በጎነትን መጨመር
HTML-код
- Опубликовано: 6 янв 2025
- ይህ በጎነትን መጨመር በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተሰጠ ትምህርት በ2ኛ ጴጥሮስ 1፥1-11 ባለው ክፍል ላይ የተመሠረተ ሲሆን ሦስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት። 1ኛው ከቁጥር 1 እስከ 4 ያለው በእግዚአብሔር የተደረገልንን በጎነትና የተሰጡንን ሦስት ክቡር ሥጦታዎች የሚያሳይ ነው። 2ኛው ከቁጥር 5 እስከ 7 ያለውና በሠጠን በጎነት ላይ ለሌሎች በጎ በማድረግ ሰባት ባሕሪያትን ልንጨምርበት እንደሚገባ ያሳያል። 3ኛውና የመጨረሻው ክፍል እነዚህን የበጎነት ባሕሪያት በእምነታችን ላይ ብንጨምር የምናገኛቸውን አምስት ክቡር ውጤቶች የሚያሳየን ነው። ይህንን የጊዜውን ቃል እስከ መጨረሻው ድረስ በትጋት በመከታተልና ከሕይወት ጋር በማዋሃድ የበጎነት ማማ ላይ እንድትወጡ ምኞቴ ነው።
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ ሁል ጊዜ ፣ በቅነት ፣ ስለምታገለግለን ፣
የሚያስፈልገንን ፣ የመንፈስ ምግብ ፣ ስለምታቀርብልን ።
የእግዚአብሔር መልካምነትና ሉዓላዊነት እና የሰው ድርሻ ትርጉም እንዲናውቅ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡አሜን!
I blesssssss u in the big excellence name Jesus
Amen
Amen and amen 🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ የሚገረም ቃል❤
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኛም እውነተኛ በረከት ምን እንደሆነ በአንተ ጌታ ገልጦ አሳይቶናል እርፍ ብለን እንኖራለን በአንተ ምን ያላሰወቀን አለ የማናውቀውን ሁሉ አሳወቀን ስሙ የተባረከ ይሁን።
ምናልባት ከ5 ጊዜ በላይ የስማሁት ጣፋጭ የእግዚአብሔር ቃል ፀጋው ይብዛልህ ያሬዶ
I thank God for such a blessing. Thank you brother Yared for your faithfulness
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ለካ እስካሁን ስቼ ነበር አሁን በዚህ ትምህርትህ ክስተት አመለጥኩ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ!!!
God Bless you Evangelist Yard !
ወንጌዊ ተባረክ!
Amen Amen Amen geta yibareki. tabaraki kibre lageta yihun
Ameeen ጌታ ይባርክ ታባራክ ፃጋ ይጫማሪል
እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው አንተ ትለያለህ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ያሬዶዬ ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks 🙏
ጌታን ስለ ባርያው አመሰግናለሁ ፀጋ አብዝቶ ይጨመርልህ🙏🏾
ከወስጥ ሰውነቴ ወንጌላዊ ያሬድን ለምድር ስጦታ አድርጎ ለሰጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር - ምስጋና ይሁንለት ። አሜ ...............ን !
እውነት ነዉ እግዚአብሔር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
God bless you brother Yared Tilahun
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን፣ ትምህርትህን ስሰማ ሰማያዊ ከፍታ የጨመርኩ ስለሚመስለኝ እጅግ ደስ ይለኛል። ባንተ ውስጥ ሆኖ የሚያስተምረን ጌታ የተባረከ ነው።
ተ
Amen kbr le Geta Yesus yhun
ሥለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለጌታ ክብር ይሁንለት ያሬድ በእጥፍ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
ተባረክ!
lord Jesus we are lived by your goodness
Geta semu yebark Hule yestemernal. Wendimachen geta tebarkh
ያሬዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ነው !
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
ወዳጀ
የአባቴ ብሩክ ወ/ዊ ያሬድ,የዘመኑን ገለባ ትምህርት በሚያራግፈው ድንቅ አስተምሮትህ አቤት ደስታየ! እግኢሀብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ
ይስጥህ!!!
Tebarek wendemé....tsega yibzalh.
እንደሙሽሪት በሙላት መግባት ይሁንልን ዋውው
Thank you my brother,wonderful teaching may God bless u more & more.
I will listen this sermon again it is not enough to listen only one time.stay blessed man of God and thank you.
Thank u brother yared every day Am learning new ...what a spiritual gift of teaching u have!! May the grace of God be with you!!🙏🏾🙏🏾❤️❤️😀
Wow very Powerful teaching hallelujah God bless you Amenn🙏🙏
Bizu Bizu tebarek yibizalih Amen!!!!!!!
አቤቱ አምላካችን ሆይ ቃልህ ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል እንኖርበት ዘንድ እንድትረድን ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህ ርትህ ግሩም ነው የፀዳ
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ
Always upgrading my spirit with your teaching !! What a teacher !!
Sq
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ መልእክት ነው
መዝ 106:14 በምድረ በዳ እጅግ መመኘት አበዙ በበረሓም እግዚአብሔርን ተፈታተኑት ።።
ክፈ መኞት ያዕ 1:14 ነገር ግን እያንዳንዱ የማፈተነው በረሱ ክፉ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ነው
እነጭምረ
ምን?
በጎነነትን
ዕውቀትን
ረሰን መግዛት
መጽናትን
እውነተኛ መንፈሳዊነትን
ወንድማዊ መተሳሰብን
ፍቅርን ጨምሩ ።
ፍሬ ቢሶች ከመሆን ይጠብቋችኋል።።።
Powerful teaching thank you
🙏
አሜን በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይብዛ
God bless you.
እምነት
ተስፋ
የክብረና እጅግ ትልቅ ይሆን ነው አሜን haleluyaa
አሜን
Tebarek 👍👍😍😍😍😍🦻
outstanding word of God.
God bless you too. I heard this recording now for a fourth time. I wanted to be soaked with the message, which is profound for an intentional living - knowing what I have already received from God through the work of Jesus Christ and my responsibility in my growth.
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ😍😍😍
ዋዉ ተመቸኝ
አሜን እግዚያብሄር ይባርክህ
Tebarek wendem Yared 👋
Evangelist Yared you are amazing. Wonderful teacher. May God bless you more.
አሜን ተባረክ
God bless you brother yared tilahun and thank you
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ያሬድዬ ድንቅ ትምህርት ነዉ
AMEN.be blessed
Amen Amen Amen Pastor Yared God bless you 👏👏
God bless You our brother dear Evangelist Yared Tilahun!!!
ኦ!!! ያስገርማል! ህይወት የሌለው ኣፈር መሬት ዘር ሲዘራበት ኣፈሩ ህይወት ዘርቶ ያበቅላል!! ከዘሩ የተነሳ ነው ኣፈሩ ያበቀለው! እንዲሁም በኛ በሞትነው ህይወት ቃል ሲዘራብን እምነትን ወልዶ ህይወት ኣበቀለ!መጀመሪያ እግዚኣብሄር የሰጠን እምነት ነው!! ጌታ ይባርክህ
ለሂወትና ለእግዚኣብሄር መምሰል ለእግዚኣብሄር ፍቃድ ለመኖር ለማምለክ የሚያስፈልግን ሁሉ ሰጥቶናል.....ኦ እንዴት ሃብታም ቃል ነው!የምንኖረው በዙሪያችን የሞቱ የደረቑ የጠወለጉ በሞሉበት ነው...ኦ ኣይኔ ተከፍቶ እንዲህ ባስተውል!የእግዚኣብሄር በጎነት ከራሱ የመነጭ ነው ከመለኮቱ ሃይል የወጣ በገዛ ክብሩና በጎነቱ! የሰው በጎነት ግን ከተደረገለት ባንድም በሌላም በኩል ባገኘው በሚያገኘው ስለሆነለትና ስለተዛመደው ነው በጎ የሚያደርገው።የኣምላኽ ግን ምንም ስለተደረግለት ስለሚደረግለት ኣይደለም...እንዲሁ በጎነቱ ከራሱ ነጎ ያደርጋል
እጅግ ታላቅና የተከበረ ተስፋ የመለኮትን ባህሪን እንድንካፈል ተሰጥቶናል!ልናመጣና ልናደር ልናመጣ የማንችለውን ሰጥቶናል ኣሁን ግን ማድረግ የምንችለውን በሃላፊነት እንድናደርግ ይጠበቅብናል!ይህን ያህል ትልቅ ነገሮች ተሰጥቶን መኖር ግን ይጠበቅበናል! መሰረቱ የሱ ነው ከሱ ነው ያንን ለመግለጥና መኖር እንደእግዚኣብሄር ባህሪ መኖር የኛ ሃላፊነት ነው !
God is good
You are a gift from God !! Stay blessed brother.
እግዚአብሔር ይህን ግሩም ቃል በአንተ ስለተናገረኝ አመሰግነዋለሁ ።
ገዳማውያናን አለማውያንን ራስን በመግዛት ማምለጥ የሚደንቅ ንግግር ነው። ኡፍፍ
ወንድሜ ያሬድ ተባረክ
Blessed 🙏❤
Dear Ev.Yared God bless you ,I always watch your video for concrete assurance messages of faith ,I looked for teaching about teselonian 4:13-18
About faith in Ephesians chapter 2:8,9 also says that,faith is given to us from God .For by grace you have been saved through faith, and that not of yourselves; it is the gift of God, 9not of works, lest anyone should boast.
Wow... ayine salkedin new yechereskut. Geta yeredagnal, it will be a milestone for me.
Yaredo zemenih ylemlim.
WOW powerful be blessed !!!!
እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ።
More grace GOD bless you
God bless you yaredye
ጌታ በብዙ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
God Bless you!!
God bless you!!!
Yaredo እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያለምልምህ 🙏
ወድሀለው ያሬዶ
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ እየተጠቀምኩብህ ነው ስልኬ የሞላው የአንተ ትምህርት ነው
God bless you!
God bless you
nurlgin ye eyesus jegina
ርእሱና ትምህርቱ ይለያያል ርእሱ ጥቂት ነውየ ተብራራበት ነው።
እስቲ የተሰጡንን 7 ነገሮችና 5 ቱን ውጤቶች የሚነግረን?
በሉ እንጂ...
Yaredo love u እምነት ከእግዚአብሔር ተሳቶናል
@45:45 ምክንያቱም ያጡት ዋናውን ነው፤ ተስፋ!!
Ye geta qale Ende Mar yetafetal
Maed Tube ላይ ሰብስክራይብ አድርጉ ጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች ትጠቀማላችሁ
Amen brother Yared how powerful when God’s word is explained clearly, I say again brother Yared is gift to the church.God bless you and your family.
ወንድሜ ከጌታ ቀን በፊት ላይህ እናፍቃለሁ
Dear Yared- really wonderful and refreshing teaching. May the Lord bless u richly! That said, I have a question. In verse 4, it says “promise” in Amharic and Tigrigna versions, but almost all English versions say “promises”. Which one is correct? If plural is the right one, what are the promises in relation to participating in the divine nature?
Wow!! God bless you. "እግዚአብሔር message አይቀርም method ግን ይቀይራል"
ማስታወቅያው ግን ችግር ነው
Ante yetebarke sew
tega yizalih
In as much as paradoxical it may seem, the love of money (the god of this world) hugely reigns in almost majority of the Christians today are more consumed with such deceitful lust or desire. It is very scary not to know that we as a Christians who were supposed to be a light to this world, we became as one of them who are in darkness. Remember, this how inspiration inquired through the mouth of Christ, “If the light within you is dark, how great is your darkness?” Very fearful!!!
“No man can serve two masters: for either he will hate the one, and love the other; or else he will hold to the one, and despise the other. Ye cannot serve God and mammon.”
Matthew 6:24 KJV
“Ye hypocrites, well did Esaias prophesy of you, saying, This people draweth nigh unto me with their mouth, and honoureth me with their lips; but their heart is far from me.” Matthew 15:7-8 KJV
Wendeme, the last time I checked you were opposing PM Hailemaryam for justice in Ethiopia. Menew ahun sentu setared sidefer zem alek? Green cardu alekeleh?
መክ 3: 1-8
@@yamalyamal6691 Enante le telachachu tekes eyetekesachu sew yemtegelu weshetamoch. Egeziabher amara weyem ethiopiayawi aydelem. Esti ahun ke tenesh gize behula mot yanten bet siyankuakua yehenene tekes teteksalhe leraseh
@@eh6654 አሁን እስቲ ማን ይሙት ይሄ ጥቅስ እንዲህ ያናግራል። አንተ/ቺ ቤት የገባው ሞት ሲያስለቅሰኝ የሳቅኩብህ/ሽ እንዲመስልህ/ሽ የሚያሳምንህን/ሽን ክፉ መንፈስ ጥሎህ/ሽ እንዲሄድ ምኞቴ ነው። እኔና አንተ/ቺ ዘራችን ክርስቶስኮ ነው ፣ በተራ በተራ ሞት እየተመኘን ስንኖር አይደብርህም/ሽም?
@@yamalyamal6691 ende ante aynetu new gera gebtot gera yemiyagabaw. Esti lene setetseley bezaw kechalek sew lemiyabalaw le merih tseleylet.
@@eh6654 እንዴታ ለመሪ እንድንጸልይማ የ እግዚአብሔር ቃል ያዘናልኮ። እኔም እጸልያለሁ፣ እሱም የ ጌታ ባርያ የ ጸሎት ሰው ነው ። አታስብ/ቢ
ላንተ መልካም ነው የትግራይ ፣የአማራ ህዝብ እየሞተ በየቀኑ በሰላም ደረስን ትላለህ ቆሻሻ ባለጌ አንተ ብሎ ወንጌላዊ፣ stand with truth
You are preaching on you mind but you are aunty Chris 666