#ሰበር_ዜና_የኦሮሚያዉ_ስቃይ_ሊደገም_ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 май 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 437

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA  2 месяца назад +75

    አዲሱ ቻናሌ ነዉ ሰብስክራንብ አድርጉ
    youtube.com/@negashbedada727?feature=shared

    • @tinafiud6941
      @tinafiud6941 2 месяца назад +2

      ነጋሽ ስላም ስልክህን ብትስጠኝ አሪያንም ስልክ ስጠኝ ምጠይቃቹ ጥያቄ አለኝ

    • @tinafiud6941
      @tinafiud6941 2 месяца назад

      የእኔ ጥያቄው ይሄን ሁሉ ብር ተከፍሎ ለትራንስፖርት ብቻ ነው ወይስ ሌላም ነገር መጠቀም አለ ብር ከፍለናል ትኬቱን እንዴት መውስድ እንችላለን የምንገናኘውስ የት ቦታ ነው

    • @Ethio-503
      @Ethio-503 2 месяца назад +1

      በጣም ጭፍን ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 22 አይደለም ሙሉ የሲኖዶስ አባላት ቢገኙ ምን ችግር አለው ያዩትን የልማት ስራ በየ ሀገረ ስብከታቸው ያስፋፋሉ ያንተ አነጋገር ያጣ ለማኝ ይመስላል እንከን የምትነቅፈውን ነገር ስላጣህ ፀጉር ስንጠቃ ጀምረሀል። ወንድሜ እግዚአብሔር በቀባቸው ላይ ምላስህን እየዘረጋህ ከዩትዩብ ገንዘብ እያገኘህ ሊሆን ይችላል። ወዮው የእግዚአብሔር ቁጣ የመጣቀን

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 месяца назад

      ​@@Ethio-503እውነት ችግሩ ሳይገባህ ቀርተህ ነው ወይስ ነጋሽን ለመቃወም?? እንኳን ከኋላው ያለውን ችግር ሳንመለከት በቅን ልቦናህ ስታስበው 21 አባቶችን ለትራንስፖርት፣ ለምግብና ለመኝታ ሌላ ሌላውን ሳይጨምር የወጣው ውጪ በዚያው አካባቢ ያሉ ብዙ ቤተ ክርስቲያናት መቀደሻ ልብስ ዕጣንና ልዩ ልዩ መገልገያ አጥተው ቤ/ክርስቲያኒቱ ሲዘጉ ወጪው ለዚያ ቢወጣስ ምን ችግር ነበረው፣ ከዚህ ዓይነት መዝናናት በነሱ ደረጃ ምሳሌ መሆን ነበረባቸው እንጂ ለሌላ ተግባር መንቀሳቀስ አልነበረባቸውም።

    • @genettadesse9243
      @genettadesse9243 2 месяца назад +1

      እግዚአብሔር መልካሙንጊዜ ያምጣልን በርቱ

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke 2 месяца назад +23

    ካለፋት ስድስት ዓመታት ጀምሮ እስከ አሁኗ ስዓት ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላምና በነፃነት ወጥታ የምትገባው ፀሀይ ብቻ ናትና እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ እንደ ፀሀይ ሰላም የምናገኝበትን ጊዜ ሁሉ ነገር ባንተ ይቻላልና እቅርብልን።

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k 2 месяца назад +3

      ፀሐይም በሰላም ወጥታ የምትገባው ሰማይ ላይ ስለሆነች ነው
      መሬት ላይ ቢያገኙኣት ያፍኑኣትና ጨለማ ውስጥ ያኖሩን ነበር።

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 месяца назад +1

      እውነትነውእግዚአብሄርይድረስልን

  • @user-dw2fw4fz5h
    @user-dw2fw4fz5h 2 месяца назад +4

    የዚህ አስፈሪ ጊዜ የቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚያንገበግብህ ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @TewoldeMarie
    @TewoldeMarie 2 месяца назад +13

    ስለ ሀገራችንን እና ሃይማኖታችህንን እንጸልይ! አሜን!

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 2 месяца назад +30

    ከደፈረሰ ይጠራል፣
    ከጨለመ ይነጋል፣
    ከጎደለ ይሞላል፣
    Orthodox unite !!!
    Divided we fall, United We Stand!!!

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 2 месяца назад +16

    በርታልን የእኛ ጀግና የእነዚህ ዓለማውያን እና ኃጢአተኞች ጉድ ዘርዝር መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነን።

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 2 месяца назад

      እነዚህ ሚዲያ ላይ ቁጭ ብለው ካህናቱንና ሌላውን ሆዳም ብለው ስለተሳደቡ ምንም የሚመጣ ወይም የሚያመጡት ነገር ያለ መስሎህ ነው? ሞኝ ነህ!!

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 2 месяца назад +9

    እውነቱን ስለምትነግረን በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 месяца назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እርዳን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛

  • @AbebeKasahun
    @AbebeKasahun 2 месяца назад +8

    እዉነት ነው ነጋሽ አግዚአብሒር ለገነት ያብቃሀ

  • @desalegnakele1130
    @desalegnakele1130 2 месяца назад

    ነጋሽ በዳዳ በርታ የምታቀርባቸው ኘሮግራሞችህ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው።እረጋ ብለህ የምታቀርባቸው

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n 2 месяца назад +7

    ፈጣሪ ይሰውረን ከመከራ።

  • @BetselotAndargie
    @BetselotAndargie 2 месяца назад

    ነጋሽ እመቤታችን ትጠብህ ሰላም ይብዛ

  • @TizitaAsfaw-hp5rr
    @TizitaAsfaw-hp5rr 2 месяца назад +9

    😢 እግዚኦታ አሁን ነበር ሀገርና መሪ ጠፋ እንጂ! ወዮልን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад +3

    አቤቱ ጌታዬ ማስተዋልን ስጠን
    ወንድማችን ተባረክ በርታልን ፀጋው ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤

    • @zelalemgebra5840
      @zelalemgebra5840 2 месяца назад

      ወንድሜ ነጋሽ አንድ ጳጳስ ለንግስ እንኳን በአገረ ስብከቱ ሲጠራ የሚጠይቀውን ብር መጠን ያሳዝናል

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 месяца назад

    እግዚያብሔር አምላካችን ሁሉንም አንተ ተመልከትልን 🤲🤲🙏

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 2 месяца назад

    Tebarek yene wendm God bless you ❤❤❤🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @user-jp7xs2tl1w
    @user-jp7xs2tl1w 2 месяца назад +2

    "ቅባት"ትክክለኛ እርስ አንስተሀል ወንድሜ እግዜአብሔር ይረዳን

  • @jonaswon
    @jonaswon 2 месяца назад

    በዚህ ሰአት ስለቤተክርስቲያን መቆም ትልቅነት ነው ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግራ ገብቶናል

  • @tesfayekuma9274
    @tesfayekuma9274 2 месяца назад

    እግ/ር ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-jl8kl6bv1u
    @user-jl8kl6bv1u 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ ልጅ አይዞህ መድሀኒአለም ከአንተ ጋር ነው እዉነት ተቀብራ አትቀርም እኛንም አበርቱን አደራ በሰማይ በምድር አባት የሚባል የለንም በምቾት አነጂ በመከራ ያለፉም አይመስሉም መልካቸዉን አይቶ መመስከር በቂ ነው ፈጣሪ በጎቼን ጠብቅ ቀረ ቀረበጣም እናዝናለን ከነሱ ምእመን በለጣቸዉ ማፈሪያዎቾ ፈጠሪ ያዋርዳችሁ አንገታችንን አስደፋችሁን

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Месяц назад

    ፈጣሪ ሆይ ይህንን ፈተና የምናልፍበት ብርታቱን ሰጠን 😢😢😢🤲🙏

  • @yamal754
    @yamal754 2 месяца назад

    ❤ተባረክ

  • @elsadansia2937
    @elsadansia2937 2 месяца назад +8

    እጅግ በጣም ያሰዝናል መቼ ነው የቤተክርስቲያን መከራ የሚያበቃው ኧረ ፈጣሪ ሆይ ቤትህን አጥራ።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Месяц назад

      Egzabhern bmferat stgebena Stata wndmhen endrash adergeh stud yane mkeraw yabekal

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 месяца назад +10

    ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በኅይማኖት የብሔር ፖለቲካ እይሰራም ለኔ የኦሮሞ ቤተክህነት ፤የትግራይ ቤትክህነት፤የቅባት ቤተክርስቲያን ፤የኦሮሞ ፓትርያርክ ወዘተ---ሁሉም አንድ ናቸው ሀገርንም ሀይማኖትንም ያፈርሳል እኛ ክርስቲያኖች ሀገራችን በስማይ ነው ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ እኛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ከማንኛውም ዘረኝነት ነፃ ሆነን በማናቸውም ላይ ሳንንጠላጠል በፀሎት ተግተን ቤተክርስቲያናችንን እንጠብቅ ቤተክርስቲያናችን የስቅለት አርብ ናት

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 2 месяца назад

    ነጌ አንተ እኳ ትለያለህ እግዝያብሔር ይጠብቅህ በተለይ የቅኔው ዘረፋ ወይም ማሞካሽ ሁሌ የሚያበሳጨኝ ነገር ነው ግን እግዝያብሔር ቤቱን ያፀዳል

  • @beletedesta9995
    @beletedesta9995 2 месяца назад

    የክርስቶስ ፍቅር የቤተክርስቲያን ክብር የገባህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ በርታልን ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-qc2fm3gm7d
    @user-qc2fm3gm7d 2 месяца назад +3

    አምላክ ይመርጣል በንጹ የሱን አገልጋይ ለኛም ይሰጠናል

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ነጋሺዬ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 2 месяца назад

    እውነት ለመናገር በጣም ከባድ ነው እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ አስተያየት በጣም ከባድ ነው ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሁን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @AlemuBekele-td4lq
    @AlemuBekele-td4lq 2 месяца назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይርዳሕ ይጠብቅሕ አንድምነት አለኝ በእግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ያጸዳታል ይጠብቃታል ።

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭

  • @amsalegizaw
    @amsalegizaw 2 месяца назад

    ነጋሽ ወንድሜ እመቤቴ ትባርክህ መድኃኒዓለም አባቴ ይጠብቅህ ሁሌም ለእውነት ቁም ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @timarkefle8103
    @timarkefle8103 2 месяца назад

    ጠይቃቸው አጠገብህ ናቸው የጎጃም ጉድ ተናገር ገዳም ለገዳም ስርመጠመት

  • @fikirtame2756
    @fikirtame2756 2 месяца назад

    ወንሜ ተባረክ ትክክለኛ እና ወቅታዊ ሀሳብ ነው ያነሳኸው

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 месяца назад +3

    እኔ ግን እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ እንጅ የአባቶች እጅ አለበት እንዴት ይህ ሁሉ ግፍ እየተየ ምነው ዝምታ መረጡ 😢😢😢😢

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 месяца назад

    በእውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃህ ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ ከእውነት ጋር ለዘላለም ያቁምህ መምህር ነጋሽ 💚💛❤️

  • @bogalebahiru5409
    @bogalebahiru5409 2 месяца назад

    አቤቱ አንተ አዳነን ይቅር በለን! አሜን!!! ክርስቶስን የሚወክል እውነተኛ አባት የለንም! የአባቶች ስራ አሁን ፖለቲካ ነው:: ለምን ????????????

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 2 месяца назад +3

    አዎ ነጋሽ የኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ኧረ አባቶች የት አላችሁ? አምላካችን ሆይ እባክህን ይቅር በለን።ነጋሽ እንዳንተ የቤተ ክርስቲያን ፍቅር የሚያቃጥለው ወንድም አለን?

  • @YHYTDBRyhytdbr8024
    @YHYTDBRyhytdbr8024 2 месяца назад +1

    አወ ጎጃም ላይ አደገኛ ነገር ተይዟል መልካምጅማሪ ነዉ ወንድም በጥልቀት ማየት አለብን ይህ ጉዳይ የሆነ ነገር ላይ ሳይደርስ ወንበዴወችን ሳናወጣ ዝም አንልም በተከታታይ ፕሮግራም ስራልን

  • @user-dl6zg7vv5t
    @user-dl6zg7vv5t 2 месяца назад

    ወንድሜ ነጋሽ እንደዚከ እውነቱ ካልወጣ በጣም የከፍ ነው የሚሆነው በርታልን እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን በርታልን እመቤተ ትርዳከ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 месяца назад +1

    አቤቱ ፈጣሪ እረ ድረሰልን የሚከፋፍለዉን መንጥረህ አዉጣልን ሁፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 2 месяца назад +1

    ጌታ ሆይ እባክህ ቤትህን አፅዳ በነንፈስ ሳይህን በስጋ የሚመላለሱትን አበቶች ማስተዋልን ስጥልን

  • @senaytalemayehu1044
    @senaytalemayehu1044 2 месяца назад

    አይ ወድሜ የክርስቶስ ፅዋ ሞልቷል አትጨነቅ መላኩ ሰይፍን ሌያነሳ ታዟል እነዚ ሸቦቆወች ያልቃሉ እመነኝ በቅርቡ ትመለከተዋለህ በቁስል ይመታሉ ሲጀመር አባትም አምላክም የአለም ፍቅር የሞተልን ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው።

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 2 месяца назад

    ጎበዝ እምነቱን ሳይሆን ገንዘብን የሚያነግሱትን አባቶች ለህዝብ ማስጣትህ ይበረታታል

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g 2 месяца назад +1

    ነጋሽዬ እንኳን ነገርከን አሁኑኑ እነደርጋለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 2 месяца назад +2

    ይሄ ሁሉ መከራ ምክንያቱ የቤተክህነቱ አባቶች በህገ እግዚአብሔር ለማስተዳደር አለመፈለጋቸው ነው! አባቶች ልጆቻቸውን ክደዋል!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 месяца назад +8

    ሼር (Share ) ላይክ ( Like. )and. አስተያየት ሃሳብ (comment ) እናድርግ

  • @birhanukinde6197
    @birhanukinde6197 2 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድማችን

  • @YHYTDBRyhytdbr8024
    @YHYTDBRyhytdbr8024 2 месяца назад +1

    ነጋሽ ሚዲያን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ስከታተለዉ
    እስከመጨረሻዉ ደቂቃ በመገረም እና በመመሰጥ ነበር ሳዳምጠዉ የነበረ የፕሮግራሙ አቀራረብ
    እዉነት የሆነ
    ለየት ያለ
    ፍርሀት የለለበት
    እዉነት ሚድያ ሁኖ አጊንቼዋለሁ
    ማንም ከቤተክርስቲያን አይበልጥም🙏🙏🙏

  • @tenaadmassu2031
    @tenaadmassu2031 2 месяца назад

    ሐዋ 4:12

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 2 месяца назад +1

    የዚህ የዛ ማለቱ ይከብዳል:: ትክክል ላልሆነ ጉዳይ ደረጃ አይወጣም፡፡ ሁሉም ቢሳሳቱና ቢክዱም ቤተክርስቲያንን ወዶ የመረጣት እግዚአብሔር አይሳሳትም።

  • @tadeleagegnehu4545
    @tadeleagegnehu4545 2 месяца назад

    አዎ እውነት ነው እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኘን።

  • @gliesedemeter7788
    @gliesedemeter7788 2 месяца назад

    Koshasha

  • @lolo-lq8pt
    @lolo-lq8pt 2 месяца назад

    በርታ ወንድሜ ነጋሽ በጣም የሚያሳዝን ነገር እያየን ነው በነሱ ምክንያት ሰው እየተሰደደ ነው ግን ፈጣሪ ይድረስንል

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 2 месяца назад +2

    ሰላም ነጋሽ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @user-ky5hv4bi6t
    @user-ky5hv4bi6t 2 месяца назад

    እንዳ ስራቸው ይስጣቸው ጌታእየሱስ ይፍራድ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 месяца назад

    አይኖቼ ማየት ጆሮዬ መስማት ቢቆሙ ብዬ የተመኘሁበት ሰአት ነው መዳንኤለም ሆይ እባክ ቅዱስ ሰጋህን ክቡር ደምህን የምንቀበልበትን ቤተመቅደስህን እየቀየሩብን ነው እባክህ አፅዳልን እባክአባቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaytalemayehu1044
    @senaytalemayehu1044 2 месяца назад +1

    አሉ ትልቅ አባት ላገር ይሚፀልዩ አቡነ እድርያስ ባሀታዊው ፓፓስ

  • @user-pq9kl9ww7f
    @user-pq9kl9ww7f 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sinatteketel5395
    @sinatteketel5395 2 месяца назад

    አዎነገሮችይጥራ

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 месяца назад

    እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e 2 месяца назад

    ነጋሽዬ ድምፅህ ራሱ በቂ ነው!

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28 2 месяца назад

    አሜን እግዚአብ ሔር ይመስገን
    ቃለህወይት ያስማ ልን ወንድማችን
    ላ ይ ክክክክክክክክክክክ ሼርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jm9bh6yw8g
    @user-jm9bh6yw8g 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን አንተም በርታልን

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢ወየዉ እኔ

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 2 месяца назад +1

    ሠላም ሠላም እውነታ ውንዲማችን

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 2 месяца назад

    በጣም የምገርም ነገር ነው እየሆነ ያለው ብሆንም ኦርቶዶክሳውያን ነቅተን ሐይማኖታችንን እንጠብቅ እንጂ ላይኛቺማ እግዚአብሔር በቀኑ ማንነታቸውን ያጋልጥልን እኛ በፆም በፀሎት በስግደት እንትጋ

  • @aberashberma-fc1xi
    @aberashberma-fc1xi 2 месяца назад

    እግዚኦ ይቅር ይበለን ጳጳሳቱ ምነው ድፍረታቸው በዛ የእግዚአብሔር ዝምታ ትዕግስትና ቸርነት ምነው አልታይ አላቸው እንዲሁ ባይደክሙ እነሱ ይጠፋል ቤተክርስትያን ትቀጥላላች ይህን ስል ሁሉን ጳጳሳት አይደለም።

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እደቸርነት ማረን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እንወድሃለን

  • @abdi9388
    @abdi9388 2 месяца назад

    ምን ዓይነት ዘመን እንደሆነ ግራ እየገባን ነዉ። እግዚአብሔርም ቤቱን ቢያፀዳ ምን አለበት ተቃጠልን እኮ።

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 2 месяца назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 2 месяца назад +1

    ነጋሽዬ ከዚበፊት የምንወዳቸው አባት ስትል ቅርብሎኝ ነበር አቡነ ማርቆስን የቅባት ዋናው ስራ አስፈፃሚ ናቸው ብዙ አታናግረኝ መድሀንያለም ከባቴ አበሳ ነው ብዙ አስፈሪ ነገር አውቃለሁ

  • @abrahamdemssiehaylu7904
    @abrahamdemssiehaylu7904 2 месяца назад +4

    እ ጭራሽ ጎጃም አብራራልን ዝምብለህ ቦታውንም ስማቸውንም ንገረን

  • @user-vn6mp9km7s
    @user-vn6mp9km7s 2 месяца назад +11

    ነጋሽ አባቴ እንወድሀለን እኔም ጎጃም ነው የተወለድኩት ግን ማመን ያለብህ የጎጃሙም ፖለቲካ አለበት ጎጃምን በቅባት ጎደረን በቅባት እናመሳለን የሚሉ ሆድ አደር ሀገር አፍራሾች የሚሰሩት ስራ ነው

  • @FirehiwotYedemie-on5gk
    @FirehiwotYedemie-on5gk 2 месяца назад +1

    የጎጃምን ሕዝብማ ተደራጅተህ ሃይማኖቱን ስታስክደው ስታደናግረው የማይለውን ትላለህ ስትለው ኑረሀል።ጎጃም አሁን ትክክለኛ አባቶችን አግኝቷል።በሥጋ የደለቡ ሳይሆን ፆምና ጸሎት ያደረቃቸው በብህትውና ዘመናቸውን የፈጁ ንጹሓን ደናግል ሊቃነጳጳሳት
    አቡነ ዮሐንስ
    አቡነ ቄርሎስ
    አቡነ ባስልዮስ ትክክለኛ የጳጳሳትን መስፈርት ያሟሉ አባቶች ናቸው።

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 2 месяца назад

    ወንድሜ ነጋሽ እድሜ እና ፀጋውን ያልብሥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 2 месяца назад +1

    የነሱገፍነውመከራያበዛብን❤❤❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ወንድማችን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 месяца назад +6

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ምን ጉድ ነው የመጣብን እናቴ አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ይህ ሁሉ መከራሽ ይህ ሁሉ ስቃይሽ ይህ ሁሉ ፈተና ፍዳሽ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ከዚህ በላይ መከራሽን አያሳየኝ ሞቴን ያምጣው 😭😭😭😭💔

  • @BirukDegefu-gn3zs
    @BirukDegefu-gn3zs 2 месяца назад

    እግዚአብሄር።እድሜእና።ጤናአ።ይስጥልኝ

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd 2 месяца назад

    ሰላም ውድ በክርስቶስ ወንድሜ የኾንክ ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 2 месяца назад

    ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔርን መታመንና በጎውን ሁሉ ማስብና መተግ
    ነበር ሲገባን እስካሁንም ያለውን ደካማ አስተሳሰባችንን በሁላችን ምክረ
    ሃሳብ መለወጥ እንጂ የርስበርስ መጨራረስ ከ primitiv አስተሳሰብ
    አያሻግረንም ፣ ጀግንነትንም አያስገኝልንም. !!!!!!//,,,,,,,///

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 2 месяца назад

    ዘንድሮ ማንሰማዉ ጉድ የለም ትግስቱን ስጠን

  • @WolduZelideta-yx2pb
    @WolduZelideta-yx2pb 2 месяца назад

    ወንድማችን መ.ር ነጋሽ ዛሬ ዋናውን መዘዝከው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
    ወነአምን በአሐቲ ቅድስ ቤተ ክርሰቲያን

  • @elsefeleke6027
    @elsefeleke6027 2 месяца назад

    ነጋሽየ እግዚአብሔር ይባርክህ ያገራችንን ትንሳኤዋን ለማየት ያብቃህ ያብቃን
    😂ኤልሳቤጥ ካናዳ ቶሮምቶ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 месяца назад

    ስለ ቅድስት ቤተክርስትያን የምከፋሉት ዋጋ ቀላል አደለም ነጋሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው ልፋታአችውንም ፈጣሪ አይቶ ያጥራልን የሰራአዊት ጌታ መንጥሮ መጥሮ ባወጣቸው በእውነት

  • @samsongetnet-sj2eq
    @samsongetnet-sj2eq 2 месяца назад +1

    ሰላም የግ/ሀብሔር ቤተሰቦች እዴት አለቹሁ ወድማችን ነጋሽ ትክክል በለሀል ነገር ግን ጎጆም ላይ ያለዉ የቅባት አስተምሮ አተ አዳልከዉ ዛሬ አይደለም የተመሰረተዉ ከብዙ አመታት በፊት እንጂ አናም እኔ ልጠይቅህ የምፈልገዉ ነገር አተ የቅባት አስተምህሮ እዳዱ የሰማህዉ ዛሬ ነዉ ወይ ? አናም እዝህላይ ማገናዘብ ያለብን ነገር ቢኖር በጣም አርፍደናል ምክንያቱም አስተምሮታቸዉ አሁን ላይ ካንድ ክፋለ ከተማ በላይ ምዕምን ተከታ አፍርተዋል በተልይ ድግሞ ደብረወርቅ ማርያም ላይ ከ1800 አመት በላይ ያስቆጠረች የመቤታችን ጋዳም ያለበት ቦታ ነዉ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ምዕመናን ቅባቷች ናቸዉ ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላልእናም እነዛን ምዕመኖችን ያገናዘበ ዉሳኔ መወስን አለበት ባይ ነኝ አተም ቀደም ብለክ ዘግበከዉ ቢሆን ኖሮ መላካም ነበር

  • @samuelhaile4787
    @samuelhaile4787 2 месяца назад +4

    ሁላችሁም ምህመኑን ማሳዘን ነዉ የያዛቹት ከማውራት ውጪ ምንም ያረጋቹት ነገር የለም ወሬ ብቻ መድኀኔዓለም አለ ለሁሉም ነገር እሱን እንጠብቃለን

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke 2 месяца назад

    ነጋሽ እግዚአብሔር ልፋትህን አይቶ አንተም ሆነ እኛን እንደወትሮው ሁሉ በቤቷ በነፃነት ተገኝተን ምህረት የምንለምንበት ጊዜ ያምጣልን

  • @user-by5rr1xh8x
    @user-by5rr1xh8x 2 месяца назад

    የሃፂያታችንን ፍሬ በግልፅ አፍርቶ እያየነዉ ነው ። እነኞቻችን በሆዳቸዉ ተኝተዉ ከኛ ከበጎቻቸዉ ይልቅ ተኩላዎችን ወዳጅ አድርገዉ አሳልፈዉ ሰጡን ። አኛ በጎቹ ያለን ምርጫ በአንድነት ሆነን እርስ በእርሳችን ልንጠባበቅ ለዚህም እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ በንስሃ ታጥበን በፀሎት እና በሱባኤ መፅናት ብቻ ነው ።።። አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሀገራችን ያለማቋረጥ እየሆነ ያለዉን መከራ በቃ በልልን በምህረትህ ጎብኘን አሜን አሜን አሜን ።።።

  • @MkdcDegf
    @MkdcDegf 2 месяца назад

  • @BissetAssefa
    @BissetAssefa 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @MezmerAsefa
    @MezmerAsefa 2 месяца назад

    ትክክልነህ አንደዲፕለሎማት አዲስ አበባ ይከመቹ አንጂ እኔ ጥፋቱ ከህዝቡ መሠለኝ አጉል ነገር እየተደረገ

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 2 месяца назад

    Ewnat ewnat ene ahuns batem dakemognale ewnat hule yengna charger ayalekame uuuuufffff amalek anet deras🤲🤲

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 2 месяца назад

    ፈጣራይስጥ. እውነት. ነው

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 месяца назад +22

    ቅዱስ ሲኖዶሱ ምን ያድርጉ ፈጣሪ ባወቀው ይፋረድ ጎጃም የቅኔው የድጋው ባለቤት የጎንደር ሊቃውንት ቤተክርስቲያን ባገለገሉ ደብተራ መተታም እየተባልነ የአብነት ተማሪዎቻችን ሲጨፈጨፋ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል በቃ የአማራ ህዝብ በቃን

    • @Gonamhethi12345
      @Gonamhethi12345 2 месяца назад

      Exactly negash MN lemalet new yenantew siyabeshaktut engidk yiyut Amhara by any means yetechalewn leftual ATO negash ante ko ye Amharan tgl ende tgab enji emtayew menoria aten keseferachin metew new liardun yeteselefu egna ye Gondar wetatoch 1000years Giza blen yalnew eko ye beshasha sew mehonun atenew adelem Ethiopian blen endaw Amhara endabat hono nege siadgu nefs siaywku yinekalu blo ke derg jemro le emama ethiopia sil waga kefele gin nefs ltawku alchalachiwm terwgnochu ,ende Amhara wetat negash ethiopiawi negn kalk zeregna kalhonk ahun Amharan yehone sehat video sisera.yaltebedele yelem man new man lay mnamn tesalek emamlak tiylk be ewnet egziabher yimesgen Amhara ayitefam enam kezi Wich amarachi yelenm period.

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 2 месяца назад +2

      መዳኒቱ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል በአንድነት መነሳት ነው ቀጣም ያሳዝናል ዛሬም ተኝተናል

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 месяца назад +1

    እባካቹ ኦርቶዶክሳዊያን ገንዘባችንን ለከተማ ቤተክርስቲያን እየሰጠን በእምነቷ ስር የተጠለሉትን ጋንጊስተር አናጥግብ ለፈረሱ የገጠር አ/ክርስቲያናትን እንስራ ነዋየቅዱሳትን እናሟላ እባካቹ አይናችንን ወደተረሱት እናዙር።

  • @Zemichale
    @Zemichale 13 дней назад

    negash ፻፼፻ ዓመት ንገስ ክበርልኝ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 2 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ እኛም ግራ ገባን እባክህ አንድ አድርገን