ማህመድ አል አሩሲ ከግብፁ ሚድያ ጋር እልህ አስጨራሽ ክርክር ሙሉ ቪድዮ / Full Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #esattv #ustaz_jemal #wheelchair_tennis_paralympics #paralympics

Комментарии • 23

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 7 дней назад +3

    አልአሩሲ ፡ ጀግና ፡ ኢትዮጵያዊ
    ነህ ፡ አስደናቂ ፡ በሆነ ፡ መልኩ ፡ ዋናወና ፡ ታርጌት ፡ የመቱ ፡ ነጥቦችንነው ፡ የተናገረው ፡ በእውነት ጀግና ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነህ ፡ ፡ በጣም ፡ አደንቅሀለሁ።

  • @user-ul2ce6iv9s
    @user-ul2ce6iv9s 6 дней назад +2

    ትክክል።ጀግና ብዙአያወራም

  • @user-sd3zj1vk8i
    @user-sd3zj1vk8i 12 дней назад +4

    best media out late ever!!!

  • @MammeSuleman
    @MammeSuleman 7 дней назад +1

    ምስጋና ይገባችሃል አገር ማለት ምን እንደሆነ አገር ውሰጥ ለሚበጠብጡ ፀረ ሠላም ኃይሎች ጥሩ ምሣሌ ነው

  • @AragawSeid-x5c
    @AragawSeid-x5c 12 дней назад +2

    ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው እኛ ዲፊቶሽ ነህ ካልሳቡን አኒዚም ካልነኩን አንስብም

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 11 дней назад +1

    ግድቡ ከፈረሰ ብለው ካሰቡ በራሳቸው ግዛት ላይ በሙያተኛ ያንን የሚከላከል መስራት ይችላሉ እንጂ እኛ ለምን እንፈርማለን ቢለው ደስ ይለኝ ነበር

  • @tigstutemary
    @tigstutemary 3 дня назад +1

    ጀግናው በርቱልኝ

  • @fekaduabeje6217
    @fekaduabeje6217 12 дней назад +1

    የአንድን ሉዓላዊት ሐገርን ንብረት በጋራ ላስተዳድር ማለት የሃገርህን ሀብት እኔ በምፈልገው መጠንና ጊዜ ፍቃድ ይኑረኝ የአንተን ህልውና እኔ ልወስንልህ የባርነት አስገዳጅ ውል ፈርምልኝ ማለት ነው ይህ ከልክ ያለፈ ድፍረትና ሀገርን መናቅ ነው። የኔ ሙሉ ፍላጎት ካልተሟላ ጦር አሳብቃለሁ ካለች ተሞክረውና የኢትዮጵያ ን ህዝብ ማንነት ታያለች።

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 6 дней назад

    ስለግድብዉም ኢትዮጵያ ሞላሽ ግድብዉም ስራዉም ጀመረ መብራትም አመነጨም በልዋቸዉ ኢትዮጵያ ምትፈልገም አጠናቃም መብራትም አገኘሽ በጠቀም በመብራትም ሀይልም ጀመረሽ ሊላም የለም የሰራሽዉም ሰርታም መብራትም አመንጭታም መብራትዋንም አገኘሽ ከግድብዋንም ለዚህም ነዉም የገደበሽዉም የፈለገችዉም ግድብዉንም ግብፅም እረፊይም ምን ትፈልጊይ አለሽ ዉሀም አልወሰድነብሽም ነዉም ምንለዉም አቃጣሪም በመልዉም ከኢትዮጵያ የጠፋብንም ዉሀም የለም ጠፍቶብንም ዉሀም አያዉቅም ሚጠፋብንም ዉሀም የለንም ኩኢትዎጵያንም ወንዝም ግናም ልናድግም ልናመትም ነዉ ንገርዋቸ ለጠላቶቻችንም መሰረታዊ ጠላቶቻችንም መቀኛዎቻችንም ግብፅዎችንም ንገርዋቸዉ አቃጣሪይም ሚድያዎች የትግርየም የኤሮሞንም ኦነጎችንም ሚድያም ለግብፅም ወሀም አድራሽም አመላላሽም ውካባይም ወንዝንም ዉሀም ቀጅዎች ለግብፅንም ሚድያም ሚታቀልዉትም ሀሀሀ በለዉ ዉሀም ቃራሚንም ግብፅንም ጋርም ሄዳችሁም አቃጥርዉ ብለናልም ህዝብንም ኢትዮጵያዊ ሁላችንም ምንላችሁም አራም ሚድያም አራም ቢሄርም ህዎሀትም ትግርየም ሚድያም ሁላችሁም ቆሻሻም ነገርም አመላላሽም

  • @user-xt8yp7rw4p
    @user-xt8yp7rw4p 6 дней назад

    ጠቅለይምንሥትር አሥር ዐሥር ዐመት ከሥተደደረ ምነልበት መር ከስፈለገ ነፈቅዎች እየተቀጠሉ መሐመድ አል አሩሥነ ኡዝተዝ ጀመል ሙስጠፌ የኦገዴን ጀግና ጀግኖቹ እትዮጵየውየን መምረት አለበቻው ጠበብ የአከበብ ይጎበዝ አለቆች ይውደሙ

    • @user-xt8yp7rw4p
      @user-xt8yp7rw4p 6 дней назад

      ምክንያት እንደ ምልልክ የነፀነት ተፈለምዎችና ነፀአውጭ የግዝት አስከበር ነቻው ቅብጥዮች መረገገት አየስፈልገቻውም ምክንያት ሟርተኞች ነቻው በመሰረቱም

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 дней назад

    alh ytabkatee etyopane❤❤❤❤❤❤

  • @BeleteYemane-x9h
    @BeleteYemane-x9h 10 дней назад

  • @KasaK-m2w
    @KasaK-m2w 12 дней назад +1

    ኡስታዝ ጀማል እሾህን በሾህ ነው ደሞ ለግብፅ አብሬ ነው የምሰራው ሲጮሁ ትጮሀለ ሲሳደቡ ትሳደባለህ ከዛ ትከባበራለህ አሁን ባልከው አልስማማም

  • @user-ny7wq5vy2c
    @user-ny7wq5vy2c 4 дня назад

    ግን እስካሁን ያልገባኝ አነድ ሁለት ጥያቂ አለኝ አንደኛው ፈጣሪ አያድርግና ይህ ውሃ ብደርቅ ምን ያመጤሉ ሁለት
    ለዝህ ውሃ ተፈጥሮው ለመታደግ የምሰጠው ካሣ ለመሆኑ ትከፍላሌች
    እነዝህ ሁሌ በውስጠ ይመላሌሣልና
    መልስ ይስጡኝ አመሰግናሌው

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ሙሀመድ ወይስ ማህሙድ

  • @PathummaFathuma
    @PathummaFathuma 4 дня назад

    ትከከል ነወ ማባበሰ ነወ

  • @AmarechAlemayehu-p2o
    @AmarechAlemayehu-p2o 7 дней назад

    Àtefokere balate ega ethiopiawe nane anfaram ankoram

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 12 дней назад

    ምንም ቁስል የላቸውም ፣ እነርሱ ፊት ለፊት የሚያደርጉትን አትርሳ ፣
    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ