ታደሰ መከተ (የኛማ ሙሽራ) Tadese Mekete (Yegnama Mushera) - New Ethiopian Wedding Music 2018(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @ababa7321
    @ababa7321 6 лет назад +296

    የሠርጌ ቀን ናፈቀኝ ነገ ዛሬ እያልሁደስታየን ሁሌም አሽሽዋለሁ ከኔ በላይ የእናቴ እና ያባቴ ደስታነው የሚታየኝ ጓዳኛየንም ሁሌም ታጋሽ መሆኑ ሁሌም ያስደተኛል መጨርሻሽ ይመርልሽ በሉኝ ጓደኞቸ ለዚህ ከብር በስደት ያለን ከእናት ካባቶቻችን ጋር ከመላው ቤተሠቦቻችን ጓደኞቻችን እንዲሆንልን መልካም ምኜቴ ነው

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ቈ1ዐ

    ጥሎብኝ ስወድህ ደሞ ሰርጌ ሲደርስ ምርጥ ዘፈን አመጣክልኝ ተባረክ ደስ ሲል ሶብ ሶብ እልልልልልልል ያዝ በል

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ

    2011 ለምታገቡ መልካም የጋብቻ ግዜ ይሁንላችሁ ማግባት ላሰባችሁም የልቦናችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ እንደኔ ደግሞ ሀገር ለመግባት ቀን ለምትቆጥሩ ቀኖችን ወራቶችን አሳጥሮ በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ያብቃን !!!!!!

    • @saedaewol2054
      @saedaewol2054 6 лет назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @hnanhnan918
      @hnanhnan918 6 лет назад +2

      Amen amen amen

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 6 лет назад +2

      አኑሮኛል ቸርነትህ የስደትስንቄእመቤቴ አሚን

    • @meronmeron2522
      @meronmeron2522 6 лет назад

      Amen

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 6 лет назад +2

      አኑሮኛል ቸርነትህ የስደትስንቄእመቤቴ አሜን አሜን ያርግልን

  • @yeshiweloyewuweloyewu3253
    @yeshiweloyewuweloyewu3253 6 лет назад +243

    በዚህ አመት ከስደት ተመልሸ ለሙመሸር እቅድ አለኝ እስኪ ይሳካልሽ በሎኝ

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 5 лет назад +199

    የሰርግ ዘፈን በጣም ነው የምወደው እግዚያብሕር አምላክ የሁላችን ምኞት ያሳካልን

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 6 лет назад +741

    እችን ቀን ስናፍቃት ኑሬ ግንቦት 16/ 2010 የደስታየ ቀን ነው በላይክ አጅቡኝ

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 6 лет назад +404

    አሪፍ ነው እኔም በቅርብ ቀን ብትን እላላሁ ከስደት መልስ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን3

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 6 месяцев назад +12

    እንዳአላህ ፍቃድ በቅርቡ ላገባ ነው መልካም ጋብቻ በሉኝ ያረብ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +45

    ከሳውዲ መልስ ብዳር ብሞሸር ደስተኛ ነኝ ያሳለፍኩትን ህይወት የምረሳበት በዚህ ሙዚቃ ብሞሸር ደስ ይለኛል በናታችሁ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @tita2619
    @tita2619 6 лет назад +232

    አደራህን ፈጣሪዬ ለዚህ ቀን አብቃኝና እናቴ ላስደስታት

    • @lidiyaqueenofmamanddad187
      @lidiyaqueenofmamanddad187 5 лет назад +2

      Uffffffffffu

    • @adnansayer7015
      @adnansayer7015 4 года назад +2

      እፍልክነሽ እህት ከኛ በላይ እናቶቻችን ናቼደስታዉ

    • @azizamarazizamar2774
      @azizamarazizamar2774 4 года назад

      ሰቀበ፧፣አሰቀሾቧሾሽሾቀበሸበበሸሸቀመቋበዧቦ፣ቀቨቀሼሺወበወሸሽሽ፧ሽሽሼሼሻሼሼሼሼሽሽሼቨቨቮቬበዃቦሽሿሼሼሼ

    • @azizamarazizamar2774
      @azizamarazizamar2774 4 года назад +1

      ፤፥፧፦ኸሰዠበሰ

    • @agareth1659
      @agareth1659 3 года назад +1

      ያርግልሺ እህቴ

  • @alg1819
    @alg1819 6 лет назад +66

    ፈጣሪ እኛንም ከስደት መልሶ በዚህ የምናገባ ያድርገን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ተ8ዠ

    ከስደት መልስ ኪዳነምህረት እናቴ ይህእዲሁን እርጂኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 Год назад +22

    በቅርቡ ላገባ ነው መልካም ጋቡቻ በሉኝ❤❤❤

    • @HailyMeto
      @HailyMeto 11 месяцев назад

      መልካም ጋብቻ

    • @BnbnBnbn-jr3vo
      @BnbnBnbn-jr3vo 7 месяцев назад

      Mlkam gabcha​@@HailyMeto

  • @hhh2042
    @hhh2042 6 лет назад +57

    ወይኔ ሁሌ የሠርግ ዘፈን ሥሠማ የጎደለኝ እዳለ ይሠማኛል

    • @senimalqwa5199
      @senimalqwa5199 6 лет назад

      Gg Hhh me to sweeta

    • @selambekele1894
      @selambekele1894 5 лет назад

      😭😭😭😭enem edachiw

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 лет назад +1

      ምንም አልጎደልሽም ምክንያቱም ሙሉ ባለ ጤነ ነሽ አንድ ቀን ይሳካል በተስፋ ጠብቂ

    • @tryetru8495
      @tryetru8495 5 лет назад

      ፈጣሪ ያሣካልሽ ማር

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ 3 месяца назад +5

    ሰርጌ የዛሬ ወር ነዉ መልካም ተመኙልኚ የረጂም ጊዜ ፍቅሬን አለሜን ባሌን ወንድሜን መከታየን ላገኘዉ ነዉ😢😢

  • @jdhcn8450
    @jdhcn8450 5 лет назад +35

    ላገባችሁ መጨረሻችሁ አላህ ያሳምረው ላላገባነው አላህ ይዘውጀን አብሽሩ የሁሉም ቀን አለው እሱን በትግስት መጠበቅ ነው ውዶቸ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 5 лет назад +1

      ኧረኔስ ስደት ኒካ አሰረኝ መሰል ኡፍፍ 😭😭 ስደት ደስ ይብለህ

    • @ayshaaysha328
      @ayshaaysha328 3 года назад

      አሚንንንንን

    • @ayshaaysha328
      @ayshaaysha328 3 года назад

      እኔ በሰደትሁኝነዉ ኑካ ያሰርኩት ያረብ በሰላም ያገናኝሸበሉኝ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +21

    ሙዚቃ ክልክል ነው በእስልምና ግን በፊት ስንት ጨፍሬያለሁ በዝህ ሙዚቃ ብዙ ጓደኞቼ ሲያገቡ አሁን እድሜ ለስደት ሁሉን አሳወቀኝ አረ አላህየ የኔ ያልከዉን ከተኛበት ቀስቅስልኝ ማግባት አምሮኛል ከምር ብቸኝነት ሰለቸኝ ማነዉ የሰርጉ ቀን ንፍቅ ያለዉ እንደኔ ላይክ ይሄዉ የመዳም ሰሀን አጥባለሁ ሁለት አመት ከ5 ወሬ ከሀገሬ ከወጣሁ አሁንስ አልቻልኩም ናፍቆቱን ኡኡኡኡ እናቴ አባቴ እህት ወንድሞቼ ወዳጅ ዘመድ ሀገሬ በሙሉ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ

    ዋው ለዚህ ክብር ያብቃን የምር ልጅነቴን አስታወሰኝ በየ ሰርጉ ቤት ሰፈር እየሄድን ስንጨፍር በዚህ ዘፈን ዋው በተለይ አሻገዳኦ

  • @LailaLaila-y3o
    @LailaLaila-y3o Год назад +15

    አቤት አማራየ ስርጋችን ድምቀቱ የሙዚቃው ቅኔ ልዬነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube 6 лет назад +9

    አይ ይሄ ስደት በቃሽ ብሎኝ መቼ ይሁን ይሄን ደስታ የማየው
    😓## አምላክ ያውቃል

  • @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ
    @በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ 4 года назад +13

    ከስደት ስንገባ ለዝህቀን ያብቃን ህቶቹ ከፈጣሪጋር ሁሉም ነገር የፈጣሪ ስጠታነዉ ፀሉ

  • @makeda_G-meskel
    @makeda_G-meskel 2 месяца назад +3

    ፕሮቴስታንት ነኝ በዚህ ዘፈን ብሞሸር ደስ ይለኛል ግን ቤተሰብም ባሌም ሚፈቅዱልኝ አይመስለኝም።

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 3 года назад +40

    በ2013 ለምትሞሸሩ ሁሉ መልካም ጋብቻ እኛንም ስደቶኞችን ለሀገር አብቅቶን ለዚ ቀን ያብቃን ቸሩመዳኒያለም አሜን3

  • @sumiysumiyfs5478
    @sumiysumiyfs5478 5 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስ ሲል ያሳርጌ ቀን እቀውጥበታላሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ለጋባ ነው ጠርቸቹሃላው

  • @YouTubeChannel-ne2jf
    @YouTubeChannel-ne2jf 4 года назад +6

    ማነው እስኪ እንደኔ ትዝታ ያለበት እጅ አውጡ እፍፍፍፍፍ

  • @mloveyou7466
    @mloveyou7466 4 года назад +11

    የኛ ተረ መቼ ነው ሁለችንም ከስደት መልስ ለዚህ ይብቀን

  • @adad5023
    @adad5023 6 лет назад +1547

    ከስደት መልስ ሙሽራ መሆን ምኞቴ ነው ይሳካልሽ በሉኝ

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 5 лет назад +2

    ወይ ጉድ ከማግባት ይልቅ የስርግ ሙዚቃ አድማጭ ሆኜ ቀረው ።
    ምናለበት የልቤ ሰምሮልኝ እኔም ባገባ እስቲ ፀልዩልኝ የኔ ውዶች።

  • @tsegabbeyentse8058
    @tsegabbeyentse8058 Год назад +7

    ለሰርጌ አንድ ሳምት ሲቀረው በደዚህ አይነት ዘፈኖች መቀወጥ ህልሜ ነው ደሞ ይሳካል እልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልሰ

  • @امتالا-غ9ق
    @امتالا-غ9ق 5 лет назад +51

    አላህ ያሰብን ያሳካልን ያረብ እህት ወንድሞቸ ባለንበት ክፍ አይንካን ያረብ ለአገራችን ያብቃን !!!!!!

    • @reemnaif9548
      @reemnaif9548 5 лет назад

      አሚን ማሚ

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 года назад

      Amein amein amein 👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️💙💟💙💞

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 года назад

      አሚን

    • @rootp9490
      @rootp9490 Год назад

      እሚን ማማዬ እንዴት ላውርደው እንዴት ዳውሎድ ላድርገው እስኪ የምታውቁ ንገር

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 лет назад +172

    እኔም ላገባም እግዛቤር ጥሩ ሴት ትሁንልክ በሉኝ መፍታት አልፈልግም

  • @زينهزينه-ه3ن
    @زينهزينه-ه3ن 6 лет назад +1

    ውይይይ ኧር ልኑርበት የምወደው የሰርግ ዘፈን ዋውውው ይመችህ ግን ልስራበት እንዲወም በስደት አለም ትዝታ ሊገለኝ ነው ባሰብኝ ወንድም

  • @huwaeiuser8995
    @huwaeiuser8995 6 лет назад +24

    ወይኔ ስደት አይኑ ይጥፋ
    ከስደት መልስ ለዚህ ወግ እንዲያበቃኝ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን እኔም ሙሉ ምኞቴ ነው

  • @retopia2716
    @retopia2716 4 года назад +17

    ዋው ሁላችንንም ለዚ ቀን ያብቃን

  • @godisgoodallthetimejesusis6006
    @godisgoodallthetimejesusis6006 6 лет назад +7

    ውይይይ መቼ ነው የማገባው ኡፍፍፍፍፍ የኔ የምትለውን አምላኬ አዘጋጅልኝ

  • @birtukanerko8153
    @birtukanerko8153 5 лет назад +2

    ጨፈርኩበት ፈጣሪ ይማስገን አግብቻለዉ ግን አሁንም የ ሰርግ ዘፈን ዉስጤ ነዉ ሁሌም አዳምጣለዉ ሴርገን ስለሚያስታዉሰኝ

  • @mfmdmr871
    @mfmdmr871 6 лет назад +17

    አይ እንደው መቼ ነው ሚሞላው አሁንማ መዳም ባሌ ሁና ቁጭ ይድረስ ለማላቅህ ባሌ ወዴት ነው ያለህው

  • @fgf6dgdf271
    @fgf6dgdf271 6 лет назад +13

    ውይ የኔስ የደስቴየ ቀን መቸ ይሆን ከስደት ወጥቸ እስኪ እኛንም ለወግ ማርግ ያብቃን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 6 лет назад +10

    እስኪ አምላኬ የመጨረሻዬን ምኞቴን አሳምርልኝ ከስደት አገር መልሰኝና የሚያፈቅሩትን የሚወዱትን ማግባት ምንኛ መታደል ነው ::የምወደውን ሰው ፈቃድህ ከሆነ ብቻ የኔ ይሁን ካልሆነ ግን ያሰብኸልኝ አለና ትግስትን አድለኝ::ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን!!!!!!!!!!

  • @hagraybeltal5223
    @hagraybeltal5223 5 лет назад +71

    2012 ከስደት ስመለስ ሙሽራ ነኝ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @kfialkure5906
      @kfialkure5906 5 лет назад

      እኔም ነኝ ሙሽራ ነኝ ማር ፍጣሪ ያሳካልንንንንን

    • @aminasaeed99
      @aminasaeed99 4 года назад

      ያርብ፣ይሳክልሽ

    • @tiztag6919
      @tiztag6919 4 года назад

      አይዞሽ ይሳካል

    • @elafselehdin1117
      @elafselehdin1117 3 года назад

      Enshe allah enam be 2017 kasedet melas emosheralew

    • @wijamiwijami5125
      @wijamiwijami5125 3 года назад

      ይሳካልሽ ያረብ እኔም ከስደት መልሲ እሞሸራለሁ ማሬ

  • @zaenatzaenat1966
    @zaenatzaenat1966 6 лет назад +118

    እረ የስርጌ ቀን ናፈቀኝ አይ ስደት አይኑ ይጥፍ እኔም ወደአገሬ ገብቸ ፎንቃየን እስከማገባ ቸኩያለሁ

  • @snaapsnaap5277
    @snaapsnaap5277 6 лет назад +4

    አተማላቅህ ባሌ ሆይ የሠርጋችንን እያሠብክ ነወይ እኔ ግን እየተዘጋጀሁ ነዉ እናም ለዛቀን ያድርሠን ዉደ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 5 лет назад +15

    ይች ቀን እናፍቃታለሁኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ አንድ ቀን ይሆናል

  • @ZufanZufan-z1s
    @ZufanZufan-z1s Год назад +1

    ሀገረ እንደባሁ በዚህ ሙዚቃ ነዉ ማገባው በቅርቡ ምርጥ ስራ ነዉ ታዲዬ❤❤

  • @الحمدالله-ض3ذ2ش
    @الحمدالله-ض3ذ2ش 5 лет назад +4

    ውይ ይሄ ቀን በጣም ሥጠብቀው የነበር እና በጉጉት ነበር ያልሁት አሁን ላገኝው አንድ ሣምት ነው የቀረኝ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በሉኝ እህቶቺ ያላገባቹሁም መልካሙን ትዳር እና ፍቅር አላህ ይሥጣቹሁ

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад +152

    ዋው አሪፍ ነው 😘😘😘
    ኧረ ተውኝ ልስራበት የተኛውን ልብ አትቁስቁሱት pls

    • @tegstetho1946
      @tegstetho1946 6 лет назад

      ዪዲት ከ ናዝሬት ዋው አሪፍ ነውበጣም

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад

      +Tegst Etho በጣም ትጂዬ

    • @mnb3539
      @mnb3539 6 лет назад +3

      መልካም ጋብቻ እኔም ክስድት ስመለስ እሙሽራለሁ እግዚአብሔር ፍቅዶ ጡሩ ፍቅርኛ ከሰጠኝ በተስፍ እጠብቃለሁ ለሁላችሁም ያሳካላችሁ

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад

      +Mnb Mnb አሜን በይ እንዳትረሽኝ ውዴ የዛ ሰው ይበለን 😘

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 лет назад

      ዪዲት ከ ናዝሬት 😃😃😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @senaytbuzayehu2380
    @senaytbuzayehu2380 4 года назад +9

    እረ የኔ ሰርግ መቺ ይሆን መቺ እማገባው እረ እስኪ ከስደት ይቀልሽ እና ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢

  • @ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ

    እኔምለው ኮሜቶች በቃ አገብቻለሁ እሚልጠፉ ውይ ዘድሮ ስደትበታተነን እህት ወንድሞቸ በስደት ያለንው ከፍጣሪ ጋር ላገራችን በቅቶን። አግብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እኔኮ አግብቻለሁ ቦሪቄበታለሁ ባሀገሬ ላይ ያውም በገጠር ብአላችን የተዳርኩት እናንተም ለዚህ ያብቃችሁ

    • @samss372
      @samss372 5 лет назад

      ወሎየ ነኝ ውሎየ ነኝ ያውም የመርሳ ልጅ አሜን ይሁን ማግባት ምን ዋጋ አለው ያለፈው ህይወት አይጠየቅም ከሥደት መልሥ ይሁን ብለን ነው

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 года назад

      አሚን ያረብ

  • @Tያንችውምርኮኛነኝ
    @Tያንችውምርኮኛነኝ 5 лет назад +24

    ሰይጌ ደርሷል 3 ወር ብቻ ነው የቀረው ይሳካልህ በሉኝ ሀኒየ ስከምንጋባ ቸኩያለሁ የኔ ውድ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @ዬጅሩልጅyoutube
    @ዬጅሩልጅyoutube 6 лет назад +18

    😭😭😭😭😭እኔስ መቼ ነዉአይ ስደት አንተዉ አገባህኜ እድሜ ይስጥህ ስደት

  • @marjang3339
    @marjang3339 6 лет назад +26

    I just want to thank my brother for the great music. Keep up the good work and God will bless you on your work brother. long live Ethiopians and the people's this great country. Ethiopian the motherland of Africa.

  • @aliobeid9195
    @aliobeid9195 6 лет назад

    ወይ ወሸባ እኔ እዚ በመዳም ማድቤቷን ወሽ ከማድርግ መቼ ወጣሁ ብለህ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ዋውውውው ነው እልልልልልልልልልልልልል ለተጋቢዎች ሁሉ አይከፈልበት አደራ ለዚህ ንግግር ላይክ ማግባቱ ቢቀርብኝ ላይክ እንዳታልፉኝ!

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 лет назад +63

    የሰርግ ዘፈን ስሰማ የማላውቀው ባሌ ይናፍቀኛል አረምን ልሁን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 года назад +1

      🌹🌷🌹🌷🌹🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💙💙💙💙💙💚💚💚🚎🚎🚎🚎🚌🚌🚙🚙🚙🚕✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠

    • @elhambintseid9187
      @elhambintseid9187 4 года назад +2

      እኔም እንዳችው

    • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
      @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 года назад

      አይዞሺ ዉደ የኛም አዲቀን አይቀርም

    • @አለምአለም-አ5በ
      @አለምአለም-አ5በ 4 года назад

      ክክክ

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 3 года назад

      Kkkkkkkk

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 Год назад +1

    የሁሉም ጊዜ ምኞቴ ነበር በዚህ ዘፈን መሞሸር አላህ ብሎ ዛሬ በስደት ሠርግ ነው የቀወጥነበት ነው💃💃💃ለራሴ መልካም ጋብቻ😂😍

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ

    አረፈ ነው ግን እስኪ ላኩልኝ የኔ ሰርግ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ዘመን መለውጫ እያስበኩ ነው ላኩልኝ

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +2

    እዉይ ታዴ ምርጥ ስራ ናፈቀኝ የማላቀዉ ያጥቴ ፍላጭ እና የምሞሸርበት ቀን።😔😍

  • @SaraSara-jw8xh
    @SaraSara-jw8xh 6 лет назад +13

    እስኪ ገና ዛሬ ብጠይቅ ያጋጭሽ ምናምን እንዳትሉኝ ከስደት ተመልሼ አንድ አመዳም አለኝ አገባዋለሁ ላይክ ግጩልኝ በተለይ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ውስጤ ናችሁ

  • @Shshs-d1u
    @Shshs-d1u Год назад +1

    ያርግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቀርነውየራበኝ
    @ፍቀርነውየራበኝ 5 лет назад +36

    ከ 20 ቀን ቡሀላ ወደ አገሬ እገባለሁ መልካም ወንድ ይስጥሽ በሉኝ የሰርጌ ቀን ናፍቆኛል ግን ፍቅረኛ የለኝም ያመኩት ልጅ ትቶኛል እስኪ ታማኝ ፍቅረ የሚገባዉ በእምነቱ የጰና ፍቅረኛ ዬስጥሽ በሉኝ ለፋስካ ጉዞ ወድ አገር ብት ነዉ ፍቅር የሚገባዉ ወንድ ናፍቆኛል ያሳካልሽ በሉኝ በጶሎታቹሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ😍😍😍

    • @formethiopian6960
      @formethiopian6960 5 лет назад +1

      አይዞሽ ላንች ያለው አለ ቢዘገይም አይቀርም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከሀጢያት በስተቀር መልካም ጉዞ

    • @reemnaif9548
      @reemnaif9548 5 лет назад +2

      አላህ የበለጠውን ይስጥሽ

    • @fghjjhgf1343
      @fghjjhgf1343 4 года назад +1

      @@reemnaif9548 x

    • @wijamiwijami5125
      @wijamiwijami5125 3 года назад

      አይዞሽ እኔም ፋቅርኛየ ትቶኛል ግን አይዞሽ ተስፋ አንቁረጥ እኔም እንዳች ነኝ

    • @gechwolde1740
      @gechwolde1740 Год назад

      አረ ያሳካልሽ

  • @ቃልየተዋህዶልጅ
    @ቃልየተዋህዶልጅ 6 лет назад +1

    አሪፍ ነዉ ደስ ይላን አለማዊ ቢሆን ባተ አገባ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመንፍሳዊ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ
    ለማንኛውም መልካም ስራ በርታ

  • @abar123lakao7
    @abar123lakao7 6 лет назад +32

    ባንተ ሙዚቃ የዛሬ አመት ለማግባት አስባለሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @fananugus1012
    @fananugus1012 6 лет назад +3

    ዋው ደስ ሲል ስሙኑን ደሞ የሙሽራ ነው ምስማ ያለሁት ልሞሽር ነው መስለኝ

  • @elsaalamro2287
    @elsaalamro2287 2 года назад +4

    ወዳ አገሬ ስገባ ሙሽራ መሆን ፈልጋለው ይሆንልኛል አሜን

  • @fikerselame685
    @fikerselame685 6 лет назад +4

    ዋዉ ታድየ በጣም ደስ እሚል የሰርግ ሙዚቃ ነዉ

  • @kalkidankal3840
    @kalkidankal3840 6 лет назад +12

    ወይኔ ደስ ሲል 👌👌 ታዴ ምርጥ ስራ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላም እጠብቃለን💖

  • @ማርያምየፈጣሪእናትነችማር

    እኔም ላገባ ነዉ የዛሬ ወር ነዉ ሰርጌ።

  • @ቤቲፍቅርቴዲ
    @ቤቲፍቅርቴዲ 6 лет назад +46

    ወኔ መቼነው ይሔቀን ናፈቀኝ

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 лет назад +1

    *አረ ይሄን ሳምንት ጓደኛየን የዳርናት በዚህ ነው ሳውድ አረቢያ እውነት ምርጥ ዘፈን ነው አንተም ድምፀ ስርቅርቅ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘፈኑ ግን ያምራል በጣም ደሞኮ ድምፅህ ውብ ነው እቴ አልቦ ወሸባ ነይ ከዘባ አቤት እዚህ ላይ

  • @የማርያምልጅየአዛኝቷ
    @የማርያምልጅየአዛኝቷ 4 года назад +3

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰርጌ ይናፍቀኛል😃አይ

  • @ያንተሆኛለሁስምየለኝምበስ

    የኔ ደሞ በሱ ፍቃድ ርቅርቡ ይሆናል በዚህ አጋጣሚ ዘኪ በጣም አፈቅርሀለው 😘😘😘😘

    • @nesryajamal9028
      @nesryajamal9028 6 лет назад

      nesriya Jemal ያርግልሽ ቆንጅዬ

  • @rozaendrise3947
    @rozaendrise3947 3 года назад +5

    የተመኛችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 5 лет назад +1

    እህት ወድሞች ያላገባችሁ አላህ ሶሊህ የሆኑትን ይዘውጃችሁ የተዘወጃችሁ ደሞ አላህ ያሳምርላችሁ እደኔ እዳትሆኑ አሚን በሉ

  • @medicalstudentnotes7334
    @medicalstudentnotes7334 4 года назад +7

    Really I search about this song couse my grandfather from ethopia and in some wedding I listened to it
    I loooove it even I don't know all the meaning but it carry old memories 💙
    From yemen..

  • @tiztag6919
    @tiztag6919 4 года назад +2

    ከስደት መልስ ሙሽራ ነኝ ፈጣሪ ካለ እኔ አስቢዋለሁ ጌታ ይፈፅመዉ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 лет назад +4

    ዋዉ አሪፍነው ታደ ስወድህ በቅርቡ አገባለሁ ሰርጌ ላይ ብትገኝልኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @Zamzam-s3e
    @Zamzam-s3e Год назад +1

    የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን

  • @salamSalam-rq7wd
    @salamSalam-rq7wd 6 лет назад +3

    ታድዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል የሰርግ ስራ ተመችቶኛል ግን ይን ስሰማ አግቢ አግቢ አለኝ

  • @قضميلتوحضقضميلتوحض
    @قضميلتوحضقضميلتوحض 4 года назад +2

    ይሄ ቀን ደርሶ እማየን አስደስቸ አባቴኔ አኩርቸ እኔ ህይወቴ ተሟልቶ ፈጣሪየን ምብየው ❤️😭

  • @የጎንደርልጅያውምየቴዲዘር

    ኦፍፍፍ ሰርጌ ናፈቀኝ 2012 ድረስ ቶሎ

    • @עדןפנטה-ק5ק
      @עדןפנטה-ק5ק 6 лет назад

      תקהוואבה 😘🤔

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 лет назад

      አብሺሩ ፈጣሪ ያሣካልን ምኞተኛነን

    • @zeyba9846
      @zeyba9846 6 лет назад

      ይደርሳል

    • @rahelmersha4930
      @rahelmersha4930 5 лет назад

      Me too 2013 ektelhalwe

    • @samss372
      @samss372 5 лет назад

      የጎንደር ልጅ ያውም የቴዲ ዘር ሁላችንም በጎጎት እንጠብቃለን 2012 በሠላም በጤና ያድረሠን የእግዝያብሄር ፍቃድ ይሁንል እረ የት ነው ጉንደር ብችል እመጣለሁ እኔም ጉንደረ ነኝ የኔ እህት ሠላምሺ ይብዛልሺ::

  • @ጎንደሬዋ-ፈ9ኘ
    @ጎንደሬዋ-ፈ9ኘ 5 лет назад +1

    እንደኔ ማነው 2012ም አየሰማ የሚያገባበት ቀን የሚናፍቀው ? አይ ስደት መቸ ነው የምትለቀኝ ህይወቴን ብኖርበትስ 😇😇😇

  • @madesumsung2539
    @madesumsung2539 6 лет назад +24

    እናቴ ስደት ብቃሽ ብሎኝ እንዲህ ተዘፍኖልኝ እንድዳር አንቺም እልልልልል ብለሽ ለመዳር ፈጣሪ እንዲረዳኝ ፀሎትሽ አይለኝ እናቴ

  • @ساره-ل1غ
    @ساره-ل1غ Месяц назад

    ከስደት ስንገባ ለዝህቀን ያብቃን ህቶቹ ከፈጣሪጋር።ሁሉም ነገር ይፈጣሩ ስጠታነው ፀሉ

  • @firehiwotbirhane4420
    @firehiwotbirhane4420 6 лет назад +5

    I just can't stop listening!! Well done Tade....excited for the video

  • @addisfere5569
    @addisfere5569 3 года назад

    ወይኔ ሆድ ባሰኝ አንተ ስደት ክፉ ልጅነታችን ጉልበታችን ጊዛችን ሙጭጭ ብቻ ፈጣሪ ለኛ ያዘጋጀልን ይስጠን ፈጣሪ ሰቶ አይነሳምናወንድሞች እህቶች ላገራቹ ያብቃቹ

  • @manalumengstu7516
    @manalumengstu7516 4 года назад +4

    ምርጥ ስራ ነው እኔስ መቸ ይሆን መዳምን ፈትቸ ባል ማገባ

  • @ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ

    ሰርጌ ናፈቀኝ ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን።

  • @tgozilarsenal7616
    @tgozilarsenal7616 6 лет назад +13

    እቅዴ ነው ሰርግ ከስደት ስገባ በታማኝነት የጠበቀኝ ፍቅሬን ላገባው ነው ይሳካልሽ በሉኝ

  • @yefkerenatmaryam3140
    @yefkerenatmaryam3140 6 лет назад +1

    ወይኔ ደሥ ሢል ናፈቀኝ እንደዚኸ በደሥታ አግብቶ መች ይፀናል የዛሬ ትዳር ይሄ ነው የሚያሥፈራው

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 5 лет назад +3

    ችቦ.......ክክክክ አይሞላ ወገባ የኔዉ ጉድ ግን ችቦ አይደለም ችቦ አልፋል ምን አባቴ እንደማረገዉ አላዉቅም በተረፈ ዘፈኑ አሪፍ ነዉ💃

  • @فاطمهفاطمه-خ8ب1ت
    @فاطمهفاطمه-خ8ب1ت 5 лет назад +1

    የሠርግ ዘፈን ሥሠማ በጣም ሆዲ ይብሰኛ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል
    ለምን ብትሉኝ እናት ባለመኖሬ
    ደስታም ትዳርም በምዬ ያምርነበር
    እኔግን አላለልኝምና እማየን አጣሁ
    እማየ አላህ ይራህምሺ
    ዛሬኮ አዲጌም አይተሺኝ በሆነ 😭😭😭😭😭

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 лет назад +8

    እርርርር በዚህማ ዘፈን ማግባት አለብኝ።😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @AyantuDejene-p9w
    @AyantuDejene-p9w Год назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው። ምልማ ይትድር ዘመን ያሁንለቹ ❤

  • @qwerttasdfgh3732
    @qwerttasdfgh3732 6 лет назад +9

    ኢሻ አላህ ከስደት መልስ

  • @TesfayeHayedebo
    @TesfayeHayedebo 8 месяцев назад

    የገባሁ 2001 አሁንም የሠርግ ዘፈን ሁለ አዳምጣለሁ ደስ ይላል

  • @መክያመክያ-ገ1ፈ
    @መክያመክያ-ገ1ፈ 6 лет назад +33

    ይህ ቀን ስነፍቀው ቆይቼ ከስደት መልስ ልሞሸር 20 ቀን ቀረኝ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 года назад

      ሰላም ግባ ማሬ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 года назад

      ሰላም ግቢ ማሬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @awadacell6941
    @awadacell6941 6 лет назад +2

    እኔም ሙሽራ ነኝ ግን ያው በስደት ነው የምሞሸረው እናቴ ብትሆን የምትሞሽረኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ያገሬን ሸበላ ስለማገባ ደስተኛ ነኝ። አገሬ ስገባም እሞሸራለው

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 6 лет назад +14

    ውይ የኔስ መች ይሆን ከስደት ተፋትቸ እስኪ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @ZaynaNasirMosa
    @ZaynaNasirMosa 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉እልልልልልልልል አላች እናቴ❤❤

  • @MohammedMohammed-cb3vv
    @MohammedMohammed-cb3vv 5 лет назад +5

    በዚህ ሙዚቃ ማግባት ምኞቴ ነው የማላቅህ ባሌ ዱአ አድርግ እድንገናኝ

    • @ፋጢማእስማኢል
      @ፋጢማእስማኢል 4 года назад

      አብሽሪ እሱም ዱአ እያደረገ ነዉ በስላም ያገናኛችህ

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ

    😍ነገይፋታሉምንይጋባሉተፋቱነዉእምሰማዉ.ስለዚህገአርፌመቀመጥይሻላልእዉነትምርርይላልየሚሰማዉ