ድግምት መተት ና አስማት የተቀደሰ ጥበብ ነው ያለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ሰብእስክራይብ
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    Eneho tube - ቋንቋየነሽ ሚዲያ
    ‪@nkutamirtsion‬ ‪@memihirtesfayeabera‬ ‪@nikumidea456‬ ‪@eftahtesfasilase4230‬ ‪@AesopEthiopia‬ ‪@kesishenokweldemariam2240‬ ‪@KALKERNMEDIA‬ ‪@zemarideaconsamsonnegash5941‬ ‪@abiyyilmasaddistv‬ ‪@AxumTube‬ ‪@etartmedia‬ ‪@tadewos23‬ ‪@EgregnawMedia‬ ‪@werkeaferahu‬ ‪@EOTCTV‬ ‪@EOTCMK‬ ‪@HannaZeEthiopia‬ ‪@Kendilmedia‬ ‪@kesishailemelekotgirmatube7285‬ ‪@kesishenoktefera835‬ ‪@Aba.Samuel_Tesema‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@fetadailyanalysis‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@utopia3386‬ ‪@libonatube‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@abelbirhanu1‬ ‪@comedianeshetu‬

Комментарии • 135

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 дня назад +4

    ተባረክ ወንድሜ ሌላ ምንም አልልህ እኛ በግዜ ነቅተናል እድሜ ለመምህር ግርማ ለቀሲስ ሔኖክ ለመምህር ተስፋዬ

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 5 дней назад +33

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን በራሳቸው አንደበት መተተኞች መሆናቸዉን እድናገሩ ያደረገ እገዚያብሔር ይመስገን አሁንም ቸሩ መድኃኒዓለም ያጋልጣቸዉ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад +7

    እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ እደዚህ ወጥተህ ማጋለጥህ ለእኛም ትምህርት በመስጠትህ በጣም ደስ ብሎኛል ውስጤ አዝኖ ነበር የስማሁት ቀን ቤተክርሲታን አባቶች ለምን እደማያወግዙት ይፈራራሉ መስል እርስበርሳቸው ይሄን ከማንሳት ይልቅ ምእመናኑን ሲወቅሱ ሲዘልፉን ነው እሚስማው😮😮

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 5 дней назад +27

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና የሚሉ ጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 5 дней назад +18

    የሚገርም ነገር ነው ስለምታጋልጧቸው እግዝአብሔር ይመስገን።

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 5 дней назад +32

    ጭራሽ እንደዚህ በግልፅ መድረክ አግኝቶ ቶ ማውራቱ በጣም ያሳፍራል

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 5 дней назад +3

      በይፋ ወጡ ይገርማል

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 4 дня назад +5

      የእነሱን ስራ በሚድያ የሚያስተዋዉቁም ያው ናቸው

    • @lemlemlili7110
      @lemlemlili7110 2 дня назад

      እውነት ነው ይሄን ሰውዬ ለቃለ መጠይቅ መጋበዝ ማለት በርታ ማለት ነው ያሳፍራል

    • @dramboo
      @dramboo День назад

      ባለሚዲያው ጠፍቶት ነው ብላችሁ ትገምታላችሁ?

  • @dekebora
    @dekebora 5 дней назад +15

    ወንድማችን ፍቅረ ገብርኤል በርታ በየጊዜው የምታቀርባቸው ትምህርቶች እጅግ ጠቃሚ ናቸው አቀራረብህም በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል።

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 4 дня назад +8

    በአደባባይ የድግምት ትምህርት ማለት ይሄ ነው። የበለጠ ያዘንኩት ቋንቃየነሽ ሚድያ እንደነዚህ አይነቶችን የሰው ህይወት የሚያበላሹ በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ማእረግ እየተሰጣቸው ስንቱን ያሳበዱ ሚዲያ ላይ እየቀረቡ በድፍረት እንዲናገሩ ማድረግ እና ስራቸውን ማስተዋወቅ በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃችኃል።
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን!

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 4 дня назад +4

      በጣም ከባድ ነው ግን እንኳን አወቅን እንደዚ አይነት ኮተታም ሰው መኖሩን I hope ይሄ ቪደዮ ቤተክህነት ይደርሳል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 дня назад +9

    ታድያ ጴንጤዎች ቢሰድቡን ምን ይገርማል የኛው ልጅ በኛው ቤት ድግምትን ሲያበረታታ ማየት እውነት ያማል

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 5 дней назад +6

    እግዚአብሔር እንደ እናተ ያለዉን ወንድም እና ቄስስ ሄኖክ አባታችን ሌሉችንም የሰጠን መደሀኔአለም ይመስገን❤

  • @mulye8211
    @mulye8211 4 дня назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የመምህር ተስፋዬ ፍሬ በርታ

  • @ortodocsksye
    @ortodocsksye 4 дня назад +4

    ጎሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አናደዉኝ ነበረ🙌😁🥰✝️💙

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 5 дней назад +15

    ወንድማችን ፍቅረ ገብረኤል እንዳው እግዚአብሄር ይባረክህ ገራ የገባው ህዝብ ምን ይደረግ ገረሞኝ እያዳመጥኩት ለኔ እራሴ አፈረኩባቸው በተለይ ልዑል ሰገድ መጠየቅ ካልቻለ ለምን ዝም እንዳለ ግራ ገባኝ ቱ ጠፈተናል😢

  • @ba7359
    @ba7359 День назад

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ አባታችን እናንተን የሰጠን ቸሩ መድሃንያለም ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @ElsabetHailu-q8i
    @ElsabetHailu-q8i 2 дня назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በስመአብ የማናውቀውን ሁሉ ጉዳቸውን አዝረጠረጡጥኮ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 дней назад +5

    ወለተ ማርያም ወድማች እግዚአብሔር ያበርታህ አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር ዕድሜ ማቱሳላ ያድልልን ቀድመን ግንዛቤ መማራችን ጠቅሞናል እነሱ ግን ልቦና ይስጣቸው ።። ። ። ። አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደተባለ

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 5 дней назад +4

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ፣ወልደ ማርያም አዎ አስተምሮናል
    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰይጣንና ጥበብ ይሎታል ይሰውረን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 5 дней назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 4 дня назад +4

    ወድማችን ፍቅረ ገብርኤል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 4 дня назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን እድሜውን ያብዛሎት። ወንድማችን ፍቅረገብርኤልም ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @JerryTayelign
    @JerryTayelign 5 дней назад +6

    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 4 дня назад +3

    ትክክል❤❤❤

  • @ua21s24
    @ua21s24 4 дня назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራች በህድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @hiwettube7iv2rl1i
    @hiwettube7iv2rl1i 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቅረ ገብርኤል❤❤❤

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092 4 дня назад +2

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 22 часа назад

    በዕውነት ለአባታችን ቄስስ ሄኖክ ወልደ ማርየም ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ይህንን ትምህርት ላቀረብክልን ወንድማችን ቃለ ህወትን ይስጥልን አስማተኛ ድግምተኛ ጠንቋይ መተተኛ ከሐገራችን ያጥፋልን አሜንን 🤲🤲🤲

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd 5 дней назад +2

    የሚገርም ነዉ ወድማችን እግዜር ይጠብቅህ🤲🏼

  • @KaseyGato
    @KaseyGato 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታሕ ወንድም ፍቅረ ገብርኤል ፀጋዉን ያብዛልሕ መሠሎችሕንም ያብዛልን ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 дня назад +1

    እግዝአብሔር ይሰጥልን❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 дней назад +3

    ኑርልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ቃለሂወትን ያሰማልን እማ ፍቅር ትደግፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @iamchristian5735
    @iamchristian5735 2 дня назад

    Enamesegenalen wendime
    Egziabher Lebona Yestew
    Buzuwochi Bezi Menged Yegegnalu
    Egziabher lebona Yesten engi
    🙏 🙏 🙏

  • @boledanu4499
    @boledanu4499 3 дня назад +1

    Thank you

  • @HfbffbDgdbge
    @HfbffbDgdbge 3 дня назад

    እግዝኣብሄር ይመስገን በራሳቸው እየወጡ ሲጋለጡ ጡሩ ነው እንዶም የእግዝኣብሄር መንፈስ እየገፋፋቸው ነው መሰለኝ እሚለፈልፉት መእምኑ ኣልፋቸው ሂዳል ተመስገንነው

  • @hirutkassahun-r6v
    @hirutkassahun-r6v 3 дня назад

    Betam Bizu Hayimanotegna Yemibalut hulu Yaminubetal Enezihen Metsehafoch Yasazinal

  • @መንበረማርያምኤፍታህ

    ለአባታችን ለቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 4 дня назад

    ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 3 дня назад

    ቃል ህይዉት ያሰማልን❤❤❤

  • @etsegenetabdu7243
    @etsegenetabdu7243 4 дня назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ሚዲያችሁን እንዲህ ምእመኑን እና ቤተክርስቲያናችንን ለመታደግ ስትጠቀሙት ማየት እጅግ በጣም ደስይላል እግዚአብሄር ልጆቹን ሊታደግ በእናንተ በኩል ታጠቆ ተነስቷል እግዚአብሄር ይመስገን በርታ በነገራችን ላይ በዚህ አጋጣሚ የልኡል ሰገድን አቋም ማወቃችን ጥሩነው

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 4 дня назад +1

      💯💯💯💯✅ ልዑልገድ ወሸላ ነው መንፈሳዊ ሂወቱ አልተገረዘም

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 4 дня назад

      @@EthiopiaDaily13😂😂😂😂😂😂

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 дня назад +3

    እግዚኦ መሀረአነ ክረሰቶኦሰ አልቀናአል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Workqwha
    @Workqwha 5 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 4 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይገስፀው የሱመጋቢነት ጠባቡ ነው በጣም እግዚአብሔር ይይለው😢

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 дня назад

    የኛ ወንድም ፍቅረ ገብርኤል በርታልን

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 2 дня назад

    Good job my brother help-full explanation

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 дня назад

    ጥሩ ነዉ እራስችወ እየወጡ ነዉ ሰንት አመት መላክ መንክራት ግርማ ውንደሙ አሰተመሩ ሰንት ሰዉ ወቨት ሲል እራሰችወ ዉጡ እግዝአብሔር የመሰግን❤❤❤

  • @ElsabetHailu-q8i
    @ElsabetHailu-q8i 2 дня назад

    ፍቅረ ገብርኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 2 дня назад

    Wendemachen fetari ybarkh Berta abertan

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 5 дней назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ አባታችን እንዲሁም ፍቅረ ገብርኤል
    በጣም የገረመኝ ግን ዲያቆን ልዑልሰገድ እንኳን ባለማወቁ ይህንን ሰው አቀረበው መሪጌታ ነኝ ተብዬው ግን ድፍረቱ በአደባባይ መውጣቱ ምን ያህል አጋንንት እንደተጠናወተው ያስታውቃል እግዚአብሔር ይፍታህ እንጂ ምን ይባላል !!!

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 5 дней назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቸው

  • @legessegyohannes5332
    @legessegyohannes5332 4 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @mulu1270
    @mulu1270 4 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸወ😭😭😭😭😭

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 дня назад

    ተመስገን ነዉ እኛ ነቅተናል የመምህር ተስፋዬ አበራ ልጆች ጆሮ የለንም ለነዚ ሰዎች

  • @yeshihaile
    @yeshihaile 4 дня назад

    Wondimachin bertaln tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew abatachin Egziabher erajim edmena tena yesteln

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 4 дня назад +2

    Egzabhere regeme edemi yestachu

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 дня назад

    እግዚአብሔር ያግልጣቸው አዉንም..... በግልፅ መንግርችው ታልቅ ነገር ነው.ህዝቡ ጠላቱ አውቅዋል. መተትኛ መሆናችሁ በእፋ ስለ ተንገሩ እግዚአብሔር ይመስገን. አዉን ሌሎችም ያግልጣችው እግዚአብሔር

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 4 дня назад +4

    እንደዚ አይነቶቹ ናቸው ለህዝቡና ለቤተክርስቲያን የብብት ቅማል የሚሆኑት አባቶቻችንም የሚያሳድዱት አምላክ ይረድባቹ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልልን ☦️🤲

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 3 дня назад

    እናመሰግናለን ፍቅረ ገብርኤል ❤ወንድማችን
    ይገርማል እኔና ጓደኛዬ እየተጠያየቅንበት ነበር ገጠር ያለው ገጠር አንድ እንስሳ ስጠፋ እሮጠው እንዳይበሉ ያስደግሙባቸዋል ይሄ ነገር ግን ምንድነው እያልን ነበር
    እናመስግናለን አባታችን እድሜዎትን ያርስምልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад

    አባታችንን እሚያሳድዷቸው ለዚህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ቀጥልበት ወንድሜ እነመምህር ግርማ ቄስ ሄኖክንም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 5 дней назад +1

    እውነት እግዚአብሔር አምላክ ያድነን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 дней назад +1

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 4 дня назад +2

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻👆😢😢😢⛪

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 4 дня назад

    ፍቅረገብርኤልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ ወንድሜ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያምና መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበርታቹ🙏♥
    😊ዎቾው ጉድ እግዚአብሔር ሲያጋልጣቸው እዩማ😢

  • @mulye8211
    @mulye8211 4 дня назад

    እውነት በጣም አሳፋሬ ነገር ነው የተናገሩት ስንቱን እዳፈዘዙት እግዚአብሔር ይቁጠርው

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k 4 дня назад +1

    ወንድማችን እንኳን ደህነ መጣህ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 4 дня назад

    ሉልሰገድ በጣም የምንወድህ የቤተክርስቲያን እንቁ ልጅ ሆነህ እንዴት አንድ ፓስተር መሰል መጋቢ ነኝ እያለ የጥንቆላን ስራ ሲያስተምር ወንድማችን እናንተ እንቁ የቤተክርስትያን አገልጋዮች ይጠፋችኋል ብዪ አስቤ አላዉቅም ነበር ልኡል እነዚህ የቤተክርስቲያን መአረግ የሆነዉን የክብር ልብስ መልበስ የተጸየፉ በሰዉ ልጆች ህይወት የሚጫወቱት እንዲህ አይነት አስመሳዮች ናቸዉ ዛሬ ቴሌግራሙ ሁሉ አባት ነን እያሉ በአንድ እጅ ቅጠል በአንድ እጅመስቀል የባህል መድሀኒት ነጋዴዎች

    • @asterwagaye4315
      @asterwagaye4315 4 дня назад

      እግዚአብሔር አምላክ የደጋግ አባቶቻችንን እድሜ ያስረዝምልን እነ መላከመንክራት መ/ር ግርማን የመስለ አባት መ/ተስፋዬን ቄስስ ሄኖክን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን

  • @adesadees4750
    @adesadees4750 5 дней назад +1

    ውነትነው እዬ ሀገር ፍች ሰላሌ ሃለሁበት ሰፈር እንደዝ የተደገመ ባቸው እስሳ ብዙ ሀሉ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 4 дня назад +2

    ይኸው ደፍተራ በግልጽ ወጣ አዚማም ግራ የሆነ የተምታታ ማህበረሰብን ይዞ ገደል እንዴት እንደሚገባ አይተህልናል ፈጣን መልስ።የኔ እይታ ደግሞ ሉሌ ደርሶ መልስ አለው ስላለ በቀጥታ በስልክ ብንጠይቀው መልካም ነው

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 3 дня назад +1

    የምን መጋቢ ምስጢር ነው " መጋቢ መተት" ነው መባል ያለበት።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 дня назад

    ዉንደሜ ፍቅረ ገብርኤል እበክህ ሰልክህን ላክልኝ መሰክርንት አለኝ

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 4 дня назад +1

    😢😢😢Egizabhr hoy ykre blen😢😢

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 4 дня назад +1

    እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ 🥹በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ አሉ 🤣ጉድ ኮ እራሳቸው ኮ ተዋረዱ ገና እግዚአብሔር ያጋልጣቸዋል እኛም ክፍለ ሃገር እንስሳ በረሃ ከጠፉብን ቄስ ጋ ሄደው ይፀልዩና ከዛ የጠፋበት ሰውየ 7ትናንሽ ድንጋይ ለቅሞ ያመጣል ቄሱ ደግሞ ድንጋዩ በአራት መኣዘን ይጥለዋል ከዛ እንስሳው በጥዋት ቤቱ ይመጣልለካ ይህ የስይጣን ስራ ነው አይ አለማወቅ 🥹ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድሜ 🥰

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አባታችን ብዙ አስተምረዋል ስለነጭ አስማትና ጥቁር አስማት ገብታቹ ስሙ እኔ የሚገርመኝ መጋቢ የሚባል ስም ያላቸው ምን ሲመግቡ ይሁን የሚኖሩት

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 4 дня назад +2

    እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸውኮ የመዳን እንቅፋት የሚሆኑት

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 4 дня назад

    ጭራሽ አይኑን አፍጥጦ ባደባባይ መጣ እግዚአብሔር ይገስፀው 😢😢😢

  • @serkibelete7706
    @serkibelete7706 4 дня назад +1

    ወንድሜ ሙሉን ሰምቻለው ሌላው ልክ ነክ ግን መልካ ሳጥናኤል የሰለሞን ጥበብ ነው አላለም አስተካክል!!!

  • @ىنماةناما
    @ىنماةناما 4 дня назад

    ወይ ጉድ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 дня назад +1

    ልኡልስገድ ምን ነካው እሱ ላይም ሰርቶ አደነዘዘው እንዴ የማያውቅ ከሆነ ቃለ መጠይቁ ለምን አይቀርበትም?
    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት።

  • @mesi4595
    @mesi4595 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn 5 дней назад +1

    እግዚአብሔርም ይቦና ይስጥህ መጋቢ ጭራሽ በግልፅ ወጣችሁ ያሳፍራል

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael 4 дня назад +1

    ቆይ ግን ምን አስቦ ነው በሚድያ ያቀረበው

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 4 дня назад

    አሁን እነዚህ የሚከበሩበት ትክክለኛ ሰይጣንን የሚጋልጽትን ደግሞ የሚሰደቡበት ግዜ ሆኖል😢😢😢😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @EthiopiaDaily13
    @EthiopiaDaily13 4 дня назад +3

    ሱፍ የለበሰ ዘመናዊ ደብተራ

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 4 дня назад

    ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ማኣዛ-ቈ3ሸ
    @ማኣዛ-ቈ3ሸ 3 дня назад

    ወይኔ ጉዴ መስተ ኣድር የሰይጣን ነው ኣለመጠርጠሬ ኣባቴ ተበላሁ😮😢

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 3 дня назад

    ዘማሪ ልዑልሰገድ ስለ መናፍስት አሰራር እውቀቱ ያለው አይመስልም።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 дня назад

    ከመምህር ተስፉየ ጋር አቅርብልን ብለነው ነበር ስራውን።ስለሚያውቀው አልተመለስም እግዚአብሄር ከምድር ላይ ይንቀላቸው

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 дня назад +1

    ይሄ አገልጋይ ከሆነ ይገርማል

  • @mequanintwanna7454
    @mequanintwanna7454 4 дня назад +1

    Tesfaye Abera yihin guday lemasawek kemanim belay dekimual, gin min yadergal teyizenal.

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 дней назад +2

    አይ ደብተራ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 4 дня назад +2

      ሱፍ የለበሰ ዘመናዊ ደብተራ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 4 дня назад +1

    እሱ ምን አጠፋ ሚድያው ማስታወቂያ በነፃ ሰራለት ለስም አገልጋይ ዘማሪ ነው ስለዚህ ይሄንን ደብተራ ጠንቋይ አልፈርድበትም።

  • @yonashaileslase3498
    @yonashaileslase3498 17 часов назад

    ኣሁን ቅዱሳን እያልናቸውን በኢትዮጲያ የምንሰግድላቸው እንደዛ ሳይሆኑ ኣይቀሩም

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 5 дней назад +1

    እኔ የሰመውት ቀን በጣም ግርም ብሎኝ ነበረ እኚ ሰውዮ ወና የቤተ ክርስቲያን አስደደር መሆኑ ነገሩውን የከፋ ያረገል ቀድማን ስለሰማን ምንም አይገርማንም😮😮😮

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 4 дня назад +1

    Ere egzabhre yegtsetsachew selee agantee cerashiii🤔🤔wedemachen kale hewtene yasemalne wedima ☦️☦️☦️

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 4 дня назад +1

    መጋቢ ምስጢር ደብተራው

  • @AlGE-o7f
    @AlGE-o7f 2 дня назад

    ድምፅህን ስወድልክ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ልዑል ሰገድ በደንብ መጠየቅ ማፋጠጥ ይቀረዋል ሱቀጥል መስተሀድር የሚባለው እኛ ጋር የታወቀነው አያቴ እልል ያለ ደብተራነው ምንም አንሰሳ ጅብ ሳይበላው ያድራል

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 4 дня назад +1

      ልዑልሰገድ ምንም እውቀት የለውም

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 4 дня назад

    እቨቱ። ያቀረበት ልጀ አለች 9 አመት 9 ወር 9ሰአት በሀላ መቀበረ ሰዉ በሉ አቀረᎅ ነበር ምንትላልህ❤❤❤❤

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 2 дня назад

    እኔ የገረመኝ ደብተራ ቁጭ አርጎ የጠየቀው ዘማሪ ተብየው

  • @JohnReda-dq1jq
    @JohnReda-dq1jq 4 дня назад +1

    One by one God is exposing them