Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብዙዬ ተው ልጅቱ አታሳዝንህም በማርያም ተታረቁ የኔ ቆንጆ የናታ ልጅ እድግ በይልኝ
እናቱ ማን. ናት የሙ ጓደኛ. ወፍራሙ ልጅ ናት እርጋ ያለችው
እናንተ ምንም አትሆኑም ልጅቷ በመሀል እየተጎዳች ነው የኔ ቆንጆ እድግ በይ ኡፍፍፍ 😢😢
ልጅቷየኔ ቆጆ ስታምር ንግግሯ ሢጣፍጥ😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉ታረቁ😢😢😢😢😢
የኔ ጣፋጪ ብዙየሁ በናትህ ልጃችሁን እየጉዳችኋት ነው ታረቁ
እኔ ከእናንተ ልጃቹ ናት የምታስቀኝ የምታስገርመኝ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፋላቹ አላለችም😂😂ቅመም የሆነች ልጅ በዚህ አጋጣሚ ግን እየተጠነቀቃቹ ከአዋቂ እኩል ንግግር ነገ ትንሽ ጠንቀቅ በሉ ከስረአት ውጪ እንዳትሆንባቹ በተለፈ ማን እንደ እናት❤ማን እንደ እራስ ቤት ሁላቹም ታረቁ ወይኗም አዩም
አሳቀችን
@@nahiyanahiyan1482በጣም❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Betem yemigerm lij nat egziabher yasdget🎉
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ❤ እረ ታረቁ ለጠላት በር አትክፈቱ
😂😂የኔ ጠፋጭ የምትገርም ልጅ ነት መሸአለሀ እነቱን መሰይ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ. ጣፋጭ ናት. ልጅት😂😂😂 ታረቁና. አብራቹህ. ኑሩላት
የኔ እቁ ስታአምር የአዩ እና የብዜ ልጅ ዋው የኔ ቀበት በል ብዙ ሚሥትህን ቶሎ አምጣት ፊዶዎውን ተውና ከእብድ ጋር አትበድ በራስህ ነገር ነው የአበከው ምርጥ ሰው የምልህ አንተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
ልጅቷ ጣፋጭ ናት ደግሞ ቆንጅዬ ናት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
እዴት በደዚ አይነት ውርጋጥ ሰው ቤትክን ትበትናለክ በጣም አዝኜብካለው።
ማንንም ብታመጣ እናትን የሚተካ ሰው የለም ሁሉም ትታችሁ ታረቁ ልጅ በእናትም ባባት ፍቅር ማደግ አላባት
ልጅቷ በጣም እንድትመራ ናት እንደ ጎጃም ሰው ብሉ ብሉ ትላለች የጎጃም ሰው በልተው የበሉ አይመስላቸውም እነሱን አስታወሰችኝ ❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም እጅግ በይ❤❤❤❤
😂😂😂
የኔ ወርቅ አባዬን እና እማዬን አስታርቂያቸው ውይ ቡዜ ተናጋገሩ እና ችግራችሁን ፈታችሁ ታረቁ በቃችሁ ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ አታሳዝናችሁም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድ የኔ ቅመም ስርአቷ እንደ ልጅ ለምግብ አቸኩልም አማትባ ነው የምትበላው አጉርሽኝ የኔ ፍቅር❤❤❤
የኔ ወርቅ ደስ የምትል ቅመም ልጅ ናት የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ ውድድድድ❤❤
የኔ ቅመም ማን እንደ እናት 😢እናቴ ጋር ውሰደኝ ትምህርት ይቅር አለች😢
የኔ ቆንጆ ውይ ልጅቷ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አረ ታረቁ በእውነት
Uuuuufiii Dhugaa Mucanii Bayee Garaa Namaa Nyaatii Wani Hundumaa Dhisaa Nagaa Bufadhaa isini Oduu Namaa Dhisaa Adaraa Waqaa🙏😢😢😢💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወየው በሳቅ ገደለችኝ እኮ ጣፋጭ የሆነች ልጅ 😂አየህ አላስወራ አለችህ እናቷን ብታመጣ ይሻልሀል በነጋ በጠባ እናቴ እያለች ከምታሰቃይህ❤❤❤
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ዉብ ❤ኤረ አዩዬ ለልጅሽ ስትይ ወደ ቤትሽ ተመለሺ እውነት ህይወት የምታሳሳ ልጅ ናት 😍ቡዜም ነገሮችን በትህግስ ተነጋግራችሁ ፍቱት ለልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 😍የኔ ጣፋጭ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፈፋላችሁ አላለችም የኔ ማር
እባክ ብዙዬ ይሄን ውሽታም በምን አመንከው አዩ ደግሞ ወደበትሽ ተመለሽ ይሄን የሴጣን መላክተኛ አሳፍሩት እሱ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው የኔ ማር ደስስትይ❤❤❤
የኔማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቅመም እድግ በይ ቤተሠቦችሽን ፈጣሪ ያሥማማልሽ ❤❤
የአዩ ልጅ እንዴ አዩ ቅመም ናት❤❤❤ ቡዘ ታረቁ❤❤
😢😢😢😢❤እረ ብዜ የዚህ ውዳቂ ሰውዬ ወሬውን አትስማውውው በማርያም ልጅቷ አታሳዝናችሁም እዴ አዩን መልሳት አተ አዩ መልካም ሰው ነች እሱ እደሚለው በጭራሽ አታደርገውም እሱ እናተን ለማበጣበጥ ነው የተነሳው አተም የሱን ወሬ ሰማህ እፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
እኔን የኔ ቆንጆ እናቲ ጋር ውስደኝ አለች እኔን አልቻልኩም 😢የኔ ማር የኔ ጣፍጭ እድግበልን ወንድሜ 😢ብዙዬ በማራያም ታርቁ በጣም አሳዝነችኝ ዩዬ የኔ ቅን መልካም ሴት ልጅሽ ናፍቀለችቤትሽ ተመልሽ በማራያም 😢❤
ኡፍ የእኔ ቅመም ደስ ስትይ እድግ በይ የእኔ ማር የተባረከች ልጅ ነች ልጅቷን አታሰቃዩ በጣም ያስጠላል ለልጃችሁ አስቡ
ሚጣየ እዲግበይልኝ የኔውዲ አተግን ወደራሥህ ተመለሥ በሰው ወሬ ዝምብለህ ትዳርህን ታፈርሳለህ እደ በዛላይ እየሠከረ የሚላግግ ሠውየ እኔ አተን ብሆን አደለም ልፈታ አጠገቦ እዳይደርስነበር የማሥጠነቅቀው ጭራሽ ወንዲ ልጂ እደዝህ በተራወሬ ወደዛ ወደዝህ ሲል በጣም ያሥጠላል
አረ ቡዙዬ አላማረብህም እዉነት ሂድና አዩን አምጣት ማማየ የኔ ማር እድግ በይ❤❤ አተ የልጂህን እናት በተራሰዉ ወሬ መቸም ልትቀይራት አይገባም እዉነት
የኔ ማር እዴት እዳሳዘነችኝ ደግሞ ቅልጥፍ ጥፍ ያለች ነች ድስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት
የኔ ጣፋጭ አዮዬ አንችን ተክታለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤ ብዜ ወደቀልብህ ተመለስ :: በእዉነት ሰዉየዉ አማኑኤል መግባት አለበት ወይም ፀበል ::የንን ጉምጫ ተንኮለኛ ሰዉዬ ሰምተህ ትዳርን የሚየክል ህይወት ልትፈታ ነዉ አቀነባብሮ የመጣልሃል ወሬዉን ሲያመጣልህ ተቀበለዉ አሉህ:: እኔ እኮ አዋቂ አስተዋይ ባል ተመስለኝ ነገረ ግን በሰፈሩብህ የምትሰፈር ባል ነህ ለካ:: እየነገረህ የኔን ትዳር አፍርሳችሁ እናንተም አብራችሁ አትኖሩም ነዉእያለህ ያለዉ አትሰማም እኔ አንተን ብሆን እሷን ነዉ የምሰማዉ::እንድታስረዳኝ አጠብቃት ነበር ፈጣሪ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ::
የኔ ቆንጆ አድግ ባይ uuuufffff ምን አንዳ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቡዚዬ የእውነቴን ነው ያምል ለጠላት ቦታ አትስጥ የእውነቴን ነው አዩ ጥሩ ልጅ ነት ቡዚዬ ልጅቷን አተስላቅሰት እበክህን አዩ ትግባ ለጠላት ቦታ አትስጥ
ችግሩኮ የሷነዉ ማስረዳት የነበረባት ቀስ ብላ እሡጋ እደ ተ ናደደ ባይግባቡም እነዛኞቹ ጋ መቀመጥ ነበረባት መሄዷ ሥተት ነዉ እሄሁሉ ብጥብጥ የቺለዉ ለሷና ለጓደኞ ቿ ነዉ ጥሩል ጅ ነዉ
ምን ተፈጠ እዚህቤት አዩ ለምን ሄደች ሁሌ ደስ የምትለኝ ሕፃን አንድ ስተት አታሳልፍም በዛላይ ቅልጥፍነዋ ዋውነች❤❤❤❤❤የኔ ሚጥምጣ 💕💕💕💕አባ ብላ ብሉ እንጂ😂😂😂
የኔ ጣፋጭ ምን ትከረፈፋላቹህ አለቻቸው😂😂😂❤❤❤❤❤
የኔውድ ልጂቱ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ቤተሰቦችሽን አላህ ያስታርቅልሽ
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን ያረብ
እውይይ የኔ ጣፋጭ ልጃችሁ ንቅት ያለች ቀልጣፋ ናት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ድርሽ ሚጣዬ❤❤❤❤🎉🎉
እውይ የኔ ፍፍጭ ልጅቷ ካይን ያውጣሽ😢💋💋💋❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅቱ ማርነት ማንእንዴእናት❤❤
ለልጃችሁስትሉ ታርቁ ጥፋትኛ እንተ እራስህንህ ብዙአየ ይማንም ውጠጤ እቅነብሮ ስለንግርህብቻ አምንህው ልጃችሁ በጣም ደስ የምትል ቅልጥፍ ያለች
ብዙየ በፈጠረህ አምላክ ለልጅህ ስትል እንትን አምጣላት የእናት ፍቅርን አትፈጋት በዚህ እድሚዋ የልጅ አምሮታውቃለህ በመቤቴ አምጣላት በጣም ነው ያለቀስኩ በስደትሁኔ በዚህ እድ ሜይ የእናት ፍቅር እንደት እንደሚያገበግበኝ
ልክነሽ ልጂቱ እናት ናፍቃኛለይ እያለች ነዉ
አሁን በዚህ እንከፍ አዩን ጠርጥረህ ትዳርህን ልትበትን ነው? ቡዜ ወደራስህ ተመለሰህ ልጁ ንክ ነው ለማንም አይጠቅምም አዩየ ቆንጆ ሰው አማኝ ስለሆነች እንጅ ቪዲዮውን እንዲህ ሊያቀነባብር የቻለው በዚህ ልክስክስ አትጠረጠርም ይኸ ሴት ሚደበድበው 😂😂😂
Micayyoon namatii toltii akka nama gudatii 😅❤❤❤Namichi jireenya ofi digee keessani digufi ofirraa fageesa amalaa isa argatuma jirtu
ቡዙዬ ከዚህ ከባለጌ ወሬ አትሰማ እየተበቀላችሁ ነዉ አይገባህም እንዴ ልጅቷን ከናትዋ አትለይ ትከሳለች❤❤❤❤የኔ ቆንጆ አባትሺን እረብሺ አድርጊዉ
አተም አትሰማም እሱም አሁንም አቀነባብሮ ይልክልካል እሊቅሚስትህን ይቅርታ ጠይቀክ ወደቤትህ አስገባ ኑሯቺሁ ይሻላል ምንም ቢደላት ይቺህፃን የናትፍቅር ውስጧን እየጎዳትነው❤❤❤
ብዙዬ በጣም እያናደዲከኝ ነው ህፃኗን አይቼ ነው የመጣሁኝ የናቷ ልጂ የዋህ ኡፍፍፍፍ ልጄን አስታወስችኝ
የኔ ፍቅር ስታሳዝን የልጅ አዋቂ ስለ ልጅቷ ብላችሁ ታረቁ የሰው ወሬ አይጠቅምም እሱን ንቃችሁ ተውት ባለጌ ሰው ነው 🙏
በእውነት የኔ ቅመም ደስ ስትል እሬ ስውዬም ወሽቱን ነው
ወንድሜ ትዳርህን ላፈርስብህ ነዉ እያለህ እየነገረህ ለምን ለጠላት ቦታ ክፍተት ትሰጣለህ አዩ የዋህነቷን ተጠቅሞ ሊጎዳት ሲሞክር ለምንድን ነዉ አንተ የማትረዳት እባክህ እሷን የመሰለ ንፁህ ልብ ያላት ሴት ማንም አያገኛት ተው ሴት ልጅ ተቆረጠች ምንም ማድረግ አይችልም ተው ብዙዬ ቆም ብለህ አስብበት ለሚስትህ ነበር መቆም ያለብህ ግን በነፍስ አባት ፍቱት ችግሩንና ጠላታችሁን አሳፍሩ የኔ ትዳር ፈርሶ የናንተ አይቀርም ነዉ ያለህና አስብበት
ማማዬ እማዬን እና አባዬን አስታርቂ እሺ የኔ ወርቅ ቡዙ ታረቁ በቃችሁ በንግግር ፍቱት ይቺ ወርቅ የሆነች ልጃችሁ አታሳዝናችሁም
ወይኔ ልጅቱ አማረኛዋ የኔ ጣፋጭ. ምን ትንከራፈፋላችሁ አላለችም😂😂😂😂😂
ኡፉፉፉፉ ህፃኗ ሥታሣዝን ያ የተረገመ አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ የተረገመ
የኔ ቅመም እድግ በይላቸው ግን አታሹፉ ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም
የኔ ቆጆ ስታምሪ እረልጃችሁን አብራችው አሳድጉ ብትታረቁ ጥሩነው
እረ ብዙየ በማርያም እሱ የእናተን ትዳር ለማፍረስ ስለሆነ ተዉ አዩ ጥሩ ሰዉ ናት መላኩ ቅዱስ ገብሬል ሰላም ያዉርድ❤❤
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😢😢😢😢😢
ወይኔ ጉደ ያ ጂል ተሣካለት ወላሂ እንዳለውም በጠበጣችሁ እንደት እሡን ታሥደሡቱታላችሁ ወላሂ እናተው በውሥጥ ጨርሡት እባክህ ቡዜ እሡን ደሥ አታሥብሉት
አረ ልጅቷ ማሻአላህ 😍
❤❤❤❤❤የኔ ጣፋች ስታሳዝን እፍፍፍፍ እረ እዳው ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ😢😢❤❤❤❤❤
Yane fekir mare 🥰
የኔ ናት እናትን የሚህል የለም ማርያም. ወደራስህ ተመለስ ሰው ያልተጣፈውነየሚነበው ባሁኑስአት ምኑን አምነሀትነው እባክህ ልጅቷን እዳታሳግዳት
የኔ ቅመም ህይወትዬ የኔ ማር❤እናቴ እናቴ አላለችም ቅመም እናትሽ ይሄኔ ሆዶ ቦጭ ቦጭ ይላል ትመጣለች ፕራንክ ነው ቻይው
ማሪምን ብየህ አቀናብሮ ናው ሌላ ቨዲወ የሚልከልህ በመብርሀን ብየሀለው ከአይጋ ታርቅ። የጥላት ወሬ አትሰማ ብታጠፍ እንኮን ይቅር በል ሚሰትህን
ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
ወድማችን ወደራስህ ተመለስ ሚስትህን መልስ ያነ ሰው አውቆ ነው. ምንም አትመነው
ይቅርታ አድርግልኝ አንተ ራስህ ፈልገህ ይቅርታ ጠይቃት።በእርግጥም ሁለታችሁም ተጎድታችኋል። የእናንተ እንደዚህ መሆን ደስተኛው ያ ተንኮለኛ ክፉ የራሱን ትዳር አፍርሶ እናንተን ያበጣበጣችሁ ነውእባካችሁ ልጃችሁን ተመልከቱ። ለእሷ ስትሉ ይቅር ተባባሉና ፍቅራችሁን አድሱ!!
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቅመም ሚጣየ😊
Uuuuiffff era buze fi ayun waliti de.ebii uuuff akkam nama marartii barredduu koo❤❤❤❤❤❤
Uuuufff dimatinii akmii namatii tolotii bareduu koo❤❤❤❤❤
ፈላዋ ተመቸቺኝ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
ታርቁ ወንድሜ ለልጆችሁ ስትሉ ሲጀመር ሰውይው የራሱን ትዳር አፍርሶ ደግሞ ወደናተ መጣ ለሳይጣን ቦታ አትስጢ❤❤❤
ታረቁ ለሸይጦን ቦታ አትስጡ እንድየ ለልጅቶ እንኳን አታስቡም እንዴ ሲቀጥል አዩም ጥሩ ልጅ ናት አንተም በጣም ጥሩ እና ታጋሽ ሰዉ ነህ ግን ሸይጦኑንን አሸንፋችሁ ታረቁ
Yene qimamii wollaah akkaami nati toltee gudadhaa hadhaa kee akkas jabeesii damma too❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ayu bareeduu daima keeti galii
ወይ ቡዜ የኔ ወንድም በማሪያም ተታረቁ ከአዩ ጋር ስለዚች ሚስኪን ህፃን ስትሉ እንኳን ባልና ሚስት እግርና እግርም ይጋጫል አዩ ተመለሽ ወደ ቤትሽ በፈጠረሽ።
የኔ ማር❤❤❤ይችን የመሠለች ልጅ ከናቷ አትለጥላት በቴሌግራም እልካለሁ የሚለው የሚያቀናብር ሰው አግኝቶ አስቀነባብሮ እስኪልክልህ አንተ ትጠብቀዋለህደ
የኔ ጠፋጭ 🎉❤
Araa buzee badii keedha namaa namaa gorsuu hin turee maaf namiichaa seexaanii keessa bultee dubbatuuf jettee jireenya jeeqexaa ayyuu si namaa waliin jirate ilmoo irraa godhatee mitii nuti warrii midiyaa irran ishee baree iyyuu halaa ishee hin bekkeene dhugaa ani bayyee namaa gaarii ta'uu keessan bekkamu ammasaa waaqayyoo gooftaan dina gidu keessan yaa baleessu 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ትልቅ ሰዉ በሆዳ በቅለዋል መሰለኝ ዊዊዊአላህ ያሳድግሸ ወላሂ እንባአዬ አሰጨረሰችኝ በሳቅ
Dasii nama jitii damanii tunii ❤❤❤ waqqayyoo sii yaa godisuu baraduu koo ❤❤
ቅመም የሆሽ ልጅ የኔ ማር❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይይ ቡዜ ማርያምን አስተዋይ መስለህኝነበር አሁን የዛን የደደብ ሰውየ ወሬሰምተህ ትዳርህን ትበትናለሁ እሱኮ አሁን በጣም ደስተኛነው የሆነው በመለያየታችሁ ትገርማለህ እሷን እቤትህ አስቀምጠህ እሡንማቃጠል ሲገባህ አባረርካት 😢😢አይይይይሰው
ልጂቷ የኔቅመም ደስ ስትል ለሷ ስትሉ ተስማሙ😢😢😢
የኔቆንጆ❤❤❤
እና ምን ታርግህ አዩ ዉጪ አላልካትም የት ትሒድልክ ታዲያ አዩ ቆንጆ ሚስት ናት ብትታረቁ እሱ እናንተ ለማጣላት ነዉ
የናቷልጅ ቀመም የሆነሽ እድግበይ የኔፍፍጭ❤❤❤❤🎉🎉
Uuuuuuufffffff yenee inat banatii inatun azgabaa lij inat inafiqal pilis yenee qonjoo lij idagiliy💋💋💋💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞
ወንድሜ አትስማው ትዳርህን ጠበቅ አርገህ ያዝ ልጅ በጣም ተንኮለኛነው ስለዚህ አዩን የመሰለች መልካም ታማኝ ሚስት አለችህ አትስማው እሱን ለልጃዝሁ ብትሉ ወደቀፕሟችሁ ተመለሱ ለሱም አስተዋይ ልቦና ይስጥው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ ልጁም እንደዛነው የራሱን ትዳር አበላሽቱ ሰወች ደስተኛ ሆነው ማየት አይፈልግም ደም አንተ እሱ የሚነግርህን ሁሉ ካመንክ የፈለገውን አሳካ ማለት ስለዚህ አትስማው ወንድሜ
ውይ ቅመምናት ማሻአላህ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ምን ላድርጋት
Muchaayyoo naa bochiistee yoo madhaa ofii😢😢 oduu namiichaa kaanaa dhiidaatii waliitii debiiaa siin diiguufii inii
አረ እባክህ ብዙዬ ለልጂህ ስትል ታረቁ የኔ ፍቅር ልጂቷ አሳዘነቺኚ እናቴጋ ውሰደኚ ስትል
Micayyoo namaa ajibdii garuu guddadhu Uufe buchoo too 🎉❤❤❤
Dhugaa waqaa da.imaa tiyyani yadadhee ilimoni hadhumani toltii ishumaa lalaa hararamaa😢😢
የኔ ማር የልጅ ቅመም ናት አዩ ግን ጨካኝ ነሽ ልጅሽን ትተሽ እናትሽጋ መሄድሽ
ልክ አላደረክም ወድማለም ሀዩ ታማኝ ሴት አዛኝ ሴት ናት ሰውየው መጥፎ መሆኑን እያወክ ማመንህ ይገርማል አድመህ ሀዩን መልስ
ብሉጅ ምንትከረፈፋላችሁ ደስይላል
የኔጣፍጭ አረ ቡዜ ይበቃችዋል ለጠላት መንገድ አትክፈት ታረቁ የልጅትዋን ሳይኮ ይጎዳል
ወየረኔ በሳቅ ገደለ ነኝ ልደታ ማአሻላህ❤❤❤❤❤
ቡዜ ቤቱ የለአዪ አይሆንም እባክህ ይሄ ሬሳ የሞተ እንዴት እሱን ትከተላለህ ቡዜ ይሄን ካንተ አልጠብቅም መልሳት ታረቁ በጌታ እባክህን አዪ በጣም የዋህ ሚስትህ ነች ጎበዝ እባክህን በመቤቴ ይዠሀለው
ብዙዬ ተው ልጅቱ አታሳዝንህም በማርያም ተታረቁ የኔ ቆንጆ የናታ ልጅ እድግ በይልኝ
እናቱ ማን. ናት የሙ ጓደኛ. ወፍራሙ ልጅ ናት እርጋ ያለችው
እናንተ ምንም አትሆኑም ልጅቷ በመሀል እየተጎዳች ነው የኔ ቆንጆ እድግ በይ ኡፍፍፍ 😢😢
ልጅቷየኔ ቆጆ ስታምር ንግግሯ ሢጣፍጥ😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉ታረቁ😢😢😢😢😢
የኔ ጣፋጪ ብዙየሁ በናትህ ልጃችሁን እየጉዳችኋት ነው ታረቁ
እኔ ከእናንተ ልጃቹ ናት የምታስቀኝ የምታስገርመኝ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፋላቹ አላለችም😂😂ቅመም የሆነች ልጅ በዚህ አጋጣሚ ግን እየተጠነቀቃቹ ከአዋቂ እኩል ንግግር ነገ ትንሽ ጠንቀቅ በሉ ከስረአት ውጪ እንዳትሆንባቹ በተለፈ ማን እንደ እናት❤ማን እንደ እራስ ቤት ሁላቹም ታረቁ ወይኗም አዩም
አሳቀችን
@@nahiyanahiyan1482በጣም❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Betem yemigerm lij nat egziabher yasdget🎉
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ❤ እረ ታረቁ ለጠላት በር አትክፈቱ
😂😂የኔ ጠፋጭ የምትገርም ልጅ ነት መሸአለሀ እነቱን መሰይ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ. ጣፋጭ ናት. ልጅት😂😂😂 ታረቁና. አብራቹህ. ኑሩላት
የኔ እቁ ስታአምር የአዩ እና የብዜ ልጅ ዋው የኔ ቀበት በል ብዙ ሚሥትህን ቶሎ አምጣት ፊዶዎውን ተውና ከእብድ ጋር አትበድ በራስህ ነገር ነው የአበከው ምርጥ ሰው የምልህ አንተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
ልጅቷ ጣፋጭ ናት ደግሞ ቆንጅዬ ናት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
እዴት በደዚ አይነት ውርጋጥ ሰው ቤትክን ትበትናለክ በጣም አዝኜብካለው።
ማንንም ብታመጣ እናትን የሚተካ ሰው የለም ሁሉም ትታችሁ ታረቁ ልጅ በእናትም ባባት ፍቅር ማደግ አላባት
ልጅቷ በጣም እንድትመራ ናት እንደ ጎጃም ሰው ብሉ ብሉ ትላለች የጎጃም ሰው በልተው የበሉ አይመስላቸውም እነሱን አስታወሰችኝ ❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም እጅግ በይ❤❤❤❤
😂😂😂
የኔ ወርቅ አባዬን እና እማዬን አስታርቂያቸው ውይ ቡዜ ተናጋገሩ እና ችግራችሁን ፈታችሁ ታረቁ በቃችሁ ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ አታሳዝናችሁም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድ የኔ ቅመም ስርአቷ እንደ ልጅ ለምግብ አቸኩልም አማትባ ነው የምትበላው አጉርሽኝ የኔ ፍቅር❤❤❤
የኔ ወርቅ ደስ የምትል ቅመም ልጅ ናት የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ ውድድድድ❤❤
የኔ ቅመም ማን እንደ እናት 😢እናቴ ጋር ውሰደኝ ትምህርት ይቅር አለች😢
የኔ ቆንጆ ውይ ልጅቷ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አረ ታረቁ በእውነት
Uuuuufiii Dhugaa Mucanii Bayee Garaa Namaa Nyaatii Wani Hundumaa Dhisaa Nagaa Bufadhaa isini Oduu Namaa Dhisaa Adaraa Waqaa🙏😢😢😢💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወየው በሳቅ ገደለችኝ እኮ ጣፋጭ የሆነች ልጅ 😂አየህ አላስወራ አለችህ እናቷን ብታመጣ ይሻልሀል በነጋ በጠባ እናቴ እያለች ከምታሰቃይህ❤❤❤
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ዉብ ❤ኤረ አዩዬ ለልጅሽ ስትይ ወደ ቤትሽ ተመለሺ እውነት ህይወት የምታሳሳ ልጅ ናት 😍ቡዜም ነገሮችን በትህግስ ተነጋግራችሁ ፍቱት ለልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 😍
የኔ ጣፋጭ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፈፋላችሁ አላለችም የኔ ማር
እባክ ብዙዬ ይሄን ውሽታም በምን አመንከው አዩ ደግሞ ወደበትሽ ተመለሽ ይሄን የሴጣን መላክተኛ አሳፍሩት እሱ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው የኔ ማር ደስስትይ❤❤❤
የኔማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቅመም እድግ በይ ቤተሠቦችሽን ፈጣሪ ያሥማማልሽ ❤❤
የአዩ ልጅ እንዴ አዩ ቅመም ናት❤❤❤ ቡዘ ታረቁ❤❤
😢😢😢😢❤እረ ብዜ የዚህ ውዳቂ ሰውዬ ወሬውን አትስማውውው በማርያም ልጅቷ አታሳዝናችሁም እዴ አዩን መልሳት አተ አዩ መልካም ሰው ነች እሱ እደሚለው በጭራሽ አታደርገውም እሱ እናተን ለማበጣበጥ ነው የተነሳው አተም የሱን ወሬ ሰማህ እፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
እኔን የኔ ቆንጆ እናቲ ጋር ውስደኝ አለች እኔን አልቻልኩም 😢የኔ ማር የኔ ጣፍጭ እድግበልን ወንድሜ 😢ብዙዬ በማራያም ታርቁ በጣም አሳዝነችኝ ዩዬ የኔ ቅን መልካም ሴት ልጅሽ ናፍቀለችቤትሽ ተመልሽ በማራያም 😢❤
ኡፍ የእኔ ቅመም ደስ ስትይ እድግ በይ የእኔ ማር የተባረከች ልጅ ነች ልጅቷን አታሰቃዩ በጣም ያስጠላል ለልጃችሁ አስቡ
ሚጣየ እዲግበይልኝ የኔውዲ አተግን ወደራሥህ ተመለሥ በሰው ወሬ ዝምብለህ ትዳርህን ታፈርሳለህ እደ በዛላይ እየሠከረ የሚላግግ ሠውየ እኔ አተን ብሆን አደለም ልፈታ አጠገቦ እዳይደርስነበር የማሥጠነቅቀው ጭራሽ ወንዲ ልጂ እደዝህ በተራወሬ ወደዛ ወደዝህ ሲል በጣም ያሥጠላል
አረ ቡዙዬ አላማረብህም እዉነት ሂድና አዩን አምጣት ማማየ የኔ ማር እድግ በይ❤❤ አተ የልጂህን እናት በተራሰዉ ወሬ መቸም ልትቀይራት አይገባም እዉነት
የኔ ማር እዴት እዳሳዘነችኝ ደግሞ ቅልጥፍ ጥፍ ያለች ነች ድስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት
የኔ ጣፋጭ አዮዬ አንችን ተክታለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤ ብዜ ወደቀልብህ ተመለስ :: በእዉነት ሰዉየዉ አማኑኤል መግባት አለበት ወይም ፀበል ::የንን ጉምጫ ተንኮለኛ ሰዉዬ ሰምተህ ትዳርን የሚየክል ህይወት ልትፈታ ነዉ አቀነባብሮ የመጣልሃል ወሬዉን ሲያመጣልህ ተቀበለዉ አሉህ:: እኔ እኮ አዋቂ አስተዋይ ባል ተመስለኝ ነገረ ግን በሰፈሩብህ የምትሰፈር ባል ነህ ለካ:: እየነገረህ የኔን ትዳር አፍርሳችሁ እናንተም አብራችሁ አትኖሩም ነዉእያለህ ያለዉ አትሰማም እኔ አንተን ብሆን እሷን ነዉ የምሰማዉ::እንድታስረዳኝ አጠብቃት ነበር ፈጣሪ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ::
የኔ ቆንጆ አድግ ባይ uuuufffff ምን አንዳ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቡዚዬ የእውነቴን ነው ያምል ለጠላት ቦታ አትስጥ የእውነቴን ነው አዩ ጥሩ ልጅ ነት ቡዚዬ ልጅቷን አተስላቅሰት እበክህን አዩ ትግባ ለጠላት ቦታ አትስጥ
ችግሩኮ የሷነዉ ማስረዳት የነበረባት ቀስ ብላ እሡጋ እደ ተ ናደደ ባይግባቡም እነዛኞቹ ጋ መቀመጥ ነበረባት መሄዷ ሥተት ነዉ እሄሁሉ ብጥብጥ የቺለዉ ለሷና ለጓደኞ ቿ ነዉ ጥሩል ጅ ነዉ
ምን ተፈጠ እዚህቤት አዩ ለምን ሄደች ሁሌ ደስ የምትለኝ ሕፃን አንድ ስተት አታሳልፍም በዛላይ ቅልጥፍነዋ ዋውነች❤❤❤❤❤የኔ ሚጥምጣ 💕💕💕💕አባ ብላ ብሉ እንጂ😂😂😂
የኔ ጣፋጭ ምን ትከረፈፋላቹህ አለቻቸው😂😂😂❤❤❤❤❤
የኔውድ ልጂቱ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ቤተሰቦችሽን አላህ ያስታርቅልሽ
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን ያረብ
እውይይ የኔ ጣፋጭ ልጃችሁ ንቅት ያለች ቀልጣፋ ናት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ድርሽ ሚጣዬ❤❤❤❤🎉🎉
እውይ የኔ ፍፍጭ ልጅቷ ካይን ያውጣሽ😢💋💋💋❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅቱ ማርነት ማንእንዴእናት❤❤
ለልጃችሁስትሉ ታርቁ ጥፋትኛ እንተ እራስህንህ ብዙአየ ይማንም ውጠጤ እቅነብሮ ስለንግርህብቻ አምንህው
ልጃችሁ በጣም ደስ የምትል ቅልጥፍ ያለች
ብዙየ በፈጠረህ አምላክ ለልጅህ ስትል እንትን አምጣላት የእናት ፍቅርን አትፈጋት በዚህ እድሚዋ የልጅ አምሮታውቃለህ በመቤቴ አምጣላት በጣም ነው ያለቀስኩ በስደትሁኔ በዚህ እድ ሜይ የእናት ፍቅር እንደት እንደሚያገበግበኝ
ልክነሽ ልጂቱ እናት ናፍቃኛለይ እያለች ነዉ
አሁን በዚህ እንከፍ አዩን ጠርጥረህ ትዳርህን ልትበትን ነው? ቡዜ ወደራስህ ተመለሰህ ልጁ ንክ ነው ለማንም አይጠቅምም አዩየ ቆንጆ ሰው አማኝ ስለሆነች እንጅ ቪዲዮውን እንዲህ ሊያቀነባብር የቻለው በዚህ ልክስክስ አትጠረጠርም ይኸ ሴት ሚደበድበው 😂😂😂
Micayyoon namatii toltii akka nama gudatii 😅❤❤❤
Namichi jireenya ofi digee keessani digufi ofirraa fageesa amalaa isa argatuma jirtu
ቡዙዬ ከዚህ ከባለጌ ወሬ አትሰማ እየተበቀላችሁ ነዉ አይገባህም እንዴ ልጅቷን ከናትዋ አትለይ ትከሳለች❤❤❤❤የኔ ቆንጆ አባትሺን እረብሺ አድርጊዉ
አተም አትሰማም እሱም አሁንም አቀነባብሮ ይልክልካል እሊቅሚስትህን ይቅርታ ጠይቀክ ወደቤትህ አስገባ ኑሯቺሁ ይሻላል ምንም ቢደላት ይቺህፃን የናትፍቅር ውስጧን እየጎዳትነው❤❤❤
ብዙዬ በጣም እያናደዲከኝ ነው ህፃኗን አይቼ ነው የመጣሁኝ የናቷ ልጂ የዋህ ኡፍፍፍፍ ልጄን አስታወስችኝ
የኔ ፍቅር ስታሳዝን የልጅ አዋቂ ስለ ልጅቷ ብላችሁ ታረቁ የሰው ወሬ አይጠቅምም እሱን ንቃችሁ ተውት ባለጌ ሰው ነው 🙏
በእውነት የኔ ቅመም ደስ ስትል እሬ ስውዬም ወሽቱን ነው
ወንድሜ ትዳርህን ላፈርስብህ ነዉ እያለህ እየነገረህ ለምን ለጠላት ቦታ ክፍተት ትሰጣለህ አዩ የዋህነቷን ተጠቅሞ ሊጎዳት ሲሞክር ለምንድን ነዉ አንተ የማትረዳት እባክህ እሷን የመሰለ ንፁህ ልብ ያላት ሴት ማንም አያገኛት ተው ሴት ልጅ ተቆረጠች ምንም ማድረግ አይችልም ተው ብዙዬ ቆም ብለህ አስብበት ለሚስትህ ነበር መቆም ያለብህ ግን በነፍስ አባት ፍቱት ችግሩንና ጠላታችሁን አሳፍሩ የኔ ትዳር ፈርሶ የናንተ አይቀርም ነዉ ያለህና አስብበት
ማማዬ እማዬን እና አባዬን አስታርቂ እሺ የኔ ወርቅ ቡዙ ታረቁ በቃችሁ በንግግር ፍቱት ይቺ ወርቅ የሆነች ልጃችሁ አታሳዝናችሁም
ወይኔ ልጅቱ አማረኛዋ የኔ ጣፋጭ. ምን ትንከራፈፋላችሁ አላለችም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ኡፉፉፉፉ ህፃኗ ሥታሣዝን ያ የተረገመ አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ የተረገመ
የኔ ቅመም እድግ በይላቸው ግን አታሹፉ ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም
የኔ ቆጆ ስታምሪ እረልጃችሁን አብራችው አሳድጉ ብትታረቁ ጥሩነው
እረ ብዙየ በማርያም እሱ የእናተን ትዳር ለማፍረስ ስለሆነ ተዉ አዩ ጥሩ ሰዉ ናት መላኩ ቅዱስ ገብሬል ሰላም ያዉርድ❤❤
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😢😢😢😢😢
ወይኔ ጉደ ያ ጂል ተሣካለት ወላሂ እንዳለውም በጠበጣችሁ እንደት እሡን ታሥደሡቱታላችሁ ወላሂ እናተው በውሥጥ ጨርሡት እባክህ ቡዜ እሡን ደሥ አታሥብሉት
አረ ልጅቷ ማሻአላህ 😍
❤❤❤❤❤የኔ ጣፋች ስታሳዝን እፍፍፍፍ እረ እዳው ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ😢😢❤❤❤❤❤
Yane fekir mare 🥰
የኔ ናት እናትን የሚህል የለም ማርያም. ወደራስህ ተመለስ ሰው ያልተጣፈውነየሚነበው ባሁኑስአት ምኑን አምነሀትነው እባክህ ልጅቷን እዳታሳግዳት
የኔ ቅመም ህይወትዬ የኔ ማር❤እናቴ እናቴ አላለችም ቅመም እናትሽ ይሄኔ ሆዶ ቦጭ ቦጭ ይላል ትመጣለች ፕራንክ ነው ቻይው
ማሪምን ብየህ አቀናብሮ ናው ሌላ ቨዲወ የሚልከልህ በመብርሀን ብየሀለው ከአይጋ ታርቅ። የጥላት ወሬ አትሰማ ብታጠፍ እንኮን ይቅር በል ሚሰትህን
ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
ወድማችን ወደራስህ ተመለስ ሚስትህን መልስ ያነ ሰው አውቆ ነው. ምንም አትመነው
ይቅርታ አድርግልኝ አንተ ራስህ ፈልገህ ይቅርታ ጠይቃት።
በእርግጥም ሁለታችሁም ተጎድታችኋል። የእናንተ እንደዚህ መሆን ደስተኛው ያ ተንኮለኛ ክፉ የራሱን ትዳር አፍርሶ እናንተን ያበጣበጣችሁ ነው
እባካችሁ ልጃችሁን ተመልከቱ። ለእሷ ስትሉ ይቅር ተባባሉና ፍቅራችሁን አድሱ!!
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቅመም ሚጣየ😊
Uuuuiffff era buze fi ayun waliti de.ebii uuuff akkam nama marartii barredduu koo❤❤❤❤❤❤
Uuuufff dimatinii akmii namatii tolotii bareduu koo❤❤❤❤❤
ፈላዋ ተመቸቺኝ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
ታርቁ ወንድሜ ለልጆችሁ ስትሉ ሲጀመር ሰውይው የራሱን ትዳር አፍርሶ ደግሞ ወደናተ መጣ ለሳይጣን ቦታ አትስጢ❤❤❤
ታረቁ ለሸይጦን ቦታ አትስጡ እንድየ ለልጅቶ እንኳን አታስቡም እንዴ ሲቀጥል አዩም ጥሩ ልጅ ናት አንተም በጣም ጥሩ እና ታጋሽ ሰዉ ነህ ግን ሸይጦኑንን አሸንፋችሁ ታረቁ
Yene qimamii wollaah akkaami nati toltee gudadhaa hadhaa kee akkas jabeesii damma too❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ayu bareeduu daima keeti galii
ወይ ቡዜ የኔ ወንድም በማሪያም ተታረቁ ከአዩ ጋር ስለዚች ሚስኪን ህፃን ስትሉ እንኳን ባልና ሚስት እግርና እግርም ይጋጫል አዩ ተመለሽ ወደ ቤትሽ በፈጠረሽ።
የኔ ማር❤❤❤ይችን የመሠለች ልጅ ከናቷ አትለጥላት በቴሌግራም እልካለሁ የሚለው የሚያቀናብር ሰው አግኝቶ አስቀነባብሮ እስኪልክልህ አንተ ትጠብቀዋለህደ
የኔ ጠፋጭ 🎉❤
Araa buzee badii keedha namaa namaa gorsuu hin turee maaf namiichaa seexaanii keessa bultee dubbatuuf jettee jireenya jeeqexaa ayyuu si namaa waliin jirate ilmoo irraa godhatee mitii nuti warrii midiyaa irran ishee baree iyyuu halaa ishee hin bekkeene dhugaa ani bayyee namaa gaarii ta'uu keessan bekkamu ammasaa waaqayyoo gooftaan dina gidu keessan yaa baleessu 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ትልቅ ሰዉ በሆዳ በቅለዋል መሰለኝ ዊዊዊአላህ ያሳድግሸ ወላሂ እንባአዬ አሰጨረሰችኝ በሳቅ
Dasii nama jitii damanii tunii ❤❤❤ waqqayyoo sii yaa godisuu baraduu koo ❤❤
ቅመም የሆሽ ልጅ የኔ ማር❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይይ ቡዜ ማርያምን አስተዋይ መስለህኝነበር አሁን የዛን የደደብ ሰውየ ወሬሰምተህ ትዳርህን ትበትናለሁ እሱኮ አሁን በጣም ደስተኛነው የሆነው በመለያየታችሁ
ትገርማለህ እሷን እቤትህ አስቀምጠህ እሡንማቃጠል ሲገባህ አባረርካት 😢😢አይይይይሰው