Alemneh Wasse በመጨረሻም ጆ ባይደን ገለሉ---ከምርጫ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 139

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Месяц назад +9

    ጄባይደን የአፋቸውን ፍሬ ነው ከእግዚአብሔር በቀር ከምርጫው አልወጣም ብለው ነበር በቃዎት አላቸው ይመስለኛል

    • @user-gf8bj5ij1g
      @user-gf8bj5ij1g Месяц назад +2

      ኮረና በሌለበት መያዛቸው እግዚአብሔር በቃችሁ ያላቸው ይመስለኛል።❤

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 Месяц назад +16

    ያሜሪካ ፕሬዘዳንቶች ሁላቸውም የው ተመሳሳይ ናቸው ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም

    • @Sima-A
      @Sima-A Месяц назад +2

      አይደሉም

    • @solomon-iy8km
      @solomon-iy8km Месяц назад +1

      አንድ አይደሉም መሪዎቹ በውጪ ጉዳይ ፖሊሲያቸው አንድ ዓይነት ቢሆንም የሚያስፈፁሙበት መንገድና ቅድሚያ የሚሰጡበት ጉዳይ ይለያያል። በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን በጣም ሲጫን ነበር በአንፃሩ የባይደን አስተዳደር የቀለለ ጫና ነው የአደረገብን። ሌላው ትራምፕ አስተዳደር ለስደተኞች ጥሩ እይታ የለውም የዲቪ ሎተሪ እንኳን የአገደበትና ቁጥሩን የቀነሰበት ጊዜ ነበር። ለማንኛውም የአሜሪካንን ተፅዕኖ ለመቀነስ ኢትዮጵያ ሰላሟንና የኢኮኖሚ እድገቱ ላይ መበርታት ነው የሚያዛልቃት። ያን ጊዜ የአሜሪካ ጉዳይ ከእኛ ጉዳይ አስበልጠን የማናይበት ጊዜ ይሆናል።

  • @user-wx4kb2ok1j
    @user-wx4kb2ok1j Месяц назад +1

    ዜናውን ስሰማ አዋዜን ነበር ለመስማት የቸኮልኩት ሀሪፍ አቀራርብ ቆንጆ ትንታኔ በቀጣይ አዳዲስ ነገሮችን አሳውቁን እናመሰግናለን

  • @gebrehiwottewolde9089
    @gebrehiwottewolde9089 Месяц назад +6

    ዓለም በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነህ።
    ይገርማሀል የአመሪካ ባለሥልጣናት ፣ በሥልጣንና በገንዘብ እስከ ሲኦል ለመዉረድ ወደ ኃላ አይሉም።

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x Месяц назад +7

    ባይደን ከእድሜ የተነሳ ሳይሆን በህይወት ዘመኑ ያሳለፋቸው ከባድ መከራዎች በእድሜው በጣም ያረጀ አስመሰለው። ለሀገሩ በወታደርነትና በፓለቲካው ዘርፍ አገልግሏል ማንም የእግሩ ጫፍ አይደርስም

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 Месяц назад +2

    ልኡል እግዚአብሔር መውረድ ሳያስፈልገው እሳቸውን አውርዷል !

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Месяц назад +3

    Crestal clear Answer ⭐⭐⭐ Good job Alemeneh & Keep it Up

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад +1

    Very good political analysis, Alem,

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Месяц назад +7

    ኢትዮጵያን ስለ አሜሪካ እንዴት እንደምንጨነቅ ወይ ጉድ🤔🤔🤔🤔

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 Месяц назад

      ኢትዮጵያ ብቻ አይደለችም። ነገር ግን እንደ ዩክሬን ያሉ አገሮች በጣም አስጨናቂ ጊዜ ነው::

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Месяц назад +1

      @@dawitkassa3131 የሚገርመው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሰማው የአሜሪካ ግማሹ ህዝብ ዜናውን አልሰማም እሱ ገርሞኝ ነው🤣🤣

    • @arseyab7453
      @arseyab7453 Месяц назад

      ​@@etanimhaile6475kkkkkkkkkk

  • @et2507
    @et2507 Месяц назад +2

    ንፀብፃብ Alemnek.,
    A light burns all the brighter in the midst of darkness.

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Месяц назад +3

    ትራምፖ ያሸንፍል ሶማሌላንድ የአገርነት እውቅና ኢትዮጵያ የባህር ሀይል የጦር ሰፈር ታገኛለች።
    ትራምፖ ለሱማሊያ የሚዋጋ አገር የለም ሶማሌላንድን እውቅና እንሰጣለን ብሎል።
    ድል ለትራምፖ

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Месяц назад +3

    ካማላ ይዛው የምትመጣው ምክትል ኦባማ ሊሆን ይችላል

  • @abel930
    @abel930 Месяц назад +3

    I was waiting for you

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +2

    እስኪ እናያለን እንግዲህ መጨረሻውን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Месяц назад +1

    ስልጣን ቦታ ላይ ወንዶች ይሻላሉ እኔ ሴት ነኝ ግን ሴቶችን ለስልጣን አልመርጥም 😒 ትራንፕ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

  • @user-zc9fk2pb8t
    @user-zc9fk2pb8t Месяц назад +1

    "ቅስፈተ ሐሙስ" አይ አገላለፅ አለም...ባየደን እዎን በእለተ ሐሙስ ከዶናልድ ትራምፕ በስተግራ ቆመው ግራእንደገባቸው ግራተጋብተው ቀሩ

  • @zebidartube
    @zebidartube Месяц назад +2

    ትራምፕ ከተመረጠ ምድረ አሸባሪ ዋጋውን ያገኛል።

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ውረድ ብሎ ካላወረደኝ አልወርድም ብሎ ነበርና እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ብለን ማመን እንችላለን ብሎ እሳያስ ሲጠይቀው አለምነህ በፍፁም አይደለም ሊሆንም አይችልም ይላል :ይገርማል እና አርጅቶ ጃጅቶ መድረክ ላይ እንዲያንቀላፋ ተደናቅፎ እንዲወድቅ ብሎም በኮሮና አውኮት ከምርጫ ጫወታ ያወጣው ዶናል ትራንፕ ነውን ? ማን ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ካልሆነ? በዚህ በምድር ላይ ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ አንዲት የዛፍ ቅጡል እንደማትረግፍ የዋሴ ልጅ አያምንም እዴ ? እግዚአብሄር ከፈለገ ማይክሮፎኑን እንደ ጨበጠ በአዋዜ እስቱዲዮ ውስጥ ወንበር አስደግፎ ሊወስድህ ይችላል ::ተው እንጂ አየዋ በፈጣሪህ ላይ ድንበር አትለፍ :: ዶናል ጄ ትራምፕ 78 አመት ሙሉ በሀብቱ ተማምኖ በፈጣሪው ላይ ተብቶ ሰውን ሲዘልፍ ሲያንቋሽሽ የኖረ ዶናል ትራምፕ እንኳን የስናይፐር ጥይት ጆሮውን ጭልፎት ሲተርፍ እግዚአብሔር ስለወደደኝ ተረፍኩ ነው ያለው ምክኒያቱም እያንዳንዱ ሰው የመጨረሻው ሰአት ላይሃይል የማን እንደሆነ ያውቃል :እግዚአብሔር ከፈለገ ትራንፕንም በደቂቃ አቅሉን አስቶት እንደ ኤርያል ሻሮን እላዩ ላይ እንዲፀዳዳ አድርጎት ከምርጫ ጫወታ ውጪ ሊያደርገው ይችላል : ለማንኛውም አድማጭ ስላገኘን እንደፈለግን ባንበጠረቅ እላለሁኝ

  • @user-bi6yd3bn3x
    @user-bi6yd3bn3x Месяц назад +4

    ሀሙስ የቀን ቅዱስ።

    • @tofahusen4924
      @tofahusen4924 Месяц назад

      አላህ ገነ ቡዙ ያሳየናል ?

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Месяц назад

    መጀመርያም ብትስቅ ብትጫወት ልክ ናት አሁን ግን ስርየስ ነው ለመመረጥ ስልሆነ ጠካራ ነግግር መናገር አለባት መልካም እድል ❤❤❤

  • @FNeway
    @FNeway Месяц назад +1

    Achilles Heel is my favourite word!

  • @MohammmedSani
    @MohammmedSani Месяц назад +2

    አለም ደስስስስ ትለኛለህ አዘጋገብህ 😂

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Месяц назад

    Thank you Alemneh!

  • @BurokAyalehu
    @BurokAyalehu Месяц назад +3

    አምላክ ወርዶ ልቀቅ ካላለኝ ብሎ ፈጣሪን የተፈታተነዉ ለምን ነበር ለዴሞክራቶች መገልፈጥ ብቻ ከምታዉቀዉ ካሚላ ሀሪስ ሳይሻል አይቀርም

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 Месяц назад +1

    ይሻላል። ❤

  • @radoagfa941
    @radoagfa941 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ነጭ ሹኩርት እየ በሉ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 Месяц назад

    Thanks God, it was very sad to see Joe Biden 😢

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Месяц назад

    What it's impact millions of domestically displaced Ethiopia people...most news are journalism for business.
    .
    Like share that is it

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Месяц назад +1

    አስኪ ስለ አስመሳዩ አብይ አንድ ነገር ዘግብ
    ሁል ግዜ ስለ አሜሪካ አና አራቅ ከመቀደድ

    • @solomon-iy8km
      @solomon-iy8km Месяц назад

      ማዕከላዊ ቢገባ ማን ያስጥለዋል?? የእኛ ነገር ጊዜ ይፈልጋል ለመብት ተሟጋቾች የሚመች የፖለቲካ ንቃተ ሂሊና ገና አልዳበረም። ብዙ ጋዜጠኞች፣ የመብት ጉዳይ ተከራካሪዎች፣ የፖለቲካ ልሒቃን ወዘተ ታስረዋል ተገድለዋል ወደ ሌሎች ሀገራትም ተሰደዋል ነገር ግን የፖለቲካ ንቃተ ሂሊናችን በበቂ ስለአልዳበረ ስለ እነዚህ ሰዎች የሚታገል ማሕበረሰብ ገና አልተፈጠረም። እናም ዓለምነህ ዋሴ የመረጠው መንገድ ትክክል ነው። Have a nice day!

  • @user-vz6ql8eh9x
    @user-vz6ql8eh9x Месяц назад

    Alemye betam gobez zegabineh bertalin

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤😂❤😂😂 አረ አለም በጣም ያሳከኘ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Месяц назад

    እስኪ ስለ አገራችን አሁናዊ ሁኔታና ፋኖ ሸኔ ያለበትን አቋም እንዲሁም የመንግስትን አቋም
    ኢትዮጵያ ም ያለችበትን ሁኔታ ትክክለኛ መረጃ ስጠን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AberraChekol-qg4rc
      @AberraChekol-qg4rc Месяц назад

      አሁን ገና በአይኑ መጣህ😂😂😂 እርሱ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታን ለመተንተን ሲበዛ ፈሪ ነው😂😂😂እርሱን ስለ ባህረ-ሰላጤው ተንትን/ዘግብ በለው፤ ማን እንደርሱ!!!❤❤❤

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 Месяц назад +2

    ጆባይደንን እንኳንም አላህ አነሳልን የቀረን ኔታንያሁ ነው

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 Месяц назад +1

    መቼ ናው ስለ ኢትዮጵያ የምትዝግበት ??

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Месяц назад

    አለምዬ ዜና ብቻ ስራ ማብራራቱ ይቅርብ ይህ የሳዳም ሁሴን ዘመን አይደለም

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Месяц назад

    የወሬ አባት መጣህልኝ
    አስኪ በዚህ አብድበትህ ስለ አለህበት አገር የፖለቲካ ውድቀት አንድ ነገር በል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

    እ ና መ ስ ግ ና ለ ን ❤❤❤ አለምነህ

  • @Somer7719
    @Somer7719 Месяц назад

    Thank you guys

  • @kingwe37
    @kingwe37 Месяц назад

    Become now changing world 🌎 lifestyle

  • @belstydagnaw7438
    @belstydagnaw7438 Месяц назад

    አለም ባለፈው ምን ስትል ነበር ስለ ካማላ ባይደን ከነእርጅናቸው ይሻላሉ ስትል አልነበር በአንድ መድረክ ንግግር እንዴት ተገለበጥክ

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Месяц назад

    How are you Almnih

  • @starmohamed3017
    @starmohamed3017 Месяц назад

    በኢትዩጺያ የእስራኤልና የምዕራቡ ጋዜጠኛ!!

    • @Yared-uo1wd
      @Yared-uo1wd Месяц назад

      ስለ ኢትዮጵያ ምኑ ይዘገባል

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Месяц назад

    ኧረ ስልኩ ዳታ ይዘጋ እየረበሸን ነው

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Месяц назад

    አገለሏቸው ነው እንጂ😂😂😂😂

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Месяц назад

    የመጀመሪያ የአሜሪካ ጥቁርና ሴት ፕሬዚዳንት በዕርግጥ ትሆናለች።

  • @MAMYAHMED-ys3rm
    @MAMYAHMED-ys3rm Месяц назад

    ይኸውልሽ በሁለቱም አጫውቼልሻለሁ tik tok ላይ tik tok ላይ አጨብጭቂኝ

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan Месяц назад

    ሁላቸውም የተረገሙ ናቸው

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 Месяц назад +24

    አለም እንዴትነክ ሰላምነክ ምነው ዛሬ ሁቲዎች ያጋዩት አላየሁም ነው ወይስ እስራኤል ደጋፊ ስለሆንክነው አጠፋው ተመልከተው

    • @user-vz6ql8eh9x
      @user-vz6ql8eh9x Месяц назад +4

      Ante dedeb

    • @user-go8cs2cu7l
      @user-go8cs2cu7l Месяц назад +6

      አለምነህ የሁቲዎችን ምት በደምብ ዘግቦታል: ምናልባት አምልጦህ ይሆናል

    • @user-yl3uc8tq2w
      @user-yl3uc8tq2w Месяц назад +1

      አለምነሕ እሱን ማየት አይችልም ቤተሰቦቹ በሙሉ ነው ሜባረሩት እርዳታውም አያገኝም ቤቀርበት የሻላል እራሱ አይሁድ ነው

    • @YitbarekYitba
      @YitbarekYitba Месяц назад +2

      እስላም ስለሆንክ ሁቲ' ሀማስ' ምናምን ደግፍ ትልቅ ጅል😂

    • @Jmal-rd5vx
      @Jmal-rd5vx Месяц назад

      መሸአላህ አጠፋ መልሰዋን እንደ ሁዎቲወች ይመቻቸው

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 Месяц назад

    3wer k14 ken yikeral le november 05/2024.

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 Месяц назад

    የትራምፕ policy ግን እንዴት ነው ለአፍሪካውያን የሚበጅ አይነት ነው? 🤔

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot1343 Месяц назад

    ከመጀመሪያዉ የምርጫ ቅስቀሳ ጀምረዉ ለካሚራ ሃሪስ ተወዳዳሪ መሆኗን ዲሞክራቶች ማሳወቅ ነበረባቸዉ የሌሎች እስቴቶች ሃገረ ገዢዎችም ተወዳድረዉ የተሻለች ተብላ ብታልፍ አሁን ሰፊ እድል ይኖራት ነበረ አሁን ግን ?

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Месяц назад

    Alemneh yhe ye ante tetaki sew endet new yemiyasbew?????
    Le ante aymetnim bedenb astwlo yemiteykh sew yasfelgal bye amnalehu

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 Месяц назад

    😂😂😂Jinejibel Rx for Biden

  • @radoagfa941
    @radoagfa941 Месяц назад

    አለም ዛሬ ዘገየህ በሰበት እየተዝናናክ ነበር😂

    • @danielerkalo7145
      @danielerkalo7145 Месяц назад

      እኔም እኮ አልመሸም እንዴ እያልኩ ንብረት 😂

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Месяц назад

    ግራ የሚያጋባ ሽማግሌ። ከሳምንት በፊት ለፕሬዚዳንትነት ብቁ አይደለችም ብሏል። የሆነው ሆኖ እሱ የተሳካለት የፖለቲካ ሰው ነበር እና ለአራት አስርት አመታት ብዙ ለአገሩ ብዙ ሰርቷል።

  • @NiyatK-v1b
    @NiyatK-v1b Месяц назад

    Trum alredy win

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Месяц назад

    ወፈፌ ትራፕ ዘረረው ባይደንን

  • @MohammmedSani
    @MohammmedSani Месяц назад

    አገልግሎቱ ያበቃ ጫማ ምን ይሰራ ይወገዳል አበቃ አያስኬድም😂

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Месяц назад +1

    በኢትዮጵያ የራሱ አሮበት የሰው የሚያማስል እንደአለምነሕ የለም።

  • @berhanuachicha4003
    @berhanuachicha4003 Месяц назад

    ሊሆን አይችልም ማለትህ በምን ማረጋገጫ ነው የግዴታ እግዚአብሔር መጥቶ ካልተናገረ በሁኔታዎች ማለትና መናገር አይችልም ማለትህ ባንተ እይታና ትንተና ከሆነ የተሳሳትክ ይመስለኛል ።

  • @kukulu99
    @kukulu99 Месяц назад

    ኮቪዱ የፉገራ ይመስላል

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 Месяц назад

    ጂጅብል ክክክክክክክክክክክ

  • @habesha9941
    @habesha9941 Месяц назад

    ሄላሪ ናት ተወዳዳሪ የምትሆነው።

  • @user-tv8gp5pn5t
    @user-tv8gp5pn5t Месяц назад

    አለም ከመ ጀመር ያው አርጅተዋል ስትል አለም አልሰሰማ ብሎህነው እንጂ አንተአውቀህነበር

  • @azebwilliams7812
    @azebwilliams7812 Месяц назад

    አታሸንፍም አትቀልድ

  • @et2507
    @et2507 Месяц назад +1

    ንፀብፃብ
    ======
    Alemnek.,
    Just: because : you: can't :see: it, touch: it, taste: it, hear: it or smell: it [Salt and Pepper]., That :doesn't :mean :it: is: not: there::
    Never bow down to the dark spells of that Mekelle ID thief who managed to scare Mike Hammer by black magic made in Texas/Caribbean.

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Месяц назад

    አንተ ሰው ምነው አሜሪካ ላይ ችክ አልክ ።እነሱ እንዲኖሩ እኛ መጥፋት ካለብን የሚድሉንን ለምን ትኩረት ሰጠሕ? ይከፈልሐል ወይ?

  • @ThatOneEthiopianEditor_10
    @ThatOneEthiopianEditor_10 Месяц назад

    አይጋዜጠኛ፡ምነውየራስህን፡ሀገርና፡ንጉስ፡ትንፍሽ፡አትልም፡እንደው፡የሌላውን፡ወሬ፡ትቀሽራለህ፡ሀገር፡ሲደረመስ፡የህዝብ፡ደም፡እንዲህ፡ሲፈስ፡የዩኒቨርስቲ፡ተማሪዎች፡ሲታገቱ፡አላየህም፡አልሰማህም፡አሉ፡እፍረተ፡ቢስ።

  • @tselotmamo8193
    @tselotmamo8193 Месяц назад

    Obama ሳይሆን Michelle obama

  • @doriqafiker
    @doriqafiker Месяц назад

    በቆሸሸ ትሪ ደጋግሞ መመገብ ንፁህ አያሰኝም የትራንፕ ደጋፊ ናት መላው አለም የነኚ ክብረዊሶች ርፓፕሊካዊያን ድግግሞሽ ያፀቀዘቀች ፀሐይን ያጨልማል እንጅ በአለም ላይ ምንም አዲስ የለውም
    ለራሳቸው ምቾት ሳይሆን መሪ ሚሆኑት ለህዝበ እግዚአብሔር ታምነው እንጅ ባይደንና ፕሬስዳንቷ የአሜሪካ መሪ የአለም ሞዴል ሊሆኑ አይችሉም ከህዝበ እግዚአብሔር ፕሬቶኮላዊ ህግ ጥሰው የቆሸሹ የግብፅ ጭቃ የመፀዳጃ ቤት ቱቦ ላሬ ናቸው በጭራሽ አይመረጡም አይመሩም !!።

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Месяц назад +4

    😂😂😂😂 አንተም ራስህን ከ እስራእል ጦርነት እና ከ ሩሲያ ጦርነት ራስህን አግልል!! ምክንያቱም ደክሞሀል!! በግምት እና በመላምት ነው የምታቀርበው !!

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 Месяц назад

      ለምነው ነው ሚያገለው ሁለቱም ሙሉ ለሙሉ ያሸነፉለት ያቋርጣል

    • @fenetikuse5944
      @fenetikuse5944 Месяц назад

      😂😅😂😅😂😅😂😅

    • @Ethiopia2132
      @Ethiopia2132 Месяц назад

      እውነት ናው ስለሀገራቸው አይዝግበም

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Месяц назад

      መቀናቱ ነው ንፍጥ

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Месяц назад

    ጆ ባይደን ገለሉ ነው ወይስ ራሳቸውን አገለሉ ነው የሚባለው?😊

  • @user-bl7dh5qq6i
    @user-bl7dh5qq6i Месяц назад

    ጅብ ባይደን

  • @edenfirew2652
    @edenfirew2652 Месяц назад

    የራሷ እያረረ የሌላ የምታማስል ማን ናት?

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadamabraha9522
    @sadamabraha9522 Месяц назад

    አለምየ ስለ Deep State መቼም በደምብ ታውቃለህ..... የ ሰሞኑ የ ዩናይትድ ስቴትስ politics ምስቅልቅል እነሱ አይመስሉህም?

  • @user-uz8im9dd1v
    @user-uz8im9dd1v Месяц назад

    What about FANO? What about Ethiopia genocide?

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Месяц назад

    እኔ እግዚአብሔር ወረድ ብሎት ነው የወረዱት። አይደለም 4አመት 6ወሩንም
    መምራት አይችሉም። አንተ አማኝ ሰለአልሆንክ ነው።

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Месяц назад

    ለማንኛውም መንገዱ ለትራምፕ ቁልቁለት የሆነ ይመስላል😂😂😂😂

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l Месяц назад +1

    አለምነህና ኢሳያስ: በተለይ ኢሳያስ ለሴት ያላችሁ ክብር ዝቅ እንዳይል ጥንቃቄ አድርጉ: Kamala Harrisን ደጋግማችሁ አንቺ እያለችሁ: ወንዶቹን አንቱ እያላችሁ ተቸገራችሁ

  • @justme-il2nw
    @justme-il2nw Месяц назад

    Trump is love

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Месяц назад

    No more Gay 🤙🤙🤙🤙🤮🤮🤮🤮😢😢😢

  • @bereketandualem8769
    @bereketandualem8769 Месяц назад

    ወሬኛ በለወ የጃበይደን ምክትል ናት እኳ

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 Месяц назад

    ድሮም ሮቦት ነበር የሚታየው ሁኔታውን በደንብ አትኩረህ እየዉ አለምነህ

  • @user-uc7kd6is7f
    @user-uc7kd6is7f Месяц назад

    ቆይ እኛ ኢትዮጵያዊን ምን አገባን ምንድን ነው እንደዚህ እናተን አሰጨንቆ የሚያነጋግራቹ ለናተ የሚጨምረው የሚቀንሰው ነገረ አለ ወይስ ወሬ ሰለምትወዱ ነው

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Месяц назад +1

    I used to believe what the mainstream media told us was true until I learned history well and understood how politics works. Alemneh, you must be a reporter, not a journalist. Without due respect, you failed to conduct independent research before reporting your news because all you talk about is personality and race, not what policies they represent for their people. Most people struggle with radical Democratic cultures and policies that force us to act against our faith and morals. It's not about personality or race; it's about policies. Our children are struggling at school because of the Democrats radical policies. I vote Republican because I view myself as a conservative who believes in God and morality. I don't think it matters who comes from the Democratic side anymore because the agendas that the party runs are becoming more radical than ever. Democrats have been using race tactics to win over voters, but we've seen the failure of the Obama administration. Therefore, it's crucial for individuals who believe in God and possess moral values to unite and express their opposition to radical cultures. Jesus is Lord.

  • @abdubest8551
    @abdubest8551 Месяц назад

    የሁድው አለምነህ ምነው ምላስህን ዋጥከውንዴ? ወይስ በድንገት አይንህን ታወርክ? ጆሮህ የሚሰማ ከሆነ ሁቲዎች እስራኢልን አጋዯትኮ ሰምተበል

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Месяц назад

      ሁቱ እኮ የመንደር ሽፍታ ነው እስራኤል አገር ናት መጀመርያ ከእስላማዊ አስተሳሰብ ውጣ ጅል

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 Месяц назад

      እብዱ ዝንብለህ ትቀዝናለህ😂

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 Месяц назад

    አንተ ሙትቻ ትላንትና ስለ የመን እየተፍነክነክ ስስራ እልነበረም ዜሬ እስራኤልን ስታደብን ስለ አሜርካ ትባረትፈለህ እራስህን እንደ ትልቅ ጋዜጠኝ ቆጥረህ😂😂😂😂😂😂 ወይ ቀጥቃጭ ጭንቅላትሲኖረው አላየንም😂😂😂😂😂

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Месяц назад

    Alemneh yhe ye ante tetaki sew endet new yemiyasbew?????
    Le ante aymetnim bedenb astwlo yemiteykh sew yasfelgal bye amnalehu

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x Месяц назад +6

    😂😂😂😂 አንተም ራስህን ከ እስራእል ጦርነት እና ከ ሩሲያ ጦርነት ራስህን አግልል!! ምክንያቱም ደክሞሀል!! በግምት እና በመላምት ነው የምታቀርበው !!