ሰይጣን ዱርዬ ነው!! አትፍሩት!! ዱርዬውን ለመቅጣት ይህንን ጥበብ ተጠቀሙ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV
HTML-код
- Опубликовано: 11 окт 2024
- Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media
እንኩአን ደህና መጣህልን የምንወድክ መምህራችን ማንም ይዛት የምንፈራው እግዚአብሔርን ብቻ ነው አይዞክ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከልላ ትጠብቅክ🙏💙
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ባንተ ላይ አድሮ የሚመክረን እግዚአብሔር ይክበር!ቀጥል እንሰማሀለን።በበኩሌ አልፈራም መፅሐፍህ ባለቤቴ ገዝቶልኝ አንብቤዋለሁ ረድቶኛልም። አበርትተኸናል!
ሁሌም የምታቀርበው ሁሉ ትምህርት ስጪ ነው ደጋግሜ ነው የምስማው Thank you ስለትምህርቱ
አብያችን ኑርልን አቦ የኛ ምርጥ መምህር!
አንተን ና መምህር ተስፋዬን ስለሠጠን እግዚያብሄርን በ ህይወት ዘመኔ ሁሉ አመሠግነዋለው::
ዘመንህ ይባረክ መምህር እግዚአብሔር በደሙ ይቨፍንህ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድም አብይ ይልማ
ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል። መጽሐፈ ምሳሌ 29:25
እግዛቤዜር እረኛህ ነውና ደስ ይበልህ ዐቤ
Dhugadha sagale jiregna sihadhagesisu
መምህር ትዉልዱን እያነቃህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን
የሚጠብቅህ አይተኛም አያቀላፋምም አንተ ብቻ በርታ ወንድም አብይ 💪💪💪
“አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።”
- ሮሜ 8፥15
አሜን 🙏
ውድ አብያችን እየተፋለምህ ያለህው ከርኩስ መንፈስ ጋር ነውና መድኃንያለም ይጠብቅህ 🤲🏿እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት 🤲🏿
የእግዚአብሔር ሰላም ፀጋናመንፈሱ ይብዛልህ መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ ይልማ
እግዚአብሔር ያክብርልን "" መምህር""
God bless you, Please proceed Memhir Abiy
በጠላቶችህ ፊት እግዚአብሄር ሞገስ ይሁንህ በደሙ ይሸፍንህ 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት!!
እባክህ ሌሎቹም ክፍሎች ይለቀቁ ይለቀቁ ወሳኝ ነገር ነው ወንድሜ።
እውነትን የሚመሰክሩ አያሳጣን እግዚአብሔር እናመሰግናለን በግልጽ አስረግጠህ ስለምትነግረን
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ከለላ ይሁንህ።
በጣም አስተማሪ እንዲሁም አነቃቂ የሆነ ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ።
ጋሼ ፕሮፋይልህ ግን ምንን ያመለክታል? 😥
Joker ነው አታቀውም
@@elliot912 የሆረሩን ዓለም እኛም በስዕል መልክ እየተጠቀምነው ነው እንጠንቀቅ 😢
ክፋ ነገር አይንካህ መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅህ ከጐንህ ነን ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ በርታ
ዐብዬ ስለእውነት እንወድሀለን ከፍ ከፍ ከፍ!!!!
በልልን
መማር እና ማስተማር ትልቅነት ነው መምህር እብይ ሁሉም ሰው ጆሮውን ሰቶ ልቦናውን ከፍቶ ቢማር በጣም ደስ ይላል ቀጣዩንም እንጠብቃለን።
መከታተል ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ፈጣሪ ይስጥልን
መምህር እኔ ባንተ በጣም እማራላሁ እራሴን እያስተካከልኩ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
አብያችን እግዚአብሔር ይመስገን በዚ አስቀያሚ ዘመን አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን እባክህ ክፍል ሁለቱን ልቀቅልን በጣም ይጠቅመናል እርግጠኛ ነኝ ማንም ዝም ብሎ አያልፈውም በዚ ዘመን አስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም አናመሰግናለን!!
መምህር ጋዜጠኛ አብ ይልማ እኛም እንወድሀለን መርሐግብርህን በጣም ነው የምወደው ሰይጣን የለም እያሉ የሚናገሩት በጣም ያሳዝናሉ ሰይጣን እንዳለ አምናለሁ አንዳንድ የስም ክርሰቲያን አሉ ሰለ መፅሐፍ ቅዱሥ የማያውቁ የማያነቡ ሰዎች ይመሰሉኛል መፅሐፍ ቅዱሰን ቢያነቡ እንዲህ አይሉም ብዬ አምናለሁ አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ ቀጨለማው መንፈሰ ፈጣሪ ይጠብቀን
ከንቱ ውዳሴ እይሁንኝ ከአንተ ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አቢያችን ፀጋውን ያብዛልህ የምታምነው አምላክ የማይተኛ የማያንቀላፋ ነው ።
አብዩ መልካም ወጣት ክፍል ሁለቱን እንጠብቃለን!🙏
አብይ ይልማ ደፍር እና ጠንካራ ነህ አምላክ ቤተሰብህንና አንተን ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን። እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ፍቅሯ፣ አማላጅነቷ፣ ጥበቃዋ አይለየን። የልጅዋም ቸርነት እኛንም ሀገራችንንም ይጠብቀን። አሜን።
"አንተ ግን ሥራህን ሥራ"
አንድ ሰው ማዳን ቀላል አይደለም ተከታዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ
አር ዬ እግዚአብሔር ስው ይዴግም ተባረክ 🙏🤲🤲🙌
ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባርክ
ሰላም ጤና ፍቅር በቤትህ ይስፈን ውዱ መምህራችን እግዚአብሄር እትዮጵያንና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ዋው አብይ የምገረም የሕይወትን መንገድ የምማረ የከበረ የእግዚአብሔር ቃል ነው
በረታልኝ ለዚህ ትውልድ እግዚአብሔር አስነድቶሀል
ውዱ ወንድማችን እንቁ መምህራችን እንዲሁም ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ሁሌም በእግዚአብሄር እቅፍ ውስጥ ኑርልን። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ለሰይጣን ተቃወሙት ወደ ናንተ ኣይቀርብም ለኣምላኽ ፈልጉት ወደ ናንተ ይቀርባል ፥ ኣሜን
Long live abeye
እመቤቴ ማርያም ጥላዋን ትጣልብህ ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልልህ አይዞህ ከጎንህ ሆነን የምታስተምረውን እየተማርን የምትቃወመውን እንቃወማለን ።
የተወደድክ ወንድማችን አብይ ፈጣሪ ባንተላይ አድሮ ይሄንን እውቀት ስለገለፀልህ በእኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ስም አመሰግንሀለው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን አሁንም ቀጣዬን ክፍል እንጠብቃለን
አይዞህ አባዬ ከንተጋር የለው ከሁሉ ይባልጣል።
ድንግል ማርያም ትስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባረክ አሜን፯
እኛ የተከበብነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው‼ አብይ ኑርልን"We are surrounded by the blood of our Lord Jesus Christ"👍
ጌታ በዝህ ጊዜ አንተን ሰቶናል። አብይ በርታልን ቀጥልልን።
በእውነት ድንቅ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን በርታ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይክ ይቀጥልልን ላንተም አስትማሪ አደበትን ለኛም ሰሚ ልቦናን ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏🙏🙏💕
መምህር ይህ የስጋ ሳይሆን የመንፈስ ምግብ ነውና እባክህ በርታልን።
ወንድሜ መምህር አብይ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጥበቡንና ማስተዋሉን ይስጥህ እንደ አይነቱን መምህራን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሠውርህ
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ !!
ክበርልን! እያየንህ ነዉ እጅግም እየጥቀመን ነዉ። ልፋትህ ከንቱ አይደለምና የሚቀጥሉትንም ልቀቅልን። የጥበብ ባለቤት ጨምሮ፡ ጨምሮ ይስጥልን!!!
መምህራችን አይናችን ጆሯችን ነህ አባቴ❤️❤️❤️ እመብርሃን ትጠብቅህ
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
ተወዳጁ!!!
ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትለቃቸው በሙሉ ወቅታውይና ወሳኝ ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በርታ
አመሰግናለሁ ወንድሜ አብይ 🙏🙏
አትፍራ እውነት ድልን ታቀዳጅሀለች!!! ዘመንህ ይባረክ አቦ!!!❤❤❤❤
አብይ ይልማ አፅናኚ ነህ እንዲህም አበረታች ነህ ማን ነው የሚያስፈራራህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አምናለሁ እሱ ጠባቂ መልአክ አለህ እኛም ከጎነህ ነን የሰው እንኳን ተወው የእግዚአብሔር ሀይል ይጠብቅሀል እንዲሁም የአባትዮች ፀሎት አይለይም ምንም ምንም
እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር አምላክ ብቻውን በምድራችን ላይ ይመለካል እግዚአብሔር አትፍሩ ብሎናልና አንፈራም
የአጋንንት አገልጋዮች ሀይል የላቸውም እርኩስ መንፈስ ፈሪና ወንድማችን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ጉልበት የሌለው ደካማ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስለሆነ አንፈራም ወንድማችን አይዞህ በርታልን እንወድሃለን።
🥀እውነት ነው እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ያድልክ በኢየሱስ የሚምን ሰው ሁሉን ይችላል ሚሳነው ነግር የለም እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹
እውነት ይባርክህ መድኃኔዓለም ፀጋ ያብዛልህ
መምህር እንደምን ውለክ አድረሀል መድሐኒዓለም ሁሌም ዘመንክን ይባርከው ሁሌም ኑርልን ለዚች አገር በጣም ታስፈልጋለክ በርታ ገና አገር የምታድን ጀግና ነክ በርታልን ኢትዮጵያ ባንተና አንተን በሚመስሉ እንቁዎች ታበራለች ዲያቢሎስ ይዋረዳል መቼም አንፈራውም ምድርን ያለባላ ሰማይን ያለካስማ የዘረጋ መድሐኒዓለም በአገራችን በኢትዮጵያ ከነ እናቱ ከነ ቅዱሳኑ ለዘለአለም ይነግሳል መምህር ክብር አንተን ወልዳ ላሳደገች እናትክ እና በምግባር በአይማኖት ላነፀችክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ይሁን ሁሌም እናከብርሀለን እንወድካለን በፆም በፀሎት ዲያቢሎስ ይወድቃል !!!!
የሁሉ ገዢ እግዚአብሔርን የያዘ መቼም አይፈራም፡ መምህራችን ኑርልን፡ የመለዓክት ጥበቃ ይብዛልህ፡፡
please... continue...
እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፋለን !!! እስከዛሬም በህይወታችን ብዙ ፈተናዎችን የድንግል ማርያምን ልጅ አምነን በቅዱሳንን እና በመላእክት ተራዳይነት እዚህ ደርሠናል ክብር ለቅድስት ስላሴ ክብር ለእናታችን ለድንግል ማርያም ክብር ለቅዱሳን መላዕክት ክብር ለሰማዕታት ለሀዋርያት ክብር እግዚአብሔር ላከበራቸው ሁሉ ይሁነልን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይውትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
እግዚአብሔር አምላክ የአንተን ፅናት ለእኛም ያድለን
አሜን !!!
እኔም ቤተሰቦቼም ያንተን ፕሮግራም ተከታታይ ነን ሁላችንም አንተ በምታቀርበው ፕሮግራም ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው
የቅዱሳን አምላክ ልዕል እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ሁለተኛውን ክፍል እንጠብቃለን
ውድ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ይጠብቀን አመሰግናለሁ
መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። ሳጥናኤል ምንም ስልጣን የለውም! በአምሳሉ የፈጠረን አምላክ ይጠብቅህ
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ እኛ የምናመልከው የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ሁሉን ማረግ የሚችል የፈጠረንን አምላክ ነው ሁሌ አሸናፊ ነን በቻ የእምነት ፀናት ይኑረን እንጂ ምንም አንሆንም ይብላኝ ፍጡር ለሚያመልኩ በቆሻሻ ዲያቢሎሰ ለሚገዙ
መምህር ትምህርቶችህን እይታህን በጣም ነው የማደንቀው አስተምረውኛልም ለውጠውኛል በርታ
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው።
ተባረክልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
የእግዚያብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን። በርታ አንተ ብቻ ሳትሆን እኛም አንተ በምታስተምረን ት/ት ታግዘን ጠላታችን የሆነውን ሰይጠንን በእግዚያብሔር ኃይል እናሸንፈዋለን። ምንም የሚያስፈራን የለም።
ልቀቅልን
እግዚያብሄ ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን
we love you
የእግዚአብሔር እሳት በዙሪያህ እንደ ቅጥር ይሁንልህ !በኢየሱስ የደም ምልክት ከየትኛውም አደጋጣይ መናፍስቶች ማምለጥ ይሁንልህ ብዬ በኢየሱስ ስም ባረኩህ !
ዐቢይ ፈጣር ፀጋ ያብዛልህ ይህንን ቻናል ሁለ ነው የሚከታተለው ነገር ግን ብዙ የማላውቀው ብዙ እውቀትና ትምህርት አውቀበታለሁ ክበርልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ይባርከን።🙏
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ የሰይጣን ማስፈራሪያን አትፍራው፡፡ ህዝብህን ማሳወቁና ማስጠንቀቁ ላንተ ጽድቅ ነው፡ በርታልን
በፈጣሪ ቸርነት ባንተ ትምህርት ልጆቼን ወደ መልካም መንገድ እያሳየሁ ነው 🙏
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን መምህር።አዎ እግዘብሔር አምላክ የአሸናፊነት መንፈስ ነው የሰጠን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ
የኔ ደጅግና በጣም ሰለመናፍሰት የገባህ ወንድማችን ተባረክልኝ ክፍ አይንካህ ሱሴ
እባክህ ! 2ኛዉም ክፍል በጣም በጉጉት ይጠበቃል!! እግዚአብሄር ይባርክህ ጥበብ ማስተዋሉን አብዝቶ አብዝቶ የጨምርልክ!!
አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አሳልፎ አይሰጥህም በርታ አጥብቀህ ፀልይ በነገር ሁሉ እግዚአብሔርን እያስቀደምክ ውጣ በነገር ሁሉ በክርስቶስ ደም ተሰወር አይዞህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ፀጋ ያድልህ።
Honestly, this is my first time commenting on RUclips because you are exceptional. Abiy, you are not a RUclipsr, but you are one of the few good true men in the world right now. Please do not cease teaching our people to provide useful knowledge. Your pay is to save people from the devil, not to make money. Look at each of your will reals videos, at least one soul has been rescued, and in the long run, that person is also in the same you to save the priceless soul as well as save the family from Devil. I begging you to keep releasing the next video. I hope you will absolutely appreciate the second video on this topic. Good Bless You !!!
እናመሰግናለን አብይዩ ቀጣይም እንከታተላለን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀው እባክህን በየ ቤቱ ብዙ ችግር አለ ባገኝህ ደስ ይለኛል እባክህን እርዳኝ።
አንተን የሰጠን ቅዱስ እግዚያብሄር ይመስገን
ጎበዝ ጀግና ነህ ወንድም ጋሼ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ። እንደዚህ ዓይነት ምክርህማ ባንጽፍልህም ክፍል ሁለትን መቀጠል አለብህ ለስንቶች እኮ የሕይወት ማጣፈጫ ቅመም ሆነኸናል መሰለህ። ብቻ ልደታ ማርያም በቃል ኪዳኗ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ!!! 💚 💛 ❤
በስማም በጠዋቱ አነቃቂ የሆነ ገዢ ቃል ሰማሁ
እግዛብሄር ይስጥልኝ🙏 ዳቢሎስ በኔ ህይወት እድልፈንታ የለውም።
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሁንም እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን:: እናመሰግናለን::
መጽሐፈ ምሳሌ 28
ጌታ ዪባርክልኝ ጨምሮ
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን
ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በርታልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር በርታ በእድሜ በጤና ቆይልን ድንግል ማርያም ትጠብቅ
አብያችን አንተ የያዝከው ንጉሱን ነው እሱን የያዘ ደግሞ አያፍርም አይፈራምም። ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ሃይልና ብርታት ይሁንህ። ኑርልን።
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን: ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትምህርት ስላሰማኝ🙏💒
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ተባረክ እመቤቴ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትጋርድህ