7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 318

  • @ወጋሕታ-በ9ቨ
    @ወጋሕታ-በ9ቨ 5 месяцев назад +33

    ገብረ ሚካኤል እባላለው በጸሎታቹ አስቡኝ ለ ቁርባን እንዲያበቃኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 месяцев назад +69

    እረ 🤔መምህር የሚገርም እኮ ነው ገጠመኝ ሆ እኛ ሀገር 2007 ላይ ድርቅ ነበር እና ሐምሌ 24 እለት ቤተክርስትያን ሕዝብ ተሰብስቦ እግዚኦ ሲባል ዋለ የዛኑ ቀን ዘንቦ ምድር ጠግባ አደረች እና በማግስቱ ዘር ተዘራ ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ጤፉም ስንዴዉም ባቄላዉም በአንድ ሰሞን ተዘርቶ ግን አዝመራው በሙላ ተባርኮ ፍሬው ጉድ ተባለ እንደዚህ አይነት አዝመራ ድሮ በደጉ ዘመን መዳበሪያ ሳይመጣ ነበር ያዩት መምህር ሳር ሳይቀር ነው ያደገው ጭንጫ የለም ለም መሬት የለ ሁሉም እኩል ፍሬ አፈራ ህዝቡ ደስ ብሎት በዓመት አንዴ ነሐሴ 24 ብቻ ያከብሩ የነበረው ተክልዬ ወር ከወር መከበር ጀምሩ :::ግን ያኔ ሕዝብ ተሰብስቦ መጀመሪያ ሐምሌ 24 ምህላ ሲደረግ አንድ ቆለኛ ብቻዉን ቀርቶ ማንም እቤቱ እንዳይቀር እንዳይሰራ ተብሎ ተጠርቶ እሱ ቀርቶ በደረቁ ዥረት ዉስጥ ማንም አያየኝም ብሎ ሲያርስ ዋል የዛኑ ቀን ማታ የዘነበው ዝናብ ማሳዉን ጥርግ አርጎ ወስዶ ጭንጫ አረገው ከታች ኮባ እና ጌሾ ልማት ነበረው ከማሳዉ የጠረገውን አፈር እዛ ላይ ወስዶ ቀበረው ልማቱም ጠፋ አሁንም ግን ከጥፋቱ አይታረምም ቤታቸውን ማዕበል አንሸራቶ የጎተራው እህል ፈሶ ንቃቃት ገባ መምህር ይህ ሰውዬ ፈጣሪው ጠንቋይ የሚመስለው ሰዉዬ አዛባ ምጣድ ላይ የሰለበው ቤተሰብ ነው :::ሌላው ወር ከወር ተክልዬ ተከብረው አሁን ሀገራችን የበረከት ሀገር ሆኗል ደስ ይላል ::በሕዝቡ ጥያቄ መሰረት የተክልዬ ጽላትም መጣ እና ገባ ከዛ ከተወሰነ ወር በኃላ 🙄ጉድ በል አስተዳዳሪው ብቻዉን በመኪና መጣ ጭር ስል ቀን ጠብቆ ለምን ብቻዉን መጣ ብለው እዛ ላለው ሀላፊ ስልክ ደዉለው እሮጦ ሄደ ምን ፈልገህ መጣህ አለው 🙄አያፍርም ጽላተ ተክለሀይማኖት ስላስገባን የ ቅዱስ ሚካኤልን ጽላት ልወስድን ነው ቢልስ ከዛ ህዝቡ ተስብስቦ ዉሻ አርጎ አባረረው መቼም ክርስቲያን ለእምነቱ ሟች ነው እንደዝ አይነት ናቸው እላይ ቁጭ ብለው አስዳዳሪ እየተባሉ ምእመናን ሰብሳቢ እረኛ ያጣው ሌላው ደሞ እዛው እኛ ደብር ቤተክርስትያን አታፍርሱብን እድሳት ብቻ ይበቃል እያለ ምእመናን እየለመነ አፈረሱት እና ችግር የለም በድሮው ዲዛይን ይሰራል ብለው መሰረቱ ከተጣለ በላይ አራት ኮለን ብቻ ቆመ አባቴ እነ ቀደሙ ንጽህ ነኝ በዚህ ሥራ አልስማም ከሰራን እንደ በፊቱ እንስራ የህዝቡ ፍላጎትም እንደ ድሮው ነው ሲል እንቢ ሲሉት አልሰራም ብሎ እራሱን አገለል ከዛ መሐንዲሱ ባዶ አዳራሽ አርጎ ሰራው መቅደስ የለም ቅድስት የለም ሰርተው ጨርሰው ድግስ ደግሰው እንግዳ ተጠርቶ ታቦት ወጥቶ ግባ ሲባል እንቢ ብሎ መጀመሪያ የኔ አባት የሰራው መስቀል ቤት ዉስጥ ተመልሶ ገባ 🥹ከዛ ህዝቡ ማን አፍሩሱ አላችሁ ብሎ እሪ ብሎ ሲቆጣ መሐንዲሱ ከሰሱት ከሀገር ሊወጣ ሲል ኤርፖርት ተያዘ 🙄መጨረሻ መሐንዲሱ መናፍቅ ጴንጤ ሆኖ ተገኘ :::ቤተክርስትያንም አፈረሱት አሁን እንደ ገና እየተሰራ ነው በድሮው ዲዛይን ::::ሲቀጥል ልክ እንደ ዚህ ሰዉዬ እኛ ደብር የታገደው መሪ ጌታ አዲስ አበባ መጥቶ ጉቦ ከፍሎ ተቀጠረ 🤔እረ መምህር ስንት ጉድ አለ በየት ልገርህ 😔

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад +1

      ይገርማል የእውነት

    • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
      @እናቴማርያም-ነ4ሸ 5 месяцев назад +1

      ይገርማል የድቃል በእውነት🤔🤔

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 5 месяцев назад +1

      ይገርማል በእውነት

    • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
      @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሄር ስራውድቅነው

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 5 месяцев назад +3

      ውይ የእኔ አባት የተክልየ ስራ ይደንቃል።እኔንም ሶስት ግዜ ባንድ ቀን ሁለት ግዜ ከመኪና አደጋ አትርፈውኛል ሰው እስከሚገረም ድረስ

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 5 месяцев назад +6

    ገና ዛሬ ደስ ኣለኝ መምህር ምክኒያቱም ወቅሸት ቅዱስ ገብር ኤልን ስለጠሩ እደኔ ደስያላችሁ በላይክ ኣሳዩኝ❤❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልኝ መምህር

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 5 месяцев назад +12

    መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ለወጥህ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 5 месяцев назад +66

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን እነ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ያሥነሣልን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ምሥጋና ይድረሠው እንጂ ቤተክርስቲያኗ በደብተራ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው

    • @abebeabebe9083
      @abebeabebe9083 5 месяцев назад +1

      ሰላም መምህር በድጋሜ ነው የቀረበው ግን ችግር የለው እንማርበት አለን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 месяцев назад +58

    እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የድያብሎስ ድል መንሻ የሰይጣን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 5 месяцев назад +21

    እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትጠብቅህ መምህራችን

  • @AmbayeFentaye
    @AmbayeFentaye 4 месяца назад

    መምህር ተስፋዬ እባካችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 5 месяцев назад +3

    ትንባሆ ይባላል መምህር

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 5 месяцев назад +22

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ጾም ለፆመ ድኅነት
    ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን🙏

  • @Addis-d4h
    @Addis-d4h 5 месяцев назад +9

    አባታችሁ በህወት እያለ እንደዚህ አታድርጉ ቤቱን ፀበል አስረጩት ለአባታቸ ፀሎት አድርጉላቸው እግዚአብሔር ይቅር እንዲላቸው። ወንድማችሁንም በፀሎት አግዙት

  • @ኮኬት
    @ኮኬት 5 месяцев назад +7

    በጣም ደስይላል እህታችን ከዚህ በላይ ሰዎችን የሚትረደበትን ፀጋ ያብዘላት እኔ በልጅቷ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 5 месяцев назад +7

    በጣም ጎበዝ መምህር ተስፋየ በጣምምም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ብረታቱን እዉቀቱን ይስጥህ 1ሰዉ እንኳን ሂወት ማስተካከል ምን ያህል መታደል ነዉ።ለሚአጋጥሙህ ፈተና ቢአንስ በአንተ ምክንያት የዳኑትን ለመዳን ግማሽ መንገድ ላይ የደረሰን ሰዎች ተፅናና ወንድሜ እሂን ያክል ብዙ ሰዉ ለዉጠሀል ስለዚህ በእኛ ተፅናና ምንም ፈተና ቢገጥምህም እኛን እያሰብህ ደስስ ይበልህ ዉዱ ወንድማችን ከልቤ ነዉ ምወድህ

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 5 месяцев назад +22

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት እንደውም ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @ReduGugsa
      @ReduGugsa 5 месяцев назад +1

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
      ቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሚ ሰማእት❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 5 месяцев назад +14

    የኔ ትሁት መምህር🙏

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 4 месяца назад

    መምህር,ተስፍየ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ❤❤❤❤እስከ,መላ,በተሰብህ,

  • @Slamah-q9i
    @Slamah-q9i 5 месяцев назад +2

    ወይ ልደታ ለማርያም ሆይ ለዚ ልጅ የረዳሽ ለኔም እርዲኝ ስለ ክብርሽ ክብር ይድረስሽ እማየ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 5 месяцев назад +5

    የሰራተኛዋ በረከት ይደርብኝ ፤ የልደታ ማርያም በረከት ይደርብን አሜን።

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በፀሎት በስግደት እንድንበረታ ኃይል የሚሰጥ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እንድነቃ ላደረጉን አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይጨምርልን አሜን::

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 5 месяцев назад +10

    ሰላም መምህሬ ባንተ የተነሳ ብዙ ነገሬ ተለውጧል ብዙነገር እግዚአብሔር ነው የምልህ ብቻ እመቤቴ ትጠብቅህ ከከፉ ነገር ትጠብቅልን ለኛ ለቤተሠቦችህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 5 месяцев назад +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ አብዝቶ ❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha 5 месяцев назад +4

    እመበታችን ስም የተመሰገነ ዩሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 5 месяцев назад +2

    መምህር በርግጠኝነት የምነግርህ ሁሉም በሚባል መልኩ ማህበረ ቅዱሳኖች ደብተራዎቸች ናቸው

    • @birukbelay2196
      @birukbelay2196 5 месяцев назад

      Ere aybalm balege

    • @birukbelay2196
      @birukbelay2196 5 месяцев назад

      Kalun bicha semi edew tinesh hafret yenuresh

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 5 месяцев назад +4

    እሠይ ሥለ ሑሉ እግዚአብር ይመሥገን ሠይጣን ይፈር አሜነ❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልበል በጣም ደስ ብሎኛል የካህኑም የእህታችን ገጠመኝ ይገርማል

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚሰራው ስራ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አይነልቦናችንን ያብራልን ማረን የሰራዊት ጌታ ለአንተም መምህር እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 5 месяцев назад +8

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад +7

    ቀሲስ ሔኖክ በስላሤ ስወዳቸዉ ሞገሳቸዉ በሳቸዉ እጅ ሁለትጊዜ በረከት በልቻለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @HaregwoinTesfa
      @HaregwoinTesfa 5 месяцев назад

      ቀሲስ ሄናክ የት ይገኝሉ እባክሽ?

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад

      @@HaregwoinTesfa አሁን እንግሊዝ ናቸዉ የሚያገለግሉበት ቤተክርስቲያን ከሆነ የፈለግሽዉ ኢትዮጵያ ሀያት 40 ሰንሻይን መጥምቀ ዮሀንስ እና እመቤታችን ቤተክርስቲያን ነዉ።ፌስቡክ ላይ ወይም ዩቱዩባቸዉን ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ብለሽ ግቢና እየአንዳንዱ አገልግሎቱን ተከታተይ አድራሻቸዉንም እዛዉ ላይ ተገኝዋለሽ።

    • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
      @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад

      @@HaregwoinTesfa የት ነሽ አንች ሲመጡ መሄድ ከፈለግሽ እኔ አድራሻቸዉን
      እነግርሻለሁ።

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo 5 месяцев назад

      በጣም ሞገሳቼው ደስ ይላል የእግዚአብሔር ፀጋ

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 5 месяцев назад +1

    አቤት መምህር ባንተ ትምህርት ስንቶች ናቸው የሚድኑት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mrcast-ki6nn
    @mrcast-ki6nn 5 месяцев назад

    መምህር እግዚያቢሔር ፀጋህን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሰፊእንጀራ ይስጥህ

  • @MebratMesel
    @MebratMesel 5 месяцев назад +3

    መምህር እንኳን ደሄና መጣ::የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በቀን በቀን አዳዲስ ነገር አያለው:እራሰን ስፈትሽ እሪዳታህ ያስፌልገኛል እባክ የሆነ ነገር በሌኝ::

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 5 месяцев назад +12

    ደሲስል ሁለተኛነኝ መምህርዬ ቃሎት የሰማልን

  • @dawitmekonnen9681
    @dawitmekonnen9681 5 месяцев назад +5

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን: መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 4 месяца назад

    ፈጣሪ,እንዳንቺ,እንድሆን,ይርዳኚ,እፍፍ,መቸ,ነው,ከስደት,ገብቸ,የማገለግልህ,ጌታየ,አድነኚ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 месяцев назад +4

    ሰላም መምህራችን እድና ጤና ይስጥህ ክበርልን❤❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 5 месяцев назад +8

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🥰ለሰኔ ፆም የበረከት ያድርግልን 🤲ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 5 месяцев назад +3

    ይገርማል የሰው ክፋትና የጌታ ምህረት

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 5 месяцев назад +1

    ወይ ወንድሜ ወይ መምህር የምልህን አጣሁ በቃ ተመረጥክ ከውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ ብዝት በል አቤቱ ጌታዬ ምህረትህ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 5 месяцев назад +6

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲🤲🤲

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 5 месяцев назад +14

    መምህር እዴት አመሸክ ሁላችሁም እደምን አመሻችሁ

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 4 месяца назад

    በጣም አሰደጋጭ ነው እግዝአብሔር ይጠብቀን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው

  • @zelalemjemberu7965
    @zelalemjemberu7965 5 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሰ ቅዱስ አንድ መሆኑን አስተምሮን የጸጋ ስጦታ ግን ልዮ ልዮ መሆኑን ነገሮናል።በዚህ ዘመን ደብተራ ሀሰተኛ አጥማቂ ተብለውና ተዋክበው በበዙ አጋንታዊ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኙ ወንድሞች እና እህቶችን እንዳይረዱ ጸጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው ሰዎች ተገልለዎል።አግዚአብሔር በቀኑ እውነትን ይገልጣል።

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 5 месяцев назад +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ በእድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱና ከቅዱሳን መላእክት ይጠቡቁህ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 месяцев назад +3

    ተመስገን ዛሬ መምህርን መልሸ መከታተል ጀመርኩኝ መስማት ስጀምር መንፈስ ያወጣኛል

  • @فهدالعنزي-ل8ذ8ق
    @فهدالعنزي-ل8ذ8ق 5 месяцев назад +2

    ወለተእየሱስ,እባላለውበፀሎት,አስበቡኝ,ሁላችውዉውም

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 5 месяцев назад +1

    መምህር ቃለ ሄወትን ያሰማልን

  • @KonKoi-k4p
    @KonKoi-k4p 5 месяцев назад +2

    ጌታ ሖይ በምሕረት አሥበን አሜን❤❤

  • @YaredSeyoum-fp1ym
    @YaredSeyoum-fp1ym 5 месяцев назад +3

    ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zufangirma8054
    @zufangirma8054 5 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ ስው እድን እባክህ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 5 месяцев назад +2

    ሰላም መምምህር
    ተማሪህ ሆጜ ብዙ ተምሪያለው ለዚህም እግዚያብሄር ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ
    ግን አንዳንዴ ትሳሳታለህ እንዳለማዊ ደስ የማይል ቃላትን ትጠቀማለህ ምሳሌ እውር እውር እያልክ ማለት ነው
    መንፈሳዊ ትምህርት ሆኖ ሳለ የልጅቱዋን ውበት እንደ በአሉ ግርማ ወይም ስባት ትነግረናለህ ይሄ ደስ አይልም

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo 5 месяцев назад

      በሜሴጅ ላክለት ወንድሜ የሄንን ኮመንት አጥፋ

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 5 месяцев назад +1

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የደብተራውን ህይወት ለማዳን ወደ ፀበል ይዘሽው የሔድሽው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልን ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቻቸው አሰባቸው ብለሽ ፀልይልን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲❤️❤️

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 месяцев назад +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉ በርሱ ሆነ ብዙ ተምረናል ኤፍታህ በለን ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌹🌹🌸🌼

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህወት ያሠማልን መምህር በጣም ድንቅ ነው🤲🤲🤲

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና 5 месяцев назад +2

    የእኛ እቁ መምህር እንኳን በስላም መጣክ እግዚአብሔር ይመስገን እማፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተስቦችህ ❤❤❤❤

  • @nicenice613
    @nicenice613 5 месяцев назад +7

    እንካን ደኣደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @yostinamekonnen
    @yostinamekonnen 5 месяцев назад +1

    Egziabher ytebkk

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib 5 месяцев назад +7

    እጠዃን ሰላም መጣህልን መምህር

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ 😢

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 5 месяцев назад +1

    መምህር እባክህን እርዳኝ እባክህን የነብስ አባት ብታገናኘን እባክህን በጣም ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤️ አሜን

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 5 месяцев назад

      እኔም ያዝኮቸው አባት ሁላ ሁለተኛ ንስሀ ስጠይቅ መልስ የለም እኔም ፈልጋለሁ

    • @SamiDaniEyo
      @SamiDaniEyo 5 месяцев назад

      በቴሌ ግራም ነይ የንጉሱ ልጆች ነን የመዳህኒ አለም ማህበር ብለሽ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 5 месяцев назад +2

    አባታችሁ በህይወት ያለ እደዛ አታድርጉ ልጅቶ አሁንመታ በጾሎት ታውጣውና ያቡነ ሃብተማርያም ማእጠን እጠኑት እናታችሁን ሱባኤ ይዛችሁ ይውሰዳት ብሎ ላስረከባት ሰይጣን ንጠቁት አቡነ እስትፍሰ ክርስቶስ ተማፀኖቸው ወደገነት እንዲመልሶት እኔንም ወለተ ሐዋርያት አጺያተኛ ደካማ እህታችሁ አትርሱኝ ፈተና በዝቶብኝ ነው ያለሁት

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 5 месяцев назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад +2

    በስመአም እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ
    አቤት መባረክ❤❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 5 месяцев назад

    ሰዓሊለነ ቅድስት በጣም ይገርማል መምህር። ልጂቷ ግን በጣም ጀግና ነች እግዚአብሔር ፀጋዋን ያብዛላት❤❤❤

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz 5 месяцев назад +1

    አዎ መምርህ አል ሰውዬ አሰሬ ይቁማል እናም ሰላም እግዚአብሔር ከሁላቹጋር ይሁን ሰላም ኖት መምህር እግዚአብሔር ይመሰግን ❤❤❤❤

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056 5 месяцев назад +2

    መምህርችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehulakew3642
    @alemayehulakew3642 5 месяцев назад +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ
    @ወልደገብርኤል-አ4ተ 5 месяцев назад +1

    መምህር ይሄ ከንፈር ስር የሚያደርጉት እጽ በተለየ መልኩ የከባድ መኪና ሹፌሮችን ህይወት ያበላሸ ነው በጣም አደገኛ ነው፤ አንጋዳ ይባላል

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад +2

    መምህር እንኳን ለጾመ ሐዋርያ በሰላም
    አደረሰህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MuluMulu-v8k
    @MuluMulu-v8k 5 месяцев назад

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን ከመከራ ስራ ከመከራ ነብስና ከመከራ ሥጋ ያድንልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie 5 месяцев назад

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርክልን። እኔጃ እናንተን ሳስብ ልቤ በተስፋ ይሞላል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ መምህራኖቻችን❤❤❤

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru 5 месяцев назад +1

    መምህር ድሬደዎ የሚያጠምቆ አባት ያሎኝን ብሠማ ይገርማል

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 5 месяцев назад

    እህታችን በፀሎት አስብኝ አሜን !!

  • @habtomh43
    @habtomh43 5 месяцев назад +1

    ሳውት ይባላል ሱዳን በጣም ታዋቂ አደንዛዥ እፅ ነው

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 5 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬ አመሰግንሃለሁ🤲🥺❤
    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን እህታችን በረከትሽ ይድረሰኝ🤲
    የመምህር ተማሪዎች እኔን ደካማ እህታችሁን ወለተ ማርያምን በፀሎት አስቡኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ🤲😭

  • @gebreegziabihearGidey
    @gebreegziabihearGidey 5 месяцев назад

    መምህር ተስፋይ ሰለመጥፎ የሚያወሩ ነገር ሰዎች እውቅና አትስጣቸው ሰራቸው ያውጣቸው ሲገባቸው ንሰሀ ይገባሉ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ ስለመልክ ስትገልፅ ግን ትንሽ ቀለል ብታደርገዉ ጥሩ ይመስለኛል አመሰግነህአሎህ

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 5 месяцев назад +1

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr Abzt Abzt yebrksh yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 5 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ 5 месяцев назад +1

    መምህራችን እኳደህና መጣህልን ❤❤

  • @AlphaOmega173
    @AlphaOmega173 5 месяцев назад +1

    አንጋዳ ይባላል አንዳንዴ ከአፋር እንደሚመጣ ሰምቻለሁ አይመጠጥም ምራቅ ይተፋል ከተዋጠ ወደላይ ነው ሚለው ከትምባሆና ከግመል ሽንት እንደሚሰራ ነግረውኛል እጠቀም ነበረ በናንተ ትምርትና በፈጣሪ ርዳታ ተገላግያለሁ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 5 месяцев назад

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህ ገጠመኝ የልጅታን ጥንካሬ ከአግዚአብሔር ጋር በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት ከልባ አምላካን ስለምታመሰግነዉ ይህዉ ዉጤቱ አግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ሆናት በመንፈስ ቅድስ ይህንን የመሰለ ፀጋ ተሰታታል ተመስገን ከብር ምስጋና ለአምላካችን የአህታችን በረከታ ይደርብን አድሜ ጤናዉን ይስጥህ የጠፉትን በሴጣን የተወሰድትን ልቦናቸዉን ይመልስ አግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 5 месяцев назад

    መምህር፡ተባረክ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 5 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitteshome3006
    @senaitteshome3006 5 месяцев назад

    ኤግዚያብሔር ይመስገን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርይመስገንመምህረእንኳንደህናመጣህልን በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህአሜን

  • @MuluAbegaz
    @MuluAbegaz 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙሰው መዳን ምክንያት ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ደብተራን ሆድን ይተርትረው እግዚአብሔር ።

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 5 месяцев назад +11

    ሰላም ለእናንተ የመምህር ልጆቺ ፀልዩልኚ በእማምላክ ???

  • @FikaduGirma-ui4bq
    @FikaduGirma-ui4bq 5 месяцев назад +1

    መምህርየ እንወድሀለን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲💒🤲🤲

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 5 месяцев назад

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህን ይህንን ገጠመኝ ስላቀረብክልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይህ እስከ ቤተሠብ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад

    የሚድቅ የሚደቅ ገጠመኚ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን🎉

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy 5 месяцев назад +1

    እግዚብሄርይመስገን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад +1

    Amen memihir edmena Tena yistihe!

  • @KaliKalkidan-r1k
    @KaliKalkidan-r1k 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! መምህር እባክህ ስልክህን የማማክርህ ብዙ ነገር አለ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 месяцев назад +1

    Memihir edmena Tena yistihe yigermal! Egziabher libona yisten lijachin bereketish yideribin Amen