Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😢እዩባ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ኡፍፍ ከባድ ነው የልብ ድካም እዳታሲዛት ልጅቷን ፕራክ ይቅር የምትሉ
ደምሪኝ እማ🎉
ዩቱብ ካለ ፕራክ አያምርም ተያቸው
@fetijegnatube9887ደምረኛ
@@ሚጣ-te7zuደምረኛ
@@fetijegnatube9887@ በመሃል የሚከሰተውን ነገር ማሰቡንም አንርሳው 🫡
እኔ በጣም የምወዳቸዉ ከዘመኑ ሰወች ለየት ስለሚሉ ነዉ ለሐይማኖታቸዉ ያላቸዉ ክብር ስእል አድኖ አስታ ፌቷ ላይ አደረገች የኔ እና እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ 😢
ወይ በጣም እናቴ ማርያም⛪⛪💞💞🙏🙏🙏
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
👌👌😍
@@alamaa-ro4gtደምረኛ
@@bzu-dt1st2pf4kደምረኛ
ተው አንተ ግን ተው እችን የመሰለች እንቁ እያስደንገጥክ አታጠውልጋት የኔ ማር ስታሳዝን ❤❤
ደምረኛ
የኔ እናት ስእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ እመብረሀን ትጠብቃችሁ 😢😢😢😢
ስሟን ስንጠራ እኮ የእመቤታችንን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እየተባለ ከማህፀን እንወጣለንእና ወንድሜ ስሟ የእመብዙሀን ለቲፎዞ መቀለጃ በከንቱ ስሟን አንጠቀም
😅😅😅😅😅አይ ተረት
ከንቱ የምን ምርት ነው
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንየምን ተረት እከፍ
የመናፍቃን ኮሜት የእመቤታችን ጥላቻ ያለባቹሁ መነፍቃን ማርያምየ እናቴ ስምሽ ከማር ዘለላ ይጣፍጣል❤❤❤❤❤ እንዘድሽም አለን እማ ማርያም❤❤❤@@DubaiUae-f7d
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ
የኔ እህት ሰእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ ማሰኪን🙏❤❤❤
እዮባ ስለ ዘንባባ እና ስለ አድስ አበባ ልማት አታንሳ ከዘንባባ የሰው ህይወት የረከሰበት ዘመን ላይ ነው ያለነው እናም በሂዝ ሃሳብ አትምጣ ብዙዎች ቆስለናል ልማትን ሁላችንም እንወዳለን ግን መጀመሪያ የሰው ህይወት ይበልጣል!!!
ግፍክ ግን እዮባ ክክክክክክ😂😂😂😂 ረዱዬ ይመስለኛል ውዳሴ ማርያምን ነው እመቤቴን ስትስሚያት የነበረው ጎበዝ የመከራም የደስታም ቀን ስንቃችን እናታችን እመብዙሐን❤
እዳው አንተልጅ ብትነገር ብትነገር አልሰማያልክ ምን ይሻልሀል እዳው ያ ሄኖክ. እደልጅነትህ ቆንጠጥ ባረገህ ልልነበር😂😂😂😂
የምርነውየሳኩት😂😂😂
አቤት ከባድ ነዉ ደነገጠች እረዱየ ስእል አዲኖዋን አወጣይች ጎበዝ❤❤❤
እረ እዮባ በማርያም እንደዚህ አይነት prank ይቅር 😢ክው አለች እኮ በድንጋጤ 😢እመርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ 🙏 እወዳቹዋለሁ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
አንድ ነገር ልንገርህ ይሄ ለክፉ መንፈስ ያጋልጣል ፀልይ ይሄን እንዳይጠቀምብህ እና በራስ ላይ የቀልድ ሟርት ይቅር ተጠንቀቁ ፀልዩ
እዪባ በመኪና ፍሬን አታሟርት የምሬን ነው ህይወት ይቀጥፋልና ፈጣሪን ይቅር በለኝ በል
@@honey_h7yደምረኛ
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ሥላሴ የተዋህድ ልጆች⛪✅❤
አሜን አሜን አሜን
እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤
Amen Amen Amen❤❤❤
አሚን❤❤❤
ረድ ጥሩ ወጣት ነሺ እመንትሺ ደስ ይላል እመቤቴ ከሁሉም አሁንም ትጠብቅሺ ❤❤❤
😂😂😂😂የተመታህ ልጅ ደግሞኮ ጩኸቱ😂😂😂ሚስኪን እሷ ግን❤❤❤❤ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤
ቃላት ስሌለለኝ እመቤታችን መጨረሻችሁን ታሳምረው ግን እንደዚህ አይነት ብራንክ ግን ይቅር እህታችን❤ እንፈልጋታለን እዮብየ❤
የኔ እናት እረዱየ ሰታሳዝን አረ እዮባ እደዚክ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም😢😢
ቶሎ በተክሊል አግባትና አስረግዛት በጣም ሲበዛ ቆንጆ ናት .ረዱ ከመጋባታቹ በፊት እንዳትሠጪው before marriage don't do sex ok. According to Orthodox tewahido preach before marriage no sex ok.redu redu redu ከጋብቻ በፊት አብራቹ መተኛት የለባቹም ok. Never never never sex before marriage
ትክክል
@@S-Seriess245ደምረኛ❤
በትክክል
እሱን እነሱ ይወስኑ
ያለመተኛታቸውን በምን አወክ ጉድ እኮ ነው
የኔውድ እዚጋ አጋጨው አላለችም ማነው እደኔ ስእል አድኖ ስትስም ደስ ያለው❤
Agachew ezihe gar 😂😂😂😂😂😂 eregetew bedeneb 😂😂😂😂😂
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ በደንብ አድርገሽ የመልስ ምት እንጠብቃለን😂የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ይደንግጥ:: እዮባ በማይቀለደው ነው ያስደነገጥካት
አቤት አቤት ሀገራችንኮ ውበቷ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ይመልስልን በእውነት❤❤❤ረዲዬ የኔ ንፁህ የኔ ደጋጣ የእመቤታችንን ስእል አድህኖ ወጣ አረገችኮ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤ኢዮባ ደሞ አታስደንግጥብን ይችን የመሰለች አበባ የሆነች ልጅ😊
እዮብዬ ኘራንክ ካለቀብህ ይቅር እንጂ እንደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም እባክህ ልጅቷን አታስጨንቃት
ክክክክ እርድእርገጠው አላለችም ክክክክ❤❤😂 ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ እዮብ እርድ❤❤❤
በሳቅ ያተ ጩኸት ወላሂ😂😂የኔ ዉዶች ጥሎብኝ ሥወዳችሁ😍😍😍
አዪዪዪ ዮባ ምነው??..በል በፍጥነት ካሳ ያስፈልጋታል። ለሁለት የሰነጠከውን ልብ መጠገኛ ካሳ!!!🙏🙏🙏ረዱ ቆንጆ በድንጋጤ ያነሳሽውን መንፈሳዊ ነገር ሳይገርሞኛል። ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽኛል።🙏🙏🙏...ግን መልስ ምትሽን እጠብቃለሁ። ዝም ካልሽ ተሸንፈሻል ማለት ነው።😂😂😂😂 ዮባ አቤላን ሠላም በልልኝ። እወዳችኋለሁ። ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለዘባባ 300 ሽ 😮😮😮 የሠው ልጅ በየቦታው ወድቆ እየቀረ ምን አይነት ዘመን ደርስን የሠው ልጅ የረከሠበት ዘመን😢😢😢😢😢
እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ለውጥና ነውጥ😢😢😢😢
@@yasewchuደምረኛ
በጣም😢
እዮብ እንደዚ ዓይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም እቤት ውስጥ የሚሆን ፕራንክይሻላል ይህ አደጋ ከሃላ የቸኮለ መኪና ሳታስበው ስለሚመጣ አዱጋ ላይ ትወድቃላችሁ ፕራንክ የሚሆነውንና የማይሆነውን እወቁ እረዱዬ አይዞሽ
*_ክክክክክ እረገጠው ያለቸው ነገር ሲያስቀኝ እዚህጋ አጋጨው ስትል ደሞ በሳቅ ጦሺ አረገች ክክክክክ አይ እሩድ የኔ ቢጤ ድግጥ ናት_*
ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እረፍት ያለ የማታ እንጀራ ይስጠን አምላክ👏❤
Amin😢❤3
እዮባ ተው ተው ይቺን ውብ ልጅ አታስጨንቃት
ልጅትዋን የልብ ድካምና ደም ብዛት እንዳታስይዛት እነደዚህ አይነት የቸከ ጓደኛ ቢቀርባትስ ይችን የመወለች አበ ባ ቆንጆ ጊዜዋን አታባክንባት እቃ እቃ ጨዋታ ነዉ የ ያዝከዉ ግሮአፕ የሰለቸ ፕራንክ አታሳይ።
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ
ሰብ አደረኩሸ በረች🎉
👍🏿
❤❤❤❤
@@Tsehay-pk1yp እሽ ❤🙏
@@Tsehay-pk1ypደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
አዮብ የተ መታአ እደዝ አይዷሯገም 😂የኔ ምስኪን ርዱዬ ብድራህ አትርሽ 🥰የኔ ዉድ ስዎድህሽ እኔን 🥰🥰🥰❤️🔥❤️🔥የኔ ክማሙ 🥰🥰🥰❤️🔥
ደሚርኝ ዉዴ♥️🤲
አረ እዮባ ተዉ ግን እደዚህ አይነት ብራክ ተዉ 🥰ረዱዬ የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዝባባዋ ነገር አይወራ😢😢😢😅😅😅😅እረዱየ ምላሹን የበለጠ አድርገሽ አሳይን በቅርቡ የምር አስደንጋጭ የሆነ ፕራክ
ደምሪኝ🎉
@ሚጣደምረኛ-te7zu
@@fatumawase ደመርኩሽ
@@ሚጣ-te7zu እሺ
ያተስ ክፋት የኔ የዋህ እደት እደሆነች ግን❤❤❤
ረዱዬ ጎበዝ መፃፍ ቅዱስ አይለይሽ ❤❤❤❤❤
ረዱን እና እዮቤን የሚወድ እንደኔ❤🎉
Eyobn
@@Salem_219ደምረኛ
@@LiLiYRayawaሊሊየራያዋደምረኛ
እኔ🎉🎉
የተመታህ እዮብ በጣም ሥቄ ነበር የጩኸቱነገር😂 የኔ ቆጆ በጣም ደግጣለች ግን ሶብሮ ወላሂ እረገጠዉ እዚጋ አጋጨዉ የኔዉድ ልዩ ልጅነሽ የምር❤❤❤❤
የኔ ምርጦች ስወዳቹ🥰🥰
አረድ እዬብ ስወዳችሁ ግን አተስደግጣት እባክ እርዱ ቆጄ❤
እረዱ ሥወዳት ❤❤❤❤
በእምነትሽ በመኩራትሽ አድናቂሽ ነኝ ረዱዬ❤❤
አባቴ ማርም ሲበዛ ይመራል አይደል የሚባለው በዛ እንዲ ያለ ህይወት ለማንም አይስጥ መተማመንን የሚጎዳ የዘመኑ በሽታታታ😢😢😢😢
ሰለሐገር ማደግ በጣም አወራህ ሰለአገር ማደግ ሰታወራ በየቀኑ የሚያልቅሰው እንዳለም አሰብ ደሞ አንተ ግዜው ፈቅዶልህ ብተገጭ ልትከፍል ትችላለህ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው እንዳለ አትርሳ
ጨካኝ ነህ ልበል ውይ የኔ ውድ አሳዘነችን 😥😥 ብቻ አይለያችሁ ለዘላለም ሰላማችሁ ይብዛ ❤
የኔ ፍቅር እረድዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
ቀልድ በመኪና የለም በጣምነው ያሳዘነችኝ ድንግልን አይዞህ ይሄ ቀበጥ ለወንድሞቹ ንገሪለት ትንሽ ኩርኩም ያስፈልገዋል አይዞሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔማር አይዝሺ የኔቆጅ እህ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እዮባ ነፍስህ አይማርም አስደነገጥካት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተመታህ😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ረዱ የእመቤቴን ሰዕል አድኖ ያዘች ❤❤❤❤❤
ስላድኖዉን ስትስም ደስ አለኝ ጎበዝ⛪✅❤
በጣም ዉይይይ
❤❤❤
በጣም ❤
ስዕል አያድንም እህቴ የእየሱስ ስም ነው ከሞት , ከጭንቀት ሁሉ ሚያድነው
@@AzariyasHailu-zh5wl የድንግል ማርያም ጥላት ሰይጣን እና ተከታዮቹብታ ነዉ❗❗
ረድየ እንደዝህ የሚያስብልሽ የሚጨነቅልሽ የአሁን ፍቅረኛ የወደፊት ባል ማግኘት መታደል ነው አትሄጂም ማለቱ ላንቺ ደህንነት አስቦነው ሁሉንም ነገር ተነጋግራችሁ አድርጉ አዳምጭው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፕራንኩ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂 ሌላው እዮባ አትሂጂ ለማለት ቶሎ ቀለበት ቶሎ ጠቅለል አድርጋት አሁን በቤተሰብ ስር ሆና ችግር ነው ያስገድዳሉ
😂😂😂😂
አይዞሽ ረዱየ የነ ምስክን❤❤❤❤❤😢
የዚአይነት ቀልድ በጣም ነው የሚያስጠላው ምን እንደሚገጥምክ አታቅም ሠይጣንኮ አልሞተም ለምንድነው በሕይወት ቀልድ የለም ነፍሴን ላድን ብላክ በር ብትከፍትብክና አንድነገር ብትሆን የማንያለክ ትላለክ ጥሩ አይደለም
ተው ተው ተው ግን እረዱየን አታስለቀስብን ብትነገር ብትነገር😂😂😂😂እረዱየ የኔ ማር❤❤❤እመቤቴ ማርያም ድግል ማርያም ይዠ አችን አልፌ አለሁ ትላትን👍❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አይ እረዱየ ይሄው እዚጋር አጋጨው አላለችም
እዮባዬ ለምን ቀለል እያረግክ "ፕራክ አታረጋትም ምስጊን እኮናትት እረዱዬን እርገጠው አለችየእኔ እናት አዮዞሽልኝ ውሸቱነው😞😥😥እዮባ ግን ተራክን ጠብቅ ቱ ደሞ ጩኸቱ ቆይ እረዱዬ አይዞሽ በርቺልኝ ቻይው እጥፍ አርገሽ ትከፍይዋለሽ😘😘
ከሰውልጅ ዛፉ ውድ የሆነበት አገር
እኮ ለዝንባባ 300ሺ ያሰክፈላል ሰው ሲግሉ ለምን አይቀጣችውም😂😂
@@quite701ደምረኛ
ቱ የተመታህ የኔ አብሮ መደገጥ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ😂😂😂😂❤❤❤❤ ረዱየ የኔ ቆጆ እንደት እንደምወድሽኮ የሆሽ ዉልክፍ
እ አረ ያወላክፍሽ ምትይው ነገር አጣሽ😅
@@Lijtofukደምረኛ
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት ደስ የማይል የሚዘገንን ፕራንክ ምናምን የሚባል ነገር በጣም በጣም በጣምምም..... ያስጠላል እግዚአብሔር አይበለውና የልብ ድካም ቢኖርባት ኖሮስ ምን እንደሚሆን መጨረሻው መገመት አያቅትም ስለዚህ የህፃን ጨዋታ አታድርጉት " ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም " አለች አያቴ 1 ግዜ ከማድረግህ በፊት 10 ግዜ ቆም ብለህ አስብ ::
የኔ ውድ ረዱየ ውበት ሲለካ በንፁህ ምንም የማትጠቀም ውብ ሴት በዛ ላይ ስረአቷ በቃ ምንም የሚወድቅ ነገር የላትም እዩብ ደሞ ካሁን ዘመን ወዱች አይደለም በጣም አስተዋይ መልካም የሰው ደስታ የሚስደስተው ብቻ እወዳችሃለሁ በፈጣሬ ይጠብቃችሁ እመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
ሁለት ቆጆውች ምርጥ ፍቅረኛሞች ስወዳችሁሁ
ረዱ የኔ ውብ❤❤❤❤❤
በስማአም ያሳደገችሽ እናት መታ ባረገችሽ በቃ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፍፍፍፍ😢😢😢አረ ታዉ እዮ እድህ ያለስራ ይቅር😭😭እደት ደነገጥሁ
ይሄ ብራንክ ኪድ እና ማሂን አስታወሰኝ 😂 እንደዚህ አታስደንግጣት ረዱዬን እወዳችኋለሁ❤
እመቤታችን የተፀነሰችበት ዕለት ነሀሴ 7 ወይኔ ለእምነትሽ ያለሽ ነገር ይበልጥ ወደድኩሽ ረዱ❤❤❤
ጥሎብኝ እንዴት እደምወዳችው ትላያላችው❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማረ በጣም አሳዘነችኝ ወዴ እንደዚህ አየነት ብረክ አታደረጋት እየባ ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂግፈነው ርዱ አይዞሽ❤❤❤❤
የምወዳችሁ የዚህ ዘመን ምርጥ ጥንዶች ❤❤🎉🎉እዮባ ግን እንባ ይጠማሀል መሰለኝ ሳስበው ያለማስደንገጥና ያለማስለቀስ ስራ የለህማአ😢
እዩባ ፕራክ አታድርጋት ሥርአት ያዝ የኔ የዋህ ሥወዳት
እዮብ ግን ነብስ አይማርም😂😂የሆንክ የተመታክ😂😂ክው ኮ ነዉ ያረካት በስመአም ቻይው ረዱዬ 😂ወይ ዘንባባ 300ሺ ለሰው ልጅ ራሱ እንዲህ ቦታ ብስጥ እሰከ ዛሬ የሰው ሞት ባልበዛ ነበር
እርገጠዉ አለች አይ እረዱየ የኔ ውድ😂
😢😂😂
@@genetiyegeta2444ደምረኛ
😂😂😂😢😊
የኔ ማር ስእልአድኖ ያዘች😊😊😊
ይች ዘንባባ ጉድ አማጣች😮😅😅😅😅 የሰውልኝ እደቅጠል እየረገፈ😢💔
ለራሱ ጥቅምነዉ ይሄ ዝቃጭ ሰዉ።
ያሳዝናል ግን 😢😢😢
@@Maryam-is9sjደምረኛ
@@tarikeWoledaደምረኛ
ግንዘባባምድንነዉዉዶቸግንእዳሠድቡኝአለማወቅሀጢያትአደለም❤❤❤
እውነት ትክክል አይደለህም እንዱህ አይነት ቀልድ ረዱ የኔ ውብ
ፍቅራቹ እደምድር አሸዋ ብዝት ይበልላቹ❤❤❤❤
እረድየ የኔ ማር አዛዘነችኝ እየብ ግን ነፍስህ አይማራም😢😢😢😢😢😢😢
ውድ የመዳም ቅመሞች እስኪ በየሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ ከሰው ሀገር በሰላም ወደ ውድ ቤተሰቦቻችን ይመልሰን
አሚን ያረብ
አሜን❤🎉🙏
አሚንንን ያረብ
Waqayyoo gooftaan nagaan siihaa galchuu 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አለህ በሰለም ከቤተሰቦቸቹ ይቀለቅለቹ እኔም የነበርኩበት ነበር አሁን አለሀምዱሊለህ
የእኔ ማር በጣም ነወ የምታሳዚኒዉ እርዱ አስደጋጭ ፕራክ አታርጋት እዮቤ❤❤❤🎉🎉🎉
እሩዱየ ተሳሰተሻል እደደነገጠሰዉ ፌንት ነቅለሸ ብራክብታረጌዉ ጥሩ ነበር😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ለግድህ ወዳሸ ይልመድብሸ ሸጌቷየ እንወዳችሇለን ደሞ ቶሎቶሎ ኑ አትዘገዩ😔😍😍😍
እኮ ነበር😂😂
ረዲየ የኔ ቆጆ ዮባየ ኧረተዉ ግፍ ነዉ❤❤
አይ እዩብ አ ያልቅብል 😂😂😂😂እርዱየ የኔ ደርባባ አንችም ስሪለት
ረዱየ የኔ የዋህ ተንኮል ደግሶ እደሚጠብቅሽ መረዳት አለብሽ ለሌላ ጊዜ እናንተን እያሁ ሻይ ስጠጣ መዳም መጣችና ምን እያየሽ ነው ስትለኝ ፕራንክ እያየሁ አልኳት ባትረዳውም አብራኝ እያየች ዱባይ ነው ትለኛለች ኢትዮጵያ አልኳት ደገመችው አናደደችኝና አይደለም አልኳት ኢትዮጵያ እንደዚህ ታምራለች እንደ አለችኝ አወ አልኳት ውሰጅኝ እሽ ደስ ይለኛል አልኳት አንድ ቀን መሄደ አይቀርም አለችኝ ይቅናት 😅
ኧር ተው ግን አታስለቅሳት ኡፍፍ የኔ ምስኪን 😢😢😢
ማርያም ማርያም እይሉ ቀለድ አለ እንዴ ደሞ እናንተን ብሎ ሃይማኖትኛ ቱ በጣም ነው የተናደደኩት ዛሬ በፊት አወዳቸሁ ነበር 😢😢😢😢
እነኚህ ፍቅረኛሞች ይጋቡ የምትሉ ደምሩኝ
መጋባት አለባቸው ጊዜ ማጥፋት ዃላ ቤት ሲይዙ ይቀዘቅዛል በደንብ የሚግባቡ እስከሆነ ድረስ ሁለቱም ጥሩ እድሜና ቦታ ላይ ስላሉ ወደማይቀረዉ 3 ጉልቻ ቢሸጋገሩ የተሻለ ነዉ።
@@zuriashwork6030ደምረኛ
ውይ የኔ እናት ዩቱበር ማግባት እኮ ትርፉ ፕራንክ ነው አንተ እስኪ ስታስደስታት አሳየን አሳቀህ አስለቅሰህ ገደልካት ልጂቱን በል አሁን ደግሞ ስጦታ ስትሰጣት ስታዝናናት ስትስቅ ደሞ እንይ
በለው እዮባ ቻየው እረዱ❤❤❤❤❤
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉
ኢትዮጵያዊ ውሰጥ የሰው ልጆ ይልቅ የእንጨትና የዘንባባ ትልቅ ክረብና ፍቅር እንደለው ሰሞኑን በአንድ አንድ ቪዲዮ አይተናል😌
@@meretechhassni305 ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ደምረኛውዴ
አይዞሽ እህቴ ቻዩ ፍቅር ነዉ ምንም ማረግ አይቻልም አዝግ የሆነ ልጅ ❤❤❤🎉🎉እረዱ
የኔውድ እርገጠው አጋጨው ስትል የለሁም በሳቅ😅😅
ረዱ እዬ የእኔ ደንጋጣ ስወዲሽ እዮባ ረዱን አታስደብራት ❤❤❤❤❤
ተው ተው ፈጣሪን አትፈታተን አሁን የቀልድ ጊዜ አይደለም የፀሎት ጊዜ ነው።
ስራቸው ነው እኮ ጅል
አበዛክው,ማርያምን,ሠው,እንዴት,በራሡላይ,ያማርታልረዱ,የኔውድ❤❤❤❤
😢እዩባ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር ኡፍፍ ከባድ ነው የልብ ድካም እዳታሲዛት ልጅቷን ፕራክ ይቅር የምትሉ
ደምሪኝ እማ🎉
ዩቱብ ካለ ፕራክ አያምርም ተያቸው
@fetijegnatube9887ደምረኛ
@@ሚጣ-te7zuደምረኛ
@@fetijegnatube9887@ በመሃል የሚከሰተውን ነገር ማሰቡንም አንርሳው 🫡
እኔ በጣም የምወዳቸዉ ከዘመኑ ሰወች ለየት ስለሚሉ ነዉ ለሐይማኖታቸዉ ያላቸዉ ክብር ስእል አድኖ አስታ ፌቷ ላይ አደረገች የኔ እና እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ 😢
ወይ በጣም እናቴ ማርያም⛪⛪💞💞🙏🙏🙏
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
👌👌😍
@@alamaa-ro4gtደምረኛ
@@bzu-dt1st2pf4kደምረኛ
ተው አንተ ግን ተው እችን የመሰለች እንቁ እያስደንገጥክ አታጠውልጋት የኔ ማር ስታሳዝን ❤❤
ደምረኛ
የኔ እናት ስእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ እመብረሀን ትጠብቃችሁ 😢😢😢😢
ስሟን ስንጠራ እኮ የእመቤታችንን ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እየተባለ ከማህፀን እንወጣለን
እና ወንድሜ ስሟ የእመብዙሀን ለቲፎዞ መቀለጃ በከንቱ ስሟን አንጠቀም
😅😅😅😅😅አይ ተረት
ከንቱ የምን ምርት ነው
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንየምን ተረት እከፍ
የመናፍቃን ኮሜት የእመቤታችን ጥላቻ ያለባቹሁ መነፍቃን ማርያምየ እናቴ ስምሽ ከማር ዘለላ ይጣፍጣል❤❤❤❤❤ እንዘድሽም አለን እማ ማርያም❤❤❤@@DubaiUae-f7d
የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ
የኔ እህት ሰእላድኖዋን አውጥታ እፊቷ ላይ ማሰኪን🙏❤❤❤
እዮባ ስለ ዘንባባ እና ስለ አድስ አበባ ልማት አታንሳ ከዘንባባ የሰው ህይወት የረከሰበት ዘመን ላይ ነው ያለነው እናም በሂዝ ሃሳብ አትምጣ ብዙዎች ቆስለናል ልማትን ሁላችንም እንወዳለን ግን መጀመሪያ የሰው ህይወት ይበልጣል!!!
ግፍክ ግን እዮባ ክክክክክክ😂😂😂😂 ረዱዬ ይመስለኛል ውዳሴ ማርያምን ነው እመቤቴን ስትስሚያት የነበረው ጎበዝ የመከራም የደስታም ቀን ስንቃችን እናታችን እመብዙሐን❤
ደምረኛ
እዳው አንተልጅ ብትነገር ብትነገር አልሰማያልክ ምን ይሻልሀል እዳው ያ ሄኖክ. እደልጅነትህ ቆንጠጥ ባረገህ ልልነበር😂😂😂😂
የምርነውየሳኩት😂😂😂
አቤት ከባድ ነዉ ደነገጠች እረዱየ ስእል አዲኖዋን አወጣይች ጎበዝ❤❤❤
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
እረ እዮባ በማርያም እንደዚህ አይነት prank ይቅር 😢ክው አለች እኮ በድንጋጤ 😢እመርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ 🙏 እወዳቹዋለሁ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
አንድ ነገር ልንገርህ ይሄ ለክፉ መንፈስ ያጋልጣል ፀልይ ይሄን እንዳይጠቀምብህ እና በራስ ላይ የቀልድ ሟርት ይቅር ተጠንቀቁ ፀልዩ
እዪባ በመኪና ፍሬን አታሟርት የምሬን ነው ህይወት ይቀጥፋልና ፈጣሪን ይቅር በለኝ በል
ደምረኛ
@@honey_h7yደምረኛ
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ሥላሴ የተዋህድ ልጆች⛪✅❤
አሜን አሜን አሜን
እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤
Amen Amen Amen❤❤❤
አሚን❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤
ረድ ጥሩ ወጣት ነሺ እመንትሺ ደስ ይላል እመቤቴ ከሁሉም አሁንም ትጠብቅሺ ❤❤❤
😂😂😂😂የተመታህ ልጅ ደግሞኮ ጩኸቱ😂😂😂ሚስኪን እሷ ግን❤❤❤❤ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤
ደምረኛ
ቃላት ስሌለለኝ እመቤታችን መጨረሻችሁን ታሳምረው ግን እንደዚህ አይነት ብራንክ ግን ይቅር እህታችን❤ እንፈልጋታለን እዮብየ❤
የኔ እናት እረዱየ ሰታሳዝን አረ እዮባ እደዚክ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም😢😢
ቶሎ በተክሊል አግባትና አስረግዛት በጣም ሲበዛ ቆንጆ ናት .ረዱ ከመጋባታቹ በፊት እንዳትሠጪው before marriage don't do sex ok. According to Orthodox tewahido preach before marriage no sex ok.redu redu redu ከጋብቻ በፊት አብራቹ መተኛት የለባቹም ok. Never never never sex before marriage
ትክክል
@@S-Seriess245ደምረኛ❤
በትክክል
እሱን እነሱ ይወስኑ
ያለመተኛታቸውን በምን አወክ ጉድ እኮ ነው
የኔውድ እዚጋ አጋጨው አላለችም ማነው እደኔ ስእል አድኖ ስትስም ደስ ያለው❤
ደምረኛ
Agachew ezihe gar 😂😂😂😂😂😂 eregetew bedeneb 😂😂😂😂😂
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ በደንብ አድርገሽ የመልስ ምት እንጠብቃለን😂የኔ ቆንጆ ጠላትሽ ይደንግጥ:: እዮባ በማይቀለደው ነው ያስደነገጥካት
ደምረኛ
አቤት አቤት ሀገራችንኮ ውበቷ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ይመልስልን በእውነት❤❤❤ረዲዬ የኔ ንፁህ የኔ ደጋጣ የእመቤታችንን ስእል አድህኖ ወጣ አረገችኮ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤ኢዮባ ደሞ አታስደንግጥብን ይችን የመሰለች አበባ የሆነች ልጅ😊
እዮብዬ ኘራንክ ካለቀብህ ይቅር እንጂ እንደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም እባክህ ልጅቷን አታስጨንቃት
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ክክክክ እርድእርገጠው አላለችም ክክክክ❤❤😂 ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ እዮብ እርድ❤❤❤
በሳቅ ያተ ጩኸት ወላሂ😂😂የኔ ዉዶች ጥሎብኝ ሥወዳችሁ😍😍😍
አዪዪዪ ዮባ ምነው??..በል በፍጥነት ካሳ ያስፈልጋታል። ለሁለት የሰነጠከውን ልብ መጠገኛ ካሳ!!!🙏🙏🙏ረዱ ቆንጆ በድንጋጤ ያነሳሽውን መንፈሳዊ ነገር ሳይገርሞኛል። ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽኛል።🙏🙏🙏...ግን መልስ ምትሽን እጠብቃለሁ። ዝም ካልሽ ተሸንፈሻል ማለት ነው።😂😂😂😂
ዮባ አቤላን ሠላም በልልኝ። እወዳችኋለሁ። ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለዘባባ 300 ሽ 😮😮😮 የሠው ልጅ በየቦታው ወድቆ እየቀረ ምን አይነት ዘመን ደርስን የሠው ልጅ የረከሠበት ዘመን😢😢😢😢😢
እንዲህ ነው የኢትዮጵያ ለውጥና ነውጥ😢😢😢😢
@@yasewchuደምረኛ
በጣም😢
እዮብ እንደዚ ዓይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም እቤት ውስጥ የሚሆን ፕራንክይሻላል ይህ አደጋ ከሃላ የቸኮለ መኪና ሳታስበው ስለሚመጣ አዱጋ ላይ ትወድቃላችሁ ፕራንክ የሚሆነውንና የማይሆነውን እወቁ እረዱዬ አይዞሽ
*_ክክክክክ እረገጠው ያለቸው ነገር ሲያስቀኝ እዚህጋ አጋጨው ስትል ደሞ በሳቅ ጦሺ አረገች ክክክክክ አይ እሩድ የኔ ቢጤ ድግጥ ናት_*
ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እረፍት ያለ የማታ እንጀራ ይስጠን አምላክ👏❤
Amin😢❤3
እዮባ ተው ተው ይቺን ውብ ልጅ አታስጨንቃት
ልጅትዋን የልብ ድካምና ደም ብዛት እንዳታስይዛት እነደዚህ አይነት የቸከ ጓደኛ ቢቀርባትስ ይችን የመወለች አበ ባ ቆንጆ ጊዜዋን አታባክንባት እቃ እቃ ጨዋታ ነዉ የ ያዝከዉ ግሮአፕ የሰለቸ ፕራንክ አታሳይ።
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ
ሰብ አደረኩሸ በረች🎉
👍🏿
❤❤❤❤
@@Tsehay-pk1yp እሽ ❤🙏
@@Tsehay-pk1ypደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
አዮብ የተ መታአ እደዝ አይዷሯገም 😂
የኔ ምስኪን ርዱዬ ብድራህ አትርሽ 🥰
የኔ ዉድ ስዎድህሽ እኔን 🥰🥰🥰❤️🔥❤️🔥
የኔ ክማሙ 🥰🥰🥰❤️🔥
ደሚርኝ ዉዴ♥️🤲
አረ እዮባ ተዉ ግን እደዚህ አይነት ብራክ ተዉ 🥰ረዱዬ የኔ ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የዝባባዋ ነገር አይወራ😢😢😢😅😅😅😅
እረዱየ ምላሹን የበለጠ አድርገሽ አሳይን በቅርቡ የምር አስደንጋጭ የሆነ ፕራክ
ደምሪኝ🎉
ደምረኛ
@ሚጣደምረኛ-te7zu
@@fatumawase ደመርኩሽ
@@ሚጣ-te7zu እሺ
ያተስ ክፋት የኔ የዋህ እደት እደሆነች ግን❤❤❤
ረዱዬ ጎበዝ መፃፍ ቅዱስ አይለይሽ ❤❤❤❤❤
ረዱን እና እዮቤን የሚወድ እንደኔ❤🎉
Eyobn
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
@@Salem_219ደምረኛ
@@LiLiYRayawaሊሊየራያዋደምረኛ
እኔ🎉🎉
የተመታህ እዮብ በጣም ሥቄ ነበር የጩኸቱነገር😂 የኔ ቆጆ በጣም ደግጣለች ግን ሶብሮ ወላሂ እረገጠዉ እዚጋ አጋጨዉ የኔዉድ ልዩ ልጅነሽ የምር❤❤❤❤
የኔ ምርጦች ስወዳቹ🥰🥰
አረድ እዬብ ስወዳችሁ ግን አተስደግጣት እባክ እርዱ ቆጄ❤
እረዱ ሥወዳት ❤❤❤❤
በእምነትሽ በመኩራትሽ አድናቂሽ ነኝ ረዱዬ❤❤
አባቴ ማርም ሲበዛ ይመራል አይደል የሚባለው በዛ እንዲ ያለ ህይወት ለማንም አይስጥ መተማመንን የሚጎዳ የዘመኑ በሽታታታ😢😢😢😢
ሰለሐገር ማደግ በጣም አወራህ ሰለአገር ማደግ ሰታወራ በየቀኑ የሚያልቅሰው እንዳለም አሰብ ደሞ አንተ ግዜው ፈቅዶልህ ብተገጭ ልትከፍል ትችላለህ ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው እንዳለ አትርሳ
ጨካኝ ነህ ልበል ውይ የኔ ውድ አሳዘነችን 😥😥 ብቻ አይለያችሁ ለዘላለም ሰላማችሁ ይብዛ ❤
የኔ ፍቅር እረድዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
ቀልድ በመኪና የለም በጣምነው ያሳዘነችኝ ድንግልን አይዞህ ይሄ ቀበጥ ለወንድሞቹ ንገሪለት ትንሽ ኩርኩም ያስፈልገዋል አይዞሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔማር አይዝሺ የኔቆጅ እህ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እዮባ ነፍስህ አይማርም አስደነገጥካት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተመታህ😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ረዱ የእመቤቴን ሰዕል አድኖ ያዘች ❤❤❤❤❤
ስላድኖዉን ስትስም ደስ አለኝ ጎበዝ⛪✅❤
በጣም ዉይይይ
❤❤❤
በጣም ❤
ስዕል አያድንም እህቴ የእየሱስ ስም ነው ከሞት , ከጭንቀት ሁሉ ሚያድነው
@@AzariyasHailu-zh5wl የድንግል ማርያም ጥላት ሰይጣን እና ተከታዮቹብታ ነዉ❗❗
ረድየ እንደዝህ የሚያስብልሽ የሚጨነቅልሽ የአሁን ፍቅረኛ የወደፊት ባል ማግኘት መታደል ነው አትሄጂም ማለቱ ላንቺ ደህንነት አስቦነው ሁሉንም ነገር ተነጋግራችሁ አድርጉ አዳምጭው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፕራንኩ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂 ሌላው እዮባ አትሂጂ ለማለት ቶሎ ቀለበት ቶሎ ጠቅለል አድርጋት አሁን በቤተሰብ ስር ሆና ችግር ነው ያስገድዳሉ
😂😂😂😂
አይዞሽ ረዱየ የነ ምስክን❤❤❤❤❤😢
የዚአይነት ቀልድ በጣም ነው የሚያስጠላው ምን እንደሚገጥምክ አታቅም ሠይጣንኮ አልሞተም ለምንድነው በሕይወት ቀልድ የለም ነፍሴን ላድን ብላክ በር ብትከፍትብክና አንድነገር ብትሆን የማንያለክ ትላለክ ጥሩ አይደለም
ተው ተው ተው ግን እረዱየን አታስለቀስብን ብትነገር ብትነገር😂😂😂😂እረዱየ የኔ ማር❤❤❤እመቤቴ ማርያም ድግል ማርያም ይዠ አችን አልፌ አለሁ ትላትን👍❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አይ እረዱየ ይሄው እዚጋር አጋጨው አላለችም
እዮባዬ ለምን ቀለል እያረግክ "ፕራክ አታረጋትም ምስጊን እኮናትት እረዱዬን እርገጠው አለችየእኔ እናት አዮዞሽልኝ ውሸቱነው😞😥😥እዮባ ግን ተራክን ጠብቅ ቱ ደሞ ጩኸቱ ቆይ እረዱዬ አይዞሽ በርቺልኝ ቻይው እጥፍ አርገሽ ትከፍይዋለሽ😘😘
ከሰውልጅ ዛፉ ውድ የሆነበት አገር
እኮ ለዝንባባ 300ሺ ያሰክፈላል ሰው ሲግሉ ለምን አይቀጣችውም😂😂
@@quite701ደምረኛ
ቱ የተመታህ የኔ አብሮ መደገጥ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ😂😂😂😂❤❤❤❤ ረዱየ የኔ ቆጆ እንደት እንደምወድሽኮ የሆሽ ዉልክፍ
እ አረ ያወላክፍሽ ምትይው ነገር አጣሽ😅
@@Lijtofukደምረኛ
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
እንደዚህ አይነት ደስ የማይል የሚዘገንን ፕራንክ ምናምን የሚባል ነገር በጣም በጣም በጣምምም..... ያስጠላል እግዚአብሔር አይበለውና የልብ ድካም ቢኖርባት ኖሮስ ምን እንደሚሆን መጨረሻው መገመት አያቅትም ስለዚህ የህፃን ጨዋታ አታድርጉት " ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም " አለች አያቴ 1 ግዜ ከማድረግህ በፊት 10 ግዜ ቆም ብለህ አስብ ::
የኔ ውድ ረዱየ ውበት ሲለካ በንፁህ ምንም የማትጠቀም ውብ ሴት በዛ ላይ ስረአቷ በቃ ምንም የሚወድቅ ነገር የላትም እዩብ ደሞ ካሁን ዘመን ወዱች አይደለም በጣም አስተዋይ መልካም የሰው ደስታ የሚስደስተው ብቻ እወዳችሃለሁ በፈጣሬ ይጠብቃችሁ እመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
ሁለት ቆጆውች ምርጥ ፍቅረኛሞች ስወዳችሁሁ
ረዱ የኔ ውብ❤❤❤❤❤
በስማአም ያሳደገችሽ እናት መታ ባረገችሽ በቃ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
እፍፍፍፍ😢😢😢አረ ታዉ እዮ እድህ ያለስራ ይቅር😭😭እደት ደነገጥሁ
ይሄ ብራንክ ኪድ እና ማሂን አስታወሰኝ 😂 እንደዚህ አታስደንግጣት ረዱዬን እወዳችኋለሁ❤
እመቤታችን የተፀነሰችበት ዕለት ነሀሴ 7 ወይኔ ለእምነትሽ ያለሽ ነገር ይበልጥ ወደድኩሽ ረዱ❤❤❤
ጥሎብኝ እንዴት እደምወዳችው ትላያላችው❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማረ በጣም አሳዘነችኝ ወዴ እንደዚህ አየነት ብረክ አታደረጋት እየባ ደንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂግፈነው ርዱ አይዞሽ❤❤❤❤
የምወዳችሁ የዚህ ዘመን ምርጥ ጥንዶች ❤❤🎉🎉እዮባ ግን እንባ ይጠማሀል መሰለኝ ሳስበው ያለማስደንገጥና ያለማስለቀስ ስራ የለህማአ😢
እዩባ ፕራክ አታድርጋት ሥርአት ያዝ የኔ የዋህ ሥወዳት
እዮብ ግን ነብስ አይማርም😂😂የሆንክ የተመታክ😂😂ክው ኮ ነዉ ያረካት በስመአም ቻይው ረዱዬ 😂ወይ ዘንባባ 300ሺ ለሰው ልጅ ራሱ እንዲህ ቦታ ብስጥ እሰከ ዛሬ የሰው ሞት ባልበዛ ነበር
እርገጠዉ አለች አይ እረዱየ የኔ ውድ😂
😢😂😂
@@genetiyegeta2444ደምረኛ
😂😂😂😢😊
የኔ ማር ስእልአድኖ ያዘች😊😊😊
ይች ዘንባባ ጉድ አማጣች😮😅😅😅😅
የሰውልኝ እደቅጠል እየረገፈ😢💔
ለራሱ ጥቅምነዉ ይሄ ዝቃጭ ሰዉ።
ያሳዝናል ግን 😢😢😢
@@Maryam-is9sjደምረኛ
@@tarikeWoledaደምረኛ
ግንዘባባምድንነዉ
ዉዶቸግንእዳሠድቡኝአለማወቅሀጢያትአደለም❤❤❤
እውነት ትክክል አይደለህም እንዱህ አይነት ቀልድ ረዱ የኔ ውብ
ፍቅራቹ እደምድር አሸዋ ብዝት ይበልላቹ❤❤❤❤
እረድየ የኔ ማር አዛዘነችኝ እየብ ግን ነፍስህ አይማራም😢😢😢😢😢😢😢
ውድ የመዳም ቅመሞች እስኪ በየሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ ከሰው ሀገር በሰላም ወደ ውድ ቤተሰቦቻችን ይመልሰን
አሚን ያረብ
አሜን❤🎉🙏
አሚንንን ያረብ
Waqayyoo gooftaan nagaan siihaa galchuu 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አለህ በሰለም ከቤተሰቦቸቹ ይቀለቅለቹ እኔም የነበርኩበት ነበር አሁን አለሀምዱሊለህ
የእኔ ማር በጣም ነወ የምታሳዚኒዉ እርዱ አስደጋጭ ፕራክ አታርጋት እዮቤ❤❤❤🎉🎉🎉
እሩዱየ ተሳሰተሻል እደደነገጠሰዉ ፌንት ነቅለሸ ብራክብታረጌዉ ጥሩ ነበር😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ለግድህ ወዳሸ ይልመድብሸ ሸጌቷየ እንወዳችሇለን ደሞ ቶሎቶሎ ኑ አትዘገዩ😔😍😍😍
እኮ ነበር😂😂
ረዲየ የኔ ቆጆ ዮባየ ኧረተዉ ግፍ ነዉ❤❤
አይ እዩብ አ ያልቅብል 😂😂😂😂እርዱየ የኔ ደርባባ አንችም ስሪለት
ረዱየ የኔ የዋህ ተንኮል ደግሶ እደሚጠብቅሽ መረዳት አለብሽ ለሌላ ጊዜ እናንተን እያሁ ሻይ ስጠጣ መዳም መጣችና ምን እያየሽ ነው ስትለኝ ፕራንክ እያየሁ አልኳት ባትረዳውም አብራኝ እያየች ዱባይ ነው ትለኛለች ኢትዮጵያ አልኳት ደገመችው አናደደችኝና አይደለም አልኳት ኢትዮጵያ እንደዚህ ታምራለች እንደ አለችኝ አወ አልኳት ውሰጅኝ እሽ ደስ ይለኛል አልኳት አንድ ቀን መሄደ አይቀርም አለችኝ ይቅናት 😅
ኧር ተው ግን አታስለቅሳት ኡፍፍ የኔ ምስኪን 😢😢😢
ማርያም ማርያም እይሉ ቀለድ አለ እንዴ ደሞ እናንተን ብሎ ሃይማኖትኛ ቱ በጣም ነው የተናደደኩት ዛሬ በፊት አወዳቸሁ ነበር 😢😢😢😢
እነኚህ ፍቅረኛሞች ይጋቡ የምትሉ ደምሩኝ
መጋባት አለባቸው ጊዜ ማጥፋት ዃላ ቤት ሲይዙ ይቀዘቅዛል በደንብ የሚግባቡ እስከሆነ ድረስ ሁለቱም ጥሩ እድሜና ቦታ ላይ ስላሉ ወደማይቀረዉ 3 ጉልቻ ቢሸጋገሩ የተሻለ ነዉ።
@@zuriashwork6030ደምረኛ
ውይ የኔ እናት ዩቱበር ማግባት እኮ ትርፉ ፕራንክ ነው አንተ እስኪ ስታስደስታት አሳየን አሳቀህ አስለቅሰህ ገደልካት ልጂቱን በል አሁን ደግሞ ስጦታ ስትሰጣት ስታዝናናት ስትስቅ ደሞ እንይ
በለው እዮባ ቻየው እረዱ❤❤❤❤❤
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉
ኢትዮጵያዊ ውሰጥ የሰው ልጆ ይልቅ የእንጨትና የዘንባባ ትልቅ ክረብና ፍቅር እንደለው ሰሞኑን በአንድ አንድ ቪዲዮ አይተናል😌
@@meretechhassni305 ደሚርኝ ዉዴ🤲♥️
ደምረኛውዴ
አይዞሽ እህቴ ቻዩ ፍቅር ነዉ ምንም ማረግ አይቻልም አዝግ የሆነ ልጅ ❤❤❤🎉🎉እረዱ
ደሚርኝ ዉዴ♥️🤲
የኔውድ እርገጠው አጋጨው ስትል የለሁም በሳቅ😅😅
ረዱ እዬ የእኔ ደንጋጣ ስወዲሽ እዮባ ረዱን አታስደብራት ❤❤❤❤❤
ተው ተው ፈጣሪን አትፈታተን አሁን የቀልድ ጊዜ አይደለም የፀሎት ጊዜ ነው።
ስራቸው ነው እኮ ጅል
አበዛክው,ማርያምን,ሠው,እንዴት,በራሡላይ,ያማርታል
ረዱ,የኔውድ❤❤❤❤