ይህው መተናል ምረጡ በከለር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 284

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +131

    እንደ ለሙ ጀግና መሆን እፈልጋለው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤

    • @HaySss-lx6ke
      @HaySss-lx6ke 4 месяца назад +1

      በምንአባቴ እድሌ❤❤❤😓😓😥

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube 4 месяца назад +1

    • @chalkutchalkut421
      @chalkutchalkut421 4 месяца назад

      እረ ተስፋ እዳትቆርጭ ለሁሉም ግዜ አለው ጠንካራ ሁኝ​@@HaySss-lx6ke

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 4 месяца назад +1

      ስንትነው አ.አ ትወስጃለሽ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 4 месяца назад +116

    እህቴ❤️💪

    • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
      @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 4 месяца назад

      ኤፋ ኑጂ😢😢

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 4 месяца назад

      አቦ ኑ እንጂ አታስደብሩን ከጀማው ጋር ኤፋ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 месяца назад +1

      ኤፍየ እስኪ ስለእሩታና አብርሽ ሰላም የሆነነገር በለን በእናንተቤት ፍቅር ታመናል።

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 4 месяца назад

      አረኑዉልን። ተናፍቃችሆል። ኑባድ።

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 4 месяца назад

      አረኑዉልን። ተናፍቃችሆል። ኑባድ።

  • @mubetube2
    @mubetube2 4 месяца назад +53

    ጀግና ስራ ያስከብራል የሴቶች ተምሳሌት😘

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 4 месяца назад +61

    የኔ ውድ እህቴ ጉበዝ ነሽ የኛ ጀግና የኛ መካሪ ❤❤❤❤❤

    • @KenziyaAl
      @KenziyaAl 4 месяца назад

      ቡራ ዛሬ ጠፋቹሻ

    • @NEIMA-cf3ds
      @NEIMA-cf3ds 4 месяца назад +1

      አረ አሳከኝ በየት መታ መከረችህ በሰው ስም አነግዱ

    • @SameeraSameera-g8y
      @SameeraSameera-g8y 4 месяца назад

      በሰውስም መነገድ አይሰለቻችሁም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 месяца назад

      ሌባ ሁላ😂

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 4 месяца назад +16

    _በርች ጀግኒት አንች ብቻ ስሪ እዚህ እየመጡ እየነፈረቁ ከሚጃጃሉ ይቱበሮች አንች በስንት ጣዕም ለሙ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉_

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 4 месяца назад +47

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 месяца назад

      ,ሠለላሁ 🌷🌷አለይሂ🌷🌷🌷🌷ወሰለም 1:21 1:25

    • @BadryaBadrya-hz5nh
      @BadryaBadrya-hz5nh 4 месяца назад

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 4 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 4 месяца назад +9

    የሴት ጅግና ነሽ ውድ ኢሻአላህ ለኛም ለመዳም ቅመሞች አለህ ያስጠን

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 4 месяца назад +3

    ለሙዬ ቤቴ እየለቀልኝ ነው በቅርብ መጂልስም መጋራጀ ሁሉንም ከአንች ነው የምጋዘው ህንሸ አለህ ❤❤

  • @aminabintdegu6079
    @aminabintdegu6079 4 месяца назад +13

    ሰወድሽ የኔ ጠንካራ አገር ስገባ እንዳንች ጠንከሬ ልሰራ አስብያለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ የሜዳም ቅመሞች ሁላችንም ስኬታማ ያደርገን

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 4 месяца назад +1

      አሚንዉዴ አላህ ያሳካልን ሁላችንም

    • @aminabintdegu6079
      @aminabintdegu6079 4 месяца назад

      አሚንንንን

    • @yeni7449
      @yeni7449 4 месяца назад

      እኔም

  • @BbaaeryhBAASRCFF
    @BbaaeryhBAASRCFF 4 месяца назад +4

    መች ይሁን እኔ ቤቴን ጨርሼ ዙሊየ ምገዘዉ ወይኔ ሰስበዉ ደከመኝ

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 4 месяца назад +1

    እኔ ሁሊ ምያስቀናኝ ብሉ ብላክ ትራስ ጨርቅ ነው አላህ ሀሳቤተሳክቶልኝ ባሰራ እላለሁ ኢሻአላህበረቺ እህቴ አግብተሽ ወለጂ ጀግናዋ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 4 месяца назад +9

    ምናለ እዳች ለስራ የሌላ ነገር ከሚናገሩ እከሌ እከሌ ከምን ደረሰ ቱ በስዋ ተማሩ ሁሉም ለራሱ ሂይወት ነው ሚራራጠው አዳድ ገጀራ እድሜያሀቸው ስለ እከሌ እያሉ ይጨርሳሀሉ ለስኬት ለመለወት ተጨነቁ ከለሚ ተማሩ

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 4 месяца назад

      መሳሎችሽ ነችው 😂

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 4 месяца назад

      ቱ ሲያልፍም አይነካኝም ጊዜ የለኝም ለደዚህ አይነት ክክክክክ

  • @seaditube6251
    @seaditube6251 4 месяца назад +24

    ለሚ የሄሉን እና ማርክ ጉዳይ ምን ደረስ ንገሪን 🙏

    • @mulu5
      @mulu5 4 месяца назад +2

      ወንድሟ ተናግሯል ገብተሽ እይ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 4 месяца назад +1

      እሳ ስራ አለባት

    • @ugh6249
      @ugh6249 4 месяца назад +1

      ስራ ፈት

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 4 месяца назад +2

      ዝበይ ስራፈት እሷ እንደነሱ ድራማ ሰሪ አደለችም

    • @GeasJemal
      @GeasJemal 4 месяца назад

      ዉዴ አትጨነቂ የፈለገዉ ይሁን አበዙት

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 4 месяца назад +5

    ማነው ልክ እንደኔ ጀግናዋ ለሚ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰👍👍💪

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 4 месяца назад +2

    ማሻአላህበርችአላህያግዚሺ ለሙየ❤❤🎉🎉

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 4 месяца назад +3

    ለምዬ ወዳ ጉማር ትሄጀለሽ እንዴ?

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 4 месяца назад

      እህት እንዴት ነሽ ጉመር ይትአካባቢ ነሽ እኔ ጠይቃት ነበር ግን ተደራጁ ብላለች ላአድ ስው አልሄድም አለችኝ እና ይት አካባቢ ነሽ ተደራጅተእንዘዛት እኔ ውደ አርቅጥ ነኝ

  • @ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ
    @ኢክራምኡሙኢምራንቲዩብ 4 месяца назад

    ለምሊ ስደውል እኮ አታነሺም ተይ በጣም እያመመኝ ሀገር መግባት ፈልጋለው የቤቴ እቃ አዝዤሽ ዝም ብለሽኛል

  • @tbaheru
    @tbaheru 4 месяца назад

    ለሙየ አችን ማገኘት እፈልጋለሁ በጣም ነው እምወድሽ♥♥♥♥ ነፂየ የት ጠፋች

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 4 месяца назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ለሙዬ ዋውው በጣም ያምራል🎉🎉🎉

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 4 месяца назад +3

    ኧረ ለሙ የማርክና የሄሉ ነገር ምን ላይ ደረሰ 😢😢😢😢😢😢

  • @cathiafathia988
    @cathiafathia988 4 месяца назад

    አረ ለሙዬ እኔ ግራ ገባኝ እቃ አዝዤ ብር ጨርሼ ከፍዬ እቃዬ እጄ ሊገባልኝ አልቻለም ካዘዝኩኝ ሁለት2አመት አለፈኝ ወላሂ ምን ላድር የለም ተብዬ ተስፋ አላስቆረጡኝ

  • @zahraibrahim-u4c
    @zahraibrahim-u4c 4 месяца назад +1

    የማዳን ቅመሞችን ስልክ ብቻ ነው የምታነሽው። በምን እንዘዝሽ ስልክ አንሺ እባክሽ

  • @HaleemaHaleema-uw6dy
    @HaleemaHaleema-uw6dy 4 месяца назад +3

    ከቀናቶች ቦሃላ መጣላሁ ሱቅሽን❤❤

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 4 месяца назад

    የኔ ውድ የሴቶች በላይ እንዳው ከሳኡድ ስመለስ አንችን ማግኘት ምኞቴ ነው❤

  • @nisrinnisrin5935
    @nisrinnisrin5935 4 месяца назад +4

    የኔ ውድ አደኛነኝ ዛሬ❤❤በጣም ደስ ይላል

    • @aminabintdegu6079
      @aminabintdegu6079 4 месяца назад

      እኔ ደሞ ተከታይሽ እንደማመር

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 4 месяца назад

    ለምለም እንኳን ደህና መጣሽ የነሄሉና ማርክ ነገር ከምን ደረሰ ለምለም ምነው ለኛስ ብታስቡ ተጨነቅን ዝምድና ከሌለ ነገሩን በመነጋገር ፍቱልን ዊና ነግሮናል ለምለም መጥታ ነበር ብሏል ታዲያ ምንድነው መፍትሄው

    • @ugh6249
      @ugh6249 4 месяца назад

      እንደሶ ስሩ ስራ ፈቶች

  • @S-ds6jn
    @S-ds6jn 4 месяца назад

    ማሻ. አሏህ ሳምር ለሙየ ለኔ ጀግናየ ነሽ በርች

  • @MqhanaMag
    @MqhanaMag 4 месяца назад

    የኔ ጀግና ሴት ከአንቺ ብዙ ተምሬለሁ ጠንካራ ሴት

  • @Rahma-y4z
    @Rahma-y4z 4 месяца назад

    በርች ውዴ ጠንካራ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ለምሊየ ❤❤❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 4 месяца назад

    ጎበዝ አንች ማለት ጀግና ለሌሎችም ተምሳሌት ነሽ በርች❤❤

  • @frankheering7927
    @frankheering7927 4 месяца назад +1

    ጠንክሮ ከተሰራ ጐበዝ ከሆኑ ገንዘብ እንደሚገኝ ከለሙ እያየን ነዉ:: ሴቶችዬ እንደለሙ ታታሪ ሁኑ❤

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 4 месяца назад

    እኔ ምኖሮ south Africa ነው በጣም ምቹ ነው ደግሞም እርካሽ 80 ብር ብቻ ነው ምሸጠው

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 4 месяца назад

    መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር ለሙዬ የኛ ጃግኒት 🎉🎉

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 4 месяца назад +1

    ማሻአላህ ጀግኒት በርችልኝ የኔአሰተዋይ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @azeb4321
      @azeb4321 4 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ሉሉነኝየልጄናፋቂ
    @ሉሉነኝየልጄናፋቂ 4 месяца назад

    ለሙ ቡታጅራ የት አካባቢ ነሽ እኔ የቡታጅራ ልጅ ነኝ ከዱባይ ከተመለስኩ በኋላ ብዙ ቀን ፈልጌሽ ላገግሽ አልቻልኩም አሁን ሣኡዲ ነኝ ግን ብዙ ምገዛሽ እቃ አሉ ባሌ መጥቶ ይገዛሽ ነበር ሌላ ቦታ ከምገዛ አንቺጋር ብገዛ ይሻላል ያቺው አስተማማኝ እቃ ነው ለሱ ይሸውዱታል አካባቢሽ ንገሪኝ ገበያ መውጫ እና ጨረታ መሄጃ ብዙ ቀን ፈልጌሽ አላገኘሁሽም

    • @mulu5
      @mulu5 4 месяца назад +1

      ደዉይላት ቁጥታ ቁጥር አላት አለም ባንክ ሆስቲታል እያለች ነዉ ❤❤

  • @ቢትኢስላም
    @ቢትኢስላም 4 месяца назад

    በረች የሴት በላይ 💕💪💪 እኔየጀግና ሴት አዱናቂነኝ ❤❤

  • @Orkia2023
    @Orkia2023 4 месяца назад +1

    ለሚዋ አችም ጓደኛ የለሽም አብራቹህ እድታለቃቅሱ 😂😂የሰሞኑ ዮትበሮች 😂😂😂😂 በተረፈ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 4 месяца назад

    አረ ለሙይ ለምን ለኤሉ እና ማርክን ጉዳይ ምነው ዝም አልሺን ስራ መስራት አቃተኝ እባክሽን ንገሪን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 4 месяца назад

    ማሻአላህ የኔውድ በርች በጣም ያምራል
    ግን ዋጋው ሥትነው

  • @merr219
    @merr219 4 месяца назад

    የለሙ ቤተሰቦች ይሳካልሽ በሉኝ ቤቴን ጀምሪያለው ስጨርሰው እንደለሙዬ ጊቢዬን አሳምረዋለው ኪዳነምህረት ትርዳኝ❤❤🥰🥰

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 4 месяца назад

    ዋጋውን በማርያም ንሪኝ የዙልያወችን 3 በ4 ቱን እና የፍሬቹን መጋርጂወች ከዱባይ ልልክ ነበር እሡ ያለው ይበልጣል አደራ መልሽልኝ

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 4 месяца назад +4

    የኔ ጀግና ልዩ ነሽ እኮ❤❤❤

  • @gfkdcozix6600
    @gfkdcozix6600 4 месяца назад

    አትመልሺም ለምለም ወር ሊሆን ነው ሪክርድ ካረኩልሽ

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 4 месяца назад

    እኔም ዘዋይ ሺ ሰባት መቶ ነው የገዛሁት ለልጄ ስል ግን ሚስጠላው ነገሩ ቆሻሻ ይገባል አይጣም ምግብ ለጀመረልጅ አይሆንም

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ጄግና ማለት የሴት ጄግና መለት ለምሊ ናት❤❤❤ወላሂ ላአዚም ጄግና ነች የኔ ልዬ እህት❤❤❤❤❤

  • @wubalemGizie
    @wubalemGizie 4 месяца назад

    Gobez gn heluna marken astarkiyachew ebaksh

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 4 месяца назад

    ዎጋ ሰንት ነው የምንጣፉ እና መጋረጃአ❤

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k 4 месяца назад

    እኔ ቤቴ አላለቀም ግን ገዝች አችጋ ማኖረ እችላለሁ የኔ ውድ እኔ አሁን አልመጣም

  • @ሉሉነኝየልጄናፋቂ
    @ሉሉነኝየልጄናፋቂ 4 месяца назад

    ወይ መቸኮል ጨርሼ ሣላይ አድራሻሽ ተናግረሻል እኔ ግን ጨርሼ ሳላይሽ ኮመንት ልሰጥ ሄድኩ አመሰግናለሁ

  • @nadiyaAkmal8167
    @nadiyaAkmal8167 4 месяца назад

    ሠለም እህቴ የምንጠፍ ዋጋ ንገርን በነትሽ

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 4 месяца назад +1

    እሳ ጀግና ስለሆነች ሳይሆን አላህ ስለረዳት ነዉ

    • @RozaTalegin
      @RozaTalegin 4 месяца назад

      Allah tekemto yeredal ende😂😂😂😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад +1

    እስላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውዴች ቤትሰበ አሪገኒ❤❤❤

  • @አሥያነኝሥልጤዋ
    @አሥያነኝሥልጤዋ 4 месяца назад

    ግን ሄሉ የት ናት 😭😭😭😭

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 4 месяца назад

    Uufff yene jagenh men largshi sewdshi❤❤❤❤❤

  • @MuluneshFantaye
    @MuluneshFantaye 4 месяца назад

    ወጋው ሰት ነው ?

  • @shftensofia6832
    @shftensofia6832 4 месяца назад

    ለሙ ጡሩ ፊራሽ እስክ ስንት ነው ያሎ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 4 месяца назад

    ስንት ግዜ ፀፊልሽ በዋስታፐ አትመልሽም

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 4 месяца назад

    ለሙዬ. ኢቅርታ. አስቸገርነሽ. አዴ. ቢቻ. ያነማርክ. ኢነ. ያሄሉን. ነገር. ከሚን. ደረሰ. ለሙዬ. ማጫራሸዉን. አስታዊቅነ. ኢኛኮ. ያሰዉ. ደስታ. ያስደስታነል ሲከፋዉም. ኢከፋነል. ለሙዬ. አማነ. አስታርቃቹ ማርክን. ሲከፋዉ. አሎድም. በታራፋዉ. በርቺ. ቢያሸለዉ. ያኔ. ጃግነ. ❤❤❤❤❤

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 4 месяца назад

      ስራ ፈቶቾ እነተ አብኩ እሳ ገዘብላይ እጂ ስራላጣችም

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 4 месяца назад

      ጅል እሷን ተወት ስራዋን ትስራበት አትጃጃሉ በሰው ህይወት ጅላፎ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 4 месяца назад

    ሠላምሠላም ለሙ የተንቢ ገረእ ትሬፊ ጀግነአ የጉራጌ ትከእ
    ለሙ በነገራችላይ ወደጉመር አረቅጥ ከተማአ ትሄጃለሽ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад

    ስሚ የትቢየ እኔ ወልደያ ነኝ እደት ነዉ ይሆናል???

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 4 месяца назад

    ሄጄ.እጋዘለው.እጂ.ብር.ልኬማ.አልጋዘም..ጥቅም.ሰለቹ.ነው.ምተሰዮት

  • @alikhatt5524
    @alikhatt5524 4 месяца назад

    ዋጋው ሥንት ነው እዛው ነው ቤቴ❤❤❤

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 4 месяца назад

    ብቻ ቤቴን ላስጨርስ ለሚ ከአረቢያን መጅሊስ ጀምሮ ቤቴን ፏ የማደርገው አንቺጋር እየወሰድኩ ነው oh

  • @zente797
    @zente797 4 месяца назад

    እስኪ ንገሪኝ ዋጋ ለሙየ ❤❤❤

  • @DanK-fi4bk
    @DanK-fi4bk 4 месяца назад +1

    ለሚዬ የሴት ጀግና ሁሉም እንዳቺ ቢሆን ድህነት ከሀገራችን በጠፋ ነበር:: በርቺ የኔ ቅመም አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ምንም ጥርጥር የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamila690
    @jamila690 4 месяца назад

    ለምሊ አንዱ ስንት ነው

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 4 месяца назад +1

    ለምን ዋጋ አትናገሪም

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 4 месяца назад +1

    ለሙዬ ዋውውው የኛ ጎበዝ 👍👍👍👍

  • @Halima-z9j
    @Halima-z9j 4 месяца назад

    አረቢያ መጅሊስ አለሽ

  • @MissModina-q1t
    @MissModina-q1t 4 месяца назад

    አረጎደው ስትነው እህት

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 4 месяца назад

    ሳኡዱ ላለን የትነው የሚገኝው

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 4 месяца назад

    እኔ እፈልጋለሁ ግን በዋሳፕ አትመልሽም❤🎉

  • @SadaSada-pg1lo
    @SadaSada-pg1lo 4 месяца назад

    ሰላምሽ ዌ ኧተሞ ስልካሽ ላኪኒ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 4 месяца назад +1

    ጀግና ሴት ❤❤❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 4 месяца назад

    ማሻአላህ በርቺ የኔውድ ጀግና

  • @najatmohammad7852
    @najatmohammad7852 4 месяца назад

    ሰትነው ዋጋው

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 4 месяца назад

    የሴቶች ጀግና ኣንቺ ትለያለሽ💪💖💖💖

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 4 месяца назад

    ስልክ ለምን አትመልሽም

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 4 месяца назад

    Ena bat alnge ena alnorebatem akarayalow beya nabar masebow gen achen saye tawsawskuu lenorebat yamerr😂😂😂

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 4 месяца назад

    ስውዳውማሻአላህ ጅግናነሽእኮ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 месяца назад

    ያእርብያ መጅሬስ ስሬልን የተንቢ

  • @ZainaMis
    @ZainaMis 4 месяца назад

    ጀግና እኮነሽ ለሚዬ ኑርልን

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +1

    ጀግና እኮነሽ ለሙየ በርች

    • @azeb4321
      @azeb4321 4 месяца назад

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl 4 месяца назад

    ሰላም የኔ ፍቅር የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 4 месяца назад

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው እኔ ያለሁበት አለ በጣም ምቹ ነው😊❤

  • @ZadeMane5
    @ZadeMane5 4 месяца назад

    ለቡዙ ነገር ለመክርሽ ፈልጌሽ ነበር አትመልሺም ለምን

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 4 месяца назад

      አይዞሽ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 4 месяца назад +2

    ለሚዬ።በርቺ

  • @Noora-i7w
    @Noora-i7w 4 месяца назад

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ አለህ የበለጠውን አለህ ይሥጥሽ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 4 месяца назад

    ሲቆይ ያስጠላል በአድስነቱ ያምራል

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 4 месяца назад

    ለምዬ የብተጀራ ጀግኒት 🌹🌹🌹🌹ስወድሽ

  • @tbaheru
    @tbaheru 4 месяца назад

    ወሎ መላክ ትችያለሽደ

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g 4 месяца назад

    Gobz yebtagera ambsa gulbtshe yebrk

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 4 месяца назад

    ሲጀር ምደነው

  • @amaamm-z7i
    @amaamm-z7i 4 месяца назад

    ዬትነ ከቡተጀር አከበቢውን ንገሪኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Sadaa-sc4yc
    @Sadaa-sc4yc 4 месяца назад

    Arisii bahaa taa daarisalrshi

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 4 месяца назад

    ጀግና እህታችን በርቺ

  • @አስማብትመሀመድ
    @አስማብትመሀመድ 4 месяца назад

    ዜቲ ከለር ይሉታል አረቦች

  • @SitaTube
    @SitaTube 4 месяца назад

    ማሻአለህ በርቺ አለህ ያግዝሽ ጀግና

  • @JemiAli-xm3cx
    @JemiAli-xm3cx 4 месяца назад

    ሱቅሽ የት ነው ያለው

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 4 месяца назад +1

    የተቢየ የኔ ጀግናሴት ዋዋዋዋ በርቺ