I feel like I know him in person closely just by learning from all his preachings and teachings. I see Real God in him and he thought me a lot spiritually. Can’t Bless him Enough. All Glory to almighty God about him Ended!!!
I have no enough words to explain how this teaching touches my soul and brings me out of the confusion and questions I have in God. God bless you! Your teaching brings light to this dark world system. I would love to learn about God from you the good teacher!
Wengelawi Yared Egzabher yebarkeh ye kingdom astesasseb endaseb Egzabher be minfesu seltengergne simu yebark tebarkelin zemeneh yelmilim!!! with love and respect
Amen! God bless you & your family brother yared, I'm always in out of this situation. I'm blessed by your teachings & I appreciate you so much & am glad you are our brother. Thank you! 🙏🏽💕
ዛሬም እንደ ወትሮ ጠለቅ ባለ የቃሉ መገለጥ ነፍሴ ረሰረስች።በሰይጣን ሽንገላ አዕምሮዬ ውስጥ ያኖርኩትን ያስተሳሰብ አመድ አራግፌ በክርስቶስ የተሰጠኝን የአስተሳሰብ አክሊል ማስተዋል ሆነልኝ።ያሬዶ አሁንም የቃሉን አብርሆት ጌታችን ይስጥህ።ፀጋው ይብዛልህ!
ጌታ ሆይ ስለ ወንጌላዊ ያሬድ አመሰግንሃለሁ በጣም ጌታ በአንተ አስተምሮኛል ተጠቅሜያለሁ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
ጌታ ይመስገን ስላንተ🙏🙏🙏 የዚህ ህይወት የሆነ ቃል መጋቢ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚያቤር አብዝቶ ይባርክህ ጌታን ከተቀበልኩ ጀምሮ ያንተን ትምህርቶች ሰምቻለሁ እውነተኛውን የክርስቲያን ህይወት ስላስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ውስጥ ይህን የከበረ ዕውቀት በየለቱ የሚገልጽልን መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።
በጣም የምንወድህ የእግዚአብሔር ባርያ ያሬዱ ቃሉን በልብህ በአንደበትህ ያኖረ እግዚአብሔር ይባረክ
ዋው ይገርማል ይብዛልክ ኢየሱስ
ወይ ያሬድዬ አደለም በአካል በሚዲያ ሳያክ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብታይ ተባረክ
አሜን የአይሚሮ መታደስ ይሁንልን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛም ብናገኝህ ደስ የለናል በእውነት የእግዚአብሔር ሞገስ ከሚታይባቸው ሰወች አንዱ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤት የእግዚአብሔር መግቦት ዛሬም ሊመግበን ነው እስኪ ልስማው ርዕሱ አጓጉቶኛል ያሬዶ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምወድህ ።
አሜን
ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይባረክ ስላንተ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ 😘💞💐💞💐💐💞💐💞💞💞💞💞💞💞🌺💝💝💝
አንተ ያባቴ ያምላኬ ባሪያ ጌታ የሱስ ስላንተ የተመሰገነ ዬሁን ዘመንክ ዬባረክ ጥንት ጥንታዊውን አምላክ እንድትሰብክ ፀጋውን የሰጠክ አምላክ ዬባረክ ጥንት ጥንታዊኑ አምላክ የምሰብኩ እንዳንተ ያሉ ዬብዙሉን፡፡
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባረክህ ጨምሮ ጨምሮ አንተ በ ጣት ከሚቆጠሩ ጥቂት አስተማሪወች የመጀመሪያው ነህ
እና ደሞ ዛሬ ማስታወቂያ ሳስቸግረኝ ነው ያየሁት ደስ ነው ያለኝ
ወንጌላዊ ያሬድ ስላካፈልከን ድንቅ ቃል፣ ዘመንህን ሁሉ ታማኝና ትጉህ አገልጋይ ሆነህ ስለቀጠልክ እግዚአብሔር ዘመንህንና ትውልድህን ይባርክ።
Evangelist yared እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምታስተምራቸው ት/ቶች ከልብ ሚጠፉ አይደሉም እጅግ ድንቅ ት/ት ነው እንድ ሁሌውም ዘመንህ ይለምልም
I feel like I know him in person closely just by learning from all his preachings and teachings. I see Real God in him and he thought me a lot spiritually. Can’t Bless him Enough. All Glory to almighty God about him Ended!!!
ተባረክ! ትምርትህን ወድጀዋለሁ
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ሆይ የአእምሮ መታደስን አብዛልን ስለ ሌላው እናስብ ዘንድ እርዳን
በመጨረሻም ወንድሞች ሆይ፤ እውነት የሆነውን ሁሉ፣ ክቡር የሆነውን ሁሉ፣ ትክክል የሆነውን ሁሉ፣ ንጹሕ የሆነውን ሁሉ፣ ተወዳጅ የሆነውን ሁሉ፣ መልካም የሆነውን ሁሉ፣ በጎነት ቢሆን ወይም ምስጋና፣ እንደ እነዚህ ስላሉት ነገሮች አስቡ።
ፊልጵስዩስ 4:8 NASV
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😇😇😇💜🧡 እግዚአብሔር ይባረክ
Wandeme yards geta Eyasuse Abezeto yibarkehe tabrke ker we love you brother
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስለዚህ ወንድሜ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ 🙏
በጣም ህናመሠግናለን ተባረክ የውነት ቃል የሠማነው።
ተባረክ
አሜን !! ጌታ አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክህ !!!፡፡
በጣም እወድሀለው ወንጌላዊ ያረድ
የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እሱ በሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እኔና ቤተሰቦቼ ጌታን አግኝተን ይህው እስከዛሬም ድረስ በጌታ ነን እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አቤቱ አምላካችን ሆይ ምን አይነት የጣፈጠ ህያው እና ህይወትን የሚሰራ ምግብ ነው የምትመግበን?! ጌታ ሆይ ምንም ቃል የለኝም ስምህ ለዘላለም ይክበር አመስግኜህ አልጠግብም! የከበረ መተላለፊያው ሆኖ ለአስተማሪው መንፈሰ ቅዱስ ራሱን በመስጠት ይህን ታላቅ ትምህርት ያስተላለፈልን እጅግ የተወደድከው ወንድማችን ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ይሙላብህ!
ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ የአንተንና የማሙሻ አገልግሎት መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ባርያህን በመባረክህ አብዝተህ ባርከዉ።ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ ሆይ አምላክህን በማክበር በትክክል በጌታ ቃል ላይ ተመስርተህ ስለምታስተምረን ስለአንተ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ።
እዉነትም የነፍስ ፈዉሥ ጌታችን ይባአረክ ወንድሜ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ሰላም የአባቴ ብሩካን ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ ሰላም
ወጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ አኔ ብዙ አመት በክርሰትና የኖርኩት ግን ዛሬ የሠማሁት ይህ ትምህር በጣም ነው ያሰተማረኘ አሁን ያለሁበት ነው በቃሉ ሀይል አእሙሮዮ ነቡሴ ከጥልቅ ሀዘን የወጣሁት ጌታ ይባርክህ❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
What a wonderful message!! May God keep you in his Glory forever.
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዱ ተባረክልን 🙏
What a soul restoring word of God.... May the Grace of God be up on U 🙏
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ይብዛልህ ታላቅ ሰው። ራስን መሸከም ጥምብ ነው። ስለ ራሳቸው ብቻ የሚያስቡ ለስኬታቸው ብቻ የሚኖሩ የሚዋጉ
ጌታ ሆይ ተባረክ ስለ እዚ ውድ ወንድም ❤
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ጠቃሚ ያድርግህ።
ጌታ ምህረትና ፀጋውን ያብዛልህ የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ!
Amen amen 🙏🏽 ❤️
ጌታ ይባርክህ ወነጌላዊ ያሬድ። የበሰልን አማኞች እንድንሆን እያረከን ነዉ።
❤❤❤ ❤ ለኔ ቃላት ያጥረኛል ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ስለ ድንቅ ቃሉ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብሩክ ይሁን
የሚገርም አስተሳሰባችንና ሕይወታችን የሚቀይር ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ትምህርት ነዉ ስለዚህ ትምህርት ያስተማረኝ አባቴን አመሰግናለሁ እኔም ተመርጨ ነዉ ከማር ከወለላ የሚጣፍጥ ቃሉን ከአፉ መስማት የቻልኩት ወንድሜ ያሬዶ እድሜ ጤና ማስተዋል ጥበብ ሞገስ ክብር ከዚህም በላይ ይጨመርልህ
አሜን! ልዩና የወቅቱ ሰው ነወ፣ ስለ እሱ እግዚአብሔርን ድጋሜ አመሰግናለሁ።
አሁንም ጨምሮ ይባርክህ። ዘመንህ ይባረክ ።ዘርህ ይባረክ
Amen
Geta abezeto yebarkh. Bezu teberebetalehu
I have no enough words to explain how this teaching touches my soul and brings me out of the confusion and questions I have in God. God bless you! Your teaching brings light to this dark world system. I would love to learn about God from you the good teacher!
አሜንንንን
አሜንንንንን
አሜንንንንንን
ፀጋው ይብዛልህ ስላንተ ጌታ ይመስገን👏👏👏
God once again spoke through you for all of us
You are such a blessing!!!
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
much blessings to you , for helping us to see the greater good that God has prepared for us trough Jesus Crist , Glory to our GOD !!
Amen Amen Amen Zemeneh Yebarekh
Hallelujah amen
Wonderful message thank you Yared
እኔ ምለው ህዝበ ክርስቲያን የት ሄዶ ነው ይህን የመሰለ የነፍስ ፈውስ አገልግሎት ጥቂት ሰው ብቻ ያየው! "ይህንን ያያቹ ሁሉ ብፁህ ናቹ" ወንጌላዊ ያሬድ እንደሚለው
የሰማይ አምላክ ቃሉን ባንተ በመግለጥ ይቀጥል አሁንም ብዙዎች ባንተ አገልግሎት ይፈወሱ.
Waw God bless u evangelist from 🇪🇷
Ameen BaGeta sim taberakilgn so powerful
አሰብን እንምረጥ❤❤🙏🙏🙏 ከክርስቶስ ጋር የነበሩ ይ ሀሳብ ❤❤❤ Ameen
እግዚኣብሄር የተከላቸው የጽድቅ ዛፍ እንድንሆን ነው ነፍሳችንን የምያድነው! ለዚህ ነው የመንፈስ ፍሬን ከኛ የሚያውጣ
እንድንሰራ ነው- የፈረሱትን ባድማ የሆኑትን የጠፉትን ይሰራሉ ለዚህ ነው ነፍሳችንን የሚያድነው!
የክርስትና ህይወት ኣላማ ከእግዚኣኣብሄር ጋር መንግስቱን እንድንሰራ ነው።የሚሰሩት ደግሞ በነፍሳቸው የዳኑቱ ናቸው!
God bless you my brother 🙏
ግርም ይለኛል ሌላ ነገር መስማት አልችልም ያንተን ትምህርቶች ለምጄ ምንም በቃ የሌሎች ትምህርትም ሆነ ስብከት አያረካኝም ሁሌ አዲስ ነገር ስለምማር ሌላ መስማት እንኳን አልችልም እድሜህ ይርዘም ክብር ለእየሱስ ይሁን
አሜን አሜን❤❤❤
Amen Amen 🙏
Wow what a wonderful news, I always blessed by your sermons. የዛሬ ደግሞ የተለየ ነው ስለ COVID የተናገርከው ጥያቄዎች ሁሉ ነው በአንዴ የተመለሱልኝ፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህ ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ አንተ በረከታችን ነህ ለምልምልን
ሰላም ያሬዶ እና ወገኖች
Thank you
Amen Amen ! Thank u brother Yared ! Blessings,
God bless you brother Yared 🙏🌹
ዋው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ያሬዶ ጊዜውን ያማከለ መልክት ነው ጸጋው ይብዛልህ ።
Amen amen amen
Bless you
አሜን!!
Thank you 🙏
ተባረክ
Tabarak be zemenh hulu
Ameeen Ameeen Ameeen🤲🤲❤️
Wengelawi Yared Egzabher yebarkeh ye kingdom astesasseb endaseb Egzabher be minfesu seltengergne simu yebark tebarkelin zemeneh yelmilim!!! with love and respect
አሜንንንን ! እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ወንድም ያሬድ 🙏🙏🙏❤
Amen!
God bless you & your family brother yared, I'm always in out of this situation. I'm blessed by your teachings & I appreciate you so much & am glad you are our brother. Thank you! 🙏🏽💕
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ በዚህ መልእክት የነፍስን ምንነት ተማርኩኝ ልክ የማልፍበትን መንገድ ይህውልሽ በዚህ በኩል ሂጂ ብለህ እንዳሳየህኝ ነው የተረዳሁት ተባረክልን
ተባረክ።
Blessed
Blessed bro
Amen bless you more ❤️መልካም ሚስት 🙏🏽
እግዚአብሔርን አመስግነዋልው ስላንተም አመሰግነዋለሁ በበግ ፈቃዱ እንደ ወደደ ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥር ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወስነን ። (ኤፌ 1፡5)
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ።
Gata eyesus yebarikik
Geta Yebarekeh Yegeta Bareya🥰🥰
Wonderful message God bless you evermore
Evangelist Yarediy God bless you so much and your family!!!
O be blessed
Yemeren nw kefu lezemenat lefeto aymeroye lay yakemachew amed be ande seat temeret teragefe... ahunem bihone geta bate eyaderege selalew neger lemegleth kalatoch yelugnem nefese be ewnet tefewesa kertalech lemelemelen edmhen yarezemew be ewnet ke nebese ye west kefel nw erasu eymereku yalewet ewedhalew geta zemenehen yebarek
ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ የሆነ ትምህርት ነው። ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። አሁንም ለብዙዎች መዳን መፈወስ ምክንያት ያድርግህ።
Waw
Yaredye tebarek.
ወንጌላዊ ያሬድ ሠላም ላንተ ይሁን! የትምህርት አሰጣጥህን ለቃሉ ትርጉም ያለህን ጥንቃቄ በጣም ነው የማደንቀው።
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን አሁንም ያብዛልህ ተባረክ እንዴት የሚፈዉስ ትምህርት ነዉ በጣም በትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ
ሰላም ወንድሜ ያሬድ ተከታታይ የመፀሃፍ ትምህርትህን ተከታታዬ በሚገርም ሁኔታ እንዲገባኝ እረድተኸኛል አሁንም ያልጫንካቸዉ ካሉ እባክህ ጫናቸዉ የጌታን ቃል ለተጠሙ ያረካሉ እና አመሰግንሃለሁ እ/ር ይባርክህ ቤተሰቦችህም ይባረኩ
Geta abzto yibarkh wongelawi Yared
waaqayyo ayyaana siniif haa dabalu
Mekare getachen semeh beruk yehun
ወንጌላዊው ያሬድ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ የተወደድክ የጌታ ባሪያ ነህ እባክህን ሰው ማነዉ የሚለውዐርዕስት ላይ ከመፅሀፍ ቅዱስ መሰረት የአንተ ምልከታ እና እምነት ምንድነው? በአንድ የትምህርት ጊዜ ብታስተምረን እባክህ።
እሻገራለው
ያሬዶ የምጠይቀው ስው አጣሁ አንተ ካወቅከው #ፓስተር #አላዛር #ይባቤ በጣም የምወደው ስው ነው።ዩቱብ ላይ ሲያስተምር ብዙ ተጠቅሜበታለሁ አሁን ግን ከጠፋ ወደ 3ወር እየሆነው ነው ለምን ጠፋ በስላም ይሆን ?? ሁሌ ነው የማስበው