/በስንቱ/ Besintu EP 34 "ቼኩን ማን ሰረቀው? "

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 309

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +8

    የበታችነት ድባቴ 😃😃😃😃አባቴ ትናገረዋለህ አይገልፀውም አሌክስእረጅም እድሜ❤❤❤

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Год назад +1

    የዛሬው ደስ አይልም እንዳዉም ይደብራል አማት ክብር ነዉና በአገራችን ። አርእስት ከጠፋባችሁ እንዳማረበት አቋርጡት

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад +160

    መጣችሁ የሳቄ ምጪ ብዙ ከፍቶኝ ትክዝ ብዬ እናተን ሣይ ቅንስ ይልልኛል የተከፋሁበትን የምተክዝበትን እኔና አድ ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ዉድ ያገሬ ልጅች በሠው አገር ሁናችሁ ጪቀት መከራ አያግኛችሁ👍

    • @tesegaanley4072
      @tesegaanley4072 Год назад +12

      የኔ ውድ የመከፋትና የመተከዝ መጨረሻው ደሥታሽ እንዲመለስና እንድትማሪበት ያደርጋል ስለዚህ ካንቺ የሚጠበቀው አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ድካምሽን ጪንቀትሽን እና ሐዘንሽን ለአንድየና ለእናቱ ስጫቸው እነርሱ ያስተካክላሉ

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 Год назад +3

      አይዞን

    • @pikashow6841
      @pikashow6841 Год назад

      Amiiinn Yen ehit ayzosh

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ Год назад +4

      ከጭንቀት ያዉጣሽ ስትከፊ ስትጨነቂ እንደ እምነትሽ ፀሎት አድርጊ መዝሙር አልያም ቁራን አድምጭ እምነት ከቡዙ ነገር ያድናል መጥፎ እና የጭንቀት ስሚትን ያስረሳል

    • @emmayoumulugeta9764
      @emmayoumulugeta9764 Год назад

      አኘዠ

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +33

    የቤቱ ዲዛይን ዲኮሩ የከለር ምርጫቸው በጣም ያምራል

    • @Eman_bint_arega
      @Eman_bint_arega Год назад

      በተለይ የሳሎኑ በጣም ነው የወደድኩት የነ በስቱን

  • @Bemente-Temesgen
    @Bemente-Temesgen Год назад +6

    እናመሰግናለን !!! ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲

  • @የወሎልጅያውምየወግድ

    አላህወቶከመቅረት ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬልጆች

  • @begnagojomedia
    @begnagojomedia Год назад +24

    በስንቱ በጣም ነው ያዝናናኝ። ህይወት ሩጫ ሆና ስንባዝን ውለን ሃሙስ ማታ ምርጥ የሳቅ ምሽት፣ አቤት አሌክስ የሚገርም ተሰጥኦ። ሁሉም የኔ ምርጥ ናቸዉ
    እስቲ በስንቱ ያላችሁ እጃችሁን አንሱ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Год назад +33

    ሂሩቴ ማለት እደናት እደሚስት እደ እህት የሆነች ሴት ነች ሁሉን ያሟላች በስቱ እድለኛነህ😍😍😍

    • @getnetahunim8253
      @getnetahunim8253 Год назад +1

      የእውነት ሚስቱ መሠለችህ እንዴ

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 Год назад

      @@getnetahunim8253 ድራማም ቢሆን አለች እደዚህ አይነት ሴት

    • @ademhayder3223
      @ademhayder3223 7 месяцев назад

      ባል የላትም እሱአ

  • @tigestdemsia9722
    @tigestdemsia9722 Год назад +21

    የበሰንቱ አድናቂዎች👍

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +5

    የውነት ባልናሚስት የምትመስሉኝ ነገርስ😂መስኢ ኩራትሽን እዴትእደምወድልሽ🥰👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +13

    የዛሬውማ ለየት ያለ ነው ሁላችሁንም አለማድነቅ አይቻልም ትችላላችሁ❤

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Год назад +5

    አለማየሁ ታደሰ አንደኛ 🥇

  • @teshalemugoro7403
    @teshalemugoro7403 Год назад +1

    በጣም አስቂኝ ናችሁ።

  • @mesayweldeselase3149
    @mesayweldeselase3149 Год назад +1

    በስንት በጣም ነው የናፈቃችሁኝ በስንቱ I Love You

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Год назад +5

    አይበስንቱ የደስታዬ ምንጮች በርቱልን!👌

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +1

    Besentu bisobetal…tewbual ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Год назад +4

    ምርጦች እየጠበቅን ነው።

  • @solami4708
    @solami4708 Год назад +2

    በስንቱ ደስ ስትሉ እሺ ትንሽ ብታስረዝሙት ግን ዋው ነበር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ልክ እንደ አሌክስ አንድ ሰከንድ ኡኡኡ ብንል ድባቴ ይለቀናል

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Год назад +4

    አይ በስንቱዎች እንዴት እንደምወዳችሁ አቤት ብቃት ከማዝናናትና ከለዛ ጋር ይመቻችሁ ክክክክክኡፍፍፍ

  • @philips5757
    @philips5757 Год назад +7

    አምስት ቁጥር ዜሮ ላይ እጆን ጠል አድርጋ የምታምጥ ሴት ነው የምትመስለው አለለም አቦ ይመችህ 😅😅😅😅😅😅

  • @inakitxaille
    @inakitxaille Год назад +1

    Melekitachu. Hulu astemari. Mekari azinagni. Egziabher yesyachu

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 месяца назад +1

    Best show ever 0:13

  • @Eyerusalem-n3o
    @Eyerusalem-n3o Год назад

    በስንቱ በጣም ያዝናናኛል😂😂😂❤❤❤

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Год назад +22

    የበስቱ አዲናቂ ላይክ ግጩኝ🤣🤣🤣

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Год назад

    እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣ሂሩቱእናበስንቱ

  • @yanetwakjira7477
    @yanetwakjira7477 Год назад

    ውይ ንስንቱዬ ድባቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    በስንቱ 1ኛ

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ Год назад +2

    እኳንደህናመጣችሁ

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 Год назад +1

    Betam harif bless you all!

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    በስንቱንና ሒሩቴን ሙሌን የሚወድ👍
    በስንቱ ባንዳ የሚላት ነገርስ ሲጣሉ ሒሩቴጋ😝

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 7 месяцев назад

    በስዬ ሂሩቴ ሁላችሁንም ክሩወች በፈጣሪ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Год назад +10

    በጣም ነው ዘና የሚያደርጉኝ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ👍👍

  • @mileshashewarega5042
    @mileshashewarega5042 Год назад +1

    ሂሩት በጣም ምርጥ ሚስት። ናት

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Год назад +1

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው
    አንድ ነገር Suggest ላድርግ ግን
    ከ ካሜራ ጀርባ ያሉት ሰዎች ሲጠይቁ በ ስክሪኑ ላይ ቢጻፍ ጥሩ ነው ድምጻቸው በደምብ ስለማይሰማ። በርቱ! ደስ ይላል ይሄ የቤተሰብ ድራማ

  • @Dudu-lj3xr
    @Dudu-lj3xr Год назад +1

    Mechem hule nw yemiyaznangn besentu dreams, yezarew gen andegna nw, it was best, Alex it was best performance keep it up👍👍👍👍

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +1

    አቤት በሰንቱ ከቃል በላይ❤😍

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +47

    በስቱን አለማድነቅ አይቻልም እደት እደሚያስቀኝ🤣🤣

    • @kadijaMohammed-o2l
      @kadijaMohammed-o2l Год назад

      Hi

    • @kadijaMohammed-o2l
      @kadijaMohammed-o2l Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      😂😂😂😂
      😂😂😂😂😂😂😂
      😂
      😂😂😂😂😂
      😂
      😂😂😂
      😂😂.😂😊
      😊

    • @TegestTg-o7f
      @TegestTg-o7f 3 месяца назад

      ❤️💋qeydrtrh xgxfcfdfrffs🌹qwwdsdggd❤ ሰላም ነው8

  • @teshalemugoro7403
    @teshalemugoro7403 Год назад +3

    🎉😂 የሳቄ ምንጭ።

  • @SelamChaka-d9r
    @SelamChaka-d9r 4 месяца назад

    በስንቱ በከቱበ ስራህን አታባክን❤❤🎉

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Год назад +3

    Oh my god, it's just perfect drama. WOUNDERFUL 👏👏👏👏👏👏 bravo 👏

  • @litetube5806
    @litetube5806 Год назад +2

    እያረርም ቢሆን እንሳቅ አነፈርከኝ በስንቱ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Год назад +23

    ኡኡኡኡ ሲል ክው አላልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የእውነት ባል እና ሚስት እኮ ነው የሚመስሉት
    የወይዘሮ ዙፋን ጩኸት የጩሀት ቀን 🤣🤣🤣🤣

    • @ሀዩቲYouTube
      @ሀዩቲYouTube Год назад +2

      መዳሜ የሌለ ነው የደነገጠቺው በስንቱ ጩኸት ክክክክ በዜ ትዝ አለኝ

    • @zuzuyoutube7131
      @zuzuyoutube7131 Год назад +1

      ክክክክ እኔም

    • @muhammadsameera106
      @muhammadsameera106 Год назад +1

      የአሊክሥ ሚሥትም ትወና ላይ ጎበዝ ናት ለምን እዚህ እንደሚሥት እንዳልተወነች ግን አልገባኝም

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 Год назад

      @@ሀዩቲRUclips ክክክክ

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 Год назад +2

      @@muhammadsameera106 አንድ ቀን እኮ በፌስቡክ ተዋውቃ ልታገባ ከአሜሪካን መጣች በሚለው ተውናለች

  • @zmzmzmzm5218
    @zmzmzmzm5218 Год назад +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዉይ በስቱ በጣም አሳከኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አች ልበልሽ አመት ያስቃል አቦ ይመችህህህህህህህህህህ

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +2

    Yadestaye mince nachew baa sentu❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamawitshawul7238
    @selamawitshawul7238 Год назад +1

    ስወዳችሁ

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 Год назад +1

    Besentu tasekalk betam destlalek

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 Год назад +3

    እንዴት ነው የሚሰራዎት i can't በስንቱ😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Год назад +1

    እንኳን ብሰላም መጣቹ ለምን ይፎጁኛል አረ አስረጃቸው ክክክክ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад +1

    Woooo👌👌👌 very good 👍👍

  • @ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ
    @ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ Год назад +3

    በስንቱ ይልሀል ዛሬ አራተኛ ኮማች እኔ ነኝ
    እየሄዳቹ ፆም ደግሞ እየፆማቹ

  • @kid1111able
    @kid1111able Год назад +2

    I love this as the intrigue of who stole the check remained will all of us 👍🏼👌🏼

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 Год назад

    My favorite sitcom

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +2

    አረ በሳቅ ይመቻችሁ🤣🤣🤣😘

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +8

    እንኳንሰላም መጣችሁ ቅመሞቸ አላችሁ ወይ እስኪ እጂ አውጡ 👍🤚🤚🤚🤚

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 Год назад +1

    👍👍👍😂😂😂😂😂 ብስኩት ግዛ ለፀሎት አይ ሄኖክ

  • @Kirubelkirubel-by2ik
    @Kirubelkirubel-by2ik Год назад +1

    well come 👏👏👏

  • @amenelisar5101
    @amenelisar5101 Год назад +5

    ዛሬስ በሳቅ ደከምኩ😃😂😂😂😂😂

  • @ኑራነኝየህልሜናፋቂ

    እዴባቴ የማየዉ የምሣሣለት አያቴ ዛሬ በደአኼራ ሔደ አሏህ ይዘንለት ምንአለረገዋለሁ ቀደረሏህ አባቴም ተመተ10ሮቹን አስቆጠረ አይሞት እህህህ

  • @samtiktok7379
    @samtiktok7379 Год назад +1

    ለማን ነው ግን ቁጭ ብለው የሚያዎሩ?

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 Год назад +1

    ዘሬ ኤሄን ዲረመ እዬጠበኩ ነው የወሉኩት አሁኑ ከአሁን ዪገበል እየሉኩ የሰቅ ምጮች ሁለቹም እግዚአብሔር ይጠቢቀቹ ዬታኛሁም አለመቀፊ ለይ የለቹ የሀገሬ ልጆች😘😘😘❤❤❤❤

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Год назад +3

    በስንቱ ይመቸኛል

  • @blenasehale8396
    @blenasehale8396 Год назад

    ጀመርርር❤

  • @lij4584
    @lij4584 Год назад +1

    እህኛው በስንቱ ነው ምመችኝ

  • @biruktesfaye2698
    @biruktesfaye2698 Год назад +2

    ሄኖክና ጋሽ ምንቴ የድራማው ድምቀቶች

  • @Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ

    ልጃገረድ አይደለሽም አላለም 😂😂😂😂😂

  • @workelove3235
    @workelove3235 Год назад +1

    በስንቱ አንደኛ እውነት

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    በስንቱ 👍👍👍👍👍👍

  • @lillygamer3651
    @lillygamer3651 Год назад +1

    Yihen sitcom say tidar yamregnal.

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 Год назад +2

    ክፍል ሁሌት እንጠብቃሌን

  • @jalataj1870
    @jalataj1870 Год назад +1

    የዛሬ ያባዳነው ጋና አልጭርስኩም 🤣♥️

  • @bekriabera7425
    @bekriabera7425 Год назад +3

    በጣም እያጠረ መጣ ሰአት ጨምሩ እባካቹህ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Год назад +2

    ደቂቃ ይጨመራልን

  • @zemedna375
    @zemedna375 Год назад

    Best episode so far👏🏽👏🏽

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 Год назад +1

    Yene wedochi😂💖👍

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw7308 Год назад +2

    Lol 😂 I missed ባንቺ ረጌ 🤣🤣

  • @yeabugames179
    @yeabugames179 Год назад +1

    Well come besintu

  • @LalaLala-ph9nw
    @LalaLala-ph9nw Год назад +3

    የዛሬው ደግሞ አንደኛ ነው😂😂😂😂

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    መርማሪው ዛሬ ቆፍጣና ሆነዋል😂😂

  • @286solomon
    @286solomon Год назад +1

    ምንድን ነው የሚያስተምረን ይህ ድራማ ሞኝነት ነው አልገባኝም

  • @samihopetube6783
    @samihopetube6783 Год назад

    Besentu ❤❤❤

  • @tizazuzeleke-th4sb
    @tizazuzeleke-th4sb Год назад

    Ay besentu

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Год назад

    ይመቻችሁ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад +2

    መቅለሎን አመኑ እንዴት እንዴት ነው እሚሰሮት አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂

  • @executionmatters3840
    @executionmatters3840 Год назад

    የበታችነት ድባቴ😂😂

  • @gediman8749
    @gediman8749 Год назад +2

    በቃ ምን የለፍችችሁ አባትየው ይችላል በሳቅ ነው የሚያፍርሱኝ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Год назад +2

    Merze Amroachu new 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 Год назад

    100% ትችለላችሁ

  • @khereygereno1361
    @khereygereno1361 Год назад +1

    የሳቄ ምጮች ሃዘን ጭቀት አሰርሺዎች እኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kadijaMohammed-o2l
      @kadijaMohammed-o2l Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
      ❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    ቸኩስ🤣🤣🤣ኧረ ወይኔ በስቱ🤣🤣🤣

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Ethiopiyayea selamesh yebeza yemil like yadergi

  • @AbkemKassu-kb7pu
    @AbkemKassu-kb7pu Год назад +3

    I love you drama

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል

    ቼኩ ሳይገኝ አለቀ 😟😟😟😄😄😄

  • @shahidjuhar
    @shahidjuhar 5 месяцев назад

    bese mirix asitemari ye hone sitikom dirama silemitasayun bexam nw yemitmechugn selam le hagerachin ye hun ammeenn

  • @lidatkinat
    @lidatkinat Год назад +4

    ወይ በስንቱ😂😂😂😂😂

  • @shamesukadir9881
    @shamesukadir9881 Год назад +2

    በሳምንት ሁለቴ ቢሆንልን የሳቄ ምንጮች እኮ ናቹ

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Год назад +2

    በስቱ ና ሂሩቴ ቁጭ እና ባሌን እኛም ቀረጭ አተን ነው

  • @hanawale-dn6dn
    @hanawale-dn6dn Год назад

    Swedachiwu woow

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع Год назад +3

    የት ይገኝ ይሆን ቸኩ😅😅

  • @ProudEthiopia
    @ProudEthiopia Год назад +1

    እንዴ ልጅ አገርድ አይደለሽም😄😄😄አይ በስንቱ 🤦‍♀️