Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአዬ ባል እውነት ሠው ነክ ከልብህ አስተዋይ የተረጋጋ ይጨምርልክ ደስ የምትል የወድ ልጅ ቆመና ነው ይለክ አዬ ግን ተረጋጊ አንች ስንት አይነት ፖራክ ታደርጊ የለ ለምን ይቅርታ ስትባይ አትቀበይም
ይህ ሰው😂😂😂😂 ቅናት በጣጠሰው😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
ድራማዉ ደስ ይላል ሰብስክራይብ ለመለቃቀም
@@eteneshWoldesilassieእረአደለም😢😢አያድርስ ባችሁጀ😢😢
አስተዋይነህ የሀዪ ባል ብታጋጨው ደስስስስ ይለኝነበር
ሚሥቴን ዳርሻት አላለም 😏😏🙆🙆😆😆😆😆😆😆
😂😂😂😂😂😂😂
በነሱ ቤት እኛን ሊሳምኑ ይጃጃላሉ😂😂😂😂😂
😂😂😂 ሲቅጥል ድሮ😊
እረ ይሄን ጉቶ
እሄ ሰውየ ጤነኛ አይመስለኝም የሀዩ ባል ትግስቱ ይለያል
አወ ሚሥኪን እርጋታዉ ግንፊቱ የመምተኛ ይመሥለኛል ያሳዝናል❤
ሀዩየ አይዞሺ ሁሉንም ከፈጣሪ ታገኛዋለሺ ሲቀጥል ባልሺ ታጋሺ ጎበዝ ሙህር ነው ፀባይተኛነው
እስከዛሬ ሁሉም የሚሰሩት ፕራንክ ነዉ የሰሩት ምንም የተለየ ነገር የለዉም የሄ በግ የሆነ ሰዉዬ አንዴ በቦክስ ብትሉት ደስ ይለኝ ነበር
ቡዜ ወድሜ አይዞህ እመቤቴ ትማረህ ማር ብላበት ለጉፋኑ እና ጥቁር አዝሙድ ጥሩነው
እሱ አግብቶ አደል የጠበቃት ጉድ እኮነው
እኮ የሱ ጥፋት አልታየዉም
Ayegeremem
ይህ ሰውየ ጤነኛ አይመስለኝም😅 ሚስቴ ሚስቴ ይላል በላይዋ ላይ ያውም ስደት ላይ እየተሰቃየች በሰው ቤት ማግባቱን ረሳው😊እረ አዩዬ ከግቢ አስወጡት
አልመጣም አግብተህ ውለድ ለምን አለች
Tututu kansi dhira ka na bade ani 😂😂😂dura dhira tayi dura 😂😂mali dhira gowa in dhalatin abo😂
Yaa rabbii koo namichuma kana osoo argu badhee horii wayii😮😮😮😮😮
ረለዚ አትናደዱ ግድናሽን ኢጂ አይደልእዴ ያለ ስጋጭ
Agebteh tebkehat Zara mesetan darkat telalh ante setageba leke neberkk malet new leswa sehon demo ayhonmm?
እረ የአዬ ባል በጣም ትልቅ ሠው ሙህርየእኔ አባት ሚሥትህ ሠከን በይ
አዩ ፕራክ ስትባይ በጣም ነው ምታጋብጅው እሽ ብለሽ አተይውም ልጅቶን እድጠፋ ምክንያት ሆነሽ በራስሽ ይቱብ ነው ደግሞ የተለቀቀው ለቤዝነሽሽ እያገዘችሽ ነው
ደግ አደረገች ሲጀምር ሁሉም ተመካክረው በሚሰሩት እናንተ አንዱን ጥሩ አንዱን መጥፎ የምታደርጉ በመጀመሪያ ንቁ😂
@@yeshumethiolove275kkkkkkkkkkkkk ተመካክረው አይመስለኝም ከሆነ የራሳቸው ጉዳ
ምንም ተሰራም አልተሰራም ሰዉየዉ የማይረባ ነዉ የራሱን ትዳረ ባለማክበሮ ልየልወቹን ይበጠብጣል
@@yeshumethiolove275 kkkkkkkkk ተመካክረው ከሆነ የራሳቸው ጉዳይ ግን አይመስልም
@@tirualemeyihuna1086 ነው አትሸወዱ ወገን ቻናል ለማሳደግ ነው ይመቻቸው እኛን አልጎዱ
አዩ ባልሽ ትግሥቱ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይሄ ሠውዬ እብድ ይሙሥላል
Namicha gowaa kan dhugaa waqayyoo niti tiyya jedhe moo hin qanu saree ergaa hadhaa mana kee tatee mafii mana eshi itti dafiqitee jirate keesa arite😢😢
ቪድዮ እየሰሩ ነው የወሬ ሱስ😅😅😅😅😅😅😅😅የእውነት የሚመስለን ነገርስ
አሁን ግን እየገባኝ ነው ድራማ ነው😂😂😂
አወ ድራማ ካልሆነ ለምን በወይትኗ ቻናል ለቀቁት😅 ሞኛቸውን ያሙኙ
ድራማ ነው
አዩ በጥፊ ብላችሁ አባሩት ይሄ ባለጌ እሷ ስደት ሆና ሚስት አግብቶ አደል የጠበቃት ይሄእሰሳ
ኧረበጥፋበሉት ምን አይነት ልጋጋም አከነችሩትሞይ
Atisi dhiraa am maqaa dhiraa hin balechini fiqee 😂😂😂😂😂
የኛ ሰውኮ የጣሉትን ሲያነሱበት አይወድም እሰይ ደግ ተጨረጨረ 😂😂😂😂😂እነሱ አላጠፉም እደማንኛውም ሰው ኘራክ ነው የሰሩት ሲቀጥል አልፈልግሽም ብሎ አባሯታልኮ ምናገባው የሆነ ሰገጤ ነገር ነው
ከለሲ እሱዉ ሲደት ቡዙነገረ አሲተሚሮተል ከበሉዉ ተሲመሚተ ትኑረ ይበቀሸል አዮ በረሲሸለያ ቻግየፈጠረሺነወ አሁን ሰአት ጀምረ ቢቱዉ ትህድ እዴ እሱዉ ቢበነቻ እዴ ትሚረ ቢቱዉን ከበሉዉ ተሰመመተትኑረ አዉጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨ አዩ😢😢😢😢😢
ምንአገባሕ ትታሐትየለኤደ
Maloo otoo qaxaqaxanii Fiqaduu. Saree kanaa 😂😂😂😂😂 mafi iraa dhowitee ayuu😊
Kunii Gowan malii Amma akka nitii tatee aragee😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
በደንብ ነበር በቦክስ በካራቴ መዘረር የት አባቱ ዋጋው ነው አልጫ ከሴት ጋር ዘራፍ ከማለት እንደዚህ ወንዱን ነው መግጠም ልብ ካለው ፈሪ ጭቃ ጭንቅላት ተሸክሞ ምን ይመስላል የአዩ ባል ቡዜ በጣም አድናቂህ ነኝ ትግስትህ በእውነት ቱሪ ናፋውን ሲለፈልፍ ዝምምም ማለትህ አንድ ቦክስ አለማቅመስህ አደነኩህ የምር ትግስት የሚፈታተን ሰውዬ ምነው ሸዋ😅😅😅😅
ይቅር ይበላቺው ለካ ድራማ እስከ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂
እኔ የሳቀኝ ነገር ናወን ከሆነ እያለ ቆይታ ቦክሱ ከቀመስ በሃላ ወይኔ ተደበደብኩ ይላል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂 ስንሰዉ👊
ክክክክክክክክ ማርያምን እኔም በሳቅ ነው የገደለኝ
Namachi gowwan kuni durani esaa ture har'adhaa nitti tiyya jedhe soqaa ijii isaa Yaa baduu😂😂😂osoo tumatani irratti dhuga saree kanaa😊😊
ቅናታሠውየ😮😮
😂ሀሀ አባም ሰውሆኑና ጋላገደላቸው አሉ፣ሌላሚስትኣግብቶ ጠብቄ ምንይቦተረፋል
ኪኪ እየተመሳረክ አላልም ወሪውን እኮን ባወከት
ማነዉእደኔየሀዩባልትግሥቱንያደነቀወላሂጎበዝነዉ👍👍
ድራማው ይቀጥል ያዝናናል😂😂
ባለጌነዉ እርእሄሰዉየ ጤናየለዉም እህት እዳዉ ከወድምሽ አትራቂ ንብረትሽን ተካፈይ የሚያካፍልሽን ይበቃሻል እህት እራስሽን ጠብቂ
ቪደወውን ማነው የሚቀርፃቸው ለመሆኑ😂😂😂
Aayii ati jirenyaa kee hin jirtu malitu sii galiche jirenya nama keessa baga gosh prank kan mali ishi ofii ishi iraat rakko fide😅😅😅😅😅😅
አባሮትአልነበረምእደየትያውቃታል
ይሰዉዬ. እናቴን ወንጀልኛ. ለድራግ ነዉ እጂ
😂😂😂😂😂ወይ ዘድሮ🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂ልጁን ጠበል ዉሰዱት😂😂😂
ምን ይመሥላለል ገቶ 😊
Ante dneze nhe eko dmo atferm mesite setele werga balge nhe eshe sede😢😢dmo chwa msaye dnze
ሀዩናት ያካበደችው ልጅቱንማባረሯ ይሁሉነገር ሀዩ በጣም ታካብዳለች
እውነት ነው ፕራክ ስትባል ተሎ አትረጋጋም
@@tirualemeyihuna1086በፕራክም ቢሆንም ትልቅ ትምህርት አለው ጓደኛዬ ብላ እሷጋራ ተቀምጣ ብታጠፋም ነይ አስቲ ምን እያረግሽ ነው ብላ መጠየቅ ተረጋግታ
እህቶቼ እስት ይህ ፍቀዱ የምበል ቁረጭ የስጠለዉ ማነዉ መነዉ በለይክ አሰዩኝ ደሚሩኝ 100k አስገቡኝ
ከዚ በሀላ ከመጣ አሮን አብሎት ምናባቱ ያባረራት ሴት ሚስቴ ብሎ ሲመጣ ምን ችግር አለው ከዚ በላይ ፕራንክ ይሰራል አታካብድት እኒ በጣም የተናደድኩት ወይኗን ማባረራቹ ነው እንጂይሄ ጉቱ ደግሙ ከመጣ እርግጥ አርጉት
ሀበሻ እኮ ቻንስ ነው የሚፈልገው ተመቸው አያችው ወይኑ አጠፍሽ
አዩ እደዛሬእሄሰዉየ በመጨረሻ እዴቴ ተበጫበጨ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ወይ ቅናት
Namochaa gowaa kana nittii tiyyaa jedhaa duraa manaa basee hooooo!!😢😢
አዩ አዉጨጨጨጨጨከቢትሺ ምክነቱ የንሁሉ አመትሲሰረ ከመደሚ ጨቅጨቅ አይበልጥም የበሉዉ ጩቅጩቅ ቻልአረገዉትኑረ የመደምንፃበይ ቸል አረገ የኖረቻ አነበረሚ እዴ የምድነወ ሺክሚ በሰዉለይ እዴ ለዘም የሰዉ ሀገረ አይተ እዴ ጩቅለትዬለትአዴ. በሰዉለይ ሺክም አዩ አሁን አቻነወ የተመምሺዉ እዴ😢😢😢😢😢 ኢኙ በሰዉ ሀገረ ሲቱን ተሸክመነል እሱወም ተቀለቻ መቶ በመቶ ከለሲ ቢቱዉ ትሄድ አሱዉ ትልቅነቻ በቀቀቀቀቀቀ😢😢😢😢😢
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ማፈሪያ አታፍርም ባለጌ አንተ ሶስት ሴት ስትይዝ ያላፈርክ ባለጌ
ፍቄ እኮ ትክክል ነው ምክንያቱም ግዴታ ነው ቅናቱ ፕራንክ በመጽሓፍ ቁድስ ኣለ ሃሰት ነው ስለ ሆነ ይሄ ነው ውጢቱ ሁሉ ሰው መጥፎ ኣለ ብቻ በይቅርታ መመለስ ትልቅ ጥሩ ነው ሰላም ጤና ለ ሁሉ ሰው ይሁን ✝️
እሄ ጃዝበ ደሞ ማየት ነዉ የፈለገበት ይሄድና ይክሰስ አለም ይመሰክራል ፒረንክ ነው ወይኑ ግን ሀሳቡ የተሳሰተ ነው
ይህን ባጉንቸር የመሰለሰው😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂አትሻብኝ
ለምን ለቀቃቺሁት ቨደወዉን ይሂሠዉየጦስነዉ እቁራሪት የመሠለ ምነዉሠራተኛየእያልክአገብተህአልነበርደአተ እሷስ ፖራክነዉ ተባልክ በኩርኩምነበርማለት ከሺላዳ የአይባልደሞ አላህያሺርህ ፊትህተለዉጣል አይዞክ
ቆይ ለምን ለቃችሁት ከተሠራ ብሀላ
እረእሄ አልጫ አተ አግብተህ ሰትቆያት ምንአለች እሶ እነሱያደረጉት ፕራክነዉ አቁጣራ ነገር
Kkkkkkkkk kkkkkkkkk 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 camirilachu 🤛🤛🤛🤛🤛 Ahe dadabi
የኣበሻ ፕራክክ የሚያደባድብ የሚያጋጭ ነው ነጮቹ ምን ኣይነት ፕራንክ እንደሚሰሩ ኣታዩም የሚያስቅ ነው በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ኣስተውላችሁ ቀልዱ እባካችሁ እርስ በእርሳችሁ ኣትጨቃጨቁ ኣስተውሉ
እሶ ጉዳዮ ሳያልቅ የምን ፕራክ ነው ምናምን አርፋ ትቀመጥ እርጉዞ አታሳዝናችሁም
Malii kunii gowanii janajjoo kanaa dhugaa anuu ossonii argee hin dhisuu kanaa gowwaa
ከዚህ በፊት ሚስት የለኝም ብሎ የዋህ የሆነች አግብቶ ሚስት ነኝ ንብረቱም የእኔ ነው የምትል ስትመጣ ያችን ምስኪን እረድተሽ ለእነሱ አለምንም ካሳ የሰራችበትን እንኳን ታስከፍያት ተባረሽ ከቤት አሶጣሻት አሁን ደሞ ሚስትየዋን ጥሩ ከሆንሽ ማስታረቅና ማስማማት ሲገባሽ ወደ ቤቷ እንዳትመለስ ቁጭ አርገሽ ፕራንክ እያልሽ ከዘመድሽ ጋር ታሞዳሙዳለሽ ምን ፈልጋችሁ ነው ንብረት ከተካፈለች ለመጠቀም ያሳዝናል የዛች ልጅ አምላክ ነው እንዲህ የሚያባላችሁ አሁንም ቢሆን ባል ተብየው ክሰሳቸው በትዳር ላይ እንድትማግጥ ስላደረጉ እና ሚስትህን ቤቷ እንዳትገባ ስላደረጉ ሊደበድብህ ስለነበር ዋጋዋን ማግኘት አለባቸው ከአንተ ጭምር ግፍ አለባችሁ ያችን ልጅ ፈልገህ ይቅርታ ጠይቁ የላብ ዋጋዋን ክፈሉ እቃእቃ አትጫወቱ ok
ወሬኛ ነገር ማፈሪያ ባትኮምት ይሻልህ ነበር ከሱ የባስክ አልጫ ቱቱ🧐👎🤮🤫🤐
Weygud awerheh atem edesu slehok newu balegawache
ስንቱን እንዳልሰራሽ አንቺ አካበዳችሁ ሰርታችሁ ሰርታችሁ እንደማያቅ ነበር
Lemn. Lekekacihut vido meseratu sayihon tfatu. Melekeku newu
ወደዛ ሄድ ምን የመሠለ እሌት ነው አሁን ታየችክደ
😂😂😂😂😂ara tawuny
አንዴ በቦክስ ብትሉት ምን ነበር😅😅😅
ምንም ቢሆን ባገራችን ወግ እና ባህል አባወራ አልጋ ላይ አይዉጣም እሺ ፕራክ ነዉ ይሁን አልጋላይ መጃጃል ምን ይባላል ሌላስ አይዳ አጣችሁ
Benatachehu ehenen seweye aseketeketut be egziabeher ena bir lelakelesh bemen lagegnesh
ይሂ ቆርኪ እራስ እሱ ሚስት አግብቶ እማደልዴ የቆያት ሚስቴ ይላልዴ ደቆሮ ፀቢን ከብስል ሰው አርግልኝ አለ ያግሪሰው 😂😂😂
ሴታሴት የመሰለ ሰዉዬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ምስቴን አላለም ዶማ😅😅😅😅የመሰለ😅😅😅
የሀዩባል አሥተዋይነህ ወላሂ ያኛው ገልቱነው ዝበሉት😂😂😂😂😂😂😂
አይባልም ጥሩ ሰው ነው ግን የዉስጡን አዉጥቶ መናገር አይችልም ዝምታ ይመርጣል እንደዚህ አይነት ሰዎች ደሞ ይጉዳሉ ትግስተኛ ናቸው ግን በቃ ብለው ሲወስኑ ደሞ ከባድ ነው
የጉድ ሀገር😂😂😂😂😂
😂😂😂ሚሥቴን ዳርሻት😂
ጠፍቱ የዛ የጥጃነው እሰው ቤት መቶ ናተሎ ይላልዴ እኔስ አናቱን ብትለው ብየ ተመኘሁ
Atii dubarti biraa walin cisaa bane bukoo😂
ሜስቴ አላለም አሁነውእምታቃት የሀዪባል ለምንአላጋጨሂውም 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ጉድ እኮ ነው
ሀዩ ግን ከቤትሽ አስወጭ ዳፍሽ ለባልሽ እንዳይተርፍ. በእቃ ትውጣ እቤቷ ትግባ ተያት
ምንድነው ፕራንክ ማድረግ በነሱ ነው እንዴ የትጀመረው ይሄ ጉቶ እሱም ባል ሆኖ ትንሽ እንክዋን እፍረት የለውም።
😂😂😂 gin min hiynati gagam sewu new ya sewu awor ya sewuni nibirati malis gagam
ሂወታችሁን እስበሳችሁ ሊበጠብጥ ነው የመጣው ይሄን ሰውየ ትል ቅርምጃ ውሰዱበት
።።።። የመቼ ባል ነህ ቤቴ ብላ ስትመጣ ሚስት አስቀምጠህ።። መቀርቀርያ ይዘህ አባረሀት አሁን እሷ እንደፈለገች ብትሆን ምን አገባህ።።።።
ይሄ ኩርንችት ደሞ ይንጠራራል ለመምታት እሷ ጉልበት እድሜዋን ገፍግፋ ባቀናችው ቤቷ ከማንም ጋር ሲጋደም አልነበር ኩርንችት የጫማ ሚስማር😂
ምንይመስላል፡እቃ
አይንየም የሚደብር ፕራንክነው ያደረግሽው
አተአግብተህ አይደለየጠበቅሀት😂😂😂
Alalim misitee😂😂😂😂min jazibaw new
Mali kuni oduni akkam nama jibsisaa kunii😂
😂😂😂ዳርሻት አላለም😂😂😂
ሚስቴን ዳርሻት አላለም አንተ ሚስት አግብተህ አይደል የጠበካት😂😂😂😂😂😂
ዙሪያ እዚህ መጠቸዬ ለወረዳ አላለም ሲጀመር ሰውየው 666አለበት 😂😂😂😂😂ተጠቂ ቁ
Diramaa nuratii hojetanii holawanii wayidhaa anii duraa dhugaa see barii😂😂😂😂😂😂😂😂
Aniile dhugaa se uuuuuuu 😂😂😂😂😂
እዝህ መጥቸ ልዋረድ አላለም እንከፍ😂😂😂
😂😂😂
ምን ሊያረገው ነው አልፈልግህም ብላው የለ
የአዬ ባል እውነት ሠው ነክ ከልብህ አስተዋይ የተረጋጋ ይጨምርልክ ደስ የምትል የወድ ልጅ ቆመና ነው ይለክ አዬ ግን ተረጋጊ አንች ስንት አይነት ፖራክ ታደርጊ የለ ለምን ይቅርታ ስትባይ አትቀበይም
ይህ ሰው😂😂😂😂 ቅናት በጣጠሰው😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂
ድራማዉ ደስ ይላል ሰብስክራይብ ለመለቃቀም
@@eteneshWoldesilassieእረአደለም😢😢አያድርስ ባችሁጀ😢😢
አስተዋይነህ የሀዪ ባል ብታጋጨው ደስስስስ ይለኝነበር
ሚሥቴን ዳርሻት አላለም 😏😏🙆🙆😆😆😆😆😆😆
😂😂😂😂😂😂😂
በነሱ ቤት እኛን ሊሳምኑ ይጃጃላሉ😂😂😂😂😂
😂😂😂 ሲቅጥል ድሮ😊
እረ ይሄን ጉቶ
እሄ ሰውየ ጤነኛ አይመስለኝም የሀዩ ባል ትግስቱ ይለያል
አወ ሚሥኪን እርጋታዉ ግንፊቱ የመምተኛ ይመሥለኛል ያሳዝናል❤
ሀዩየ አይዞሺ ሁሉንም ከፈጣሪ ታገኛዋለሺ ሲቀጥል ባልሺ ታጋሺ ጎበዝ ሙህር ነው ፀባይተኛነው
እስከዛሬ ሁሉም የሚሰሩት ፕራንክ ነዉ የሰሩት ምንም የተለየ ነገር የለዉም የሄ በግ የሆነ ሰዉዬ አንዴ በቦክስ ብትሉት ደስ ይለኝ ነበር
ቡዜ ወድሜ አይዞህ እመቤቴ ትማረህ ማር ብላበት ለጉፋኑ እና ጥቁር አዝሙድ ጥሩነው
እሱ አግብቶ አደል የጠበቃት ጉድ እኮነው
እኮ የሱ ጥፋት አልታየዉም
Ayegeremem
ይህ ሰውየ ጤነኛ አይመስለኝም😅
ሚስቴ ሚስቴ ይላል በላይዋ ላይ ያውም ስደት ላይ እየተሰቃየች በሰው ቤት ማግባቱን ረሳው😊
እረ አዩዬ ከግቢ አስወጡት