Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
እዉነት እደሚያወራዉ ከሆነ ፈጣሪዋን የከዳች ነች ከምር ፈጣሪዋን እደከዳች ትቆጠራለች🎉🎉
የማንሰማው የማናየው የለም ገና እግዚአብሔር ይማረን
ene gn
ምርጥ አርቲስት ናት ሲቀጥል የሰዉ ቪዲዮ እየሰራቹ አዲስ መረጃ ደርሶኛል የምትሉት ዩቲበሮች በጣም ነዉ የምትገርሙኝ እስቲ የራሳችሁን ቪዲዮ እስኪ ስሩና እንደመም
ማንም የራሱ ቪዲዮ የለውም ሰውን ነው የሚቀርጸው
የራሳቹኝ ማለት እዴት ነው ሚሰሩት ራሳቸውን ቀርፀው ነው???መልዕክት ያለውን ካላስተላለፉ ምን ያረጋሉ
የዕለት አጀንዳችንን አታሳጣን ፀሎቱ ተቀየረ እንዴ ወገን
የቲክ ቶከሮች እና የዩቱዩበሮች ፀሎት
እኔ ምንም መናገር ከበደኝ ግን ለምን ልጅቶአን ለመናገ ቃላት የለኝም እኔ በራሴ እንደዚህ እራሱን አሳልፎ ለሰጠ ወንድ ምንም ቢደረግለት ውለታውን አትመልሰውም ምክንያቱም እሷ በተቸገረችበት ጊዜ ነው የደረሰላት እሷ ብትወደው ብትንከባከበው ስላደረገላት ነው አና መጥፎ ባህሪ ቢኖረው እንኳን ትታው አትሄድም የሆነው ሆኖ ግን ለማለት የፈለኩት እሷጋ ስህተት እንዳለ ና እራስ ወዳድ ናት
እግዚአብሔር ይባርክሽ
እኛ ወንዶች አሁን ገና ከእንቅልፋችን እየነቃን ነው፡፡ ድሮም ሴቶች ለጥቅም እንጂ ለፍቅር ቦታ እንደሌላችሁ ገብቶናል፡፡
የታመማቹሁ እግዚአብሔር ይማርችሁ
አድን ነግር ልንገርክ እኔ አላቃቸውም ግን እሱ እንደዚህ የመጭበርበር አሳቡም ሆነ ፈላጎት ቢኖረው እዚጋር መቶ ምን አናገረው አብራት ሆኖ ምሰራት ይችል ነበር እኛ ሴቶች ግን የሚያከብረንና እሚወደን መለየት እምንችል አይመሰለኝም እና አንተም ቃላት አጠቃቀምህን አሰተካክል
የተባለውን እንጂ የኔ ሃሳብ ምን እንደሆነ ቪዲዮው ላይ ገልጬዋለሁኝ
አንተዱባራስ ምንድነው እቺየአለም ወሬአቀናባሪ ኮልኮሌ የምታሰማን ግብስብስ
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
እዉነት እደሚያወራዉ ከሆነ ፈጣሪዋን የከዳች ነች ከምር ፈጣሪዋን እደከዳች ትቆጠራለች🎉🎉
የማንሰማው የማናየው የለም ገና እግዚአብሔር ይማረን
ene gn
ምርጥ አርቲስት ናት ሲቀጥል የሰዉ ቪዲዮ እየሰራቹ አዲስ መረጃ ደርሶኛል የምትሉት ዩቲበሮች በጣም ነዉ የምትገርሙኝ እስቲ የራሳችሁን ቪዲዮ እስኪ ስሩና እንደመም
ማንም የራሱ ቪዲዮ የለውም ሰውን ነው የሚቀርጸው
የራሳቹኝ ማለት እዴት ነው ሚሰሩት ራሳቸውን ቀርፀው ነው???መልዕክት ያለውን ካላስተላለፉ ምን ያረጋሉ
የዕለት አጀንዳችንን አታሳጣን
ፀሎቱ ተቀየረ እንዴ ወገን