ወረተኛው ልክ ልኩን ተነገረው! ህዝባችንን ወረተኛ ያደረገ የመናፍስት አሰራር ተጋለጠ!በTikTokመንፈስ የተያዘ ሰው መስፈርት ወጣለት! Abiy Yilma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 102

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 3 месяца назад +44

    መምህር ተስፋዬ ከዋናው ቻናልህ በተጨማሪ በዚህ ላይ መጥተህ ስለምታስተምረን በጣም ደስተኛ ነን እናመሠግናለን በርታልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshewendem7097
    @yeshewendem7097 3 месяца назад +27

    በርታልን አብያችን!! ምንም የማግዝህ ባይኖረኝም ሁሌ እከታተልሀለው እግዛብሔር ከአጋንንት ጭፍሮች ይጠብቅህ!!!

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 3 месяца назад +9

    ወራተኝናት በነገሩ ላይ ተስፋ የመቁረጥ እና በእውነት ያለመርከት(ያለመፅናት) የሰው ልጅ ሥጋዊ ባህርይ ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 месяца назад +3

    መምህር ተስፋዬ እና እህቶቻችን በርቱልን ❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 3 месяца назад +5

    🎉 እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ተወዳጆች ለዚህ ዘመን ትውልድ ለኛ ወሳኝ ትምህርት ነው የምትሰጡን መምህር ተስፋዬ አበራ ባንተ ትምህርት የዳብሎስን ስራ አውቀሀለው የዚህ ዘመን ሀዋሪዎች ናችሁ ቤዚ አብይ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤😢

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 3 месяца назад +19

    ቤዚ ባለፈው ፕሮግራም ላይ ስለ ዊግ ነግራችሁኝ ጥዬ አንቺ ላይ ዛሬ ሳየው አልገባኝም ትምህርቱ ለ እናንተ አይሰራም እንዴ?

    • @kesetebitusamlak1473
      @kesetebitusamlak1473 3 месяца назад +3

      M አሱ ነዉ ስዉ የከበደዉ ፡ግን አንቺ የራስሽን ብተመለከቺ ይሻላል ፡አሳ ባታደርገዉ አንቺ የሚያስተላልፉት ካመንሽበት አሱ ብትመለክቺ ይሻላል።

    • @TigTes
      @TigTes 3 месяца назад +4

      ይሄ የጌጣጌጥ መንፈስ ከባድ ነው እኛ በሰማነው ነፍሳችን እናድን ህሊናዋ ካለወቀሳት ከውስጥ ካልገባት በጊዜ ሂደት ይገባታል እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን

    • @berktitube1339
      @berktitube1339 3 месяца назад +3

      ይሄ እኮ ነው ችግሩ። እኔ እንደውም በጣም ብዙ ዲያቆናትና ቀሳውስት ስለ ሱሪና ወይግ ወይም በአድ ማጌጫዎች አብዝተው መድረግ ላይ መጥፎ እንደሆነ ያስተምራሉ ። ግን የእነሱን ሚስቶችና ልጆች ስናይ ፍጹም የወጣ አለባበስ አድርገውና አጊጠው ሳይ እጄን አፊ ሃይ ጭኛለሁ። ስለዚህ ምን ተረዳሁ መንፈሳዊነትን ልክ እንደ ስራ ወይም እንደ ገቢ መገኛ አድርገው ብቻ ስለሚወስዱት ግዴታቸውን ወተው ተናግረው ይወርዳሉ። በቃ። ሰለዚህ ይች ሴትም እንድህ ሆና ነው። ሲጀመር እኔ እንደውም አክቷና ድምሷ የወንድ ሰለሆነ የወንድ አጋንንት የሰፈረባት ነው የሚመስለኝ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад

      ማማዬ በገጠባ አህያ የተጫነ ማር ይበላል ይባላል 😔ትምህርቱን ተጠቀሙበት በእርግጥ ግን ትዝብት ዉስጥ ይከታል

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 3 месяца назад +2

      ራስን መሆኝ ጥሪ ነው ግን እንደዚህ አይነትች ደሞ መካሪ ሆነው ሲመጡ እጂጉን ይቀፍል እነሱ የማያደርጉትን ሰው መምከር ጥሩ አይደለም እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ምንም ከፈጣሪ ስጦታ ውጭ አልጠቀምም

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 3 месяца назад +3

    ሰላም ወገኖች በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያስጨበጣችሁን ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን ቤዝዬ እራስሽን ሆነሽ ስትቀርቢ ቆንጆ ኢትዮያዋ ስለሆንሽ በጣም ብዙ አድናቂዎችሽ በሜካፕ እራስሽን በመቀየርሽ ቅር ብሎኛል

  • @user-fj4rk5xk8u
    @user-fj4rk5xk8u 3 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ሳናቀዉ የባከንበትን ጊዜያት ነዉ ያስተማራችሁን እናመሰግናለን

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 3 месяца назад +3

    ቤዚዬ በጣም የምናከብርሽ ጋዜጠኛ ነሽ❤❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት ❤

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 3 месяца назад +1

    መምህር ተስፍዬ እና ቤዚዬ እንወዳቹሀለን መምህር ተስፋዬ እውነትም የዚ ትውልድ የተስፋ መንገድ የምትመራን አባቴ ስላሴ ቤትህን እና ልጆችክን ይባርክ እንቺም ቤዚዬ ይባርኩሽ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 2 месяца назад

    ወይ የማይፈታ ችግሮቼ 😢😢😢
    1ወረት ያለብኝ ፀሎት ላይ ግን ሱቸግረኝ አይደለም የሆነ ሰአት ፀሎተኛ እሆናለዉ ከዛን በማላቀዉ ኬዝ አቋርጣለዉ
    2መፃሀፍ ማንበብ መንፈሳዊ መፃፍ ማንበብ የማይታሰብ ነዉ እኔጋ ድብርት ማዛጋት መጠራራት ወዘ ተረፍ 😢😢
    3ትምህርት እሰማለዉ መተግበር የምቸገርበት ነገር ነዉ ንፁ ክርስትያን መሆን ያቃተኝ ሳሰበዉ እድሜ መሰለኝ እያጠቃኝ አለዉ
    4ዉሳኔ መወሰን እችላለዉ ግን ለጥቂት ግዜ ነዉ 😢😢ከዛን እመለሳለዉ
    5ከባድ ስፍና ስፍና አትሉት መደዝዝ አትሉት ምውፍዘዝ አትሉት በቃ የሆነ አለሙስጥ መኖር በሉት ከዛን ግዜ ያልቃል
    6አንድ ነገር ላይ አለመፅናት
    ይታይብኛል ያንን ነገር የምፈልገዉ ለጥቂር ከናት ወይም ወራት ነዉ ከዛን በማላቀዉ ኬዝ እጠላዋለዉ ማንኛዉ ነገር 😢😢😢😢
    እንዴት ልዉጣ ቆይ ግራ ገባኝ 😢😢😢😢😢????

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን አብይ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 месяца назад +1

    ቃላህዉትን። ያሰማል። መማህር እህቱች በረቱ ልን❤❤❤ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይከ❤ላይክ❤አረጉ ❤10❤”አረጊልሁ❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 3 месяца назад

    በጣም.ደስየሚል.ትምህርት.ነውሁላችሁንም.እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w 3 месяца назад +1

    ውይቤዝዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አቀራረብሽ በጣም ደስ ይለኛል ጌታ ጥንካሬውን ይስጥሽ

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 3 месяца назад +1

    ክብርት ይስጥልን ስለምታነቁን ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 2 месяца назад

    ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 3 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን❤❤❤

  • @djhdndvhbtbf2530
    @djhdndvhbtbf2530 3 месяца назад

    ተባረኩልኝ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 3 месяца назад

    ሁሉም ነገር ትክክል ነው ጥሩ ማብራርያ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ በርቱ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 3 месяца назад

    እምወድህ እማከብርህ መምህርየ ያንተን ምክር መቸም ተሰምቶ ኣይጠገብም እመብርሃን ፀጋውን ኣብዛታህ ትስጥህ

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 3 месяца назад

    መምህረችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-fr9nd6lm5n
    @user-fr9nd6lm5n 3 месяца назад

    እናመሰግናለን በተለይ ዶክተር የሰጠችው ማብራሪያ እጅግ የሚጠቅም ሀሳቦችን አንስታለች መምህርም መፅሃፍ ቅዱስ የሚለንን አሳውቆናል እርግጥ ነው ሀገራችን ውስጥ ልጆቻችንን ወታችሁ ተጫወቱ የምንልበት ጊዜ ላይ ካለመሆናችን ስልክ ሰተን እስቲ አሳርፉን ነው የምንለው እያጠፋናቸው እንደሆነ አልተገነዘብንም

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ምርጥ ውይይት🙏🙏

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 3 месяца назад +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ወረተኛ
    መንግስት ነው። በተለይ ..........

  • @TESLANICOLAS913
    @TESLANICOLAS913 3 месяца назад

    chrash barmeta wuyyyy enet abiy ylma ychin lj tsebel wused mariamn ende

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን, ሰሃቱ የጨመራቹት ነው, ተመስገን በርቱ, እናንተ ላይ ሆኖ እግዚአብሔር ብዙ የአስትምረን ነውና.

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን 🌿🌹🥀🌹🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀 እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥀🥀💖💖🥀💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥀💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ks7pu7dx4z
    @user-ks7pu7dx4z 3 месяца назад

    እግዚያብሔር ይጠብቃቹ

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 3 месяца назад

    ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል መምህር

  • @tewahdotube9387
    @tewahdotube9387 3 месяца назад

    I ma so happy to c this kind of discussion keep it up..full of knowladge..one comment Bezi dont call doctor doc that is not apropriet..call her doctor..that is how we show respect for each other..thank you for the show and for the effort..Bezi you are doing grweat..just for formality

  • @hhhvj
    @hhhvj 3 месяца назад

    እህታችን ቤዚየ ታናሽነታችንን ሳትንቂ ኮሜታችንን አብበሽ በተፈጥሮሽ እዲዝህ ውብ ሁነሽ ስለመጣሽልን እናመሰግናለን

  • @alemayehuabebe8588
    @alemayehuabebe8588 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ!!

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 3 месяца назад

    ልብ ያሌው ልብ በል አይምሮ ያሌው ያስታውል ውዱ መምህራችን ሁሉም እንደ አንተ ዘመኑን ብወጀ ቱልዱ አይዘቅትም ነበረ ህዝቤ እውቀት በመጣቱ ጣፋ እንቀ

  • @sifenketema6146
    @sifenketema6146 2 месяца назад

    Love you oll ❤

  • @yeabfikir6519
    @yeabfikir6519 3 месяца назад

    Programachun sijemer bezi betam astemari neberchi leleolochum kesua indimaru yarg nbr zare gin be kufuyana wig kul meta lelochu atargu alet sawen gira magabatena ayy enzi rasachew mayarguten bilo madamet memar yakomal bakeshi beziye betchaleshi akim berchi egzabher kanchi gar yhun

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 3 месяца назад

    Bartulen enku mamehrochachen fatry amilk ytabkchu hulgeza ekatalalalhung sadesochen ewkat agnchalhung kenaneta salmsgen alalfeme...mamehrana ankeyanem abiy ylmane fatry ytabkh chamero ewkatune yabezlk ❤🙏

  • @user-bx2hu5zv7k
    @user-bx2hu5zv7k 3 месяца назад

    Berta abiyachin emebete maryam ke kifu hulu titebkih❤❤

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 3 месяца назад

    መምርዬ

  • @ashenafiasefatesema2791
    @ashenafiasefatesema2791 3 месяца назад

    Betam enamsgnalen mamhr tesfay ❤

  • @ymareamleje4765
    @ymareamleje4765 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 3 месяца назад

    እኔ 1ኛ ወረተኛ ቸኝ😀😀ቤዛ እንዴት ነው የለመድሽው ይህ ደፍረት ኣነጋገርሽ ደስ ይላል

  • @EdenAraya-jw3jf
    @EdenAraya-jw3jf 3 месяца назад

    መምህር እህቶቻችን ሰላም ናሹ እንኳን ደና መጣቹ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ErusAman
    @ErusAman 3 месяца назад

    Beza lmen anech kdbeshn tstkskey alesh? lmen ysew xguer erash lay tdriyalesh? mjmeriya erashn ksyetan nexa awech geza aweriy. Memher ylema ede drow erash becha btmeta des ylnal❤🙏

  • @getawey7276
    @getawey7276 3 месяца назад

    ወረት እና ወረተኛ ቃላት ልዩነት አለው ወረትማለት ገንዘብ ማለት ነው ወረተኛ ስንል ግን ቃሉ ሌላ ትርጉም ይኖረዋል አሁን እናንተየምትነጋገሩበት ወረተኛ የሚለውን ነው።

  • @lilytesfa7389
    @lilytesfa7389 3 месяца назад

    Alehu

  • @TESLANICOLAS913
    @TESLANICOLAS913 3 месяца назад

    memhr tesfaye mnew zm alachhuwat ychin lj beka kemis tlbes shash tal tadrgbet enji tseguruwa lay

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 3 месяца назад

    ወረተኛነኝ ያውም በመንፈሳዊ በዓለማዊም

  • @Firu1221
    @Firu1221 3 месяца назад

    betem konjo brogram nw yekrbachuln ulachinm egzhbher sghun yebzalachu!!biz berchi enwedshaln hune lye bzu lwet ale enam endanchi wege etkme nbr gen kesbkse techalhugi yegbgin camera wst skhun endhun asbshi egzhbher yetbkshi egzhbher yemyhun nger yelam ulum yehunal ega metbkbn wdrsu mteyk erasachin egzhbher mstet nw ♥️ ❤️ ❤🎉❤

  • @FikereWldesenbet-wi8cc
    @FikereWldesenbet-wi8cc 3 месяца назад

    ALEM WETEGNA IEKEDMO ZEFEN IGLTSEWal !!! Kale asemun ? Zemenawenet new

  • @meadinbekele323
    @meadinbekele323 3 месяца назад

    ትምህርቱ ለናንተ ይሰራል አይሰራም? እኛ ከናንተ ምን እንማር. እስኪ እራሳችሁ ስላላቹበት መንፈሳዊ ደረጃ ብትነሩን ከናንተ በላይ አርአያ አይኖረንም. ኮመንቱን አንብባችሁ መልስ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል.

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 месяца назад +1

    ወልቃይትን፣ጠለምትንና ራያን መሬት ካልወሰድን እንሞታለን!(ህወሕት)

  • @TeringoTeringo
    @TeringoTeringo 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SintayehuBecheni
    @SintayehuBecheni 3 месяца назад

    በርቱ በፀሎሎት እያሰብናቹ ነው አብይ የትሔደ

    • @SintayehuBecheni
      @SintayehuBecheni 3 месяца назад

      ለምትሰጠን እውቀት እመብርሀን ትጠብቅህ ከክፉሁሉ በርታ የሰው ሀሳብ እየሰማህ አይክፋህ አደራ

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 3 месяца назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻⛪☝️

  • @zeday5334
    @zeday5334 3 месяца назад +1

    ባለ ዛር አስተማሪ የሆነበት ጊዜ ! ሰይጣን የሰለጠነበት ክፉ ጊዜ። ምን እየሆነ እንዳለ አብዛኛው ሰው ያሴተዋለ አይመስልም።

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunam 3 месяца назад +2

    ቤዛ ግን ለምን ስርዓት አይኖርሽም

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 3 месяца назад

    Anchi man nesh???
    Barnetashs??????

  • @NasriyaFarook-ox6vh
    @NasriyaFarook-ox6vh 3 месяца назад

    D/r Dimtswa Mikedesi tsgaye gar yemsasalal e/r yerdachew

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 3 месяца назад

    መምህርዬ የትም ብትገባ ቅመም ነህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 месяца назад +5

    በ ኢቢኤስ እየታየ ያለው የ Halloween መንፈስ በህግ አምላክ መባል አለባቸው ብለው ብለው ደግሞ ብቅ አሉ

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 3 месяца назад +2

      እነሱ ተልዕኮ አላቸው እያረሳሱ ብቅ እያሉ ፍልጎታቸውን ያስተላልፍፋሉ ብቻ እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @user-lr5hm5wy2f
    @user-lr5hm5wy2f 3 месяца назад

    ዛሬ ደሞ ወድ ሁነ መጣይ

  • @tewodajzewde2423
    @tewodajzewde2423 3 месяца назад

    ምን ት መ ስ ላ ለ ች

  • @BersomaJenka
    @BersomaJenka 3 месяца назад

    Shente meta

  • @yeshiharegeshetu1225
    @yeshiharegeshetu1225 3 месяца назад

    ከ ሻሽ ወደ ኮፍያ እንዴ እስቱድዬ ውስጥ ብቻ እንዳይሀን

  • @Lid757
    @Lid757 3 месяца назад

    ምን ማለት ነዉ ወረተኛዉ ልክ ልኩን ተነገረዉ ማለት የመሀይም ንግግር።
    ቁጭ ብላችሁ ስለ ሰይጣን ወይም ስለ ክፉ መንፈስ አዉሩ ብሏል ወይስ ተግታችሁ ፀልዩ

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m 3 месяца назад

    መምህርየ አንተ የሚያምርብህ ስለ ሀይማኖት ስታስተምረን ነው እንጂ አንዴ ታውቀናል እያላቹህ የማይሆን ስትናገሩም ግራ ታጋቡናላቹሁ 😮ዶክተር ነበር ወልዋይ ሆነ ምናምን አይመጥንህም ይቅርብህ እሱን ለ ዶክተሮቹ ተወው ።

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke4588 3 месяца назад

    ተስፋዬ የተባለው ሰውዬ ራሱ በጠቋር መንፈስ ተመቷ ፊቱ ያስታውቃል ኢየሱስ ነፃ ያወጣሀል ናወደ እርሱ

    • @KeradionSunam
      @KeradionSunam 3 месяца назад +3

      😢ጅል

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r 3 месяца назад +2

      እናተ እያላቹሕ የጠፋቹት ኑ ወደኦርቶዶክሥ ኦርቶዶክሥ ሁሌም በሮቿ ክፍት ነዉ መዳን በድንግልማርያም ልጅ ነዉ እናቱን ጠልቶ ልጅን መዉደድ ግን አይከብድም እረ ተዉ አሥተዉሉ እናሥተዉል

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 3 месяца назад

      የጠቋርን መንፈስ ማን ሆነና ሚያውርደው ተከብሮ ሚኖረውን ቀይ ደሮ ነጭ ደሮ ሲበላ የነበረው እርኩስ መንፈስ ስለተጋለጠ ነዶህ ነው መምህር ተስፍየስ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት የድንግል ማርያም ልጂ ነው ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ እግዚአብሔር

    • @fkrsisay
      @fkrsisay 3 месяца назад

      Hooooooo libon yistachu

    • @fkrsisay
      @fkrsisay 3 месяца назад

      Kememihir lay wered wered yedingi lij new esu

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 месяца назад

    ❤❤❤