Sheger Mekoya - የአሜሪካው የእርስ በርስ ጦርነት (American Civil War) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 6 ноя 2020
- #Ethiopia #shegerFM #Mekoya #American_Civil_War
Sheger Mekoya - የአሜሪካው የእርስ በርስ ጦርነት (American Civil War) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Развлечения
በጣም በጣም የምወደው እና የምከታተለው ፕሮግራም ነዉ , እሸቴ በጣም ነዉ የማደንቅ
እሼቴ 1000 ዓመት ኑር
ኣምላክ ይጠብቅህ!!
amen
እሸቴ አሰፋ የአገር ሀብት ፣
የዕውቀት በረከት !!!
ዕድሜህን ያርዝምልን 🙏
ግሩም ትረካ!!!
አይ ለካ ይቺን ታሪክ ሰምተውልኝ ነው እንገንጠል እንገንጠል የሚሉት ክልሎቹ ።ክክክክክክክክክክ ምንግዜም ድል ለኢትዮጵያ ።ብቻቻቻቻቻቻቻ
waw great 👍 thanks so much .❤️ but can you tell us something about Mossad History plz
Let's unite in prayer for ETHIOPIA.
Eshete asefa andegna neh eshi 👌👌👌
The history was amazie
Tebarek eshetye yene mar
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሸገሮች እናመሰግናለን
የፌዴራሉና የህወሀት ጦርነት መሰለኝ
Wow betam astemari trik nw
Ethiopiam kezi torint bhala end American hayal hager tihonalech 💚💛❤️🔜
Eshete Asefa Yemetebal aderbay seweya bematawekew tarik eyegebah atabuka.
i always in amazing of this programme keep it up
Wow
Egnam kanche belten engezashe yehonal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thanks a lot Eshete
አቀራረባቹ ድንቅ ነው በርቱ እናም እስቲ ስለ ራሽያዊው አለምን ከጥፋት ታደጋት ስለሚባለው ሌ/ኮ እስታንስላቭ ፔትሮቭ ብታቀርቡልን አንዳንድ ሰዎች ምን ያህል ሃላፊነት እንደሚሰማቸው እንማርበታለን
First of all thanks. Please don't use background music because it distracts hearing what you are saying.
I like your channel,pls. Change the classical music the tone is horrific
Thank you
Thanks, bro keep it
በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
Thank You Very Much
this story and ethiopian story make sense
በርቱ ሸገሮች
ወቅታዊ እና ትምህርት ሰጪ ፅሁፍ
1000 year bifejim oromo hager yinorewal atiterayer
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው
me also
Betam new minwedh bertaln
እሽዬ በጣም እናመሰግናለን ።ስለ አብርሃም ሊከን ።በጉጉት እጠብቅሀለሁ
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
መምህሬ
Megentel higawi yaderegech bichegna hager Ethiopia nech
Ere clasiscalu gedln mann ensma.
አሁንም እርስ በእስ ያጫርሳቸው ለኛ ያዘጋጁት ተንኮል ለራሳቸው ይሁን አለምን ሰላም የነሱ እነሱ ናቸው🤨
እኛም ህገመንግስቱን እንዲቀየር: ግፊት: ማድረግ : አለብን::
arif program nw tolo tolo lekeku
Ahun egna yalnbet hunta
pls share to us veitnam vs usa war
ሸገር መቆያ አስተማሪ ፕሮግራም፡፡
“ሰላዩ መሪ” የፑቲንን 10 ግዜ አድምጬዋለሁ፤ ከእኛው ዶር አብይ አህመድ ጋር ይመሳሰልብኛል፡፡
የአሜሪካው የርስ በርስ ጦርነት ወቅታዊና የጦርነት ዋንኛ መንስኤ የጥቂት ጥቅመኞች ኩርፊያ መሆኑን እንረዳለን፡፡
ድልና ክብር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ አንድነት ለተሰለፉት ይሁን፡፡
እናመሰግናለን
!
ያሳዘነኝ አሜሪካ የዛሬ 159 አመት ያሳለፈችው ሳንማር በዚህ ዘመን መድገማችን ነው
አብይ ጅል ነው ብልጥ አይደለም
WAR😭😭😭
Civil war is derty
America kezi hulu weta ye alem meri honech jegina hager nech ethiopia gin 2000 amet tejemira ye alem mecheresha Hona ketilalech 😭😭😭
እንደ ጁንታ ሽፍቶች ማለት ነው
ይሄ ነገር ታሪክ በሌላ ቦታና በሌላ ግዜ እየተደገመ ነዉ ልበል? ክላሲኩ ግን በዛ አለ
የጁንታዊያን መጨረሻ እንዲህ ነዉ ይሰማል ወያኔ
Similar to TPLF juntas. Get rid of this evils
አንቀፅ 39 መሰረዝ አለበ.... እንዳውም ህገ መንግስቱ ከነጭራሹ መለወጥ አለበት።
ትክክል ነህ ጁንታው ወያነ ለራሱ ጥቅም ኣስቦ ያስቀመጠው ህግ ነው : አሁን ግዜው ደርስዋል ይስተካከላል : :
Please Sle Abrham lincon zegbln
አንድነት ያሸንፋል ጁንታው ይቀበራል
እውነት ነው ድሉ የእኛ ነው ያለምንም ጥርጥር
በአሜሪካ ክልል አይባልም። ግዛት ( state) ነው የሚባለው። ክልል እና ግዛት ልዩነት አለው።
ክክክክ መቸም ይህ የአንድነት ሀይሎች ምትለው በኢትዮጵያ በአንድነት ስም ልዩነትን የራስን የበላይነት ለማረጋገጥ የሚሯሯጡትን ነፍጠኞች አይወክልም ትርክቱ ከነሱ ጋር ለማመሳሰል መሆኑ ገብቶኛል ግን አትልፋ በኢትዮጵያ በተቃራኒው ነው ትክክለኛዎቹ የአንድነት ሀይሎች በፌደራሊዝሙ የሚያምኑት ህገመንግስቱ እንዲከበር የሚጮሁ ቤሔሮች ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያስተዳሩ የሚሰሩት ናቸው ።
ምንም ብትሉ ድሉ ለኢትዮጵያ ነው ባንዳዎች
ከተለያየ ብሄር ተቀይጠን የተወለድነውስ ስለኛ ምን ቦታ አለው ህገ መንግስቱ ያቀናል
የአማራን ደም መጠጣት የለመዱ ሰዎች ንግግር ነው የተናገርከው
What a stupid opinion.
background music 😫 ምኑ ነው ጥቅሙ ????
እራስምታት ! ካልሆነ በስተቀር !!!
እሸቴ ሱስ የምታስይዝ ሰው ነህ :: ይሄ እስከ ላንቃው የምትለቁት ሙዚቃ ግን በጣም ይረብሻል
Ke juntaw torent gar ejege temesasye nw
Pp
በገዳምዳሜው እኛጋ ነው አንድ ነገር ግን በትግራይ ላይ የሚደረግ ወረራ ከውርደት ትግራይን አይቆጣጠርም፣ ትግራይ እግዚአብሔር ሕግ መኖሪያ ብቻም ሳትሆን ባለ ውቅር ስነ ልቦናዊ ማንነት ያለው ህዝብ ነው ያላት። ወራሪ ምንግዜም ይዋረዳል ይቀበራል፣
ትግራይ የስው አትፈልግ የራስዋ እንዲወስዱ አትፈቅድ። መከባባር ወጋ አለው።
በትግራይ ህዝብ እስማማለው እንደ ማንኛው ህዝብ የራሱ ክብር ኣለው በጁንታው ህውሓቶች ግን ዝም ይሻልሃል : ከመጅመሪያው ውርደተኛ ነበር አሁን ደግሞ ውርደት በውርደት እየተከናነበ ነው ::
ወያኔ የሰውም ስትወስድ የራሱዋንም ስትነጠቅ አይተናል እንመሰክራለንም!!
እሸቴ እንኳን በሰላም መጣህ አድናቂህ ነኝ ❤
እባክህን ስለ ንጉሳችን ቴዲ አፍሮ ባንተ አቀራረብ እና ድምፅ የህይወት ታሪክ አቅርብልን እባክህን 🙏❤
ትግራይ መቼም ባሪያ አቶንም ለሰባተኛው ንጎስ
ወደህ ሳይሆን በህግ ስር ተረግጠህ ትገዛለህ ኣንታ ባንዳ የባንዳ ልጅ
Egna ethiopianoch be ashebari sr menor anfelgm
የጆንታዊያን መጨረሻ እንዲህ ነዉ ይሰማል ወያኔ
ከጁንታው ጋር ተመሳሰለብኝ እኮ በተለይ 15:00 ደቂቃ ላይ ያለው ታሪክ
realy
እሸቴ ማቼ ነው ስላ ቃን ጅቦች ምትታርክልን?
ሲወርዱ ።።ክክክክክክክ ሰውዬው እኮ መኖር ይፈልጋል
Denez
ጠግበክ ብላ