አረብ ሀገር የለፋችበትን ገንዘብ በልቶ ከጓደኛዋ ጋር ሲማግጥ ተያዘ የሰባት አመት ብርዋን ተበላች |Feta Be Endalk|Endalk Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 111

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 месяцев назад +23

    ተመስገን ከወንድ ነፃ ያደረከኝ 11 አመት የሰራሁትን ብር ቁጭ አድርጌለሁ ማርያምን

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 8 месяцев назад

      እባክሽን ትንሽ ስጭኝና ሰርቸ ልመልስልሽ 😂😂😂😂😂

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 месяцев назад +1

      ወዲሜ ካንች አረግዣለሑ ብሎሻል

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 8 месяцев назад +1

      አንች፣እደኛ፣የደሀልጅ፣አደለሽም፣ማለትነው፣

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 8 месяцев назад

      በጣም ጎበዝ አሁንም በርቺ የሆነ ነገር በራስሽ ስም አርጊበት

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 8 месяцев назад

      ​@@rabiyara2445ክክክክክ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 8 месяцев назад +9

    የሥቶቹ ጓደኞች ባል ይቀማሉ ይች ምሥኪን ደግሞ የጓደኛዋን ሂወት ትታደጋለች🎉

  • @FikirteTekabe
    @FikirteTekabe 8 месяцев назад +10

    ምርጥ ጎደኛናት እግዚያብሔር ይባርካት ክህደት በጣም ያማል አፈርይብላ እሳትተቃጥላነዉ ያመጣችዉ ጥሩትህምህርት ነዉ ከዚህመማር አለብን ሁላችንም የመዳም ቅመሞች እናንተም ተባረኩ::

    • @hailouk
      @hailouk 8 месяцев назад +1

      14:04😅

    • @hailouk
      @hailouk 8 месяцев назад

      ይህ ቪዲዮ ከመስመር ውጭ ካርታዎች ላይ ይመልከቱ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 8 месяцев назад +2

    እንደ አለመታደል ሆኖ በአሁኑ ጊዜ ይህ በድሃ እና በክፉ ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተለመደ ነው ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @አሰኻል
    @አሰኻል 7 месяцев назад +1

    ጓድኛዋ በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ🙏❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +2

    አይይ መከራ አይ ፈተና እባካችሁ ሰዎች አትፍረዱባት ሰውየው ያረገው አለ በፀሎት እናስባት እህታችንን መድሀኒያለም ነፃ ያርጋት ጓደኛዋ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ❤ ከክፉ ሁሉ መድሀኒያለም ይሰውረን!!

  • @sayedahmada-vg8zp
    @sayedahmada-vg8zp 8 месяцев назад +3

    ጋደኛ ማለት ይህነዉ በጣም ገበዝ ነሸ በዚሁ ቀጠይበት❤😢

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 8 месяцев назад +2

    አይዞሽ እናቴ ጌታ ይክስሻል የሥራዉን ያገኛል አንች ግን ጠክር

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 8 месяцев назад +3

    ተባረኪ የኔ ህት👸❤

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 8 месяцев назад +2

    አትላኩ ስትባሉ አትሰሙም ስንቴ እንናገር አትላኩ አትሰሙም እንዴ ሆ 😭

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 месяцев назад +3

    ወይኔ የሀረብ ሀገርን ገዘብ የምትበሉ ሰዎች ደም ብሉ እያታለላቹ የምትበሉ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ😢😢😢ጥሩ ጎደኛ ይስጣችሁ እንዴነው❤❤ባላችሁም ቢሆን ብር አትስጡ

  • @yfatewa2163
    @yfatewa2163 8 месяцев назад +1

    ይገርማል በወንድ ላይ ይህን ያህል እምነት ምድነው ቢያንስ ሲነገርሽ አያረገውም ከማለት ለመከታተል ለማጣራት አሞክሪም

  • @hailouk
    @hailouk 8 месяцев назад +2

    ቅዱስ ሲኖዶስ ያወጀው መልእክት በኢሜል ይንገሩ በኢሜል

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 8 месяцев назад +1

    ይህ ግለሰብ ብሩን ለምንድነው አካውንት እንዲገባ አልተደረገም ብሩ በሶስተኛ ሰው በእጁ በመሠጠቱ አልሰጠችኝም ብሎ መሸምጠጥ ይችላል ለመድረሱ መረጃ እንኳን የላትም።

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 8 месяцев назад +3

    ጓድኛዋ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hailouk
    @hailouk 8 месяцев назад +2

    ምንም የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴ የለውም የትም ወረዳ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 8 месяцев назад +2

    ልብ አትገዙም እንዴ እናንተ የአረብ ሀገር ሴቶች

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 8 месяцев назад +1

    በእውነት ታማኝ ጋደኛ እውነትም ፍራ አላትብራን እየበላ ልጅታ እራሳ ጀንገል ናት

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 8 месяцев назад +1

    ያማል😢😢😢😢😢

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት ጅል ብቶን ነው ለደዝ አይነት ዱርዬ ብር ምሰጡት እኔ ብሆን ዱቡሌ ሰትብ አልክም☹️😂😏

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 7 месяцев назад +1

    እድለኛ ነሸ በዚህ ጊዜ እድህ አይነት ጓድኛ ማግኝት

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 8 месяцев назад +1

    አቺ ጓደኛ ሳትሆኚ እህት የእናት ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 8 месяцев назад

    የኔ ማዳም ቂማሞቼ አይዞችሁ በጣም ያዛዝናል 😭💔💔💔😭😭😭😭

  • @NeimaSeit
    @NeimaSeit 8 месяцев назад +1

    ብርዋን እየበላ ፋራ በያት አላለም አይ ወዶች

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 8 месяцев назад +1

    እውነተኛ ጓደኛ ነሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 8 месяцев назад +3

    ደግ አረገሽ አረብ አገር ያላችሁ ሴቶች ለወንድ በር መስጠት ትወዳላችሁ ወንድ በገንዘብ አይገዛም እሺ ግን ሙቀቱ ይሆን እንዳያስቡ አንጓላቸውን የሚያቀልጠው

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 8 месяцев назад

    ምርጥ ጉዋደኛ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሸ

  • @ruirrijsir8392
    @ruirrijsir8392 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 8 месяцев назад +2

    አይ ሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @mekdi542
    @mekdi542 8 месяцев назад +1

    አረ ስንት አይነት ሰዉ አለ በፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ🙄🙄አንተን ብሎ ወንድ ባለጌ የሰዉ ሂወት ነዉ ያበላሸህዉ አፈር ብላ😢😢

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 8 месяцев назад +3

    እሧ መችማገጠች አጋለጠችእንጂ አጋለጠችነበረ ማለት ያለባቺ ርእሱን

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 8 месяцев назад +4

    እረ ልብ ግዙ ቅመሞችየ 😢

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 8 месяцев назад +2

    Betam gobizu godeq tebareki ❤❤❤❤

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j 8 месяцев назад +2

    ለወንድ ብዬ አረባገር ብሞት ለወንድ አልሄድ ዘጊ

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 8 месяцев назад +3

    ጎበዝ ጓደኛ አለችሽ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 8 месяцев назад +1

    ይድፋህ

  • @meedaskarunnyam8119
    @meedaskarunnyam8119 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 8 месяцев назад +2

    አይ ባል አልቀርብሽም

  • @sayedahmada-vg8zp
    @sayedahmada-vg8zp 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 8 месяцев назад +1

    Yihe dedeb kefo Chinkilat Zerafi Leba Guadegnawa mirt Lig nesh

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 месяцев назад +1

    በጠሚ ይገረማ እከንም ለወዲ ለወዲሞቼ አልሰጥሚ የሚየስፈልገቸውን አረግለቻወለው

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 8 месяцев назад +1

    ንድኛዋ ወዋ እኔ ንድኛዋ የለም እህቴ አመስገን ❤❤❤ በእዉነት ❤😢😢😢

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j 8 месяцев назад +1

    የሚበሉት ምንያርጉ ትዳርለምሳሌ ባሌ አለኝ ብላችሁ ሄዳችሁ ብር ለምን ለምን ትላላችሁ በልባችሁ በስሜት አትነዱ ሰርቶ ይብላ 😊

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 8 месяцев назад +1

    Good job konjo

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 месяцев назад +3

    እኔ በሰው ቤቴ እንዲሕ ለፍታችሑ ሥትገበሩ ወይኔ ያማል

    • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
      @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 8 месяцев назад

      በጣም እኔ ለሬሲ ልብሰ ጠልቢ ያልሖነ ነገረ ሲመጣ እናደዳለሑ ለፈቸ ያመጣሑት ብረ እንደከሰረበኝ ነው የማስበው እንኮን ለወዲ ልሰጥ

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 8 месяцев назад

      ​@@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ❤ ጀግና

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 8 месяцев назад

    እኔ ምለው ለወንድ ልጅ ብር የምትልኩት አፈር ብሉ ባለጌዎች

  • @الان-ح8ش
    @الان-ح8ش 8 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 8 месяцев назад +2

    መተት አሰርቶባት ነው ወዳ አደለም

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 8 месяцев назад +1

    ልጅቷ ድግምት ተደርጎባት ይሆናል እንዲ የምትሆነው አትፍረዱባት

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j 8 месяцев назад +2

    የዘንድሮ ባሎች ደነዞች ኮካ ጭንቅላት

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 8 месяцев назад +2

    ጓደኛዋ ተበረኪ በእውነት ቅን ነሽ። እሷ ግን ምን ነካት የሱዳንን መተት በዚያው ላከላት እንዴ? ደግሞ ምላሷ ጤፍ ይቆላል። ፎፎፎፎፎፎፎፎ

  • @alemnesh4134
    @alemnesh4134 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢 uuuuuf 😭😭

  • @kuriMegersa
    @kuriMegersa 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 8 месяцев назад +1

    ጓደኛ ማለት እድህ ነው የምር

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 месяцев назад +1

    በለፈውክረሚት ቤቴን ገዚቼ ማጠው

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 8 месяцев назад +2

    ቆሻሻ ነሸ ጓደኛሾ ለአንቺ አሰባ ስትነግርሽ እንኳ ትንሽ ይሆናል የሚል ሀሳብ አይኖርሺም
    ?

  • @Dima_bahrain2023
    @Dima_bahrain2023 8 месяцев назад +1

    💔💔💔😢😢😢😢😢😢🤔🤔☝️

  • @Elisagirima
    @Elisagirima 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🏌🏌

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 8 месяцев назад +2

    ኤጭ በቃ ወንድ አተመኑ ለፈቶ ጥሮ ያሰተዳድረን ከፈለገ ሆ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 8 месяцев назад +2

    የነቀለች ሸቃላ ጉዲሽን አታቂ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 8 месяцев назад +1

    የወንድ አሰዳብ ውሻ የሠትን ላብ የምበላ

  • @simeghantene4905
    @simeghantene4905 8 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j 8 месяцев назад +1

    እምስ የለማ እምስ ማብላትነበር ጀዝባ

  • @hadiyahadiya1399
    @hadiyahadiya1399 8 месяцев назад +1

    አይ ወዲ ሢባል

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 8 месяцев назад +1

    እሱ ግን ባለጌ ነዉ

  • @obsehika5518
    @obsehika5518 8 месяцев назад

    Degmo.begeta ylal ende ere geta ydfah

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 8 месяцев назад +1

    Bahala lamalqase new

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 8 месяцев назад

    ደግ. አረጋት. ቀፎናት. ሥትመከር. ካልሠማች. ጅላፎናት

  • @youanika3327
    @youanika3327 8 месяцев назад +1

    Ehe sewuno wusha

  • @HiraMani-i5n
    @HiraMani-i5n 8 месяцев назад +1

    Dageadaraga.

  • @nasrzannasrzan5113
    @nasrzannasrzan5113 8 месяцев назад +2

    የአረብ ሀገር ሴቶች ደደብ ነቻው ኤጭ 😮😮

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +1

      አይ እንከባበር ለይተሽ ተናገሪ!!

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 8 месяцев назад

      አይደል ሁሉም እኩል ነው ልክ እንዳንቺ ኻላ ቀር የሆኑት ሲቀሩ በጣምምም ጠካሮችናቸው🎉🎉

  • @FwetDwd-rl8re
    @FwetDwd-rl8re 8 месяцев назад +2

    😭💔

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 8 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ😢😢😢

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 8 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @zainaba5681
    @zainaba5681 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @madinakkk694
    @madinakkk694 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @Elisagirima
    @Elisagirima 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @TesfayeTrsfayi
    @TesfayeTrsfayi 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bikilthu
    @Bikilthu 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @Bikilthu
    @Bikilthu 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @promobile1223
    @promobile1223 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 8 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢