በ200 ሺ ብር የሚጀመር አዋጭ ስራ! የማተሚያ ቤት ማሽኖች ዋጋ |Price of printing machines |small business ideas | gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- በ200 ሺ ብር ብቻ የሚጀመር አዋጭ ስራ! የማተሚያ ቤት ማሽኖች ዋጋ | Price of printing presses |small business ideas
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
ዘመናቹ ይባረክ ገበያ ሚዲያወች ቁጥር ሁለት ሌሎች ማሽኖችንም ተጨማሪ ብትሰሩልኝ
የመርሃ ግብሩ አቅራቢ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ!!
በዝርዝር ነው የምትጠይቂው በጣም ደስ ይላል።
ገበያ ሚድያዎች እናመሰግናለን የምታቀርቡልን የስራ ሃሳቦች ብር ይዘን ምን መስራት እንዳለብን ግራ ለምንጋባ ሰዎች አሪፍ መረጃ ነው ሞራል እንዲኖረን ነው የምታደርጉት
ጎበዝ ጋዜጠኛ:: በርቺ የኔ ቆንጆ:: ተጠያቂውም ሙያውን ያውቃል ጎበዝ
በጣም በጣም እናመሰግናለን ውድ የገበያ ሚዲያ አባላት በተለይ ባምላክ ተባረኪልኝ።
መልካም ሰው እኔ 150000 ለመጀመር እፈልጋለሁ
ጋዜጠኛዋ አቦ ይመችሽ ♥️ልቤ ምያስበውን ጥያቄ እዳለ ምተይቂው ❤❤❤❤txs😊
እናመሠግናለን ስልክ ቢቀመጥ
ሰላም ገበያዎች
ጎበዝ ጋዜጠኛ
besmeham gazategnawa ateyayeki waw bezalay yelju atenaten waw beka endat des endemil agelalesu enamesegnalen👍👍👍👍👍👍
Bravo
ምናለ በስሻል ሚዳ እደምናየው ሶራ ቢበዛልን
አድራሻቸው ዬት ነው
ቪድዮውን በደንብ እየዉ አስቀምጠዋል እኮ 🤔🤔
❤❤❤❤❤❤
Address?
ቪዲዮ ላይ አለ
❤❤❤