ሰዶማዊ የሀይማኖት መሪን ወደስልጣን በማምጣት ሚሊዮኖችን የማሰናከያ ደባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 101

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +12

    ዛሬ ማህበረ ቅዱሳን ላይ እጅግ እያለቀስኩ የሰማሁዋቸው አባት አስረዋቸው ግብረሰዶም ሊፈፅሙባቸው ሲሉ በተአምር ነው የተረፉት 🙏🏿🙏🏿ብችሉ ገብታችሁ አዳምጡ በጣም ነው ያዘንኩት ፀሎት ሲያደርጉ አውሎ ንፋስ እስር ቤቱን ሞላው አሉ ሲቀጥል ም የመባረክያ መስቀላቸውን ቀምተው ሲወስዱ እጃቸው ን አቃጠላቸው 😱መተት አስደርገህበት መስቅሉ አቃጠለን አሉኝ ሲሉ ገረመኝ እግዚአብሔር ቸር ነው ፍቅሩም ሰፊ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኒህን አባት ስላተረፈልን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @ፍቅርLOVE
      @ፍቅርLOVE Год назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @menatta6094
      @menatta6094 Год назад +1

      Ye miyasazen ye miyaselkm new

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Год назад +3

      ሠውዬው ተልኮ ይዞ የመጣ ልቡ የተደፈነ አውሬ ነው የአማራውን እና የትግሬውን ባለማዕተብ ደም አስገብሯል።አዲስ አበባ ላይ ግን አይሳካለትም ተባኖበታል

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 Год назад +11

    እግዝኣብሔር ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን እኛም ከጎናቹ ነኝ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +1

      አለምዬ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢🥰🥰

    • @senigw1654
      @senigw1654 Год назад

      Amen Amen🙏🏾

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Год назад +10

    አንፈራም
    አንፈራም
    አንፈራም
    አብያችን እድሜ ይስጥልን ወንድሜ 🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +8

    እውነት በጣም ያሳዝናል ዛሬ የሰማውት ነገር በጣም አለቅሶኛል አባታችንን ግብር ሰዶም ሊፈፅሙባቸው ሲሉ እግዚአብሔር ድርሶላቸው ነው የወጡት አቤት አምላኬ በውነት እግዚአብሔር ፍርድ 😭😭😭☝️አብያችን እንዲሁም እጋሮቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +1

      እኔም አመመኝ መስማት እንኩዋን መጨረስ አልቻልኩም ውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ስላተረፈልን ብቻ 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🥺🥺🥺🥺

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +2

      @@bosenagashu1673 እውነት በጣም ነው ከልቤ የገባው ሀዘኑ ግን ድግም በአውሎ ነፋስ ሲገሽፃቸው እናም ድግም አብሪህ ነው ያለውት የሚል ድምፀ ሰማሁ ሲል እንድት እንደሆንኙ እግዚአብሔር አምላክ በውነት ቅናተኛና ሀያል አምላክ ነው

  • @አዲስነገር-ሐ3ከ
    @አዲስነገር-ሐ3ከ Год назад +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብያችን!!

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +1

    እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች እናመሰግናለን ስለጣፋጩ ፕሮግራማቹ👏

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 Год назад +10

    ጨንቆኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ እግዚኣብሔር አገራችን ይጠብቅ🙏ጠ/ሚ አሁንም አጀንዳ ይዞ ሊመጣ ከሀገር ወቶዋል ። ሀገራችን እንደ Thailand ማድረግ ነው የሚፈልጉት ቤተክርቲያን እና መስጊድ የማያከብር እንደ ፈለጉ ገብተው የፈለጉትን አድርገው የሚወጡ😢ፈጣሪ ይታረቀን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +5

    መምህራችን በእውነት አኛ ኦርቶዶክሳዊያን በጣም እጀግ ተግተን መፀለይ አለብን ከመጣብን ከባድ መከራ እነድንሻገር ለምን የነዚህ እርኩስ መንፈሶች ፕሮጆክታቸው ቀምድር ኢትዮጵያ ማሰቆም አለብን ይሀ የሚሆነው ግን በለቅሶ እና በፀሎት ስንጠነክር ነው በእውነት በጣም ያማል ትውልድ የማጥፋት አጀንዳ በኢተዮጵያ የተዘረጋው 😭😭😭

  • @Nctgfgds21gvggggvvb
    @Nctgfgds21gvggggvvb Год назад +11

    Thank you, Abiye! You have been saying we need the whole country to have a prayer for so long! Thank you for teaching this generation!

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Год назад +7

    አብይ ይልማ ኑርልን

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 Год назад +17

    ምርጡ መምህር ሁሉም ቢሰሙህ በተለይ የተዋህዶ ልጆች በጣምምምም ምኞቴ ነው እግዚአብሄር እቅፍፍ ድግፍፍፍ አርጎ ይጠብቅህ በርታልን ።

  • @seblegmariamketema7711
    @seblegmariamketema7711 Год назад +2

    መድሐነአለም ይጠብቅክ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Год назад +3

    እግዚብሔር ይስጠጥልን መምህር መንፈስን ያጠነክራል ነፍስን ያለመልማል 'ቃለ ህይወት ያሰማልን'🙏

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 Год назад +4

    አብያችን ተባረክ ፕሮግራምህን በኦሮምኛም ብታቀርብ አሁን እየተከሰተ ያለውን የአውሬውን ስራ የቋንቋው ተናጋሪዎች አሰራሩን እንዲረዱና ራሳቸውን እንዲጠብቁ ይረዳቸዋል።

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 Год назад +18

    አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዉድ ወንድማችን ታኳረለህ

  • @eliyasmama7582
    @eliyasmama7582 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና

  • @kalkidandebela3281
    @kalkidandebela3281 Год назад +6

    ሰላም ምህር እንኳን ደህና መጣክ ሰላማቹ ይብዛ

  • @natnaelmk5840
    @natnaelmk5840 Год назад +13

    እግዚያብሔር ከእነዚህ የምድር እንክርዳድ ይጠብቀን መምህር በርቱ 🙏

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Год назад +3

    መምህሬ አብይ ይልማ እኛም እንወድሀለን እውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ ቤተክርሰቲያኔ ማቅ ለብሳ ሳያት ልቤ ደማ እንፀልይ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +2

    Memehir Abiy Yelma endihum Bezi,yeSADIS Media Beteseboch Selam Selam ❤️🟩🟨🟥💚💛❤️👋💚💛❤️

  • @leulabaynehabayneh2722
    @leulabaynehabayneh2722 Год назад +7

    እግዚአብሄር ጥበቡን ከዚህ አብልጦ ይስጥህ መምህራችን

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +4

    ዐቢይ ቤዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ ትውልድን ለማዳን ዘወትር ጠዋት ማታ በትጋት ስለምትሰሩ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Год назад +7

    አብይ ይልማ እናመሰግናለን ጠሚው ዋናው ነው ከግብረሰዶም ኢንቬስተሮች ብር ተቀብሎ አገሩንና ሕዝቡን የሸጠ ነው ትምሕርትህ መላውን ሕዝብ ይረዳል ያስተምራል

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 10 месяцев назад

    መምህር አብይ ቤዛ ለሰውልጅ መዳን ለነብስ መዳሀኒት ትምርታአችው አናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንደናአተ ያሉትን ያብዛልን

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Год назад +2

    መምህር መፀሀፎችህን ኢትዮጵያ ለሚገኙ ቤተሰቦቼ እርስ በረሳቸዉ ስጦታ እንዲሰጣጡት አድርጌ እንዴት እንዳመሰገኑኝ
    እነሱ ጭራሽ የማያዉቁህ ነበሩ አሁን ቤተሰብህ ሆነዋል እኔ ግን አለነበብኩትም
    ዘመንህ ይባረክ ከተሻጋርዎቹ ውገኖች ሁን አሜን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Год назад +2

    ተባረክ አብዬ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Год назад +1

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Год назад +2

    🙏❤️ God Bless you all 🙏❤️!

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Год назад +3

    አብይ መምህ አይዞህ ፈጣሪ ካተ ጋር ነዉ መንፈስ ቅዱስ ይቅደም 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @dawit6731
    @dawit6731 Год назад +6

    Thanksthanksmoermoer!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @oshi2930
    @oshi2930 Год назад +2

    😍አብያችን ሰላምህ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ezanabiyazen6870
    @ezanabiyazen6870 Год назад +1

    Thanks God bless you

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +2

    Selam la memehirachin selam la tewahedo selam la Ethiopian

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 Год назад +3

    God bless you more and more. You are one in a million Memher Abiy. 🙏🏻

  • @shemlesyehualashet8020
    @shemlesyehualashet8020 Год назад +2

    ከክፉ ነገር ይከልልክ እሺ የኔ ምርጥ ወንድም!!!

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Год назад +1

    መምህር አብይ ይልማ በርቱልን ።

  • @wondwosenderowondwosen1306
    @wondwosenderowondwosen1306 Год назад +2

    You Are family 👪 in ethiopia and hero man bro

  • @dagimdagi762
    @dagimdagi762 Год назад +2

    አስተማሪያችን በርታ።

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Год назад +6

    አባቶች እየተደፈሩ ነዉ በመግስት ትዛዝ አይኑን አፍጥጦ ግብረሶደም ማረን 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Год назад +2

    Igziabher yestln

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад +1

    አብያችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Год назад

    Thank You Abichu

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 Год назад +2

    God bless you

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +2

    እግዚአብሔር ብቻ ቅዱስ ቃሉ ብቻ ቅዱስ ሁለንነተናን የሚቀድስ አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ሌሎች ሁሉ እሱ ይቀድሳቸዋል እንጂ በራሳቸው ቅዱስ ሊባሉ አይችሉም ሁሉንም ቅዱስ ማለት አይቻልም

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Год назад

    እናመሰግናለን መድኀኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Год назад +3

    What happened to the old RUclips channel?❤ we love you!

  • @tazsimien2972
    @tazsimien2972 Год назад +2

    አብይ እዉነተኛዉ ክርስቲይን ለ ክርስቶስ ለመሞት የቆረጥክ ጀግና ነህ። እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @birukzeray7613
    @birukzeray7613 Год назад +1

    Jeginachin 🙏🙏🙏

  • @YosimaneYosimane
    @YosimaneYosimane 9 месяцев назад

    አቡያዬ በግዝአብሔር እስኪ ሰላቢ ምንድ ነው

  • @dagihani4224
    @dagihani4224 Год назад +2

    በምክንያት ነው ምንወድክ

  • @mhretabgerzgihare2291
    @mhretabgerzgihare2291 Год назад

    Betame mereti sewe beyehalewe bereta wendema

  • @bereketadane4828
    @bereketadane4828 Год назад +1

    ለእውነት የቆምክ
    ብዙቢያሴሩብዙነገርቢሉ
    የገሃነም ደጆችአይችሏትምነውቃሉ

  • @smarthome12
    @smarthome12 Год назад

    Abiyachin...mirt memhir

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Год назад +2

    Memher abeyachen temrthen endet endemwedew hulem nw yemketatelh andegna neh bertalen 👍🙏

  • @mintesnothailu556
    @mintesnothailu556 Год назад

    ፖፑ ሙሉበሙሉ የሴክሪት ሶሳይቲ የባል ነው ከፈጣሪ ጋር ተለያይተዋል ብዬ አምናለሁ

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 Год назад +3

    አብይ አሕመድ ከወንዶች ጋር መተሻሸት ይወዳል ለምን?

  • @Bizen8258
    @Bizen8258 Год назад

    ቅዱስ ቁርኣን ? እንዴት ?

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Год назад +1

    ሙሁርም መሐይምም አብይ አለ ይገርማል

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Год назад +2

    እንዳትፈራ አውጠው ጉዱን ሁሉ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Год назад +1

    እውቀት፣ታላቋን፣ታከብራለች፣፣🙏🙏🙏

  • @robat8719
    @robat8719 Год назад

    አስራ ስምንቴ እልሽ መዳኒት? ምን የሚዋጥ አየር ነው?!

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 Год назад

    መምህር አብይ ምነው ጠፉ???
    አሠብኩኝ

  • @menatta6094
    @menatta6094 Год назад +1

    Andem altesasatkme Memher endezhi ye miyankan Egzbher yetbklen yabezalen enma alkesh alweta algn 😢 😢 miyaregut gef

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад +1

    Bealemachn laie Yemitayewna yemisemaw ejg aseqaqi neaw Egziyabhar yetebqn!!!!!!

  • @Maramawet.yemane
    @Maramawet.yemane Год назад +1

    Isu rasu sedomi newu kenegebireaberochu sewu alayi bilo newu inije isu eko yeteleyayu milikitochini iyasikemete newu

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 Год назад

    እሱ ራሱ ማን ነው?

  • @alafetube911
    @alafetube911 Год назад

    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ruclips.net/video/EWHCw4HDnog/видео.html

  • @seblegmariamketema7711
    @seblegmariamketema7711 Год назад

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 Год назад

    ይኸው አጀንዳቸው ምን እንደሆነ እየታወቀ ይቅርታ ተደርጎላቸው ወደ ቀድሞ ስራቸው እና ማዕረጋቸው ተመልሰዋል ታዲያ ማንን እንመን??

  • @YM-wm5ik
    @YM-wm5ik Год назад +1

    Everybody knows that for long time, don't act like you discovered this for the first time

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Год назад

    ይሔ መንግስት እኮ በደንብ የኢትዮጵያ ህዝብን ልቡን ስለሚያዉቀዉ ነዉ ገብቶ እቃቃ ገብቶ የተጫወተብን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Год назад

    Mamhr man honw new xaf eko Egzibehre balbet yaxabqw

  • @kedus2010
    @kedus2010 Год назад

    Enkuan dena metak erasikin tebik wendme kebet eyafenu mewsed jemrewal tasfeligenalek

  • @zerihuntadesse9469
    @zerihuntadesse9469 Год назад +1

    Why you should not talk about our orthodox their activity and their logo and TPLF did it . Because they put their own patriotic. The patriotic is still working in the Orthodox church.

  • @ephremlawoffice6892
    @ephremlawoffice6892 Год назад

    Mumbo jumbo

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Год назад

    ወንድሜ አብይ እስከዛሬ የምከታተልህና አድማጭህ እንደነበርኩ ሁሉ በጣም በተጣመመና ያለ መረጃ ዶ/ር አብን መጥላትህ ቅር ብሎኛል።ስለዚህ አንተን መስማት ቢቀርብኝ ይሻላል ብዬ ወስኛለሁ።
    በል እ/ር ያስብህ!!!!

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад

      ራሱ የፃፋቸውን ማንበቡ ለውሳኔህ መልስ ይሆንልሃል 🤔

    • @DaniManjus
      @DaniManjus Месяц назад

      ንቃ ንቃ አትጃጃል ጠሚው የጥልቁ አባል ነው

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 Год назад

    አይ ስራ ማጣት አንተም ስራ እየፈጠርክ ነው ይህን መከረኛ ህዝባችንን የምታታልለው። ሽብር እትንዛብን ሌላ ስራ ፈልግ። የስነእእምሮ ሀኪሞች የሀይማኔት አስተማሪዎሽ አሉን።

  • @amane7001
    @amane7001 Год назад +1

    Ante.zaragna.fetar.ye.ijihinyistih...kifati.Afihin.bicha.iheilasi.1qeni.sirayaqomal

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      🧶Mendenew yemtezebarekiw? Yemen Zerejenet new yemtaweriw? *Enante nachihu be zer telacha yetawerachihu, ena Sewun yemetechefechifut! *Sle Ethiopia yemeleketenal! Anchi alamash and neger new! Yeraseshin Kelkel memesret new, Sew eyegedelesh! Slezih ye Moral bekatum yelesh, Sewun lemetechet! Pleb! 👈

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад

      አባቴ 🤣🤣አብይ ኦሮሞ ነው አትሽወድ

  • @dursitushako1033
    @dursitushako1033 Год назад

    Weshete

  • @sarajesus610
    @sarajesus610 Год назад

    Batame ewode naber timirtik awune gen batame yasitalali ishi mikinatu ato mameri ante maraym tamaledalek mika'eelin tamalidaleki
    Mikaa'eelin ena maraym minhaqim alate dagimo madani ba yesus kiristos bichan ishi dagimo abiyin lamine titalalek machenew sewu yemiti hona ye towado lijoci

    • @yonasbelste7794
      @yonasbelste7794 Год назад +1

      Batdenakori melkam new enatu......anbbi eski bedeb endiberalsh.....

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      @@yonasbelste7794
      🧶Tekekel!!

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      🧶Denkoro Mehayem! Anbebesh tereji! Maferia! Anchin belo Christian!! Ye *Yonatan ena *Eyu Chufa Ashangulit nesh! Memokeria adregewushal !👈

    • @senigw1654
      @senigw1654 Год назад

      Sara why you worrying for abiy Ahmed you are one of them we are orthodox we do not support LGBTQ stand up together open your eyes soon later he will come to your house down down abiy ahmed👎

  • @alafetube911
    @alafetube911 Год назад

    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ ruclips.net/video/EWHCw4HDnog/видео.html