Tadesse Mekete - Selam Hagere | ሰላም ሃገሬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 735

  • @ሊሊሉሉ
    @ሊሊሉሉ 5 лет назад +165

    ዋው!!! አቦ ዘረኞችን ከኢትዮጵያችን ያጥፋልን ሰላማችንን ነሱን እኮ

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @urur7735
      @urur7735 5 лет назад

      አረ በኡት አልህ ዘረኛን ያጥፍልን

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад +1

      ኢትዮጵያን ስንዋደድ ነው እሚያምርብን 💚💛♥

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 года назад

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

    • @hieasfjksmc9567
      @hieasfjksmc9567 3 года назад +1

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +120

    ይሄ ዘፈን ኢትዮጵያን ይወክላል በጣም ቆንጆ ስራ በርቱ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад +1

      I love country song

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 года назад

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @enkutatashmebrahtu8947
    @enkutatashmebrahtu8947 5 лет назад +57

    I always love this guy, always have a positive idea and his smile is heaven, i wish Ethiopia has more artist like you, our difference is our beauty, Ethiopia is a beautiful country i can almost say the only country live togather inspite the diffrence of culture, race, language and religion we still respect each other,

    • @edenfikir4405
      @edenfikir4405 5 лет назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 года назад

      Excellent observation

    • @cartermason3275
      @cartermason3275 3 года назад

      instablaster.

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 года назад

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

    • @saidanaruzibrahimyan8019
      @saidanaruzibrahimyan8019 2 года назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish5927 5 лет назад +75

    ይህ ዘፈን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይሽታል የቢህር ቢህረሰቦች ዘፈን ነው እናም ምርጥ ስራ ነው በርታ ታዴ😍

  • @ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ

    ለምን እንደሆን አላቅም ይሄን ሙዚቃ ሰማ እባየ ወርደ 😭😭😭
    እስኪ በእግዚአብሄር በዘር በሀይማኖት መባላታችን ትተን ሰላም እንፍጠር
    ሀገራችን እኮ የፍቅር ሀገር ናት
    ይሄ ሙዚቃ በአሁን ሳአት በጣም ያስፈልጋል ጊዜውን ጠብቆ ነው የወጠው በጣም አሪፍ ነው ልኡል እግዚአብሄር ለሀገራችን ፍቅር ያውድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @setayubarhen1255
      @setayubarhen1255 5 лет назад

      በጣም ውድ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላምን ያውርስልን ውድ

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 лет назад +5

    ከምንም በላይ ሰላም ነው ዋናው እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ይሄ የኖ ይሄን ለኔ ከማለት ይልቅ ሁሉም የሁላችን የኛ የኢትዩጵያዊያን ነው ብለን ተማምነን ብንኖር ያኔ የትም ብንኖር የትም ብንማር የሚያግደን የለም ከዛም አልፈን አውሮፓንም እንበልጥ ነበር የዚህ የኔ ብቻ የሚል አባዜ ከላያችን ላይ ቢወርድ ከአንዱ ብቻ ሳይሆን ከመላው ህዝብ ላይ እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን አስብልን ሰላሟን ስጥልን ትቢተኝነትን ከኢትዮጵያ አጥፋልን

  • @betelhemdagnachewzewde9736
    @betelhemdagnachewzewde9736 5 лет назад +48

    እግዚያብሄር ቢረዳንማ ይሄ ነበር የሚያምርብን አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን.

    • @useruserr6099
      @useruserr6099 3 года назад

      ሌባ ቆሻሻ ሲያምርሽ ይቀራል እርኩስ

  • @negesseteklearegay6855
    @negesseteklearegay6855 4 года назад +2

    I don't have words to express Tadea,i just wish the 11000000 people to be like Tadea so that Ethiopia will be alive again

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 лет назад +11

    እኔስ እንየን ብቻ ብታሳዩኝ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ከልቤ ነው ከዚህ የዘፈኖች ሁሉ ድምቀት እንዬ ማማየ ሽ አመት ኑሪልን ታደሰ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ4ጘ 5 лет назад +387

    በብሔር ፡ በዘር ፡ በቀለም ፡በቋንቋ
    ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት የሚያምን
    እስቲ እንየው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +8

    በእውነት የእናት የአባቶቻችን አምላክ ሃገራችን እና ህዝቦቿን እርሱ በምህረቱ አይን ይይልን የዘር መርዝን የሚረጩ እንደው ዘራቸውን ከምድር ላይ ያጥፋልን ኢትዮጲያ ሁሌም አንድ ናት አንድ ስንሆን ስናምር በእመብርሃን እመብርሃን እናታችን በምልጃሽ የአስራት ሃገርሽን ሃገረ ኢትዮጲያን አስቢያት Respact best music big Like #Eneyaa wish u the best my God give u long life and many many years♥♥♥

  • @makkaahmed7784
    @makkaahmed7784 5 лет назад +5

    ዋውው የሚተገብረው ቢኖር ያምርብን ነበር ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ሌላው ቢቀር ለምስኪን ምኑም ሳያውቁጥ ለሚጨፈጨፍት ወገኖቻችን አላህ ይድረስላቸው

  • @TemsegenBelte
    @TemsegenBelte Месяц назад

    ዋው ታዴ ፈጣሪ ይባርክህ ምናለ የዘመኑ ዘረኞች ልቦናቸውን መልሶ እንደዚህ ሙዚቃ ኢትዮጵያዊነት ቢሰማቸው

  • @itsmydamabayyyyy6310
    @itsmydamabayyyyy6310 5 лет назад +29

    ኢትዮጵያዊን ይሸታል ምርጥ ስራ 💚💛❤️💚💛❣️💚💛❣️ ETHIOPIA

  • @ማሂ-ቨ6ጀ
    @ማሂ-ቨ6ጀ 5 лет назад +42

    እንየ ታከለ ውብ ነሽ እውነት የኢትዮጵያ ድምቀት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፍጣሪየ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +17

    ዋውውው ጊዜውን የጠበቀ የምር እጅግ ያስተምራል ለዘረኞች ከሰሙት እናመስግናለን።

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ጊዜውን የጠበቀ ዘፈን ነው መከተ እናመሰግናለን

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 года назад

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

  • @ebuykasa3585
    @ebuykasa3585 5 лет назад +8

    ትግራይ፣ኣማራ፣ኦሮሞ ሳንል እስኪ ኢትዮጵያ
    እያልን እንዘምር ፈጣሪ ከዘረኝነትና ከጥላቻ የጠበቀን ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር፡፡

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +19

    ታደስ መከታ የኔ አንደኛ💚💛❤👌👌
    እንየ ታከለ ስወዳት እኮ የስክስታዋ ንግስት❤❤❤

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 5 лет назад +4

    ዋውዋው እንዚህ ነው የሚያምርብን ኢትዮጵያዬ ኩፉ አይንካሽ። 💚💛❤😇👈🌿🌿🌿

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +8

    አሚን----+--------+ስላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን ከሰሜን_ደቡብ_ከምስራቅ_ምዕራብ እንደ ምድር አሻዋ እንደሰማይ ክዋክብት ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ" እምዬ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ 'አንቺ ስትኖር ነው' ከየምኖረው እኔ የብርሃን ቀንሽ እየመጣነው ገስግሶ እየመጣነው ተዝቆ የማያልቅ ተስፋሽ !!!!
    " ለዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያዬ"!!!

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад +7

    ወይ ታዴ መጣህልን እንኳን ደና መጣህ ሠላማችሁ ይብዛ ያምራል በርታ ሠላም ለሀገራችን ይሥፈን

  • @ሄለንጎንደሬዋ
    @ሄለንጎንደሬዋ 5 лет назад +30

    እንዬ ስወድሽ😍😍ቆንጆ ስራ ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ሸ5ዐ

    ዋውውውው ታዴ በጣም አሪፍ ስራ ነው የኢትዮጵያ ለዘላለ ትሳቅ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +19

    *ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅልን*

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 лет назад +53

    ኢትዮጵያ አንተ ስላልክ አትጠፋም
    ባንተ አልተጀመረችም ባንተ አታልቅም
    እናት ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ
    አሜን

    • @ethio-funny4105
      @ethio-funny4105 5 лет назад

      Subscribe marochye

    • @hananmohammed6094
      @hananmohammed6094 5 лет назад +5

      ሰላም ለኢቶቢያ ነው ያለ እጂ ትጥፋየሚ ቃል ወጣ ሰላም ላገር ነው ያለው

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 5 лет назад +2

      melese negash What are you smoking?

    • @wederjeberi1878
      @wederjeberi1878 5 лет назад

      ኢትዮጵያን ጠላቶቿን ያጥፋል ሀገሬ ተኑር ለዘላለም ❤💛💚

    • @michelehonein6740
      @michelehonein6740 5 лет назад +1

      ወድሜ በደንብ ስመዉ ትጥፋ. አላለም

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 лет назад +66

    ኢትዮጵዊይ መሆን መታደል ነው
    ፈጣሪ ዘረኛን ኢትዮጵያ በክፉ አይኑ የሚያትን ከምድር ገጥ አጥፋል
    እምዬ ሀገሬ ዘላለም ኑሪልኝ ዘረኛ አፈር ብሉ ምድር ደደቦች

  • @የዩቲቭዘበኛነኝ
    @የዩቲቭዘበኛነኝ 5 лет назад +12

    እግዚአብሄር ሆዬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን

  • @mimikide2780
    @mimikide2780 5 лет назад +25

    Good job nice music, I love it ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 we all Ethiopian!!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +11

    ጅዋር ተብዬ የሀገር ነቀረሳ ከቅድስት ሀገራችን ያውጣልን ፀብ ጫሪ እርጉም

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 5 лет назад +1

      ጀዋር አቦ በተኛህበት ያስቀር የአገራችን ጠንቅ ነህ እፍፍፍፍ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      love love u all ethiopian ppl

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 5 лет назад +7

    ፈጣሪ ዘረኞችን ከምዲር ገፃአጥፉልን እሥቲ እዮት አዲነታችን ሢያምር እረ ሠላም ፉቅር ይዉረዲ ለሀገራችን

  • @helengetachew9898
    @helengetachew9898 5 лет назад +12

    I love the message he’s giving out we are one nation and one love we need more singers and songs like this! Andi fikir le ETHIOPIA!! ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sharafsaaed7191
    @sharafsaaed7191 5 лет назад +4

    From Sudan, great love for our Ethiopian brothers

  • @yosephdaniel1453
    @yosephdaniel1453 5 лет назад +6

    I really applauded this dude. He's really getting somewhere

  • @semasema63
    @semasema63 4 года назад

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ለዘረኞች ከቀረፃው ጀምሮ አስተውሎ ላየው አስተማሪ ነው ልዩነታችን ውበት ቀለማችን ነው አንዱ ያለአንዱ አናምርም ህይወትም የለንም ፈጣሪ ፍቅሩን ሰላሙን መተሳሰብን ያድለን ኢትዮጵያ አገራችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 лет назад +7

    ያምራል ሰላም ለአገሬ😍😍

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 лет назад +42

    One Ethiopia forever❤🇪🇹❤

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 года назад +4

    Peace and love to our beautiful country and her people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🙏🏾

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እኑዬ ስወድሽ አማራዊት ቆንጆ !❤

  • @makilove2338
    @makilove2338 5 лет назад +8

    በመጀመርያ አማራየ ከዛ ቀጥሎ ብሄር ብሄረሰቦች ውድድድድድ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 лет назад

      Aybalm endeza eshi. Amargna yehulum megbabia slehone yegid mezefen alebet hulum messagu endigebaw. Negerochn wede zer atwsedu.

  • @tazebewmola3395
    @tazebewmola3395 5 лет назад

    በጣም ስሜትን የሚነካ መልእክት ያለው ሙዚቃ እሲቲ ፈጣሪ ምህረቱን ስጥቶ ሁላችንም ለስላም እንፀልይ
    እነየ የማትሰለቸው የማትረሳው ድንቅ
    አርቲስት እእሁንም እንዳመረብሽ ነው
    ዘፋኙም ችሎታህ ወስን የለውም እና በርታ በርታ

  • @ukaashmohamed3513
    @ukaashmohamed3513 5 лет назад +15

    Salam salam Somalia and Ethiopian salam
    I am from somalia ilove Ethiopian brothers

  • @melatdesta9825
    @melatdesta9825 5 лет назад +1

    ታዴ አንተ እኮ ትለያለህ አሁንም እንደ በፊቱ ሁሉም በ1 የሚገልጭ ምርጥ ስራ
    እንዬ የማከብርሽ የምወድሽ miss U❤

  • @lezamedia-4487
    @lezamedia-4487 5 лет назад +12

    ታደሰ በጣም ጠፍተህ ነበር
    አሪፍ ስራ ነው😍😍

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      beautiful Ethiopia diversty song wedddddd wedddddd wedddddd great song

  • @ttube1573
    @ttube1573 5 лет назад +1

    ሰላም ለታላቁዋ ኢትዮጵያ። ታዴ በርታ ምርጥ ሰራ ነዉ።

  • @mnblkj1002
    @mnblkj1002 5 лет назад

    ዋውው ሰላመህ በዘት የበል የናፈቀኝ አደነት ነዉ እደወሃ የጠማኝ መሰሎቹህን ያብዛለን ኢትዮጵያዊ ነቴ ኩራት ክብሬ ነዉ ሰላሙን ያብዛለን ፈጣሪ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 года назад +5

    Wow! Every other time you watch this group's performance, you immerse yourself deep in great satisfaction of your identity of Ethiopian!!

  • @wezefwezef6288
    @wezefwezef6288 4 года назад

    ይህንን ዘፈን ኣገር ለሚያሙሷት ኣሰሙልኝ ኣቦ ይሄ ነው ኢትዮጵያ ማለት ሀገሬ ክብሬ ነሽ መመክያየ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад

    ታደሰ መከተ ሁሌ ብሰማህ የማትሰለቸኝ ፈገግታህ እኮ ይምጣብኝ ነው ምንም የማትሰለች የምንግዜም ምርጥ ሰርጌን የምታደምቅ አንተ አንደኛ ምርጫዬ ነህ።

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 5 лет назад +2

    ሁሉንም ነኝ ኢትዮጵያ ዊ እወዳችዋለዉ እደኔ ዘረኝነት የሚጠላ ላይክ ይበለኝ ምርጥ ሥራ ነዉ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 4 года назад +1

      አሉድም።እኔዘርኛአላውቅም።ሲባልነውየምሰማው

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @memeygonder9914
    @memeygonder9914 5 лет назад +4

    የኔወርቅ እነየ ስላለችበት የበለጠ አማር በጣም ምርጥ ዘፍን ታዴ

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 5 лет назад +21

    ዋው ሚን ቢሆን ማድመቂያው ለኢትዮጵያ ሰሜን አክሱም ላሊበላ ጎንደር ፋሲለ ደስ

    • @makedi6966
      @makedi6966 4 года назад

      በትክክል ብለሻል ውዴ 😍😍😍

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 лет назад +2

    እንዬ ታከለ እንወድሻለን!!!
    ሰላም ለሀገሬ
    ኢትዮጵያ!!!!!!!

  • @yemaykerguzoale7319
    @yemaykerguzoale7319 5 лет назад

    ታዴ ምርጥ ሰው ሰላም ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ፣በእውነት ነው የምላችሁ ጀዋር እና እህዋት ከሀገር ቢጠፉ ያለ ምንም ጥርጥር ኢትዮጲያ እና ህዝቦቿ አዲ ይሆኑ ነበር ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን አውርዶልን አዲ ያዲርገን

  • @malikiaossul4504
    @malikiaossul4504 5 лет назад +18

    Salam all Africa

  • @ewaiekicce5771
    @ewaiekicce5771 5 лет назад +12

    Waw I love you music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sweet3023
    @sweet3023 5 лет назад +8

    ኢትዮጵያ ዘርኝነት ያጣፍአ አሜን በሉ

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад +11

    Selam La Ethiopia 👌👌😍❤️Ethiopia La Zalalame TeNwer 😍💚❤️

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 лет назад

      laika ooo kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ye orethodox hayemanote yezafanale enede Hhhhhhhhhh

  • @selamselam2805
    @selamselam2805 5 лет назад +69

    እንየን የሚወድ እደኔ
    እስክይ ላይክ ግጩኝ
    ሰላም እና ፍቅር ለሃገራችን ኢትዮጽያ

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 5 лет назад +2

      ምድረ ዘረኛ ዝም ብላች ትበራጨቃ ላች እንጄ ኢትዮጽያችን ምንም አትሆንም ምድረ የጭንቅላት ድሆች ሁላ እኔ ለእናተ አፈርክላች በአሁን ጊዜ አለም ስንት ነገር ያደርጋል እናተ ወደ ታች ወርዳች አፈሬ መሬቴ ገለመሌ ትላላች እፍፍፍፍ አቦ የኢትዮጱያ አምላክ ትፉረዳች አቦ በተኛችበት ያስቀራች

    • @suzannealem766
      @suzannealem766 5 лет назад

      Wow graet job all off dear God bless you all Ethiopian people 😍🙏🙏🙏👍

    • @selamselam2805
      @selamselam2805 5 лет назад

      @@workefaris9447
      ወርቅየ ምን እያልሽ ነው ምንም ኣልገባኝም?

  • @ove8753
    @ove8753 5 лет назад +77

    ጀዋራ መሀመድ ለመኪና አደጋ ያርግህ ስለቴ ነው ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 лет назад +2

      አሜንንንንንንን ያርብ ያርገው

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 лет назад

      Stupid

    • @mediethiopia7215
      @mediethiopia7215 5 лет назад

      አሚንንንን

    • @workefaris9447
      @workefaris9447 5 лет назад +1

      እረ አሜን ብያለው እንዳቃጠለን የሚያቃጥል ነገር በላይ ላይ የማያቦራው ዝናብ ይውረድበት አቦ

    • @ove8753
      @ove8753 5 лет назад +5

      @@chaltuaddisabebakegna265 ውሻ ክፍት አፍ እድግመዋለሁ ለመኪና አደጋ ያድርገው እከካም

  • @iam_sammie
    @iam_sammie 5 лет назад +4

    this is ethiopia love it

  • @ጌታቸውአሰፋ
    @ጌታቸውአሰፋ 5 лет назад +1

    ቴድያችን ሁሌም ስወድህ ለሃገር መሆኑ ክብርህን ኮፍ ይበል!!

  • @etafarhuamilaku749
    @etafarhuamilaku749 5 лет назад +4

    አሪፍ ስራ ነው ታዴ ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን ያዲርግልን

  • @merryyehaff7792
    @merryyehaff7792 5 лет назад +23

    One love Ethio

  • @nasruukaliil4576
    @nasruukaliil4576 5 лет назад +12

    Ethiopian ❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን ያደመቀ የጥበብ ስራ! አርቲስት ታደሰ መከተ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ! እንደዚህ አይነት የጥበብ ስራዎች በሀገራዊ አንድነት ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ።

  • @yeeshawelij5277
    @yeeshawelij5277 5 лет назад +8

    Woww jabbadhuu bayyee baredaa 💪💪❤❤❤👌

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 5 лет назад

    እናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ውድድ አረግሻለው ኢትዮጵያዬ 💚💛❤

  • @ሠውለሠውመኖር
    @ሠውለሠውመኖር 5 лет назад +3

    እረ ያምራል ኦዲፒ እዳያይ አትወድም ትናደዳለች

  • @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ
    @ሀናንዬቀበጥጥጥጥ 5 лет назад +1

    ዋውውው ፈጣሪ ሰላሙን የብዛልሽ ኢትዮጵያ ♥♥♥

  • @zenaabebe950
    @zenaabebe950 5 лет назад

    ፈጣሪ ሄይ እባክህ
    ቀና ብለህ እየን
    እዲህ አይነት ሰላም ስጠን

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 5 лет назад +2

    ታዴ በጣም አርፍ ነው ሁለ አንድነት ላይ የሚትሰራዉ ሙዚቃ ደስ ይላል

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 5 лет назад +2

    ማን እንደ ሰላም ጾምም ቢታደር ሰላም ካለ ፈጣሪዬ ሃገሬን ህዝቦቿን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሰአሊለነማርያም
    @ሰአሊለነማርያም 5 лет назад +11

    እስኪ በሁሉም ብሔር ያላችሁ እንደ አማራ ስለ ኢትዮጵያ ስበኩ እናምራለን አንድ ስንሆን

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 года назад +2

      ያማቸዋል አይሰብኩም ማን. እደአማራ. ለሀገሩ ማች

    • @etaguayelu9286
      @etaguayelu9286 7 месяцев назад

      ግደያቸው መቼም አይሰሙሽም ማን እንደ አማራ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 4 года назад +20

    What we can learn from this performers, and what they want to show us is that we all are the people who create our countries image. A country with out its people is meaning less. Different cultures of our people decorates our countries image. Thanks to all performers and the singer(the artist).

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 3 года назад

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music: ruclips.net/video/GQi6CHGtvQ4/видео.html

    • @brukteklu1983
      @brukteklu1983 Год назад +1

      PX

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 лет назад +4

    #One love
    #One family
    #GOD bless us i love u Ethiopia!!!!!!

  • @zahr7513
    @zahr7513 4 года назад

    አቤት እንደ አማራ አርቲሥቶች ሠላም ሚሠብክ አርቲሥት ቢኖር ኢትዮያ አትበጠበጥም ነበር ምርጥ ሙዚቃነው በጣም አሥፈላጊ።በጣም ሠላም ናፋቆኛል

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ

    እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
    በጣምነው የሚያምርው። የሚያምርብንም እንድህ ነው።💖💖💖🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

  • @bebojj9899
    @bebojj9899 5 лет назад

    ተባረክ የሸዋው ያበቶቹ ልጅ
    ድንቅ ሰው በዬ ሀለው
    እነ አጫሉ ዘረኝነትን ኤሰጂርቱ እያለ ይፈልግ
    ዘረኝነት የሴይጣን መንፈስ ነው
    በእግዚያብሄር ሀይል ይበናል
    ህዝባችን በዚህ ክፉ መንፈስ ላይ ይነሳል
    የዛንለት ወዮ ለዘረኞች
    ለነጁዋር የፖለቲካ ሳይንቲስትነኝ በሎ ሳያፍር
    እራሱን የሚክበው
    ለፀጋዬ አራርሳ ለእዝቅሄል ለዘረኛ ሚዲያ ጋዜጠኞች
    ለወያኔ ዘረኛ ፖለቲከኞች
    ለጥላቻ ሰነድ አርቃቂዎች
    ወየውላቹ እንኳን በህይወት ናራቹ
    በትሞቱም ዘለአለም ትወገዛላቹ እስከዛሬ በዘር ምክንያት ላለቀው ወገናችን ደም ተጠያቂናቹ ተፈናቅሎ በረሀብ ብርድ በበሽታ አየተሰቃየ ላለው የጌዴኦ የአማራ የኦሮሞ የቡራዩ የለገጣፎ የሰበታ ህዝብ ስቃዮ ዘረኞችና ህገመንግስቱ ተጠያቂ ናቸው
    እንዲሁ በሶሻል ሚዲያው ላይ ጥላቻና ህዝብን በህዘብ ላይ በመቀስቀስ የተጠመዳቹ ሁሉ
    እንደሩዋንዳ ጋዜጠኛች ተሳዳቹ የምትያዙበት ጊዜ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆኜ እነግራቹወለሁ

  • @maskeremkebede1614
    @maskeremkebede1614 5 лет назад +1

    ምን አለበት በእውነት እንድ በተዋደድን ታዴ አንደኛ ነክ 👌👌

  • @endale9320
    @endale9320 4 года назад

    ታደሰ መከተ ሳውቀው ጀምሮ የብሄር ብሄረሰቦችን ሙዚቃ በመጫወት ነው። በአንድ ዓመት ግማሽ ሚሊዮን ጊዜ እንኳን ባለመታየቱ ግን ቅር ያሰኛል። ይኸኔ አንዱ ዱቄት መልክሽ፣ ቂጥሽ ወዘተ ብሎ ቢዘፍን በሚሊዮኖች ይታይ ነበር። ሰላም ለውዷ ሃገሬ

  • @rahymarahyema7729
    @rahymarahyema7729 5 лет назад +7

    Ethipia💓💓💓💓💓💗

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад +2

      Selma selam la Ethiopian and to all Ethiopian ppl god bless all

  • @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ
    @ጋልዞምተጋሩ-ሠ1ሠ 5 лет назад

    ወይነ ኢትዮጵያዊነት የሚሸት ደስ ሲል እናት ሃገራችን ሰላም ያርግልን ስንዋደድ ስያምርብን❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤💓❤

  • @Thomas-cq7qo
    @Thomas-cq7qo 5 лет назад +16

    Ethiopia Nezlalem Tinuri 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @grmawit1902
    @grmawit1902 5 лет назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቤ በጣም ደስ ሚል ዘፈን ቀጥልበት ወንድማችን👌👌👌👌👌👌
    ሁሉን አርቲስት እንዳንተ በዘፈን በድራማ አንድነት ቢሰብኩ እንዴት ደስ ይል ነበር አርቲስቶች ለአንድነት ዘምሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 лет назад

    ዘር ለገበሬ ታደሰ መከተ ሁሌም ሙዚቃወችህ ደስ ሲሉ ብሄርብሄረሰብን ታስታውሰናለህ እንየ ምርጥ ስወድሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 лет назад

    ኢትዮጵያን በአንድ ክልብ ማሳየት ትልቅ ጥበብ ነው በርታ :: ዘርኞች ግን ከዚህ ትምህርት ውስዱ::

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 лет назад +4

    እንየ ታከለ እወድሻለሁ የባህላች አንባሳደር ኑሪልን

  • @susutube6227
    @susutube6227 5 лет назад

    ዋዉ ከሚባለው በላይ በጣም ምርጥ ስራ ታዴ እድሜ ይስጥልን 💚💛❤️ሰላም ለኢትዩጲያችን ይሁን

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 5 лет назад +7

    እንዬ ስወድሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @leya8572
    @leya8572 3 месяца назад +1

    ሰላም ሃገሬ
    ታደሰ መከተ
    ኢትዮጵያ ሰላም
    ያፌት ፅጌ ነው
    ትይስቱ ምስጋና

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад +19

    አቤት ጎንደረኛ ሥትዘፍን ከድምፅህ ከሁሉ ነገር ሢያምር ክፉ አይንካሽ ሀገሬ

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 5 лет назад

      መሲ የተዋህዶ ልጅ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ye orethodox hayemanote yezafanale enede Hhhhhhhhhh 😳🤐😱🙊👎🏻👎🏻

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      wow beautiful we want more singer like us

  • @مسترتنين-ز1د
    @مسترتنين-ز1د 5 лет назад

    እውነት ይሄን ሙዚቃ አይቶ ደስታ እማይሰማው ሰይጣን ካልሆነ በቀር ሰው ይከፋዋል ብየ አላስብም እንዲህ ዝብርቅ ብለን በቋንቋችን ባለባበሳችን ግን በኢትዮጵያውይነታችን አንድ ሆን ስንደምቅ ስናምር እግዝያብሄር ሰላሙን ያምጣልን።

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 4 года назад +3

    We need this intervention of this music so uplifting and moving for all ethnics..

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +81

    አረ ፈጣሬ ሰላሞን ያውርድልን ዘረኝነት ወንጀል የሚሆንበት ህግ ቢወጣ አሪፍ ነበር

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ሰላም ነው ዋናው ነገር ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዞሮ መግቢያየ 💚💛💝💚💛💝💒💒💒

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    ዘረኝነት አልወድም ኢትዮጵያዊ ነቴ ኩራቴ ኩራቴ ኩራቴ ማንነቴ ነው ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ለማማ አገራችን ይስጥልን💚💛❤

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም
    ሰላም ኢትዮጵያ ።
    ፍጥረው ሰማይ ድርሽን አረናው
    አሜን እልልልልልል ❤💚💙💜

  • @tigisttigist9263
    @tigisttigist9263 5 лет назад

    ዋው ታዴ የጠፋ ሰው እንኳን ሰላም መጣኽልኝ ስወድኽኽኽኽኽ ምርጥ ስራ ተመችቶኛል ይመችኽ እናቴ እንዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የውዝዋዜ ትምኽርት ቤት መክፈት አለብሽ ካንች መማር አለበት የዘመናችን ተወዛዋዦች ምር ሰው ሰወድሽ