Seifu on EBS: "እኔ ብተኛም እግዚአብሄር መስራቱን አያቆምም" | Biniam Belete

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024
  • ቢኒያም በለጠ ስለ ባለቤቱ እሌኒ ገብረኢየሱስ ፣ ስለ ጤና ሁኔታው እና አንድ አረጋዊን ከጎዳና አንስቶ ለመጦር ምን ያህል ብር እንደሚያስፈልግ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ | Founder of Macedonia Biniam Belete interview Part 2 on Seifu Show
    ሜቄዶኒያ የአዛውንቶች እና የአዕምሮ ህምሙና መርጃ ማዕከል | The Macedonians Humanitarian Association (MHA)
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 60

  • @mebamulu917
    @mebamulu917 9 лет назад +39

    እግዚአብሔርን ያመነ ሁሌም ሙሉ ነው የምታምነው አምላክ የታመነ ነው ዋጋህም ከሰማይ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የህይወት ዘመንህ ሁሉ ላንተም ለቤተሰብህም በረከትን ያብዛላችሁ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 5 лет назад +4

    እድሜ ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏

  • @amanuelassefa7296
    @amanuelassefa7296 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን! ረጅም እድሜ ኑርልን ! እንደዚህ ያሉ መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 6 лет назад +6

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ቢኒ ህሊኒ መልካም ሰው

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 9 лет назад +23

    ቢኒያም እና እሌኒ እግዚአብሔር ሌላውን ስትረዳ ለእናንተ ደግሞ አምላክ ጤና ስላም ፍቅር ክእድሜ ጋር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️💯💯💯👏🏻👏🏻👏🏻

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +4

    ወንድማችን እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው ጨርሶ ይማርህ

  • @ፍቅርተማርያን
    @ፍቅርተማርያን 9 лет назад +13

    ቤታችን በሰማይ ነው እንዴት ደስ ይላል ሚስትክም አንተም መልካም ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ በናንተ አድሮ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ የምትረድበትን አቅም ይስጣቹ

  • @abrhamabrham7989
    @abrhamabrham7989 9 лет назад +11

    ክብር ይገባህ ወንድሜ

  • @muludejen2687
    @muludejen2687 7 лет назад +5

    እድሜ።ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው ቢኒ

  • @efremgobrhwt9967
    @efremgobrhwt9967 8 лет назад +8

    ብዝህ ምድር ላይ ከራስ አልፍ ለሰው እንደመኖር ደስ የለኝ የለም ብኒያም ለኔ በወሪ ሳይሆን እየሰራህ ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሔር ስረሀን ከፍፃሜ ያድርስልህ።

  • @abrahamgetahun39
    @abrahamgetahun39 9 лет назад +7

    The greatest man alive! እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ

    ውይይይ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከክርስቶስ ፍቅር የተማርከውን እያደረክ ያለህ አንተ ብቻ ነህ ክርስቶስ ሀብታም ከሆንክ ለድሀ አካፊል እንዳለው አንተም የእሱን ቃል ስምተህ እየረዳህ ነው በምታወጣው ነገር እግዚአብሔር ያስገባልህ ተባረኩ ትዳራችሁም ይባረክ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እኔም ከስደት መልሶ የተቸገሩትን ለመርዳት ያብቃኝ ምኞቴ ነው በገንዘብ እንኳ ባናግዛቸው በፍቅር እናበረታታቸው እግዚአብሔር ሁለየም ከእኛጋ ነው ሁለት ካለን አንድ ለተቸገሩት እንስጥ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው በአለም ላይ መልካም ሰወች አይጠፉም አተ ትልቁ ነህ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ምን እደምልህ አላዉቅም እግዚአብሄር ሠማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ ቢንያም ከነ ቤተሠቦችህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @monanadiwet1162
    @monanadiwet1162 5 лет назад +1

    Thanks so much for all your help

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 5 лет назад

    Biniye sele ante lemenager kalat beki aydelem. May God bless you abundantly.
    Sele tebarekew serah hulu abzeto yekfeleh!💕❤🙏

  • @AaAa-om1jk
    @AaAa-om1jk 4 года назад

    የዚህ ዘመን ምርጥ ሠው

  • @hdhsjsjhsjdjjs459
    @hdhsjsjhsjdjjs459 8 лет назад +3

    እግዚአብሔር ሰው ነህ መጨረሻን ያሳምረው

  • @አቡነእጨጌዮሃንስ
    @አቡነእጨጌዮሃንስ 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስው

  • @esetebelayneh4964
    @esetebelayneh4964 2 года назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @masterben7571
    @masterben7571 4 года назад

    መታደል ነው

  • @buzauaelove776
    @buzauaelove776 9 лет назад +1

    ልዩ ሰው

  • @amesh1365
    @amesh1365 9 лет назад +2

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ...ከአንዳንድ ሰዎች ጋር ስወያይ ለ16 ዓመት በምነና ስትኖር የነበረችውን ጎትጉቶ ወደትዳር ማምጣቱን እንደራስ ወዳድ እና ከዓላማዋ እንደማደናቀፍ የቆጠሩት አሉ። የሆነው ሁሉ በፈቃደ እግዚአብሔር መሆኑን ብነግራቸውም አልተዋጠላቸውም። ብንያም ወይም እሱን የምታውቁ ምን ትላላችሁ?

    • @terhaseskeya5878
      @terhaseskeya5878 7 лет назад +1

      no ye esawa hiywote menkusena behone noro aygabm naber Egzhabhar eko nw miseraw!!! ye sew fekade beca aydelm

    • @UserUser-dw4uo
      @UserUser-dw4uo 3 года назад

      መልኩሳ ነበረ እንዴ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад

      ገዳም እኮ በአገልግሎት ኖረች እንጂ አልመነነችም

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 6 лет назад +3

    ሰይፍሻ መልካም ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 лет назад

    መታደል

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 лет назад +1

    Egziabhir yeatusalan edime ysitihi

  • @eleneatchenko9093
    @eleneatchenko9093 5 лет назад +1

    Seifu betam merit sawe

  • @matman8020
    @matman8020 5 лет назад +1

    ቢኒ ታላቅ ሰው

  • @sewenethana3219
    @sewenethana3219 9 лет назад +2

    yzeh sew sera saye ysenkesyal egzhabehr tena yesetek

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 5 лет назад +1

    Ebakeh takem....please

  • @GodisGoodalltheTimeAmen
    @GodisGoodalltheTimeAmen 5 лет назад +1

    Gen me takem alebhe adera Menorhen enflgalen EgZabger yebarkachehu

  • @frezeminkaladdis5556
    @frezeminkaladdis5556 9 лет назад +1

    egzabher tanhen yesthe selanta manger kalat yansgal

  • @terhaseskeya5878
    @terhaseskeya5878 7 лет назад +1

    metemek melkot kidus yohannes yerdahe.amen .mert sew

  • @jawahersaif4526
    @jawahersaif4526 5 лет назад +1

    Des yilal betam

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል Год назад

    እግዚአብሔር ጤንነትህን ይመልስ

  • @tgbeyene2863
    @tgbeyene2863 9 лет назад +1

    egezihabher weltaken yekefel rejim edeme ena tena le bal betk ena lant yehun

  • @hailuketema537
    @hailuketema537 5 лет назад +1

    Yene tihut bini hulem ene ariya neh silante minim malet alichilim emebirihan ahunim abizita timarkih

  • @ajajauka9580
    @ajajauka9580 9 лет назад +2

    bine igizhaber razim ideme yest yene wandim $ sefu demo kototam atun balebet balebet at Tibial abo ke bini Tamar est silmgibar

  • @GodisGoodalltheTimeAmen
    @GodisGoodalltheTimeAmen 5 лет назад

    Egzabger yefweseh

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Год назад

    Ahun egnam ke zih sew ekul norin enilaleln??? 🤔 Fetari edimehin yarzimew tenna yistih.

  • @aishaendires462
    @aishaendires462 9 лет назад +2

    ልዩስው

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Год назад

    Genzeb eyalachew yeminkebakebachew yelelachewnim tesfa yemiset dirijit new. Tenah mulu yihun bEyesus sim.

  • @መልቲሚዲያመልቲሚዲያ

    ላተ ግን ምን አይነት ስም ልስጥህ ማለት ቃላት አጣሁ

  • @ፅዮንንጉሴነጋሽአገራችንበ

    የኔ ወንድም እኔም ያንተ ብፄ ሐኪም ቤት አልወድም

  • @himanotyonase5667
    @himanotyonase5667 5 лет назад

    Plise yebinyamen selike kuter yemyawek!!!!

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 лет назад +1

    Mirit sew binye wedme

  • @zahratsehay8767
    @zahratsehay8767 9 лет назад +1

    e/r abzto yebrki bini

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 5 лет назад +1

    Amilaka biniyan yematusalan edima sitew

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 5 лет назад

    You dont create relationship to God by helping people.you create relationship with God through Gospel Jesús sacrifice on the cross.

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 5 лет назад +1

    Disliked የምታደርጉ ሰዎች ነብሳቹህን ይማረው

  • @داودداود-ث6ص
    @داودداود-ث6ص 4 года назад

    አይክርሥትና አለሀምዱሊላህ ሙሥሊም ሥላዴረገኝ የሠዉልጅኮ ፆታ ወንድሤትብሎ አጣጦሞ ሰርቶናል ሥለዚ ስለዚ ድግልናይዞ መሄድ ጄነት ያሥገባል አይ ክርሥትያን ሥገርሙ እሥልምናን ቀርባችሁ ብታዩት እዴትኮ እዴሚጥማችሁ ግን መጄመርያ አቀርቡም ብታምኑም ባታምኑም እናቴ ክርስትያነበረች ግን ሙሥሊም በመሆኗ ሁሌም ዴሥተኛናት ገብታችሁ እዩት ስድብግን ያላሥፈላጊነዉ

    • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
      @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክክ እስልምና ምን ለውጥ አለው አራት ሚስት ስለተፈቀደላችሁ ነው ክርስትናን ለመተቸት ቅድሚያ ወንጌልን አንብቢ ከዚያ የማን ሀይማኖት ገነት እንደሚያሥገባ ታውቂያለሽ

    • @እማኢትዮጲያዬ
      @እማኢትዮጲያዬ 3 года назад

      ክክክ ኧረ አታስቂኝ ለፍቃደ ስጋ ወይም ለግብረ ሰጋ ግንኙነት ነው ያስደሰተሽ አይ ነገሩ እናንተማ ጀነትስ ገብታችሁ ይሄኑ እንደምትፈፅሙ አይደል የምታስቡት በክርስትና ፍቃደ ስጋ ካስቸገረጅ ብዙም ይሄን አያበረታታም ገባሽ ቅድሚያ ተማሪ ለስሜት ነው ፈጣሪሽን የምታመሰግኝው አለምን ለፈጣሪ ብሎ መናቅ እኮነው ግን ይሄ ላልተፈቀደለት አይገኝም ለእንዳች አይነቱማ ሰይጣን በልቡ የሚዘራበት ዝሙት ብቻ ነው ብቻ ልቦና ሰጥቶ ይመልስሽ

  • @sefanithailegiorgis9570
    @sefanithailegiorgis9570 5 лет назад +2

    ሰይፉ የምትባል ደደብ የሆንክ ነገር አንዳንድ ጥያቄ በምትጠይቅበት ጊዜ ለምን ቀልድ ታበዛለህ ትልቅ ሰው ነህ ካአንተ ይሄ አይጠበቅም ስህተትህን አርም።