ela tv - Mastewal Eyayu - Bemen Kal - | በምን ቃል - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2024
- Bemen Kal - በምን ቃል - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mastewal Eyayu - Album - Enzira
Subscribe today: goo.gl/7936J7
Available now on all digital stores
Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores above.
Melody - Abudi
Lyrics - Abudi
Arrangment - Mikael Hailu
Mastering - Solomon Hilemariam
Producer - Mastewal Eyayu
Assistant Producer - Demea Lula
Management and Creative director - Netsalem Abdi
Executive Producer ela tv
• © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024
Tigrinia Music 2024 | New Tigrinia Music 2024 | Eritrean song 2024
New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic
Music
Facebook - goo.gl/Xf2BNI
Instagram - goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records Развлечения
This song is for my beautiful mom ❤❤️💎❤love you to the mom’s out there 🫶🏿🫶🏿.
ይህ ለውዷ ባለቤቴና ለልጆቸ እናት😍
ታድላ 👍👍👍👍
የአልበሙ አንደኛ ዘፈን ይሄ ነው🙋♂️
ኮሜንት እስከ ሰጠውበት ሰዓት ድረስ ካሉ ሙዚቃወች አንደኛ ነው!!
እዩየ በምን ቃል ላድንቅህ ድምፅህ እኮ የለለ ነዉ መሰሜያየነህ የጆሮየ ብየሀለሁ አቡዲየ አንደኛ
ሙዚቃ አሁን ገና ክብሯን ጠበቀች። !!!!!! ሙዚቃ እንደጠላ ያደረጉ ዘፋኞች ቢበዙም እነ ማስተዋል እና የማር እነ ሉኡል ሸማግሌ ሁኖው ከሙዚቃው አለም ጋር እንዳልጣላ ውለታ ዋሉልኝ እናመሰግናለን ተባረኩ
እናተ ዝፈኑ
ማሰተዋል
የማር(የማሪያም)
ሉኡል
ቴዲዬ እናተ ዝፈኑ ትችላላችሁ እናመሰግናለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሌብ ይሰርቃል 🤞
አቡዱ ምርጥ ሰው
ዜማው 100,
ግጥም 100
እናንተ የኢትዬጽያ ሙዚቃ መፅናኛዋዎች ናችሁ። በአንተና በልዑል ግሎ የነበረው ጆሮዋችን ቀዝቀዝ ብሏል። Thanks a lot 👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍!!!!!!!!!!!!!!
የካሳሁን እሸቱም እጅግ በጣም ጥሩ ነው
🎉2@@samsontemsgne-dp7xn😂❤😂🎉111🎉🎉
ካስከን እና በዝራ ጣልከን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congra mastu
እጅግ የተዋጣለት ስራ 🎉🎉🎉🎉
ምረጥዬ አልበም ❤❤❤ እንደ ሰሙ በ ማስተዋል የተሰራ 🙏🙏🙏
ዋው ሚገርም ስራ ነው ለውዱ ለጀግናው ጠንካራው መልካሙ ባሌ ይሁንልኝ ❤🎉
Lenem lmrtu bale yhunlgn❤
ምን አይነት ስራ ነው አንድም የሚመረጥ የለም እንዳለ ምርጥ ስራ እንደዚ ዪቻላል 🙏🙏🙏🙏🙏
Even 50million views deserve for this exceptional music
The music connect with soul ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስቴ በጣም ገራሚ አልበም ነው ሁሉም ምርጥ ፣ምንም የሚመረጥ የሌለው በርታ🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ጥሩ ሰራ
በምን ቃል ይለያል አንደኛ ማስቲዬ በርታልኝ
ብርሃን ልብህ ማረፊያዬ
ለኔ ቀኝም ነህ ግራዬ ...Dare koo ❤
ቃል ባጠረኝ ጊዜ 'በምን ቃል' ን ጋበዝኳት 🙏🙏
Addicted to this song, love it soooooooo much ❤
I love Sudanese melodies.ማስቴ ደሞ ተጨምሮበት በቃ አንደኛ
ልክ ለኔ የተዘፈነ ያክል ነው የተሰማኝ ይመችህ ብሮ
ድሮ Ethiopian idol ላይ ነበር ማውቅህ ...በጥሩ ስራ ነው የመጣኸው ❤️❤️👍
ምርጥ ጣፋጭ ሙዚቃ የማይሰለች አውጣልን ሌላም 🇪🇹🇪🇹
Yhin zfen ylwedede sew bshtegan mhon alebet❤❤❤❤
Good luck❤❤❤ mastewalll❤❤
አልበም ተሰራ 👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️😊
ወላ ስራህ አይጠገብ ነው 🔥
ለዚህ ቃላት የለኝም በጣም ነዉ ዉስጤ የገባዉ
ለልጄ ለማያዬ የተዘፈነ ነዉ የመሰለኝ
Abudi ትችላለህ በጣም ቆንጆ ምሳ ነው ምጋብዝህ ብሮ🤜🙏🙏🙏
ሙሉ አልበምህ ቢሠማ የማይሠለች ነው ማሥቴ በእውነት አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳላጣጥመው ነው ያለቀብኝ❤
This is different from another music so like ❤❤❤❤❤❤
ለልጄ ይሁን ይህ ዘፈን
ይህንን ለእኔ ነው 😊😊
Tnx bro ለልጄ የዘፈንክልኝ ነው የመሰለኝ 🎉🎉🎉❤❤❤
No words am proud of you brother ❤
This Song is gonna be a hit from this beautiful Enzira Album.
Good Luck Bro 🎉🎉🎉🎉🎉
Abudi ena mastewal kene bandu🎉🎉🎉❤❤❤
Abdi ,mastewal and all team good job👏👏👏👏👏
Yhen music endet endemwedew ❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዋየ እናተይ ላንቺ ነው ይሄ ❤❤❤
Arif sra new❤🎉🎉🎉
I invite my love and she loved it ❤wow amazing music
የልጅ ልጄ ጋበዝኩሽ ❤
ማስተዋል ትችላለህ በርታአአአ
good job My broo good luck masteyeee... abuyee👌👌👌👌👌
ወይኔ ምን ላርግህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ድንቅ ነው👏👏👏👏👏❤❤❤
Tium Dimxi misti hirmet musiqa 🎉❤
Teyeyalh abate👏🏼👏🏼👏🏼
አንደኛ 👌👌👌👌
እንኳን መጣህልን
ምወድክ በምክንያት ነው አባቴ ❤❤❤❤
woww❤❤❤❤ yemegaremi sera new lebi westei yamegaba zafan kagbezha bahola nbri yasmaweti 😊❤❤❤
ተባርክ
እዬ ምርጥ ስራ በርታልኝ
በጣም ጎበዝ
የአልበሙ #1 ስራ
ዋው ማስተ
tnx maste ....lesua adirsulign
ምርጥ ስራ❤❤
ene rase yihen musika bemin kal endemadenikew betam betam desss yilal ❤❤❤ 🎉🎉🎉
Nice one 👍 👌 👏 ❤❤❤🎉🎉🎉
Wow good Luke 🥰🥰🥰
ጎበዝ
የውስጤን ሚገልጽ ዘፈን አገኛሁኝ ይመችህ ወንድሜ
🎶🎶🎶🎶 beautiful music 🎼
ለልጄ ለሜሎና ኤፍሬም ይሁንልኝ!!!
Big respect & Thanks for all Mastewals' ENZIRA album teams Great Job 💥👌👌👌💥
Good luck ❤❤❤
Best albem of the year❤❤❤
Betam des yilal ❤🎉🎉🎉
Nice music 🎉🎉🎉
Le wedo leja kiyaya yena leyu betam tewidesaleci emitesasaleshi enatish❤❤❤❤❤
Betam des yemil zefen Berta bror❤❤❤
እናመሰግናለን ❗
መመልከቻ
Top one music I love this music ❤
❤❤የኔመርዉድድድድ
Wow mrt sera landwa lja l Maya ❤❤❤
good job masti so much loveee
Love You💖💖💖💕
Good. Luck ❤❤❤❤❤❤❤
Good luck ❤❤
Wow amazing voice
አይይይይ ድምፅ ማስተዋል❤❤❤❤
Wow music 🎶 🎵 👏 👌 🎉🎉🎉
ማስቴ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ውብ ድምፅ በግጥም በዜማ በቅንብር አንደኛ የሆነ ስራ ነው 👌👌👌👌👏👏ይቅናህ 🙏🙏የዘጠናዎቹን ዘመን ባንተ እና በ ልዑል አልበም በደንብ አጣጣምነው ከሰሩ አይቀር እንደዚህ በሰከነ መንፈስ ነው 👏
Wow good job👏
Good job❤
👏👏👏👍👍👍 nice 100%%%% bereta
Good luck 🗣️🎶
This is my jam @Emati 😘😘
Good voice
Good poem
i love this best😊😊
Good luch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yeleyale
Tibebin fetari yadilehbetam desaling musica
❤❤des yemil music nw❤
gerami new yejoro medanit yilutal yihe new
ለውዷ እህቴ ይሄም ያንሰብሻል❤❤❤