40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @Fasicaadmasu-wl4ms
    @Fasicaadmasu-wl4ms Год назад +3

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ብዙ የሚያስጨንቀኝ አለኝና ወለተ ብርሀን ነኝ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 3 года назад +11

    በዚህ አጋጣሚ የድንግል ማርያም ልጂ መድሀኒቴ ጌታ አምላኬ የሰራልኝ እናቴን ኔቶርክ ተዘጎቶ እና በሰፈሬ ያሊ ሰወች ሎጊያ ይመጡ ነበር እና ፆሎት አደረኩ አምላኬ የእናቴን ድምፅ መስማት እፈልጋለሁ ብየ ፀለይኩ ከመተኛቴ በፊት እና ነጋ ማታለይ እናቴ ደወለች በደስታ ብዛት አለቀስኩኝ አምላኬንም ተመስገን አንተ ምን ይሳንሀን የኔ አባት አልኩት

  • @mekdesgebreselsie9301
    @mekdesgebreselsie9301 3 года назад +3

    መምህር በፀሎትክ አስበኛ እህተ ስላሴ

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 3 года назад +4

    ወልደ አማንሄል በረከት ይደርብን የልባችን ቆሻ ያፃል አተ አቅራቢ መእምራችን በርታ በፀሎት አሥቡን

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 8 месяцев назад +10

    ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰንበትን በፀሎት አስባት ልቦናየ ይበራልኝ ዘንድ ልቤ ደንድኗል

  • @yohannesafework7458
    @yohannesafework7458 2 года назад +3

    ወይዬ እዴት ደስ ይላል መምህእ
    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልኝ
    ዳውሎድ አርጌ ነው ነው ምሰማው

  • @ashumekuwaninit2005
    @ashumekuwaninit2005 3 года назад +39

    ሀይለ ገብረኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ አደራ😥😢

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 2 года назад +4

    የኔ ውድና ምርጥ መምህር እግዚአብሄር አምላክ እድሜህን ሙሉ ይባርክህ

  • @MartaYemaryam
    @MartaYemaryam 2 месяца назад +3

    ወልደ አማኑኤል እኔን ሀጢያተኛዋን ወለተ ማርያምን አስበኝ

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g 5 месяцев назад +2

    ወልደ አማኑኤል እባክህን በፀሎት አስበኝ

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ለኛም አሰተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 3 года назад +262

    በእውነት የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት
    በእኔም በቤተሰቦቼ እዲሁም በወንድማችን በመሜህራችን በተስፋ ሥላሴ ተማሪዎችና ቤተሰቡቹ ላይ ይደርብን ። አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም መምህር በርታልን ወንድማችንም በፀሎትህ አስበን ⛪🙏⛪🙇⛪🙇⛪

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +7

    ወንድማችን ወልደ አማኑኤል ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ፅጌ ማርያም. አስራተ ማርያም ተክለ ሥላሴ እህተ ኢየሱስ ተክለ ጊወርጊስ ወለተ አረጋይ እህተ ማርያም ብለዉ ያሰቡን
    መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @kenzmobile111
    @kenzmobile111 2 года назад +1

    መምህር በፀሎታቺ አስብን🙏🙏🙏ወለተ ብራሃን

  • @AsenakechKabeda
    @AsenakechKabeda Месяц назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወልደ አማኑኤል በፀሎትክ አስበን ወለተ ሩፋኤል እና ወለተ ሀዋርያት ከነቤተሰባችን። አሜን

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 года назад +21

    መምህራችን እኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ💒💒💒💚💛❤

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ጨምሮ ጨማምሮ

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 года назад +52

    _ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንዴት ናቸው የክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች!?መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ የኔ አባት_

    • @alielhelbawi5501
      @alielhelbawi5501 3 года назад +2

      Amen

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw 3 года назад +1

      እግዚአብሄር ይመስገን

    • @woinisolomon2203
      @woinisolomon2203 3 года назад

      @@alielhelbawi5501;nlbnlbl

    • @Bezaalemu-zo5pc
      @Bezaalemu-zo5pc 9 месяцев назад

      Weynie men aynit ns 2:04:43 csina nw........❤❤❤❤ Euf. Tadilo....geta hoy ❤❤❤ libacinn mlislen

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንድማችን ፀጋው ይደሪብን በፆሎታቹ አስብቸኝ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 3 года назад +2

    amen memhr bewnet betam new yemnamesegnew yefetari tbeka cante gar yhun

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +22

    መምህር ስውን ማመን ያለማመን የራሱ ድርሻ ነው መስማቱን ብቻ ድንቅ ነው በጸሎትህ አትርሳኝ ውለተ ኪዳን ብለህ

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Год назад +3

    አሜን ወድማቸን መምህር ተሰፋየ እድሜና ጤና ይጥልን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ተስፋ ስላሴ 😭😭😭🙏 እንደዚአይነት ሠዎች በአለማት አሉ አንተንም እድሜ ይሰጥሀል እነሱም ከተለያየ አገር መተው ያዎሩሀል ተባረክ 😊🙏🙏🙏

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g 4 месяца назад

    መምህረችን ዕድሜና ጤና ይሲጥህ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Год назад +2

    መምህር እባክህ ክርስትና ስሜ ለኣባቶቾች ስጠልን (ተወልደመድህን)::

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 3 года назад +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ደጋግ አባቶቻችንን
    ደጋግ እናቶቻችን
    ደጋግ ወንድሞቻችንን
    ደጋግ እህቶቻችንን
    ሁሉ አንተ ጠብቅልን
    አዛኝቱ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ
    ቅዱስ ጊወርጊስ ግርማ ሞገስ ይሁናችሁ።
    ወለተ ሥላሴን ከእነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ። ሰውእሆን ዘንድ

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 3 года назад +46

    እግዚአብሔር የልቤን መሻት እንዲ ፈፅምልኝ እንዲሁም ከስደት በሰላም እንዲመልሰኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 3 года назад +53

    አንተ እነሱን ስለምታቃቸዉ ደስ እንደሚልህ ሁሉ እኔም አንተን በማወቄ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን በተዛዋሪ የምታቃቸዉን ስለምናቅ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ጥንፍየለሽሀገሬ
    @ጥንፍየለሽሀገሬ 2 года назад +2

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 3 года назад +2

    መ ምህር እግዚአብሔር ይጠብቅናል ይባርክህ ወንድሜ ብዙ ካእንተ የተማርኩት

  • @Embete-
    @Embete- 3 года назад +30

    እንክዋን ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አመታዊ ክብር በሰላም አደረሳችሁ። ከመምህራችን አፍ ተለይተው ከማያውቁት ቅዱሳን አንዱ ዩሆኑ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ከብረው ይውላሉ።

  • @yoditmengsha1403
    @yoditmengsha1403 2 года назад +7

    ቃል ሂወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ልብ ይነካል አለምን እደ መናቅ መታደል የለም ።እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ያድነን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 года назад +40

    ወንድማችን የበለጠ ጸጋውን ያብዛልክ
    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና
    በፀሎት ትርስተ ማርያም
    እህተ ጊዎርጊስ
    ስርኩተ ማርያም
    ሀይለ እየሱስ
    ሀይለ ስላሴ
    እህተ ገብረኤል
    አክሊለ ገብረኤል👈👈👈🙏

    • @yayabest5512
      @yayabest5512 2 года назад

      Egezabeher hoey mareh 🙏🙏🙏🙏

  • @MillionZelelew
    @MillionZelelew 6 месяцев назад

    ወንድማችን ወልደ አማኑኤል እኔን ሀጢያተኛውን ተክለማርያም በፀሎት አስበኝ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 2 года назад

    እናምንሀለን መምህር ወንድማችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን።ጋብቻቸው እግዚአብሄር ይባርክላቸው።ግን ታድሎ ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @fhfhh7925
    @fhfhh7925 2 года назад +9

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብቻ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ እርሱን እዳውቀው ስላደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንተን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye6476 2 года назад +5

    ወንድሜ ፃድቅ ወልደ አማኑዔል ሆይ የተሠጠህን የክርስቶስ ፀጋ ተጠቅመህ እኔን ደካማውን ወልደደ ሩፋኤልን እና ቤተሠቦቸን ሐይለ እየሱስን፣ ወለተ እግዚእን፣ አመተ ስላሴን ፣ ሀብተ ወልድን፣ ገብረ ሐናን ፣ ሐይለ ማርያምን እና ኦርቶዶክሳውያንን አሳስብልን በረከትህ ይደርብን

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 года назад +10

    መምህሬ በጣም ደስ የሚል ነው
    የአባቶች ፆሎት ሰምቶ እኛንም ሀገራችነንም ሰላም ይስጠን አሜን አሜን አሜን።

  • @tameking8924
    @tameking8924 2 года назад +1

    ፍቅረ ዮሐንስ ወለተ ዮሐንስ ወለተ ሊባኖስ ሀይለ ሚካኤል ዘውገ ስላሴ ወለተ ስላሴ

  • @seble564
    @seble564 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እህተ ማርያም ፅጌ ማርያም እሴተማርያም ሐይለ ገብርኤል ብስራተ ገብርኤል በጸሎት አስበን

  • @birigm2376
    @birigm2376 2 года назад +8

    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና
    በፀሎት አስበኝ ወለተእየሱስ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፐ3መ

    እኔ ሀጥያተኛዋ ወለተ ማርያም ነኝ በእግዚአብሔር በጸሎታችው አስቡኝ መምህሮቼ እኔ ሀጥያተኛ ከቱ የማረባ ትል ነኝ በጸሎታችው አስቡኝ መምህሬ አደራ አደራ አስበኝ ወለተ ማርያም እያልክ
    በተረፈ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    በውነት ይሄ ትምህርት እየጣፈጠኝ እየጓጓው አድምጬ ጨረስኩ እፍ ይህን በማድመጤ በመማሬ እድለኛ ነኝ ተመርጫለው ተመስገን አምላኬ

  • @mana6355
    @mana6355 3 года назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት እድለኛ ነኝ ይኽ ታሪክ እንድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም የትመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይድረሰኝ
    በፀሎት አስቡኝ
    አስካለ ማርያም
    መንበረ ማርያም እና
    ወልደ ኪዳን
    ወልደ እግዚአብሔር
    ወልደ ጣዲቅ
    አፀደ ማርያም
    ጥበበ ድንግል

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Год назад +2

    በጸሎትህ አስበኝ ወንድሜ ገብረ ስላሴ ወለተ ሩፋኤል ሀብተ ሚካኤል ገብረ ሚካኤል በጸሎትህ አስበኝ።

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 года назад

    መምህር እድሜ ይስጥህ

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele9598 3 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን እንደ ወንድማችን ንፁሀንን ያብዛልን ።ለንሰሀና ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ።

    • @saraali8994
      @saraali8994 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zteshome75
    @zteshome75 2 года назад +5

    እኔ የሰማሁት በአመቲ እግዚአብሔር የኔን ወለተ ሰንበትን ከጨለማ ህይወት እድወጣ ፀልይልኝ አብዝተህ ፀልይልኝ ህይወቴ በጨለማ ነው

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 года назад +10

    ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሥበኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx 3 года назад

    ወለተ ኬሮስ
    ውልዳ ገብርኤል

  • @EmaAmlak-WeladiteAmlak
    @EmaAmlak-WeladiteAmlak 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ይህን ታሪክ እንድሰማ የፈቀድልኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። ወንድማችንን ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን።

  • @kassahunhailu3283
    @kassahunhailu3283 3 года назад +7

    ወልደአማኑኤል እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ።ወለተ ማርያምና ኃይለ ገብርኤልን በፀሎትሕ አስበን።

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 года назад +10

    የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቸር ነገሮችን ያሰማህ በፀሎትህ አሰበን🙏

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 3 года назад +15

    አፍ እለ ታሪክ ባያልቅ ተመኝህ በጣም ልቤ ቤ እንደተሰቀለ ታውቃለህ እግዛብሔር ሲወደኝ ዛሬ ቅዳሜ ቁዱስ ቁርባን ወስጄ ነው ያዳመጥኩት እና ታሪኩ ስትተርክ ለማልቀስ ፈልጌ ግን ስጋና ደሙ የተቀበለ ሰው እምባ ማፍሰስ ሰለማየፈቅድ ልበ ተንጠልጥሎ ነው ያለቀው እባክህ መምህር ወለተ ሒወት አስካለ ማርያም ዘምህረት ብለህ በፀሎት አስበኝ በረክቱ ይደርብን ድንቅ ተአምር ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር አመሰግናለህ

  • @AB-ji7di
    @AB-ji7di Год назад

    ለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዘግይቼ ለመጣሁኝ ፍቃደ ስላሴን በፀሎትህ አስበኝ።

  • @YeabkidanTube
    @YeabkidanTube Год назад

    ወንድማችን
    ወልደ ሰንበት
    ወለተ ፃድቅ
    ወልደ ሃና
    ወለተ ዑራኤል
    መልደ ማርያምን
    በፀለትህ አስበን

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku5808 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለህወት ያሠማልን
    የወነድማችን ደረለከት ይድረሠን
    አፀደ ማርያም በፀሎት
    አስበኝ

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 года назад +42

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

    • @shimalshimal-wi6yr
      @shimalshimal-wi6yr 3 года назад

      አሜንአሜን።

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 года назад +1

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

    • @yrgg1047
      @yrgg1047 3 года назад

      Amen Amen 🤲

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 года назад

      መምህርእንኳንበደህናመጣህአገራችንሰላምያድርግልንፈጣሪኢትዮጵያለዘላለምትኑር

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 года назад +3

    አትንገር ብዬ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው
    ወንድማችን መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ እሚገርም ገጠመኝ ነው 💚💛❤

  • @mariyamhaile
    @mariyamhaile Год назад

    ቃልሒወት ያሰማልን መምህር በጣም ❤❤❤

  • @metsihettalla2606
    @metsihettalla2606 2 месяца назад

    ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስበኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ😢😢😢 እባክህን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ያሆን መምህርችን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ፀጋ በረከተን ያድልልን
    ወንድምችን በሪከትህን
    ያድርሰን ምንኝ መታድል ነው
    በፀሎተ አሰብኝ ከኔ የበረታችው
    ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад +35

    ምን ዓይነት መቀደስ ነው
    ቅዱስ ልጅ እግዝአብሔር በቅድስናው ያኑረው በውነት የህን ታአምር ሳዓቱ እጥፍ በሆነ ብየ ተመኘሁበት የህን ቅዱስ የሆነ ታርክ እንድሰማ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
    ደስ እያለኝ ነው ያለቀው 💓
    ወንድማችን የሰውን ልብ እድታደምጥ የሀን የመሰለ ፀጋ እግዚአብሔር ስጥቶሃልን ስደቶኞች ነን በፀሎት አስበን 😥🙏

  • @የማርያም-በ2ቈ
    @የማርያም-በ2ቈ 3 года назад +7

    በእውነት ድንቅ ነው 🙏🏽 አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን 🙏🏽

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Год назад +1

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 3 года назад +2

    ፀሎታችሁ ይርዳኝ አመሰግናለሁ 👑👑👑

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 года назад +8

    እግዚአብሄር ፀጋውን ድርብ እጥፍ ያርግልህ፡ እኛንም በፀሎትህ አስበን ለሁችን።

    • @matiwosbirhanu9485
      @matiwosbirhanu9485 2 года назад

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ በእግዚአብሔር ስም

  • @mulugetaashebir9320
    @mulugetaashebir9320 2 года назад +31

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በዚህ ሳምንት ነው የርሰዎን ቪድዮ ማዳመጥ የጀመርኩት፡፡ ፈጣሪ የርሰዎንም ህይወት ይባርክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልሁ፡፡ እኔ በሃጢያት አለም ውስጥ ነው ያለሁት:: ንስሃ ገብቸ ፈጣሪን ሳላስቀይም እኖር ዘንድ የዘወትር ፍላጎቴ ነው ነገር ግን ወደ ተግባር ልቀይረው አልቻልኩም እናም ፈጣሪ ይቅር ይለኝ ዘንድ እንድሁም በቤቱ እኖር ዘንድ ገብረ ማርያም ብላችሁ ጸሎት አድርጉልኝ፡፡

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 2 года назад +5

      የቅዱሳን ፀሎት ያስብህ ወንድም ዋናው ማሰብህነው እግዚአብሔር ይረዳሀል!

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 3 года назад +7

    ጌታዬ አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሀል የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት በኛም ላይ ይደርብን እባክህን ፍቅርተ ማርያምና ኪዳነ ማርያም ብለህ አስበን

  • @edengirma8772
    @edengirma8772 2 года назад +1

    ስመ ክርስትና ወለተ ተንሳይ ወ ፍቅረ ማሪያም ጸሎት አርግልን 🙏

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 Год назад

    ለውልደ አማኑኤል በፀሎቱ ከነ ቤተሰቤ በፁሉቱ እንዲያስብልን ንገረል ውድሜ ቃለ ህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Ledyadamtew7352
    @Ledyadamtew7352 3 года назад +6

    እሚገርም ነው አምላኬ ሆይ ተአምርክን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ንፁህ ልብ እዲኖረኝ እርዳኝ መድሀኒያለም አባቴ ወድማችን በረከትህ በኔም በቤተሰቦቸም ላይ ይደርብን እናቴን በፀሎትህ አስብልኝ እኔ ወለተ እየሱስ በፀሎትህ አስበኝ

  • @merymain5649
    @merymain5649 3 года назад +15

    እፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 года назад +10

    በጣም ይገረማል በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ወለተ ማርያም,ሀይለ ማርያም,ፃጌ ማርያም,ሀይለ ኢየሱስ,አስካለ ማርያም,ሀይለ ሚካኤል, ሀፍተ ሚካኤል ,ወለተ መድህን,አፅድ ማርያም,አስካለ ማርያም,ፉርኖ መስቀሌ በፀሎትህ አበን ወንደማችን የአባቶቻችን በረከይ አይለየን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @kebide2231
    @kebide2231 3 года назад

    ወለደ ገብርኤል ብለህ አሰብኝ

  • @michaealtemesgen7727
    @michaealtemesgen7727 3 года назад +2

    ወንድማችን በረከትህ ይደርብን

  • @Embete-
    @Embete- 3 года назад +6

    በነገራችን ላይ ይህ ልጅ ታድልዋል ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለአምላኬ ንጉስ ለሆነው ይሁንልኝ።

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 3 года назад +7

    በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን
    ወድሜ
    ፍቅርተ ማርያም
    ወልደ ተክለ ሀይማኖት
    ተክል ማርያም
    ሒሩተ ስላሴ
    ፈቃደ ስላሴ
    ቦክረ አማኑኤል በፀሎትህ አስበን
    መምህር ተስፋዬ አገልግሎትህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን

  • @degifsiffir8893
    @degifsiffir8893 3 года назад +6

    መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን
    ወንድማችን በአንተ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር መንፈስ በህዝበ ክርሰቲያኑ ሁሉ ይደር አሜን
    ወንድማችን ይህን ኮመንት ካነበብከው
    አስካለ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ወልደ ሚካኤል
    ሳህለ ገብርኤል
    ወለተ ስላሴ
    ክንፈ ገብርኤል
    ብለህ በጸሎት አስበን

  • @መዝሙርmezmur
    @መዝሙርmezmur 2 месяца назад

    ክብር ለስላሴ ክብር hድንግል ማርያም !

  • @sarhall2538
    @sarhall2538 3 года назад +4

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቾ ብላችሁ እህት ወድሞቸ

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ለወንድማች ለመምህራችን በርከትህ ይደሰስን ወለተ እጌሱስ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ወልድ መሰቀል ሀይለ ሚካኤል ክፍ ገብረኤል ወለተ ብስቆም ብፀልታችህ አስብን🤲🤲🤲

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 3 года назад +6

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያቀረብክልን ታሪክ እጅግ ይደንቃል በዚህ ዘመን ፀጋ የበዛላቸውን ሰዋች ስንሰማ እባክህን ወንድማችን በፀሎት አስበን ቀፀላ ማርያም እህት ማርያም

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Год назад

    በእውነት በጣም የሚገረም ትምህርት ነው መምህራችን እናመሰግናለን ታሪኩን ስለአጋራን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏

  • @ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ
    @ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ 4 месяца назад

    መምህር በፀሎት አስብኝ እኔ ወለተ ማርያምነኝ

  • @a.f6818
    @a.f6818 3 года назад +4

    መምህር እደምናሉ የእግዚአብሔር ሠላም በእርሰውም በሁላችን በህዝበ ክርስቴያኑ ላይ ይሁን አሜን ወንድሞቸ እህቶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም እያላችሁ

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ አደረሰን አደረሳቹ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን አሜን፫

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +36

    ልብ በፅድቅ ሞላ በረከትህ ይደርብን ወንድሜ የኛ ልብ ደግ ደግ እንድያስብ በፀሎት አስበን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @yabugashaw270
    @yabugashaw270 Год назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ጊዮረጊስን ከነቤተሰቦቼ አስበኝ አስቡኝ

  • @mahletbinyam5683
    @mahletbinyam5683 2 года назад +1

    Memhr egzihabher kale hywet yasemaln betam yetekedese tmhrt new beiwnet ene betam hatitega negn🥺 fikrte slase ebalalehu eskebetsebe tselot argulgn.🙏

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 года назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ የወንድማችንን በረከት ይደርብን በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 3 года назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ እህት ወንድሞቼ።

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 3 года назад +6

    የወንድሜን በረከቱ ፀጋው ከእኔና ከአለም ህዝብ ጋር ይሁን እንዲሁም ከቤተሰቦቼ ጋር ይሁን የመምህር ተስፋዬም ፀጋህ ብዙ ይሁን ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን!!!

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @BosenaMulu
    @BosenaMulu 2 месяца назад

    ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስበን ወለተሰላሴ ወልደ መድህን እያልክ

  • @belayneshdarge9718
    @belayneshdarge9718 3 года назад +3

    ወንደሜ በረከትህን ይደርብን ወለተሰንበት,ገ/ማርያም, ገ/መዲህን, ወ/ሀዋርያት, ወ/ሀዋርያት, ሰበነማርያም, ወለተህወት,ወለተእየሱስ,ወለተህወት,ወለተብርሃን,ወለተዩሀንስ,ወለተፅጌ, ሀይለሚካኤል,ወለተኪዳን,ወለተብርሀን ሁላችንም በፀለትህ አስበን።

  • @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
    እኛም በፀሎት እንድንበረታ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 года назад +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የወድማችን በረከት ይደርብን መምህራችን ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጦት እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት♥

  • @user-ye1ab
    @user-ye1ab 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር

  • @TsigeredaSajin
    @TsigeredaSajin 4 месяца назад

    You change my life thank you so much. God bless you.❤❤❤❤

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 3 года назад +9

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መመህረና❤💛❤🤲_