its non of my business ahun lela game lay nbern dro football lay min aynet atqi beregna midfieldn ymiyyaswedidenko chawataw west selhonin nber ahun wettan kset gebeya selzih ayaguwaguwagnm eyameletku nwba bayhon tell me about litrature ebadats reading like hthat amlit eshi alu
እውነት ዛሬ ደብሮኛል ከሀገሬ የወጣሁበት ቀን ነው እስቲ ላይክ አድርጉኝ
አይዞሸ ሀቢቢቲ
አይዞሽ ማማየ ይህ ቀንም ያልፍል
welahii inem bezarewa ken neu kagere yawetanyii ina ine gin iske zare dess bilonyi ayaqim
አይዞሽ የኔእህት
አይዞሽ እህት ፍቅር ሁሉ ለበጎ ነው
Lovefkrelove እንኳን በደና መጣክ ለእኔ ደሰ የሚለኝ ወንድ
👉 እግዚአብሔር የሚፈራ
👉 እናቱን የሚወድ እናቱን ከወደደ ለሴት ልጅ ክብር ይኖራል
👉 ግልፅ የሆነ
👉 ሰውን አክባሪ
👉 በጊዜ ቤት የሚገባ
👉 ቤተሰብን የሚወድ
👉 የማይፈራ
👉 በእራሱ የሚተማመን
👉 አለባበስ የሚችል
👉 መረዳት የሚወድ
ብሆን ደሰ ይለኛል
ሚሚዬ፡ እንኳን ደህና መጣሽ አንችም። ኢትዮጵያ ሳትነግሪን የገባሽ መስሎኝ ነበር። ከነ1ኛ ኮመንትሽ ጠፍተሻል።
#LoveFkrLove
@@LoveFkrLove አለሁኝ እያየሁ ነው ኮሜንት ከመስጠት ትንሽ ለመቆጠብ ነው
ካገኘሽ ለኔም ፈልጊልኝ
@@እማአላህይርሃምሽ እፈልጋለሁ ደሞ ለፎዚዬ
@@hosanna3393 ትክክል ነሽ
Thanks!
ማረያምን ምክረህ ከሃይምሮ አይጠፋ ም አቤት አነጋገረህ እራሱ ደስ ሲል መታደል ነዉ ወድሜ ሁሌም ምግረህ አይለየን ወድሜ❤❤ ወዶች ከግዲ ማንንም መሸወድ አይችሉም 😅😅😅😂 አቤት የወዶች ዉሸት እግዚኦ እሚያስብልኮ ምላሳቸዉ😂😂😂😂😂
እጅግ ጣፋጭና አስተማሪ የሆነ መልዕክት ስለሆነ ከልብ አመሰግንሃለሁ። ከእኔ ምክር ይልቅ የአንተ አንደበት የሚቀይራቸውን ወንድሞቼን ሳስብ ተደሰትኩ። እግዜር ይባርክልን።
ኡፍፍፍ ተመስገን በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ተመግቤ ልተኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ውድ ወንድማችን
welcome Thanks😍👍👍👍
wawww ewunti enidazi ayenti wande benore dasiyelal
wow! Thank you🙏 love fkr love
Wowww amayzing Voice bro thanks
Thanks
Thankyou ♥
በርታ፡ጥሩ፡ትምህርት ፡ ነው።
በትክክል
Wow Arif Mikr new Amesginalewu Banite Timirt 1gn Tetekami Negn Berita Selamih... Yibiza 🙏🇪🇹
ሃና አመሰግናለሁ። አትጥፊ።
አሪፍ ነው
WOW thank you My brother
እናመሰግናለን ወንድም አላህ ይጨምርልህ
Love feker enmesegenaeln betam desssssyilael mekerehe
እንኳን ደሕና መጣክ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አምሰግናለው በርታ
ምን ነበር ይሄን ወንዶች ቢያዳምጡት ግን የሚያናደው ሴቶች ነው ሚያዳምጡት እውነት የተናገርከው በሙሉ ትክክል ነው ይመችክ አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ
ክክክ
ችግር አለበችሁ እኮ ምክንያቱም የምወዱአችሁን አተውቁምና
ከልቤ ነዉ የምሰማዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ አደበትህ ይገዛል በርታልኚ
Enamsgnlen betam aref nw 👌👍❤
Lovefkre እጂግ በጣም እናመስግናለን
ምክርህ ለኔ አንደኛ ነህ!
ብዙ ግዜ አስተያየት ስትሰጭም አንብቤያለሁ። ሳሩና አትጥፊ።
አመሰግናለው
ሰላም ወንድማችን ልክ ነህ ወንዶች ሴቶች ገንዘብ ያለው ወንድ ይወዳሉ ብለው የምያምኑ ስተት ነው እንደኔ ወንድማችን ገለፅከው ሰላም መግባባት ፍቅር ታማኝት በቅነው ለሴቶች ደሞ የዘመኑ ወንዶች ሆዳቸውጅ ፍቅር ኣያውቁም እንላለን ግን እውነትም ሆዳሞች ናቸው ለሆዳቸው ብለው ውድ ፍቅራቸውን ገደሊ የምያገቡ ቡዙ ናቸው
በጣም ምርጥ ምክር ነው አድናቂክ ነኝ ሁሌም ሰላም እና ፍቅር ላንተ ይሁን መልካሙ ወንድሜ ቀጣዩን በጉጉት በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ጥሩ ምክር ነው LoveFkrLove እናመሰግናለን
Ewinet new wodime❤❤
እደዚህ አይነት መካሪ እና አስተማሪ ወንድም ለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እውነት የልብን ታውቃለህ በአለክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሚን፡ አመሰግናለሁ!
ከልብ እናመሰግናለ በትክክል ወይ ተሰጦ ምንም እኮ አልተሳሳትክም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት ወድም ወንዶችም ምን አይነት ሴት ይወዳሎ ለዚም ብችል ብሰራ አሪፍ ነው ብዙ ቻናል እከታተላለው ግን ባተ መስማት ስለምፍፈልግ ነው በጣም ተሰጦ አለህ ከቻልክ ብሰራ
ፈትያ አመሰግናለሁ። ሲደርስ ይቀርባል። አትጥፊ።
@@LoveFkrLove ok takiw
አሪፍ አቀራረብ ነዉ
Endet konjo miker newu tebarek wendimachin
በጣም ጥሩ ነው በርታ ብለናል።
Love fkr Love እናመሰግናለን 😍😍😍
wow i like your advice when i listnign the program....go on
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለው
እንኳን ደሕና መጣክ Love Fiker ምርጤ ምክርሕ ልዩ ነው
Love fkr Love enamesgnalen
አቤት እርጋታህ ልብን ሙሉ ለሙሉ ይስርቃል ልብን አይምሮን ስብስቦ እንዲያደምጡት ያደርጋል😘
እንዴት ደስ የሚል ምክር ነው
ከምንም በላይ ደስ የሚለኝ ወንድ እናቱን የሚወድ እና የሚያከብር ቀጥሎ ተጫዋች ቀልድ አዋቂ ሌላው ቀስ እያለ ይስተካከላል ፍቅር እና መተሳሰብ ካለ
mashallah nkrh temechtugnal
ወላሂ. ወንድም አንጀት የሚነካ ቃላቶችነው የተነጋከው በርታ. እኔ በውስጢ ያለውን ሁሉ ነውየተናገርከው. ታዳምንያደርግል. ልቤ ተሰብሩል በዚህ ችግር ብቻ አላይውቅ
በቀጣይ በፍቅር ለተጎዳን አዲስ ህይወት እንዴት መጀመር እንደምንችል የሚገልጽ እያዘጋጀሁ ነው። ስላልተሟላ ነው ያልፖሰትኩት ጠብቂኝ።
እስከዛው ግን አንችን የፈጠረሽ ለተሻለ እያዘጋጀሽ እንደሆን አስቢ። ዛሬ ትናንት አይደለም።
@@LoveFkrLove 👍👌❤
ሳህ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን አግኝቻለሁ ከአስሩ ውስጥ 6 አሞላለሁ። እኔ የሁለት ልጆች አባት ስሆን ሚስቴ ከመጠን በላይ አፈቅራታለሁ።
በድጋሚ አመሰግናለሁ
በትክክል እጅግ እናመሰግናለን ሁሉም ትክክል ነው
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድም
Woow arifi mikir nawuu inamasaginalan wadimachin nurilin
በአሁን ግዘ የሚያዳምጥ ሰው ያለ አይመስለኝም ወንዶች የገንዘብ ብቻ ሆነ ፍቅራቸው ይገርማልም ያሳዝናልም ወይዘንድሮአሉ
ፈሪሃ እግዚአብሔር የለ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን ትግስቱን ይስጠን
ልክነሽየምር
ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው አሁን ባለንበት ዘመን ፍቅር ሞተ እኮ እያሉ ነው ወንዱም ሴቱም እናም ፍቅር ከመተማመንና ከመደማመጥ የተዋበ ንጹህ ፍቅር ነው እንደ አመመካከት ግን እኔ ሳልታመንለት እሱ አይታመንልኝም ማለት ከንቱ አስተሳ ብ ነው
እናም ለእኔ ከወንድ ባህሪ የምፈልገው ወይም የምወድለት 👉 ፈጣሪን የሚፈራ
ባለን አቅም የሚያዝናና
በራ ሱ የሚተማመን
ራሱን የሚሆን
የማይቸኩል
ልዩነት ካለ በመነጋገር መፍታት
የሚረዳኝ
ሴት ልጅን የሚያከብር በአጠቃላይ ለሰው ክብር ያለው
ዝቅ ብሎ የሚሰራ ኧረ ብዙ ሊባል ይችላል ስለ ፍቅር
ከኔ ፖስት የናንተ አስተያየት ይበልጥ ሚመቸኝ ለዚህ ነው። ትክክል፡መታመን ይጋባል። በፍጹም ልቡ ፈጣሪን የሚፈራና ሌላውን እንደራሱ የሚወድ ሌሎች በደሎችንም አያደርስም። ህይወት አትጥፊ።
@@LoveFkrLove Eshi my bro
እናመሠግናለ በጣም
Yene fkr antem smawu hulum lante ymeleketalna (love fkr love berta melkam sewu )
እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ማሻአላህ ጐበዝ ነህ ወንድማችን በርታልን
በጣም እናመሰግናለን
እንኮን በስላም መጣህ የፍቅር መምራችን ከምንም በላይ ወንድ ልጅ ታማኝ ሲሆን ደስ ይለኛል እናቱን የሚወድ ወንድ ለሴት ልጅም ክብር ፍቅር አለው እናመስህናለን ትምርትህ ውስጤ ነው ታማኝ ፍቅር ይስጠን ለሁላችን።
አሜን ፡ ያድርግልን።
በጣም ደስ የሚል
ከመሥመሩ ሥገባ ንፁህ ፍቅር ታማኝነት እናመሠግናለን ወድሜ
ደስ የሚል አገላለፅ በጣም እናመሠግናለን
ዎዬ ስትምች ♥️♥️♥️ውዴ
እናመሰግናለን
አቤት ምክርክ፣እርጋታህ፣ምስጋናየ ከልብ ነው
Love FkrLove
አመሰግናለሁ በተሰጠህ ውብ ደምፅ እና ማራኪው እርጋታህ የበለጠ ቻናልህን እንድወድ አድርጎኛል ።
በርታ!
Wowwww tabarki
የኔ አንደኛ ትምህርትህ አደበትህ ይማርከኛ ኑርልን በሰላም
አንችንም በሰላም ያኑርልኝ።
የቀረባው ለወንዶች ናው ግን ቁጥር 1 ተከታታይ ሴቶች ነን።
እኔ የምመርጣው ፍቅርኛዬ ወይም የትዳር አጋሬ እንዲሆን የምፈልጋው ወንድ
1, ፈጣሪውን የምፈራ
2, ቤተሰቦቼን የምወዲና የምያከብር
3, ነገሮችን በውይይት የምፈታና በይቅርታ የምያምን
4, ከየትኛውም ጒጂ ሱሶች ነፃ የሆኔ
5, ፍቅርን ሰቶ መቀበል የምችል ወንድ ካለ ጀባ በለኝ
እኔም ከእናቱ ባልበጣም በኑፁህ ልቤ ላፈቅረውና ልወዳው ዝግጁ ነኝ።
ሰምቷል ባደደባባይ። ትክክል ነሽ በአብዛኛው አስተያየት የምትሰጡት እናንተ ናችሁ። ይህም አንዱ መለያ ባህሪያችን ይሆንዴ?
ዛሬ አደኛነኝ ግን ትምርትህን በጣም ነው የምወደው ስለብዙ ነገር ብታስተምረን ደስ ይለናል 😍
ስለብዙ ነገር እኔም ብፖስት ደስ ይለኛል። በምፖስተው ወደስህተት እንዳልመራ እግዚአብሔር ይርዳኝ። ዋናውን የፍቅርና ደስታን በሚመለከት ግን ዋናው ትኩረቴ ነው።
ለምሳሌ በምን ዙርያ ብፖስት ትፈልጊያለሽ? ሲመችሽ ጻፊልን! አመሰግናለሁ።
ኣይ እዉነት ነዉ የእኔ ጉደኞ የምዉድዉ
ስድት ላይ ቢቸኛ ነኝ ለዛ ሁሊ ኣጠገቢ ስለሆነ በጣም ዉድድ ኩት
#የኔ ጥያቄ ወንዶች ምን አይነት ሴት ይወዳሉ ??
በዚህ ርዕስም ንገረን እባክህ
ደግሞ አንድ በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር አለኝ እስቲ በግል እንዳናግርህ የምችለውን መንገድ ስጠኝ እባክህ ወንድሜ ።
አቀራረብህ ምርጥ ነዉ ሰላምህ ይብዛ አቦ
እነማሳግነላን ኤሄ ነገራግን በኡነቱአለም የለ አማስለኝም በፌልም እጂ ቃጥልበት እሰመሀለን ♥
Wow👍👍
wow dimisi yamirali
❤❤❤
የኔውስ ግልፅ ባለመሆኑ እየወደድኩት ልልየው ነው ሲበዛ ድብቅ ነው ፍቅሩንም መግለፅ አይችልም እና አይወደኝም የሚል ፍራቻ አደረብኝ እስኪ ምን ላድርግ ምክር ለግሱኝ ያገሬ ልጆች ከስደት ጋር ፍቅር ከባድ ነው ።
በሰው መፍረድ ይከብዳል። በግልጽ ቤተሰብና ማህበረሰብ ውስጥና ካላደግን ባንድ ጀንበር ግልጽ ማድረግ አይቻልም።
የማይናገርን ወንድ ልቡን ማወቅ ጀባድ ነው። ምናልባት ድብቅነቱ ላንች ብቻ ሳይሆን በሌላ ማህበራዊ ኑሮውም ሊሆን ይችላል።
ሰዎች ደግሞ ፍቅርን ሚገልጹበት የራሳቸው የፍቅር ቋንቋ አላቸው።
አንዱ በስጦታ ሊገልጽ ይፈልጋል። ሌላው ማውራት የለብኝም፡ በተግባር አሳያለሁ ይላል። ሌላውም ወድሻለሁ ማለት ለማግባት መወሰን መስሎት ሁኔታዎችን እያጣራ ይቆያል። አንዳንዱም በራሱ ስሜት ዙርያ ነው ሚያስበው። ትመቸኛለች እንጂ እመቻታለሁ አይልም።
በዘዴ የሚያስበውን ለማወቅ ሞክሪ። ትንሽ ሲተነፍስ አበረታችው፡ የመስቀለኛ ጥያቄ አታብዥበት።
5% ካንች ለመኖር አልወሰነም ይሆናል። ለግዜው 95% ላይ አተኩሪ።
ይህን ሊንክ ካልሰማሽ ruclips.net/video/KOmD2KVkMYw/видео.html
ልክ እንደኔ ነው ፈጣራ ልብ ይሰጣቸው
@@LoveFkrLove ለሰጠኸኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀቱን ይጨምርልህ
አናመሰግናለን ወድሜ በጣም አስተማሪ ነው ልቦና ይስጠን
😍 አቦ ይመችክ 👌
its non of my business ahun lela game lay nbern dro football lay min aynet atqi beregna midfieldn ymiyyaswedidenko chawataw west selhonin nber ahun wettan kset gebeya selzih ayaguwaguwagnm eyameletku nwba bayhon tell me about litrature ebadats reading like hthat amlit eshi alu
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
ወዉ አሪፊ ነዉ
turu tmrt enamesegnalen
ሰላም Love Fkr Love እንኳ አደረሳችሁ ለልዴታ ማርያም እመ አምላክ የምናፈቅረው የሚያፍቅረን የማንከዳው የማይከዳን ፍቅርን ትስጠን አሜን
Love fkr የእውነት ሰብ እስክራይብ የሚሰጥ ቢሆን ሰላሳ ሶስት ሰብስክራይብ ነበረኝ ምንም ሳልሰስት እሰጥህ ነበር
መቸም ቢሆን ትምህርትህ አይሰለችን
እናመሰግናለን ውንድማችን ሰላምን ያብዛልህ
አንች ብቻ አትጥፊ። ስትችይ ለምታቁያቸው ለግሩፕሽ ካካፈልሽ የበለጠ አልጠይቅም።
ግዜ ሰጥተሽ አስተያየት የሰጠሽው መች አነሰ?!
አመሰግናለሁ።
😍😍እናመሰግናለን 😘👌
((( ታማኝነቱን ብቻ))
እንካን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነው ወንዶች ግን ብሰሙት ደስ ይለኛል ሴት ልጅ እኮ እክብካቤ ትፈልጋለች በዚህ ፋንታ የውንዶች ነው የሆነው
በናትህ ሰልክህን በምን ላግኝ ብዙ የምትርዳኝ ነገር አለ እና ካላሰቸገርኩ ?
ቴሌግራም ተቀላቀይን ከዚያም ከአድሚኖች አንዳችንን ካገኘሽ እናወራለን። እስከዚያው ሃሳብሽን በጽሁፍ ወይም በድምጽ አዘጋጅው።
ሰላምሽ ይብዛ።
t.me/LoveFkrLove
betam amsagnalu arfi temrti new
እንካንም በስላም መጣህ ጥሩ አስተማረ ነው ግን ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውና ልበ ቅን በራሱ ኮፌደስ የሚኖረው እና የመያከብረኝ የማከበረው ቢሆን በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደና መጣህ ምርጥ ሠው 👍
በርታ ወንድማችን እሪፍ ፕሮግራም ነው
እንኳን ደና መጣክ አሪፍ ነው ለዛ ካለው ድምፅጋ እናመስግናለን ወድማችን
እኮን ደህና መጣህ ትምህርትህ ውስጤ ነው 💓
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመስግናለን
የፍጣሪ ሰላም ይብዛልህ🙏🙏🙏 ወንድማችን ከልቤ ነው💖 የማዳምጥህ በክርስቶስ ፍቅር እወድሀለሁ💕
ማሂ ፡ ሰላምሽ ይብዛ። አመሰግናለሁ።
We like it or not money plays big role when it comes to any form of relationships, unfortunately.
The bitter truth, unfortunately.
እናመሰግናለን ። የወዶች ይንገርን
አስተያየት አልሰጥ ብለው ጠፍተዋል። ይቀርባል አንድ ቀን። እድሜና ጤና ይስጠን።
@@LoveFkrLove እንጠብቃለን ።
ቆይ ግን ፍቅር አንተን አፈርቁህ ስልህኮ በምክንያት ነዉ ታዉ አትግፋኝ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከትናቱ ዛሬ ከዛሬዉ ደግሞ አሁን እጅግ ሠላማችሁ ይብዛ ከማናዉቀዉ ነገ ካለፍነዉ ትናት አሁን ያለንበት ይበልጣልና
እህቶቼ ግን ከሁሉ በፊት ፈርሃ እግዚአብሔር ያደረበት በእግዚአብሔር ህግ የሚኖር ሁሉን ማድረግ ይቻላልና ፈረሃ እግዚአብሔር ይሩራችሁ ፈረሃ እግዚአብሔር ያለበትን ምርጫሽ ይሁን ይኸ ቪላ መኪና ምናምን እያላችሁ የአለምን ምቾት አትፈልጉ ጠንቃቆችን አሥተዋይ እንሁን ዉበትም ሀሰት ነዉ ደም ግባትም ከንቱ ነዉ ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ግን ትመሠገናለች ብሏል ጠቢብ ሠለሞን ኦ ወሬ አበዛሁ አደል፣ይቅርታ ሠላማችሁ የበዛዉ ይሁን ፍቅር ግን የፍቅሬን ነገር አሥብበት
#ፈሪሃ እግዚአብሔር ትክክል።
@@LoveFkrLove Aemesgenalehu Wendimi ሥለምትሠጠን ት/ት እናመሠግናለን በርታ እላለሁ
Amsganalawu
ትክክክልብለሀልወድም. ቡዙወችአይተገብሩትምየሀብሻወዶችምንይደረጋልአይጋባቸወም
እስቲ ሼር በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ! ብዙ ጥሩ ወንዶችም አሉ። ልታይ ልታይ ስለማይሉ ነውንጂ።
እኔ ለቤትህ ኣድስነኝ ግን ትምርትህ በጣም ደስይላል❤❤❤❤❤❤
ትክክል ውንድም
ከዚ ቤት እንደት ነህ ከብዙ ቆይታ ብሆላ ኮሜት ልሰጥህ ነው በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ነህ።
የፍቅር ቤተሰብ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ። አትጥፊ።
እንኳንም የፍቅር ቤተሰብ ሆንሽ ፡ አትጥፊ።
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
በአሁን ጊዜፍቅር ኤልም ብርባቻነወንድየሚፍለጉ
ሴቶች ሴክስ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ፕሮግራም ስሪልን በተለይ ከኛ ሴቶች ጋር አስተሳስረሽ
Yena qen teru temhirete nw enamesegenalen
ሰሚ ባይኖር የሚናገር ባላስፈለገም። ባይሆን እኔ አመሰግናለሁ።