Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Doctor yeA+ ena B+ yelej blood type O+ yehonal?
ባል ab+ የሚስት o+ የምዎለደዉ ልጅ የደም አይነት ምን ይሆናል?? እባክህ መልስልኝ
እናመሠግናለንዶክተር
ዶክተር ስለመትሰጠን ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁእኔ ያለኝ ጥያቄ ሚስቴ 4 ወሯ ነው የመጀመሪያችን ነው ሚስቴ RH- ናት እኔ ደግሞ RH+ ና እና ይሄን እንዳወቅን indirect coombs test ወዳው ማድረግ አለብን ወይ እስካሁን ምንም አይነት የደም መፍሰስ የላትም እና የምርመራው ውጤት የሷ አንቲ ቦዲ አምርትዋል ቢባል ልጁ ተጠቅትዋል ማለት ነው ወይስ እንደገና የተወለደው ልጅ RH+ ቢሆን በ72 ሰዓት ውስጥ ቢሰጣት ለቀጣይ ልጅ እንዳይጠቃ ይረዳዋል ወይእና አሁን ላይ እየተከታተለች ያለችው በጤና ጣቢያ ነው ችግር አለው ወይ መዳኒቱስ እዛው ይገኛል ወይ በዛው ዋጋውን ብትነግረኝ ለመዘጋጀት ስለምትሰጠኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለው ዶክተር
እርግዝናው ከተፈጠረ በሃላ መዳኒቱ ይሆናል ወይ
Dr. Ebakeh meleselegn welje neber leje 1ameru motengn yehenen vdio semeleket demo melketocu ezi lay yetetekesut nache yene blod tip O+ sehon ye balebete demo A- new kehones ahun lemewled felge yehen hekemena yet beketatel timekregnalk? Lekena tebeberek amesegnalw
መጀመሪያ የተወለደ ልጅ RH - ነበረ እና መርፌውን አልወሰድኩም ድጋሚ ሳረግዝ መቼ ነው መርፌውን የምወስደው መልስልኝ እባክ
ዶክተር የመጀመሪያ ፅንስ በራሱ ወረደ Anti D ወስጃለሁ ሁለተኛውም ወረደ ጨንቆኛል ከዚህ በኃላ ወሙለድ እችላለሁ እንዴ?
Doketer Tena yeseteleg. Ena 2 lijoch alug ye18 ena ye 9 amet lijoch keze befet yemejemerya lejan seweld. Sotelay edalebeg. Tenegerog neber enam ketay yasegal beleweg neber doketer gen huletegawen. Weledku ahun degemo erguz neg ahun merefa balewg ceget alew Mel's etebekalew doketer
ሾተላይ ካለብሽ anti - D ግዴታ መወጋት አለብሽ
ደጉተር ፕሊስ መልስልኝ ደም ማነስ አለብኝ እና መዳኒት እየወሰርኩ ነው እና ማርገዝ ፈልጌ ነው ነው ደሜ መስተካከል አለበት
ዶክተር ከባለቤቴጋ ግንኙነት ከጨረሥንብሆላ እሥፐርሙ ጠቅላላ ይመለሣል መሥሠሥ ሥላለበትነው ወይስ ችግር ኖሮነው
ችግር አይፈጥርም
ደክተር የመጀመሪያ ልጅ ስወልድ ሾተላይ እዳለብኝ አልተነገረኝም አሁን ሁለተኛ እርግናዝና ተፈጠረ 5ወር ሆነኝ ሆስፓታል ነው ክትትሌ መርፌ እደምወስድ ነግረውኛል እስከ ዛምፈራው ምንትለኛለክ
በስንትወርሽነው ሾተላይ የሚወሠዴው
ዶክተር እኔ እርጉዝነኝ የደሜ አይነት o- ንው የባሌ o+ ነው እናመወ ሾተላይ አለብኝ ማለትነው
አወ አለብሽ
ፕሊስ መልስልኝ ሌላም ቦታ ጠይቄሀለሁ የኔም የባለቤቴም ደም አንድ አይደለም እና ሾተላይት አለብኝ 8ተኛ ወሬነው መርፌው ባልወጋ የባህል ሾተላይት ብበላ ችግር አለው እንዴ 9ነኛው ወር ሲገባ ነው እሚበላው አሉ የባህል እና ልበላ ነበር መርፌውን ሳልወጋ ችግር አለው እንዴ እናቴ እኔን ስወልድ በልታለች
ስለባህላዊ ነገር ጥናት ስላልተደረገበት ነገር ከልመክርም አደጋም ቢፈጠር አደጋውን ምቶስጂው አንችው ነሽ! ስለ ሾተላይ በሚገባ መረዳት አለብሽ ሀኪም ማማከር ይመረጣል የመጀመሪያ እርግዝናሽ ከሆነ አሁን አያሰጋም ቀጣይ እርግዝናሽ ላይ ነው ጥንቃቄ ማድረግ ያለብሽ anti d መወጋት ያለብሽ ግን የፅንስ መጨናገፍ ካልገጠመሽ,ፅንስ ካላስወረድሽ እና በአጠቃላይ እርግዝናሽ የመጀመሪያ ከሆነ አያሰጋም እሺ! ሀኪምሽን አናግሪ
@@healtheducation2 ከ8 አመት በፊት የአንድ ወር የወርአበባየ ሲቀር መዳኒት ወስጄ ወርዶል እና አሁን የ8ወር ነኝ ልወጋ መርፌውን ማለት ነው ወይስ
No አይደለም ከመጀመሪያው እስከ 7 ወር ድረስ ብቻ ነው የሚውሰደው ሳታረግዥም መውሰድ ይቻላል ሁሌም ባረገዝሽ ቁጥር አይወሰድም በህውትሽ አንዴ ብቻ
የባህላዊ መድኃኒት ምን አይንት ነው
ሰላም ዶክተር antiD 25ኛው ሳምንት መውሰድ ጠቀሜታ አለው
ከዚህ በፊት ወልደሽ የማታውቂ እንዲሁም አርግዘሽ የማታውቂ,ፅንስ አጨናግፈሽ የማታውቂ ባጠቃላይ እርግዝና የመጀመሪያሽ ከሆነ ችግር የለውም! ከዚህ በፊት በወሊድ ግዜ ግን ሾተላይ ከገጠመሽ already ሰውነትሽ ለፅንሱ antibody| ፀረ እንግዳ አካላት) ስለሚሰራ ከባድ ነው ማለትም ለውጥ ላይመጣ ይችላል።
የመጀመሪያዬ ነው እና የደም አይነቴ O- ነው የባለቤቴ O+ ነው በ25 ሳምንት antiD መርፌ ተወግቻለዉ ፈጥነኽ ሞያዊ ምላሽ ሰለሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏
እባክህ በዋሳፕ መልሥልኝ
እሺ አመልሳለሁ
ስንተኛ ወር ላይ ነዉ መወጋት ያለባት
Doctor yeA+ ena B+ yelej blood type O+ yehonal?
ባል ab+ የሚስት o+ የምዎለደዉ ልጅ የደም አይነት ምን ይሆናል?? እባክህ መልስልኝ
እናመሠግናለንዶክተር
ዶክተር ስለመትሰጠን ግንዛቤ በጣም አመሰግናለሁ
እኔ ያለኝ ጥያቄ ሚስቴ 4 ወሯ ነው የመጀመሪያችን ነው ሚስቴ RH- ናት እኔ ደግሞ RH+ ና እና ይሄን እንዳወቅን indirect coombs test ወዳው ማድረግ አለብን ወይ እስካሁን ምንም አይነት የደም መፍሰስ የላትም እና የምርመራው ውጤት የሷ አንቲ ቦዲ አምርትዋል ቢባል ልጁ ተጠቅትዋል ማለት ነው ወይስ እንደገና የተወለደው ልጅ RH+ ቢሆን በ72 ሰዓት ውስጥ ቢሰጣት ለቀጣይ ልጅ እንዳይጠቃ ይረዳዋል ወይ
እና አሁን ላይ እየተከታተለች ያለችው በጤና ጣቢያ ነው ችግር አለው ወይ መዳኒቱስ እዛው ይገኛል ወይ በዛው ዋጋውን ብትነግረኝ ለመዘጋጀት ስለምትሰጠኝ ምላሽ ከልብ አመሰግናለው ዶክተር
እርግዝናው ከተፈጠረ በሃላ መዳኒቱ ይሆናል ወይ
Dr. Ebakeh meleselegn welje neber leje 1ameru motengn yehenen vdio semeleket demo melketocu ezi lay yetetekesut nache yene blod tip O+ sehon ye balebete demo A- new kehones ahun lemewled felge yehen hekemena yet beketatel timekregnalk? Lekena tebeberek amesegnalw
መጀመሪያ የተወለደ ልጅ RH - ነበረ እና መርፌውን አልወሰድኩም ድጋሚ ሳረግዝ መቼ ነው መርፌውን የምወስደው መልስልኝ እባክ
ዶክተር የመጀመሪያ ፅንስ በራሱ ወረደ Anti D ወስጃለሁ ሁለተኛውም ወረደ ጨንቆኛል ከዚህ በኃላ ወሙለድ እችላለሁ እንዴ?
Doketer Tena yeseteleg. Ena 2 lijoch alug ye18 ena ye 9 amet lijoch keze befet yemejemerya lejan seweld. Sotelay edalebeg. Tenegerog neber enam ketay yasegal beleweg neber doketer gen huletegawen. Weledku ahun degemo erguz neg ahun merefa balewg ceget alew Mel's etebekalew doketer
ሾተላይ ካለብሽ anti - D ግዴታ መወጋት አለብሽ
ደጉተር ፕሊስ መልስልኝ ደም ማነስ አለብኝ እና መዳኒት እየወሰርኩ ነው
እና ማርገዝ ፈልጌ ነው ነው ደሜ መስተካከል አለበት