addis Ababa...I don't have any ethnicity except Ethiopian. To be honest if I got forces to choose who Am I....? My choice it will be Gonder no questions about that....I Love all Amhara and proud to be called myself I'm from gonder.
❤️❤️
Thankyou So much
There is no gonder wollo ormro Tigris with out Ethiopia period:: I'm proud Ethiopia 💚💛❤
@@sunethiopia6507 kooook.imply the
I was born Gonder. I am Ethiopian. I live know in German
ዘፈኑን ትወዱታላችሁ ግን ለምንድነው ላይክ የማታረጉት
ጎንደር
ጎንደር
ጎንደር
ጎንደር
የመይሰው ሀገር😍😍😘
ጎንር
አቤት ስታምሩ ጎንደሮች 💚💚💛💛❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ኦኦኦ ####ሀገሬ,,,,,,,,ታዴ ምርጥ ስራ ##ተዋበች ተዋበች ,,,,,ጎንደር😍😍😍😍
wowwww Tadiyeee Taberk I love Ethiopia 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤😭😭👍👍👍👍
😍😍😍👍
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ
እፍፍፍፍ ጎንደሬ ባልሆን ምን ይውጥኝ ነበረ እናታለም ጎንደር ሁሌም ሙሽራ ነሺ ውድ ጓደኞች በስደት ያላችሁ ላገራችን ያብቃን
ጎንደር የኔ ትወስታ ሁሌም ሰላም ሆኝልኝ ሀገሬ ታዲ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👈
real music with respecting religious part.
.
.
.
.
.tnks
ታዴ ሁንም ስራሕን እወደዋለው
እሄም ዋው ነው
ፈጣሪዬ አደራሕን ከስደት መልሰኝና እዝች እንቁ ቦታ ጥምቀትን ላክብር እርዳኝ
ታዴ የሰርከስ ናዝሬት ፈርጥ በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ! ሃገሩን ያረሳ ይነግሳል ይህንን ነው ካንተ የተረዳውት
Yamiral
የጎደር ልጅ ባልሆን እግዚአብሔርን ይቆጨኝ ነበር እናታለም ጎደር
እኔም ይቆጨኝ ነበር
Me too
me too
እኔም ይቆጨኝ ነበር የሚያኮራ ባሀል እኮ ነው ያለን
ምርጥ ስራነዉ ዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ ጎንደር የጀግና ሀገር
እንዴት ደስ ይላል ልብ ይሰልባል ታዴ አድናቂ ነኝ ሰላምክ ይብዛ 💚💛❤️🇲🇱😍💃
የኔ ውብ ሙሽራ ጎንደር ናፍቀሽኛል 💚💛❤️
ጎንደር ጎንደር❤💚💛ጥምቀትን በጎንደር
ታደስ💕💕💕ውድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Is the perfect song everrr thank you Tadesse❤❤😘😍😍
Lovely
Don’t got clue what they saying but one love all Ethio.
❤️❤️❤️❤️❤️
I love Gonder pepele 😍
Ich mag Sher Gonder Menschen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️. From Tigery 🇨🇳
💊😡💊😡💊😡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️✊✊
ተመስገን እንኳንም ጎንደር ተወለድኩ
Proud of Tadesse Mekete.
በጣም የምወደው አርቲስት ታደሰ መከተ በርታ ወንድሜ
#ጎንደር ሀገሬ ክፉሽን አያሳየኝ ሁሌም ፍክት ብለሽ ኑሪልኝ እማ
ተዋበች ጎንደር በጥምቀት ደስስስስስስ ይላል
አማኝ ወልደሻ ልክነዉ
የዚህን ልጅ ድምፅ ስሰማ እምባ የሚተናነቀኝ ግን እኔ ብቻ ነኝ? በጎንደርማ ተለየብኝ
እናታለም ጎንደር ዘድሮም ትዋባለች😘😘😘😘😘😘
አማራነቴ ኩራቴ♥♥♥♥♥♥♥
Wowwwww Betam Desimil Zefanw Timketin Ba Gonder
Enkuan Aderesachu La Birahana
Timketu Ye Hager Huzb Ba Mulu
Bealu Ye Selam Ye Fikir Yihunilin
Ba Wuchim yalachu Ba Hager Wistim Yalachu Melkan Beal
ጎንደር የፍቅር ሀገር ውይ ሀገሬ ስታምር
ተዋበች ጎንደርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርአረንጓዴ ቢጫ ቀይ አሸብርቃለች ጎንደር ውድድድ
I m from wollegga but I like Amhara people
ድንቅ ኢትዮጳዊ ታዴ thank you
ይሄንሙዚቃ ስሰማዉ አለቅሳለሁ😢አገሬ ናፍቆቴ😢😢😢❤
ታዴ እና ዳኜ ሁሌም አንደኞች❤❤
ሙዘቀኛ ብቻ አይደለህም አርቲስት ነህ ። ትችላለህ የ2015ጥምቀት ከአንተ ጋ ያምራል ። ደጋገምኩህ!!!!!!!!
የኔ አንደኛ ሥወድህ ጉንደረ ጉንደረ .....ድምጽ ብሎ ዝም
እውነት ነው ሀገሬ ጎንደር ተዋበች
ምርጥ ስራ በርታልን ጎንደርየ ሁሌም ሰላም ሁኚልን
egziabhar edmina tena yadleh wendmachn abiy yaremachhowa neg
Betam desi yemile music temchitongale❤️
ምርጥ ሰዉ ስወድህ
በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነህ ድምፅህ በጣም ደሥ ይላል 👏👏👏
Waw mert sra new 💚💛❤👌👌👌👌🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
Adenakih negne atetefa betam good job.
በጣም ተዋበች ተዋበች ጎንደር 😍😍😍
በርታልን፡ታድዬ
ጥሎብኝ ይሄንን ልጅ ስወደው
የጎደር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጎደር ጎደር የፍቅር ሀገር
የጎንደር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 😍
ጎደር ላይ መወለድ መታደል ነው እንኳንም ጎደሬ ሆን እ
ጎደር ላይ መወለድ መታደል ነው ተመስገን እንኳን ጎደሬ ሆን እ
ሀገሬየምገባበት ቀን ነው የናፍቀኝ
Historic Gondar. The Top!!!#
አውነት ነው ጎንዳር ባልሆን ያቆጨኛ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤ተውበች🎉❤
ጎንደርዬ💚💛❤
💚💛❤️😍😍😍😍love u guys
ጎንደር የፍቅር ሀገር😍😍❤❤❤
እምዬ ጎደር የዛሬ አመት እመጣለሁ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ😘😍😍😍
ጎንደሬ መሆን መታደል ነው
ጎንደር ተዋበችደረሠጥምቀትጎንደሮችስወዳቸዉ
እንኳንም የኛ ናችሑ❤❤❤
I really appreciate you miss you my love gonder❤️❤️
ታዴ ምርጥ ስራ ነው ኑርልን
Stop dividing ethiopians are from one kingdom discrimination will kill us lets love each other wheather you are tigrey or habesha or oromo we all one ok
ቀጣይ ጠበቁ😢😢😢😢 እደት እደምናከብረው እናትዋ ጎንደር
ጎንደሬወች ስወዳቹህ በዛ ላይ ፍቅሪቹህ❤😍❤
Abat demt wow new selamek yebza tada
ወይይይይይ ሀገር ጎንደር ትዝታ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ሀገር ውበት 💕💕💕💕❤❤❤😍😍😍😍😍
ፍቅር ነህ
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ደሰ ይለኝል
ያምራል የዉቢቱ የጎንደር ልጅ
Enkuwanm gondere honkugni
איזה זמר אחד על אחד🎹🎺🥁 ✍הנושא השיר גונדר ראתה 👊👀בעין✍✋ 💘🤍💙❤וילדה יד🦾 ימין העין👁 אחד נאמן🦾🦿💪🦵 💐👏👏איזה שיר מוגדש לקיסר 🤍💙❤🕊🕊🕊יאוווווו 👏👏 👏גונדר 👏👏איזה זמרים אתם תביאו למדינת ארץ אתיופיה 🇪🇹היסטוריה אמן אמן בכל הלב בשבילכם✅אמן כן יהי רצון 🙏
Wow enkon adersach
ዋውውውው ያምራል በርታ ታዴ
Good job and perfect music. 🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እምዬ ጎንደር ሠላምሽ ይብዛ
ewnet demis blo zem abit klati gonder hageri selamsh yebizalgi tadyyyy betam enwodahalen
ጎደረ
ጎደር ♥አገሬ ናፈቀችኝ