Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔናት ማርያምን እዴት እደምታሳዝነኝ አይዞሽ የኔውድ ፍጣሪ የልብሽን አይቶ እርፍ ምትይበት ነገር ይስጥሽ ❤❤❤
ይችንልጅ አላህ ይርዳት ትጅ ያሳብዳት ነዉ በሰዉ አገር ተከራታ ደሞበማረፊያዋ😢😢😢
አጄትን የበላኝ የስደት ድካም ሣናርፍበት❤
ወላሂ እኒእራሱ እደትእምታሳዝነኝ
አተብዝዬየተባልክሰውዬምንአይነትአረመኔነህወይኖእንዲህእያለቀሰችስትለምንህገፍታሀትየሄድክውአተስከሱበምንትሻለህመሀይምነጃስአዩዬአዞንማሬ
@@alemkonjo9091 አይባልም አደጋ ተኝታአለች ብሎማደ ቦጤየ ገጠመዉ የሰዉሚስት መራቅ አለበት ወንድሟ እህቶቿ ይባባሉጅ ዛዉ
አልታረቅም ካለች መብቶአነዉ እዴ በግድ ታረቂ ነዉ ልታስገድሉአት ነዉ😢
አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል ያንኛው አብዷል ፀበል የሚወስደው አጥቶ ነው የስራውን ይስጠው
አይዞሽ ወይንዬ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ያስተካክላል
ዐይዞሽ።ዕሕቴ ዐረፍ በማበይሽ ።መንከራተትሽ
,እስኪ አይከፈልበት ወላሂ ስደተኛ እህታችናት እናሣድጋት
አተተረጋጋ ልጅቷ አይምሮ ጭንቀት ላይ እዳወድቅ አይይይ አለ መታደል ወይእህቴ በስደት ተከራተሽ ደሞ እህህህ አለ ቀስኩ 😢😢😢እህህህእረ ተረዷት እኛ ሥደተኞ ች ምንይሻለናል😢😢😢
አይዞሽ ምናለ ይቅርታዋን ብትቀበል ሰውየው ጤነኛ አይደለም ብታቃጥሉት ታርቃችሁ
አይዛሸ ወይንዬ እግዚአብሔር የጠብቅሸ
ብዞ ሰውየሚለህን ሰማ ይቅር ለእግዚአብሔር መባባልነው ቂም ለምን ትይዛለህአይዞሸ ውይንዩ ሁሉ ለበጎነው
አይዞሽ ወይንዬ 😭😭😭😭
የስራውን. ይስጠው የተርገመ ስውየ ብዙየ ተርዳት ታርቁ😢😢😢😢ለሷ ስትል
የኔናት. አይዞሽእህቴዋ
ሰላም ለዚህ ቤት ብዙ ጥሩ ሰው አልነበርክም እንዴ እንዲህ ባንዴ ትዳርን መበተን ቆም ብልህ በደንብ አስብበት ወንድሜ ልጁ በገልጽ እኮ ነው እየትናገረ ያለው የኔ ትዳር ተበትኖ አናንተ በሰላም አትኖሩም ነው እኮ ያለው ትንሽ አንኮአን ለልጅህ አታስብም ብዙዬ እረ እባክህ ለሰይጣን ቦታ አትስጠው እኔም አንድ ልጅ አለችኝ በውነት በጣም ከባድ ነው ወላጅ ሲለያዩ ጤናም ላይ ጥሩ አይሆንም
እዴዉ😢ለዝች፡ልችዱአ፡አርጉላት፡ሁላችሁም፡፡😢😢😢፡፡፡
ወይኔ ማርያምን አንጀቴን በላችዉ በጌታ😢😢😢 እስቲ የመምህር ተስፋዬን ት/ት ስሚ እህቴ እባክሽ. ቡዜ ደሞ አስተዉል በማርያም ተስማሙ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣም መተማመን ጥሩ ነዉ ሰዉየዉ አዉቆ ነዉ ለሚስቱ ያልሆነ ለአንተ አይሆንም😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ያለ ቀን ይስተካከላል 😢😢😢
የኔ ቆጆ አዞሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም በሱ ነዉ ስለሁሉም ነገር ያልፊል በርች
አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢😢ሶብር ይኑርሽ
ብዙዬ እባክህ የሚሉህን ስማ ከእዩ ጋር ታረቅ በእግዚአብሔር
ተጣልተዉ እነዉ
ወይንዬ አይዞሽ ምንም እንዳይከፍሽ ጠንከር በሰው ላይ ፈተና ያለ ነው ሁሉ ለበጎ ነው ብለሽ መጠንከር ነው ላንቺ የተሻለ ይመጣል ሁሉም ያላፋል እግዚሐቤር የልቦናሽን ይፈፅምልሽ የምታርፊበት ሕይወትሽ የሚቀየርበት ይስጥሽ አይዞሽ
ባልየዉ ጭራሽ በህወት መኖር የለበትም እሡን የሚያጠፈዉ አድ ሠዉ ጠፋ ግን ወይኑ ተጠቀቂ እዳያጠፋሽ ሠዉየዉ ነቅሏል ጉዜ ይቅርታ አድርግላት ለሚስትህ ወይኑ እዳትታረቂዉ ባልሽን ሠዉየዉ መገደል አለበት ባይሆን እኔ እከፍላለሁ ይገደል የምትሉ ላይክ
አይዞስ እህቴ አላህ ይህን ሰውየ በሰላም ይገላግልሽ ሀዩም ታሳዝናለች ቡዜ ተረዳት እባክህ
እሶ ምንም አላደርገችም በእነትህ ብዙየ ሚሰትህ ታርቃት የልጂህን እነት አትጣላት
ምስትህን አታምንም እንደ አንተ? በዝህ ባለጌ ሰው ይሻልሃል ታረቅ😢ስጀመር እንደት ታምነዋለህ
አይዞሺ ወይንየ ያልፋል❤❤❤ አቀናብሮነው ወይንየ ግንይህ ሰውየ እያቀናበረ ገና ተዚህ በላይ እያቀናበረ ይመጣል አትስሙት ብዞየምን ሆነህነው ታቺጋር ተቀምጨላወራ የምትለው በጣም ነውርነው ምንታድርግ ይቺሚስጊን በማርያም እደዘመድ እደቤተሰብ አምናቺሁ ነውየተጠጋቺው እግዚያቤሔር ከዚህሁሉላይ አሰተካክሎላት ቤቷንተረክባ ባለቤት ትሆናለቺ ክፉነገርአትናገሯት የመላእክት አለቃቅዱስሚካኤል የወይንን ህይወት አስተካክልላት አተጠበቃ ዘመድም አባትም ሆነክ አትብቻነክ ዘመዷ ሚካኤል አስተካክልና ከዚህ አረመኔ ሰውየ ነፃ አውጣት😢😢😢😢❤❤❤❤
Dhirra akka namicha kana irraa nama haa qabu waaqayyoo goftaan biyya namati gubbate biyyas galtee gubba caluutti galuu 😢😢😢😢😢bayyee laphee nama madeessaa uuu😢😢😢
አይዞሽ. ወይንዬ. 😢😢😢😢😢😢😢😢 የእኔ እናት.
አትስደቦት ምን አረገች ተጠግታ ነበር የምትኖረው ባለጌው ባሎ ነው እረጉም
Araa matii waqayoo araramaa dhugaa waqayoo ❤❤❤❤❤
Wayii miskinaa tiyaa rabiii sii wajin yaa ta,uu ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🤔
እኔን በጣም አዝናለሁ (በማራያም ታረቁ በእግዚአብሔር ይቅር ተባበሉ ትደር ክብር ነው እ/ር ፍጣሪን ፍራብዙየ (❤ ዩዬ በጣም ቅን መልካም ስው ነች ተው አንተ ስው ቁም ብልህ አስብ በማርያም 😢😢😢😢😢
😢 😢.😢😢😢😢😭😭😭😭buzee maloo waan hin tanee hin fudhaati jireenya keessan jeqaa waaqayyo waliin isaa bulchuuu
Maloo wanuu hadha fi Abbaa hin qabuu Qoyyii uuuuuuffff maloo waqqayyoo koo mana Eshiii keessaa taee kuni namachi wanten hojjiin dhuga 😢😢wanuu bayyee garaa koo naa nama nyatee 😢
የኔ እናት አንጀቴን በላችው😢😢😢 ፈጣሪ በቃሽ ይበልሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ😢😢😢አንተ ቡዜ ግን ጥሩ ሰው አልነበርክ እንዴ?!! ለምን ሰከን በል እንጂ!!በዚህ ቀውስ ሰውየ አምነህ ትዳርህን መበተን አለብህህ!!?? ረጋ ብለህ ትዳርህን ምራ ይልቅ።
አይዞሽ ወይንዬ ሁሉም ያልፋል
በስደት አለም ላይ ያለን ሴቶች እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃል ብዙ አየ ታረቁ ከፍተ አታፍጠሮ ለሱ ደስ አይበለው ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ😢😢😢
ዉይ ቡዙየ አተ ነገሮችን ቀለል አርገህ እይ ወይኖ ምስኪን ነች አተ ሲጀመር ለሉ ደስ እዲለዉ ብለህ ነዉ እዴ ትዳርህን እምትበትነዉ እሱ በይፋ ያተን ትዳር እበትናለሁ እያለ በግልፅ እየነገረህ አተ የሱን ሴራ አምነህ መቀበልህ በጣም ይገርማል ወይንየ አች ደግሞ ፈጣሪ ትክክለኛዉን መገድ ይምራሽ አይዝወሽ እግዚአብሄር በግዜዉ ለሁሉም ነገር መልስ ይሰጣል 😭😭
አሏህ ቅጥል ያድርገው አቦ ይህን ሰውዬ አንጀቴን እዳቃጠለው እህቴ አንች እሱጋር እደትገቢ ካጣሽ እኛ እህቶችሽ እንረዳሽ አለን ይገልሻል እዳትገቢብዘዬ የምትባለው ሰውየ ደግሞ አርፈህ ትዳርህን ምራ በሰይጣን ተኮል ትዳርህን አታፍርስ የልጅህ እናት ሚስትህን አክብረህ ይዘህ ኑር
Yene.inati❤❤❤❤ayizoshi😢😢😢😢
የኔ እናት ማርያምን ይችልጅ ስታሣዝን እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ብዙ ደግሞ ወደራስህ ተመልሰህ ትዳርህን ምራ
ኡፍፍ 😢😢 ማርያምን እደት እደምታሳዝን በስደት ስደክም ደሞ አሁን በማረፊያዋ ፈጣሪ ሰላሞን ይስጣችሁ😢
ወይኖ እንደዚ አትሁኚ እግዚሀብሄር አለ ብዜ እንደዚክ መሆን ተንኮለኛ ነው አዩ አታረግም ያተንኮለኛነው ከአጭርሰው እራቅ ተንኮለኛነው
የኔአህቴ😢😢😢😢
ብዙ ሰውየው ጤናማ አይደለም የተነሳው ትዳራችሁን ሊያፈርስ ነው ሰውዬው ቅንብር አድረጎ ነው አሁን ጊዜው ተክኖጂ ነው ብዙ ነገር እየተበላሸ ነው
አይዞሽ ይሄን ሰውዬ አይ የሚለው ህግ የለም አብረሽም ካልኖርሽ መብትሽ ነው ብዝዬ ሚስትህን እመን አለቀ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት ለበጎ ነዉ በስመአብ ምን አይነት ገገማ ነዉ ብትታረቂም ለበቀል ነዉ የሚታሩቅሽ ከሱ እራቂ😢
እኔን እራሱ ወጣም አስለቀሽኝ 😢😢😢😢😢የምር የተረገመ ሰው ነው በእውነት እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በእውነት ቡዜ ወደቀልብህ ተመለስ ተው እሱ እግዚአብሔርን እንደማይፈራ ተናግሯል ቡዜ ተው 🙏🙏🙏❤
እሷን እንርዳትና ለብቻዋ ሁና ጠንክራ ትስራ እራሷን ትቻል እናተ ትዳራችሁን ያዙ
እዚህ ላይ ጥፋተኛ የአዩ ባለቤት ነው ሰውየው በጣም መጥፎ ሰው እንደሆነ እያወቀ በጭራሽ ማመን አይገባውም ነበር አዩ ጥሩ ሴት ናት ይህ አይገባትም !!!!ይቅርታ ጠይቅ የኔ ወንድም🙏🏽🤷🏾♀️ወይኗ ምንም አላጠፋችም ጥሩ ሴት ናት ተበድላለች ለዚህ ሰው ሚስት መሆን አይገባትም የሰው ባለጌ ነውና ሁላችሁም አታስጠጉት የእህትነት ምክሬ ነው!!!🙏🏽💚💛❤️
ያኔ እናት አይዛሽ እግዚአብሔር ያስራውን ይስጠው እፍፍፍ😢😢😢😢
አይዞሽ እፍ የሰውን ሕይወት አመሰቃቅለህ ምን ይጠቀም ይሆን ይህ ሰውዬ በሰላም መፋታት እያለ ከአንቼ አልፎ ለእነሱ በጠበጣቸው አቶ ብዛየው እሱ ባለ ነገር ተናደህ ይሆናል እሱ ሆነ ብሎ ያቀናበረው ነው እባክ ነገሩን አብርደው
እባክህ ቡዜ አንተ ጎበዝ ብልህ ሰዉ ነህ ሰለዚህ በአንድ ተራ ሰዉ ትዳርከን አትበትን እዉነቱን እየነገራችሁ አደል የኔ ተበትኖ የእናተ አይሆንም እያለ 😢😢ሲጀመር ለሚስቱ ክፉ እደሆነ እያወክ እንዴት ሚስትህን እድህ ታረጋለህ ተረጋግተህ አስብ ቡዜ እባክህ 😢😢
Maloo hadaraa waqayoo wenuu garagaraa maloo ijolee
በየሂድሽበት ራስሽን ጠብቂ ይሂ ህልቅ አይደለም ማሬ አይዞሽ
አረ ብዙዬ አንተኮ በጣም አስተዋይ ሰው ነበር ክ ዛሬ ከልጅህ አናትጋር አንዲህ የቸከንክ ጥሩ አደለም አስትወል ብዙዬ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት 😢ስለ እሱ በጣም ተንከራተትሽ እግዚአብሔር ላብሽን ይቁጥረርልሽ 😢
አይ የሥደት መጨረሻዉ ለምድነዉ። ግን ሥደት ላይ የለፋን ልጆች ፈተናችን ብዛቱ አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢
ሚስኪን አይዞሽ አይእኛ ስተደኞች አለመታደላችን
Maloom buze waqqayyoo jichaa dhifamaa godhif haadha manaa kee ilmoo keef jechaa bulti kesaan hin digin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሸ ወይነዬ ሁሉ ለበጎ ነዉ እመብርሃን 🙏🙏🙏እነሱንም ታሰታርቃቸዉ 🙏🙏🙏
ውዴ ደግሞ ከስተሻል በጣም እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር አላፉ ቀሪ ነው። ስደትን ያየ ያውቀዋል።
የኔዉድ እህት አላህ ይርዳሺ ሀዩ ሚሥኪን ናት አብሺሪሪሪ❤❤🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭አይዞሽ ወይንየ ብትሞች ከሱጋር እዳትታረቅ ኦብሎ ካች ጎን ያሉትን ከጎዳበዋላ ትታረቀኛለች ብሎነው
ወይ ይቺ ልጅ በማድያት ተከበበች ይሄ ስዉዬ ገና ይደፍችሁዋል እራቁት
ፍፍፍፍ አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያስተከክልሽ
አላሀ በዳዮችን ይቀጣቸዋል ተበዳዮችን ያበሰራቸዋል ሀቅሽን አላሀ በጅሽ ያስገባልሽ እማ
የኔ እናት ከሁሉም የምታሳዝነው ወይኑ ናት ስደት ስትሰቃይ ከርማ በቤቴ አርፋለሁ ብላ ስትገባ ይሄ ሁሉ ስቃይ ፈተና በጣም ይከብዳል 😢😢ወይኑ አይዞሽ ፈተና ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል😔
ወይኔ ግን የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ እመብርሃን ታግዝሽ የኔ ከርታታ 😢እሱን ግን የስራውን ይስጠው ማርያምን ያንን ቤት አይኑርበት ተቅበዝብዞ ይኑር 😢 በእውነት
ወይንየ የኔእህት አብሽሪ አላህያጠክርሽየኔውድ❤❤🎉🎉
እሷ ምን ታድርግ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
Ayizosh 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
የኔሚስኪ አንቺ ምን አጠፋሽ ብዙዬ ምን መዳኒቲ ቢያቀምስህ ነው ያመንከው❤❤❤
ትክክል ነሽ ወይኑ አች ምንም አላጠፋሽም ያአ የማይረባ ስውየ ነው ሉያጣላቸው የምጣው
አይዞሽ የወደቀዛፍ ምሳርይበዛበታል፣ይባላል ስዲብአይሰማሽ ያልፋል አይዞሽ
በጣም ገና ቤየትየ ብላ ከሰደት ተመልሳ ከጊቢዋ በዱላ አባረረ ያም ሳያንስ የሰዉን ቤት በጠበጠ ያሳዝናል
ስደ ተየ ዋ። ወ ገኔ። አላህ። ያግ ዝሽ ይ ከብዳል ባች። ያለፈው ያሳዝናል። አብሽሪአች ብቻ። አደ ለሽም። መሰደ ድእ ደር ግማን ሆኖብናል። ሁ ላች ን ም። ነ ንእዳ ትሸ ነፊ። ጀ ግና ሂ ኝ 😢😢
ወይንዬ እባክሽን አስማሚያቸው።አንቺን እንደዛ አሰቃይቶሽ ለምን በግድ ወደ ቤቱ አልመለሱሽም ወይም አላባረሯትም ብሎ "እሰራላችኋለሁ" ዝቶባቸው ነበር ያንን ነው የተበቀለው ብዙዬ እንዴት አትረዳም በፈጣሪ! ይሄ ሰውዬ ወይኗን እንዴት እንዳሰቃያት አታውቅም?እባክህ እሱን ተወውና አዩን ካለችበት ሄደህ ፈልጋት
Maa akabada akanatii wajin dhugunii ayuraa jamaree sababa barbade malee wayina ayizooshii 💔💔💔
Eyeni dhugaa buzenuu Hadhaa warasa akkamiti inamanuu silaa Amala namichaa inbekaa😢😢😢
ወይ በጣምነዉ ምታሳዝኝኝ በማረፊያሺ ጊዜ እመብርሀን ከዛሰዉ ትገላግልሺ እራሺን ጠብቂ እህቴ
ወይን አይዞሽ
የኔት😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እፍ
ወይይ ወይኑ እግዚ አብሔር ይርዳሽ እናቴ 😥😥😥
ቡዜ ደግሞ አታካብድ ልጅቱ ምን ታድርግ ፈልጋ ያደረገችው ነገር አይደለም ተቸግራ ነው እናተ ጋር ያረፈችው ፈጣሪን ፍሩ ከሚስትህ ጋር ተስማማ አዩን የመሰለች ሚስት የትም አታገኝም😢😢
Ufffff😊😊 be mariyam Selam fixaru❤❤💔💔💔💔💔
ወይነዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
አታልቅሽ አች ምን ታረጊ እሱ ሰውየው ተኮለኛ ነው 😢😢😢😢😢❤
የኔ እናት አላህ የግዝሽ ተገላታች አላህ የሥራዉን አላህ ይስጠዉ
እባክህ ብዜ ታረቁ ወይን አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ንብረትሽን ይመልስልሽ
ወይኖ ኣይዞሽ ይህን ሰውየ እመቤቴ ከሔወትሽ ታሶግድልሽ እናተ ደሞ እባካችሁ ለሴጣን በር ኣትክፈቱ 😢😢
አይዞሽ እህቴ የኔ ከርታታ ቡዜ ለምን አትረዳትም ደሞ ባለቤትህን አታምናትም እንዴ በወሬ ትዳር ማፍረስ እንደውም እሱን ማሳፈር ነው አንድ ላይ ሆናችሁ😢
የኔ የዋህ ብርቱሁኝ ወደፊት ተጎዥ ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ ማሬ
እረ ብዜ አትመነው እዴ አዩ እደዚህ አታደርግምምም እረ በማርያም😢😢😢😢😢😢❤❤
ምስትህን አታምንም እንደ አንተ? በዝህ ባለጌ ሰው ይሻልሃል ታረቅ😢
እህ የኔናት 😥😥😥😥😥😥 ምናለ ሞትህን ባቀረበው ማይጠቅም ባል ሲሞት ነው መቸም በቁምህ ሞተሀል
ፅልይእግዝብሔር ያውቃል አይዙሺ ❤❤❤❤❤❤
የአዩ ባል ተረጋጋ ያንኛው እላዩላይ ያለው መንፈስ ነው ይከን የሚያስደርገው
አይዞሺ እህቴ ከታርቀ ይታርቅ ካልታርቀ የራሱ ጉዳይ አቺ ምን አርግሺ❤❤❤
አይዞሺእህቴ❤❤❤😢😢😢😢
እሱን ዘብርማቆም ነው
ሚሥኪን አሣዘነችኝ ይችልይ እንርዳት ጓበዝ እረሡ አናቱ ይፍረሥ ደም በል ነው እንዴ
አይዞሽ ወይኑ 😢😢😢😢😢
ወይኖ ለምን እዚህ አትመጭም ስደት ይሻላል
የኔናት ማርያምን እዴት እደምታሳዝነኝ አይዞሽ የኔውድ ፍጣሪ የልብሽን አይቶ እርፍ ምትይበት ነገር ይስጥሽ ❤❤❤
ይችንልጅ አላህ ይርዳት ትጅ ያሳብዳት ነዉ በሰዉ አገር ተከራታ ደሞበማረፊያዋ😢😢😢
አጄትን የበላኝ የስደት ድካም ሣናርፍበት❤
ወላሂ እኒእራሱ እደትእምታሳዝነኝ
አተብዝዬየተባልክሰውዬምንአይነትአረመኔነህወይኖእንዲህእያለቀሰችስትለምንህገፍታሀትየሄድክውአተስከሱበምንትሻለህመሀይምነጃስአዩዬአዞንማሬ
@@alemkonjo9091 አይባልም አደጋ ተኝታአለች ብሎማደ ቦጤየ ገጠመዉ የሰዉሚስት መራቅ አለበት ወንድሟ እህቶቿ ይባባሉጅ ዛዉ
አልታረቅም ካለች መብቶአነዉ እዴ በግድ ታረቂ ነዉ ልታስገድሉአት ነዉ😢
አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል ያንኛው አብዷል ፀበል የሚወስደው አጥቶ ነው የስራውን ይስጠው
አይዞሽ ወይንዬ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን ያስተካክላል
ዐይዞሽ።ዕሕቴ ዐረፍ በማበይሽ ።መንከራተትሽ
,እስኪ አይከፈልበት ወላሂ ስደተኛ እህታችናት እናሣድጋት
አተተረጋጋ ልጅቷ አይምሮ ጭንቀት ላይ እዳወድቅ አይይይ አለ መታደል ወይእህቴ በስደት ተከራተሽ ደሞ እህህህ አለ ቀስኩ 😢😢😢እህህህእረ ተረዷት እኛ ሥደተኞ ች ምንይሻለናል😢😢😢
አይዞሽ ምናለ ይቅርታዋን ብትቀበል ሰውየው ጤነኛ አይደለም ብታቃጥሉት ታርቃችሁ
አይዛሸ ወይንዬ እግዚአብሔር የጠብቅሸ
ብዞ ሰውየሚለህን ሰማ ይቅር ለእግዚአብሔር መባባልነው ቂም ለምን ትይዛለህ
አይዞሸ ውይንዩ ሁሉ ለበጎነው
አይዞሽ ወይንዬ 😭😭😭😭
የስራውን. ይስጠው የተርገመ ስውየ ብዙየ ተርዳት ታርቁ😢😢😢😢ለሷ ስትል
የኔናት. አይዞሽእህቴዋ
ሰላም ለዚህ ቤት ብዙ ጥሩ ሰው አልነበርክም እንዴ እንዲህ ባንዴ ትዳርን መበተን ቆም ብልህ በደንብ አስብበት ወንድሜ ልጁ በገልጽ እኮ ነው እየትናገረ ያለው የኔ ትዳር ተበትኖ አናንተ በሰላም አትኖሩም ነው እኮ ያለው ትንሽ አንኮአን ለልጅህ አታስብም ብዙዬ እረ እባክህ ለሰይጣን ቦታ አትስጠው እኔም አንድ ልጅ አለችኝ በውነት በጣም ከባድ ነው ወላጅ ሲለያዩ ጤናም ላይ ጥሩ አይሆንም
እዴዉ😢ለዝች፡ልችዱአ፡አርጉላት፡ሁላችሁም፡፡😢😢😢፡፡፡
ወይኔ ማርያምን አንጀቴን በላችዉ በጌታ😢😢😢 እስቲ የመምህር ተስፋዬን ት/ት ስሚ እህቴ እባክሽ. ቡዜ ደሞ አስተዉል በማርያም ተስማሙ ከምንም በላይ እምነት ይበልጣም መተማመን ጥሩ ነዉ ሰዉየዉ አዉቆ ነዉ ለሚስቱ ያልሆነ ለአንተ አይሆንም😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ያለ ቀን ይስተካከላል 😢😢😢
የኔ ቆጆ አዞሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም በሱ ነዉ ስለሁሉም ነገር ያልፊል በርች
አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፍል😢😢😢😢😢ሶብር ይኑርሽ
ብዙዬ እባክህ የሚሉህን ስማ ከእዩ ጋር ታረቅ በእግዚአብሔር
ተጣልተዉ እነዉ
ወይንዬ አይዞሽ ምንም እንዳይከፍሽ ጠንከር በሰው ላይ ፈተና ያለ ነው ሁሉ ለበጎ ነው ብለሽ መጠንከር ነው ላንቺ የተሻለ ይመጣል ሁሉም ያላፋል እግዚሐቤር የልቦናሽን ይፈፅምልሽ የምታርፊበት ሕይወትሽ የሚቀየርበት ይስጥሽ አይዞሽ
ባልየዉ ጭራሽ በህወት መኖር የለበትም እሡን የሚያጠፈዉ አድ ሠዉ ጠፋ ግን ወይኑ ተጠቀቂ እዳያጠፋሽ ሠዉየዉ ነቅሏል ጉዜ ይቅርታ አድርግላት ለሚስትህ ወይኑ እዳትታረቂዉ ባልሽን ሠዉየዉ መገደል አለበት ባይሆን እኔ እከፍላለሁ ይገደል የምትሉ ላይክ
አይዞስ እህቴ አላህ ይህን ሰውየ በሰላም ይገላግልሽ ሀዩም ታሳዝናለች ቡዜ ተረዳት እባክህ
እሶ ምንም አላደርገችም በእነትህ ብዙየ ሚሰትህ ታርቃት የልጂህን እነት አትጣላት
ምስትህን አታምንም እንደ አንተ? በዝህ ባለጌ ሰው ይሻልሃል ታረቅ😢ስጀመር እንደት ታምነዋለህ
አይዞሺ ወይንየ ያልፋል❤❤❤ አቀናብሮነው ወይንየ ግንይህ ሰውየ እያቀናበረ ገና ተዚህ በላይ እያቀናበረ ይመጣል አትስሙት ብዞየምን ሆነህነው ታቺጋር ተቀምጨላወራ የምትለው በጣም ነውርነው ምንታድርግ ይቺሚስጊን በማርያም እደዘመድ እደቤተሰብ አምናቺሁ ነውየተጠጋቺው እግዚያቤሔር ከዚህሁሉላይ አሰተካክሎላት ቤቷንተረክባ ባለቤት ትሆናለቺ ክፉነገርአትናገሯት የመላእክት አለቃቅዱስሚካኤል የወይንን ህይወት አስተካክልላት አተጠበቃ ዘመድም አባትም ሆነክ አትብቻነክ ዘመዷ ሚካኤል አስተካክልና ከዚህ አረመኔ ሰውየ ነፃ አውጣት😢😢😢😢❤❤❤❤
Dhirra akka namicha kana irraa nama haa qabu waaqayyoo goftaan biyya namati gubbate biyyas galtee gubba caluutti galuu 😢😢😢😢😢bayyee laphee nama madeessaa uuu😢😢😢
አይዞሽ. ወይንዬ. 😢😢😢😢😢😢😢😢 የእኔ እናት.
አትስደቦት ምን አረገች ተጠግታ ነበር የምትኖረው ባለጌው ባሎ ነው እረጉም
Araa matii waqayoo araramaa dhugaa waqayoo ❤❤❤❤❤
Wayii miskinaa tiyaa rabiii sii wajin yaa ta,uu ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭🤔
እኔን በጣም አዝናለሁ (በማራያም ታረቁ በእግዚአብሔር ይቅር ተባበሉ ትደር ክብር ነው እ/ር ፍጣሪን ፍራብዙየ (❤ ዩዬ በጣም ቅን መልካም ስው ነች ተው አንተ ስው ቁም ብልህ አስብ በማርያም 😢😢😢😢😢
😢 😢.😢😢😢😢😭😭😭😭buzee maloo waan hin tanee hin fudhaati jireenya keessan jeqaa waaqayyo waliin isaa bulchuuu
Maloo wanuu hadha fi Abbaa hin qabuu Qoyyii uuuuuuffff maloo waqqayyoo koo mana Eshiii keessaa taee kuni namachi wanten hojjiin dhuga 😢😢wanuu bayyee garaa koo naa nama nyatee 😢
የኔ እናት አንጀቴን በላችው😢😢😢 ፈጣሪ በቃሽ ይበልሽ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ😢😢😢አንተ ቡዜ ግን ጥሩ ሰው አልነበርክ እንዴ?!! ለምን ሰከን በል እንጂ!!በዚህ ቀውስ ሰውየ አምነህ ትዳርህን መበተን አለብህህ!!?? ረጋ ብለህ ትዳርህን ምራ ይልቅ።
አይዞሽ ወይንዬ ሁሉም ያልፋል
በስደት አለም ላይ ያለን ሴቶች እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቃል
ብዙ አየ ታረቁ ከፍተ አታፍጠሮ ለሱ ደስ አይበለው ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ😢😢😢
ዉይ ቡዙየ አተ ነገሮችን ቀለል አርገህ እይ ወይኖ ምስኪን ነች አተ ሲጀመር ለሉ ደስ እዲለዉ ብለህ ነዉ እዴ ትዳርህን እምትበትነዉ እሱ በይፋ ያተን ትዳር እበትናለሁ እያለ በግልፅ እየነገረህ አተ የሱን ሴራ አምነህ መቀበልህ በጣም ይገርማል ወይንየ አች ደግሞ ፈጣሪ ትክክለኛዉን መገድ ይምራሽ አይዝወሽ እግዚአብሄር በግዜዉ ለሁሉም ነገር መልስ ይሰጣል 😭😭
አሏህ ቅጥል ያድርገው አቦ ይህን ሰውዬ አንጀቴን እዳቃጠለው እህቴ አንች እሱጋር እደትገቢ ካጣሽ እኛ እህቶችሽ እንረዳሽ አለን ይገልሻል እዳትገቢ
ብዘዬ የምትባለው ሰውየ ደግሞ አርፈህ ትዳርህን ምራ በሰይጣን ተኮል ትዳርህን አታፍርስ የልጅህ እናት ሚስትህን አክብረህ ይዘህ ኑር
Yene.inati❤❤❤❤ayizoshi😢😢😢😢
የኔ እናት ማርያምን ይችልጅ ስታሣዝን እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ብዙ ደግሞ ወደራስህ ተመልሰህ ትዳርህን ምራ
ኡፍፍ 😢😢 ማርያምን እደት እደምታሳዝን በስደት ስደክም ደሞ አሁን በማረፊያዋ ፈጣሪ ሰላሞን ይስጣችሁ😢
ወይኖ እንደዚ አትሁኚ እግዚሀብሄር አለ ብዜ እንደዚክ መሆን ተንኮለኛ ነው አዩ አታረግም ያተንኮለኛነው ከአጭርሰው እራቅ ተንኮለኛነው
የኔአህቴ😢😢😢😢
ብዙ ሰውየው ጤናማ አይደለም የተነሳው ትዳራችሁን ሊያፈርስ ነው ሰውዬው ቅንብር አድረጎ ነው አሁን ጊዜው ተክኖጂ ነው ብዙ ነገር እየተበላሸ ነው
አይዞሽ ይሄን ሰውዬ አይ የሚለው ህግ የለም አብረሽም ካልኖርሽ መብትሽ ነው ብዝዬ ሚስትህን እመን አለቀ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናት ለበጎ ነዉ በስመአብ ምን አይነት ገገማ ነዉ ብትታረቂም ለበቀል ነዉ የሚታሩቅሽ ከሱ እራቂ😢
እኔን እራሱ ወጣም አስለቀሽኝ 😢😢😢😢😢የምር የተረገመ ሰው ነው በእውነት እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በእውነት ቡዜ ወደቀልብህ ተመለስ ተው እሱ እግዚአብሔርን እንደማይፈራ ተናግሯል ቡዜ ተው 🙏🙏🙏❤
እሷን እንርዳትና ለብቻዋ ሁና ጠንክራ ትስራ እራሷን ትቻል እናተ ትዳራችሁን ያዙ
እዚህ ላይ ጥፋተኛ የአዩ ባለቤት ነው ሰውየው በጣም መጥፎ ሰው እንደሆነ እያወቀ በጭራሽ ማመን አይገባውም ነበር አዩ ጥሩ ሴት ናት ይህ አይገባትም !!!!
ይቅርታ ጠይቅ የኔ ወንድም🙏🏽🤷🏾♀️
ወይኗ ምንም አላጠፋችም ጥሩ ሴት ናት ተበድላለች ለዚህ ሰው ሚስት መሆን አይገባትም የሰው ባለጌ ነውና ሁላችሁም አታስጠጉት የእህትነት ምክሬ ነው!!!🙏🏽💚💛❤️
ያኔ እናት አይዛሽ እግዚአብሔር ያስራውን ይስጠው እፍፍፍ😢😢😢😢
አይዞሽ እፍ የሰውን ሕይወት አመሰቃቅለህ ምን ይጠቀም ይሆን ይህ ሰውዬ በሰላም መፋታት እያለ ከአንቼ አልፎ ለእነሱ በጠበጣቸው አቶ ብዛየው እሱ ባለ ነገር ተናደህ ይሆናል እሱ ሆነ ብሎ ያቀናበረው ነው እባክ ነገሩን አብርደው
እባክህ ቡዜ አንተ ጎበዝ ብልህ ሰዉ ነህ ሰለዚህ በአንድ ተራ ሰዉ ትዳርከን አትበትን እዉነቱን እየነገራችሁ አደል የኔ ተበትኖ የእናተ አይሆንም እያለ 😢😢ሲጀመር ለሚስቱ ክፉ እደሆነ እያወክ እንዴት ሚስትህን እድህ ታረጋለህ ተረጋግተህ አስብ ቡዜ እባክህ 😢😢
Maloo hadaraa waqayoo wenuu garagaraa maloo ijolee
በየሂድሽበት ራስሽን ጠብቂ ይሂ ህልቅ አይደለም ማሬ አይዞሽ
አረ ብዙዬ አንተኮ በጣም አስተዋይ ሰው ነበር ክ ዛሬ ከልጅህ አናትጋር አንዲህ የቸከንክ ጥሩ አደለም አስትወል ብዙዬ
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት 😢ስለ እሱ በጣም ተንከራተትሽ እግዚአብሔር ላብሽን ይቁጥረርልሽ 😢
አይ የሥደት መጨረሻዉ ለምድነዉ። ግን ሥደት ላይ የለፋን ልጆች ፈተናችን ብዛቱ አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢
ሚስኪን አይዞሽ አይእኛ ስተደኞች አለመታደላችን
Maloom buze waqqayyoo jichaa dhifamaa godhif haadha manaa kee ilmoo keef jechaa bulti kesaan hin digin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሸ ወይነዬ ሁሉ ለበጎ ነዉ እመብርሃን 🙏🙏🙏እነሱንም ታሰታርቃቸዉ 🙏🙏🙏
ውዴ ደግሞ ከስተሻል በጣም እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር አላፉ ቀሪ ነው። ስደትን ያየ ያውቀዋል።
የኔዉድ እህት አላህ ይርዳሺ ሀዩ ሚሥኪን ናት አብሺሪሪሪ❤❤🎉🎉🎉
😭😭😭😭😭😭አይዞሽ ወይንየ ብትሞች ከሱጋር እዳትታረቅ ኦብሎ ካች ጎን ያሉትን ከጎዳበዋላ ትታረቀኛለች ብሎነው
ወይ ይቺ ልጅ በማድያት ተከበበች ይሄ ስዉዬ ገና ይደፍችሁዋል እራቁት
ፍፍፍፍ አይዛሽ እህታችን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያስተከክልሽ
አላሀ በዳዮችን ይቀጣቸዋል ተበዳዮችን ያበሰራቸዋል ሀቅሽን አላሀ በጅሽ ያስገባልሽ እማ
የኔ እናት ከሁሉም የምታሳዝነው ወይኑ ናት ስደት ስትሰቃይ ከርማ በቤቴ አርፋለሁ ብላ ስትገባ ይሄ ሁሉ ስቃይ ፈተና በጣም ይከብዳል 😢😢ወይኑ አይዞሽ ፈተና ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል😔
ወይኔ ግን የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ እመብርሃን ታግዝሽ የኔ ከርታታ 😢እሱን ግን የስራውን ይስጠው ማርያምን ያንን ቤት አይኑርበት ተቅበዝብዞ ይኑር 😢 በእውነት
ወይንየ የኔእህት አብሽሪ አላህያጠክርሽየኔውድ❤❤🎉🎉
እሷ ምን ታድርግ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
Ayizosh 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
የኔሚስኪ አንቺ ምን አጠፋሽ ብዙዬ ምን መዳኒቲ ቢያቀምስህ ነው ያመንከው❤❤❤
ትክክል ነሽ ወይኑ አች ምንም አላጠፋሽም ያአ የማይረባ ስውየ ነው ሉያጣላቸው የምጣው
አይዞሽ የወደቀዛፍ ምሳርይበዛበታል፣ይባላል ስዲብአይሰማሽ ያልፋል አይዞሽ
በጣም ገና ቤየትየ ብላ ከሰደት ተመልሳ ከጊቢዋ በዱላ አባረረ ያም ሳያንስ የሰዉን ቤት በጠበጠ ያሳዝናል
ስደ ተየ ዋ። ወ ገኔ። አላህ። ያግ ዝሽ ይ ከብዳል ባች። ያለፈው ያሳዝናል። አብሽሪ
አች ብቻ። አደ ለሽም። መሰደ ድ
እ ደር ግማን ሆኖብናል። ሁ ላች ን ም። ነ ን
እዳ ትሸ ነፊ። ጀ ግና ሂ ኝ 😢😢
ወይንዬ እባክሽን አስማሚያቸው።
አንቺን እንደዛ አሰቃይቶሽ ለምን በግድ ወደ ቤቱ አልመለሱሽም ወይም አላባረሯትም ብሎ "እሰራላችኋለሁ" ዝቶባቸው ነበር ያንን ነው የተበቀለው
ብዙዬ እንዴት አትረዳም በፈጣሪ! ይሄ ሰውዬ ወይኗን እንዴት እንዳሰቃያት አታውቅም?
እባክህ እሱን ተወውና አዩን ካለችበት ሄደህ ፈልጋት