Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሜ በጣም እውነተኛ ሠው ነህ. አላህ ይጠብቅ. ሌላ ሠው ቢሆን ኖሮ አሁን ያለ የለለውን ይዘባርቅ ነበር. አንተ ግን. ማሻ አላህ ወንዴሜ አላህ ኸይር ኸይሩን ያሠማን አላህ እዝነቱን ያቅርብልንንንን ያረብ. ፅጥ አትበሉ አለን ደህና ነን በሉን. ልክ እዴዚህ የናተን መኖር ስናይ እንረጋጋለን ትንሽ ።
ማሜ አካዎትህን ለክልኝ እናም ስልክሀን
በጣም
@@Fatha-ve6vw እኪ እኔም እፈልጋለሁ የሱንና የአህመድ ወሎ ቁጥር ያላቺሁ ዉዶቼ
ፕሮፈይሌን በመጫን ቤተሰብ ብታደርጉኝስ🌹🌹👈
@@fafi6898 ደምሪኝ እመልሳለሁ
ኢብራሂም አለይህ ሰላምን ከእሳት የሡፍ አለይህ ሰላምን ከጉድጓድ ሙሳ አለይህ ሰላምን ከፊረኡን ያወጣህ ሀያሉ ጌታ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ከጭቀትና ከመከራ አወጣን በእዝነትህ🤲🤲
አሚን ያረብ
አሚን ያረብብብብብ እህህህህህ
Awo
አሚን አላሁመ አሚንንንንን
አሚንንንን ያረብብብ
*ዝምታ ትልቅ መልስ ነው ስትጣፋ ተጨንቀን ነበር እና ሰላም ተሆንክ ማሜ ወትህ ምንም መረጃ አትናገር ያለህበትን አትናገር ስንተየ ልንገርህ መቸም የኔን ኮመንት አታነብም ላንተው ስለማስብልህ ነው ወንድሜ*
ኧረ በጣም ተጨንቀን ነበር አልሀምዱሪላ አሁንም አላህ ይድረስልን አላህ ይጠብቃችሁ
ደምሩኝ🙏🙏🌹
እንደዚህ አትበሉ ኢትዬጲያ እዬፈረሰች ነው ወጣቱ በወኔ ተነስቶ መሳሪያ ይዞ ወደግንባር ነው መሄድ ያለበት እህቴ
ይሰማል ማሜ
የምን መደበቅ ነዉ ሀገር እየፈረሰች ወጣት መቀመጥ የማይታሠብ ነዉ
ኢላሂ በቃ በለን ተስፋቺን ከአንድ አላህ ነው ያረብ እዝነትህን ለግሰን
አሚን ያረበል አለሚን
amiiin
አሚንንን ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹🌹👈
የኔወድድድም ጃዛህን ይክፈልህህ ተጨንቀን ነበርር ኦራስህን ጠብቅቅ
Ameeeeen Yerb
የሠማይን በር ማንኳኳተ ያበዛ ሣይከፋትለት አይቀርምና በዱአ ላይ ተበራቱ የምር ከፍቶናል የተበዳይ ዱአ ይደርሣል እህት ወንድሞቸ በዱአ እንበርታ ሌላውን ወሬ ትተን ለወገን ለዘመዶቻችን በየሜዳው ላይ ላሉት ወገኖች
የትናችሁ የኛጀግኖች እነአህመድ እነተውፊቅ
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ቤተሰብ አድርጉኝኝ🌹🌹👈
አህመድ ፌስቡክ ላይ አለ ቶፊቅ እጃለቱ አላህ ይጠብቀው
የኔ ጥያቄነዉ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ
ወይኔ ወገኖቸ እንደው ደሤ እና ኮቦልቻ ያሉት ተፈናቃዮች እንዴት ሁነው ይሆን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ።
አሚን አላህ ነው ጠባቂው
መቸ ነው
ትክክል ማሜ።አስተዋይ ነህ አላህ።ስላም።ያርግልን።ያረብ
በእውነት በሰቆቃ ዘመናችን አለቃ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን 😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
ያርብብ😭😭😭😭😭😭
ጀዛካላህ ኸይር ወድም ምክርህ ሀሪፍ ነው አወ ዝም በሉ ራሳችሁን ጠብቁ እግድህ አላህ የወሰነው አይቀርም በርታ ማለት ነው
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ከዚህ ከመከራ ግዜ እንዲያሻግረን ሁላችንም ልብ ለልብ ሆነን እንፀልይ
የመቸነዉ
ማሜአህመድ ወሎተውፊቅ ጁነይድ ሌሎችም መልካም ወንድሞች አሏህ ይጠብቃችሁ
ደህናናቸው ውዴ ቪደወ ለቀው አይቻለሁ ግን አህመድ ወሎ የት ገባ
@@fawzeyamohamad2807 ማሻአሏህ ውዷ አህመድ ወሎ Fb ላይ አለ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምድሪላህ ማሜ ሁሉም ያልፋል ራሥህን ጠብቅ
ሁላችሁም ያገሬ ህዝቦች ባላችሁበት ያላህ እዝነት እና እራህመት አይለያችሁ ያረብ
ማሜ. አልሀምዱሊላ. እንኳንም. ሠላም. መጣህ. ወዲሜ. ያረብ ያአላህ ፈረጃህን ቅረብ አረግልን. ያረህማን. ፈትህ. ከአላህ. ነዉ
ማሜ ባለፈው ብለንህ ነበረ ኢቅርብህ ምንም ባትል ኢሻላል ማንም እራሱ ሲኖር ነው ጥሩ መስራት ሚችለው መጀመረያ እናተ ኑሩ
ማሻአላህ ትክክል ነህ በያቀኑ ምን እንደ ምመጠ አይተወቅም
Alhlen mame ere wendime wadwyet inihed bacinket lmot new efff
ከቻላችሁ ሰላም ከሆናችሁ ዝም ብትሉ መልካም ነው
አላህ ይጠብቃችሁ እረ ቤተሰቦቻችንን ነጃ ያውጣልን
አይዞኸ ወንድሜ የወሎሰው የዋሁ ወገኔ ባጎረሰ እጁ ተነከሰ እግዚያብሄር ይፈርዳል አይዞኸ 😭😭😭😭😭👈👈
እህህ አሏህ ይድረስላቸው ወገኖች ያአሏህህ ጌታዬ ሆይ እባክህን እዘንልን በሀሣብ የተጨነቃቹ ሁሉ አብሽሩ ሁሉም ያልፋል ትዕግስት አድርጉ
በጣም ትክክል አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሆይ ሀገራችን ስላም አድርግልን ዱዋ እናብዛ?
አህለን ማሜ እንኳን ተመለስክ አልሐምዱሊላህ ወንድሜ
ማሜዋ የምወድህኮ በምክነያት ነው የኔ ሀቀኛ ሌላው ቢሆን ብዙ ይዘባርቅ ነበር አላህ እድሜ ይስጥህ
*ዱዓ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ወንድሜ ደሴ ፒያሳ ከጓደኞቼ ጋ አካባቢያችንን እየጠበቅን ነው ካለኝ በህዋላ ድምፁ ጠፍቶብኛል ያአላህ 😭አረ በጭንቀት ሞትን 😭*
የኔ እህት አላህ ሠላሙን አሠሙን
ደሤ ኮቻምድነውምንተፈጠረ በጭቀትልሞነው😢😢😢
ማሜዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ መልካም ወንድምምምምምምምምም አልሀምዱሊላህ ስላየሁህ ዴስ ብሎኛል ወላሂ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሏህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁሁ ግን በአሎህ ከተመቻቸላቹ ብቅ ብላቹ ዴንነታችሁን አሳውቁን እራሳችሁን ጠብቁ እስኪ አይይይይ
ኢንሻአላህ በቅርቡ ጁንታ ድሪሹ እንደሚጠፋ ተስፋ አለኝ ✔️✔️ድሪሹን ፈጣሪ ያጥፍልን✔️✔️
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ
አሚንን ማሜ
ትክክል ወንድም አላህ ኸይሩን ያቅርብልን
ማሜ ግን በጣም ድምፅህ ቀዝቅዞል ፊትህ ሁሉ እንደ በፊቱ አይደለም ያረቢ ሰላሙን ቅርብ ያድርገዉ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ ሰላምሺ ይመልሰው አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ይህን ጊዜ በቸርነቱ ያሰልፍልን 😢
ሚሥኪነህ ወድሜ ያገሬልጂ ነህ አተመጀመሪያ እራሥህን ጠብቅ አሚን አሚን አሚን
እደው ችግር እናቶችን አባቶች ባያሰቃዩብን ምን አለ ጀግንነታቸውን ሳላደቅ አላልፍም ጀግናናቸው
አሚንወንድምአሏሕፈረጃውንያምንጣልን
ፍቱ እራሱ ይናገራል እኮ በጢያቂ አታጣዲፉቲ አይዞዋቹ ብቻ ሁላቹም በእምነታቸሁ ውድፍጣሪ መቹ ነው ያለብን
ሞተዋል ፈርቶ ነዉዘንድሮ
ማሜ አላህ ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምግዜም እዉነትና ሃቅ በሆነ ነገር ላይ ፅና ወድማችን
ወንድሜ እንኳን ሰላም ሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅ
አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ ፊትህ ጡሩ አይመስልም አላህ ሰላም ያድርጋችሁ ወድሞቸ
አህመድወሎ ወጣዎይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቤተሰቦቸ አላህይጠብቃችሁ አህመድወሎየ የትነው
የኔም ጥያቄነው
@@مريممحمد-ج6س9م አህመድ ወሎ ፌስቡክ ላይ አለ እየፃፈ ነው
እሽ ሚሚ።
አህመድ አለ live ላይ በዩቲብ ገብቷል
አሚን ማሜ ያአላህ አንተ በቃ በለን ያረብ
በትክክል ምንም አይነት መረጃ አታውጡ እናተያለቹት አደጋለይነው ጠባቂው አሏህ ነው አሱ ይጠብቃቹ ያረብ አንተው ሰላሙን አውርድልን
ትክክል ማሜ ፊትሕ ያስታዉቃል አላሕ ለሀገራችን ና ለሕዝቦቹዋ ሠላምን ያስፍንን
ማሜ ያላችሁበትን አትናገሩ መረጃም አትናገሩ እራሳችሁን ጠብቁ !!!!
አይሰሙም
ደምሩኝ🌹👈
የአላህሰላሙንአዉርዲልንሰላምከተነዉያርብ እኮን ደህናሆናቹሀማሜ እደዉዛሬሰጨነቀኝእሀህ
አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አላህ ከሀሳብ ያውጣን አሁንስ እኛም በጪንቀት ስራ መስራት አልቻልንም አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን
የረብ አተው በቃ በለን አተውድረስልን እፍፍ ማሜ ያለህበትን አታሳውቅ መረጃ ሊያወጣነውብለው እዳይገሉህ
ማሜዋ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉም ፅጥ ስትሉ. በጣም ሰግቸ ነበር. አላህ ፈረጁን ቅርብ ያድርግልን
ወንድሜእናመሠግናለን ትክክል ዝምታመልስነው በደቂቃነገሮችይለወጣሉ ለመናገርሰአቱአደለም
ኣአምላኬ. በቃ በለን. ቁጣሕን. መልስልን. እደበደላችን ሳይሖን. እደቸራነትሕ. ማረን. ይቅራ በለን. ሑላችንም. በየሐይማኖታችን. እፀልይ. ይሔ ቀን. ያልፉል. አይዛችሑ
አላህ ይጠብቃችሁ ወንዲማችን ትክክል ያልሁነ መረጃ ጡሩ አይደለም
ኡፍፍፍፍ የትና ናችሁ ዝመዶቸ
አረ,ወላሂ,በጣም,ነዉ,የተጨነቅነው,አላህሱበሀነ,ወታአላ,ሰላሙን,ያውርድልን,ሀቂቃ,በጣም,ያሠጨንቃል,ማሜ
አዲስአባ ላሉ ተፈናቃዬች መርዳት የግድ ነዉማሜ አንተ እዛዉ ስላለህ ዘይራቸዉ በጣም ያሳዝናል ።
የሰማልወንደም
ያላህ ጥበቃ አይለያችሁ ወንድሞቸ🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔
ያአላህ እዝነትህን ያረብ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን እንኳን በሰላም መጣህ ማሜ
አላህይጠብቅህ አለህበትአትናገር
ያአላህ ወንድም አላህ የደረሰ ያረብ
እኔ በዚህ ስሀት ሀገር ብሆን ወንድ ብሆን ቁጭ አልልም ስልጠናየን ወስቸ ነበር እምዋጋ ያው አይቀርልኝ ሞት
እኔም በየ ነበር ዱአህ እናድርግ እስኪ
እንደ ወሬው ቀላል አደለምኮ
ፈሣም
እኔም
አላህ ያበሽርህ ወንድም አለምየ
ያአላህ በቃ በለ ያረብ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
ወአለይኩምሠላምሠላምነህ አህመድሠላምነው ሠላም ያብዛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
የተካደው ወሎ 😭😭 ቤተሰቦቸ ወገኖቸ 😭😭 ያረቢ በቃ በለን😭
አሚንንያርብ
እዉነትህን ነዉ ወንድምየ እኛ ሰዉ ስንባል ጭንቀትና ሀሣብማ አገርን የመሠለ ነገር ምን አለ ፈጣሪ እሱ የኛ ሀጺያት ስለሆነ ይቅር ይበለነለ
ዝምታ ወርቅ ነው ማሜዋ አላህይጥብቃችሁ!!!
እውነት ነው ማሜዋ አላህ ይጠብቅህ ወንድምአላህ ነጃ ያድርጋት ሀገሬን
ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
አላህ ነስሩን ይላክልንያረብ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሜ እኳን አላህ አተረፈህ ሀገራቺን ሠላምሺ ይመለሥ እዝነትህን ለግሠን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሠላም ለሀጌሬ ፍቅር ለወገኔ
ቅዘናም ሁላ አገጥሙም ወንዱ ዘጠኝ ዘጋኝ ።የኛ ሰፈር ወዶቺ እናቶቻቸው እየተው ሄዱ የኔ ቤተሰቦቺ ወላሂ አንድም ሰው አለ ወጣ ከቤት ወንድሜ እህቶቸ
እኮ ደሞ ወሬ ብሎ ያወራል
አላህ ሒድያ ይስጠን ዱአ አድርጉ አላህ የቀሩትን በቃ ይበልልን ያረብ
እረ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@@mariyam9591 የኛ ሰፈር አንድ ወንድ አልቀረም ከኔ ወንድሞቺ ውጪ ወላሂ እናቶቻቸው እህቶቻቸውን እየተው አገር ግዛት ወንድ የለም የኔ ቤተሰቦቺ ወላሂ አንድም አልወጡ
አንች ለምን ሂደሽ አገጥሚም ውሬኛ
ማምየ ሠላምህ ይብዛንን ለሀገራችን ለህዝቦቻችን ሌላየምለው ነገር የለም ዎድ ይፈጀው በዎሎ ህዝቦቻችን የሚሠራ ግፍናሥቆቆን እርምኑን የዠ መኑን ይዘርዘር ያገራችንጉዳይጥሬና ብሥልከጥላቶችጋርበብዙአመት ኖርን ከርምንበአዲት ኢትዮ ሀገራችን
ቆይ ግን እነሱ ብረት ለባሽ ናቸው እዴ
የኔምጥያቂነዉ
ባለ መተት ናቸውኮ
ጁነይድ ቶፊቅ አህመድ ወሎ የት ይሆኑ አላህ ባሉበት ይጠብቃቸው
አብሺሩ ያልፋል እራሳቹሁን ጠብቁ ላይቭ አቲግቡ 💝💝
አላህየ. በቃ በለን ያረብ ማሚዋ እንካን አሏህ አተረፈህ ወንድምየ ያረብ እዝነትህን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*ሁላችንም እንፅልካላህዉጭማንምየለንያርብ እዝንልን😭😭😭😭*
እውነት ነው ውድም ማስተዋል አለብን እግዛብሄር ይቅር ይበለን
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🙏
ማሚ አህመድ ተውፊቅ ኡስታዛ ሙስጠፋ ወድሜቸ አላህ ይጠብቃችሁ አይ አገሬ እድህ ትርምስምሶ ወጣ አላህ የዳሀን እባ አይተህ ፍረድ
እደዛሬዉ ከፍቶኝም ተቃጥሌም አላቅ የዋሁ የወሎ ሠዉ ወድሞቼ ሲገደሉ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሺ እማ
በጣም የዋሁ የወሎ ህዝብ አይገባዉም ነበር
አልሀምዱሊላህ እንካን ደህና ሆንክ ማሜ ውድ ወንድማችን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት ሀገር ስቃይ እሮሮ ሆነብን 😭😭
ሳህአላህፍርጅውንያቅርብልንያርብ
አልሀምዱሊላህ ዋናው ደህና መሆንህነው አላህ ሰላሙን ያውርድልህ
አንተም አላህ ይጠብቅህ ያለህበትን አትናገር ወንድሜ
ማሜእካን ደህናመጣህ ኢሻአላህ ከይር አሰማን
በአብይ ግዜ ስት ወዲሞችን አጣነ 😭
በጣምወላሂ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው
አልሀምዱሊላ ማሚ አላህ ፈርጃውን ያቅርብልን
wealykum Selam ማሜ ገና አልሠማሁትም በጣም ጨንቆኛል ልስማው
በጣም ያማል አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ አይዟቹ😭😭😭😭😭
መሙ እኑከን ተረፈክ ቱፉቅነ ወሉ ትዩፑ እነ በርቾ ግደኙቸቾ ዩት ህዱሄ የረብ አነቱ እረደን 😭😭😭😭😭😭😭
አሚን አላህ ይጨብቃቸው ህዝቡን ያርቢ አላህ ይጠብቃቸው ያረቢ ነሥሩን ያቅርብልእ
ማሜ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በውነት መፈጠርን የሚያስጣላ ወቅት
ትክክል ሳህህሰላምይጠብቅህ
አላሕ ይጠብቅሕ ማሜ ኩንፈየኩን አላሕ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ዋለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁማሜ እንደትነህ የአላህየቤተሠብጭቀት ሊደፍንነውከመዳምስራ ጋ የአላህእዝነትህንአውርድላቼውያረብ እኛንም ስደተኞችን እዘንልንያረብ
አህመድ ተፊቅ እንዲሁም ሌሎቹስ አላህ ሁሉንም አላህ ይጠብቀን ያረቢ
ወድም አላህ ክምጣብን በላእሱ ይድርስልን
አሏሁመ ሙንዚለል ኪታብ ሰሪዑል ሂሳብ አህዚሚል አህዛብ አሏሁ አህዚሙሁም ወዘልዚልሁም ያረብ
የአላህ ሰላምያሰማን ማሜወድሜ አብሽርአላላህይጠብቅህ ቤተሰቦቻችንንምአላህሰላምያድርግልን ያረብብብብብብ
ራሳችሁን ጠብቁ ወድሞቸ እናንተን የመሰሉ ወድሞችን እዳናጣ አህመድ ወሎ አላህ ይጠብቀው ያረብ ሁላችሁንም እናንተም ሰልጥኑና ግጠሙ አድ ጁታ መግደል ቀላል አይደለም ደሴ ኮቦልቻ ያሉበትን አላህ ይወቅ
ማሜዋ አላህ. ይጠብቀቺሁ. ያረብወዲሜ
ማሜ በጣም እውነተኛ ሠው ነህ. አላህ ይጠብቅ. ሌላ ሠው ቢሆን ኖሮ አሁን ያለ የለለውን ይዘባርቅ ነበር. አንተ ግን. ማሻ አላህ ወንዴሜ አላህ ኸይር ኸይሩን ያሠማን አላህ እዝነቱን ያቅርብልንንንን ያረብ. ፅጥ አትበሉ አለን ደህና ነን በሉን. ልክ እዴዚህ የናተን መኖር ስናይ እንረጋጋለን ትንሽ ።
ማሜ አካዎትህን ለክልኝ እናም ስልክሀን
በጣም
@@Fatha-ve6vw እኪ እኔም እፈልጋለሁ የሱንና የአህመድ ወሎ ቁጥር ያላቺሁ ዉዶቼ
ፕሮፈይሌን በመጫን ቤተሰብ ብታደርጉኝስ🌹🌹👈
@@fafi6898 ደምሪኝ እመልሳለሁ
ኢብራሂም አለይህ ሰላምን ከእሳት የሡፍ አለይህ ሰላምን ከጉድጓድ ሙሳ አለይህ ሰላምን ከፊረኡን ያወጣህ ሀያሉ ጌታ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ከጭቀትና ከመከራ አወጣን በእዝነትህ🤲🤲
አሚን ያረብ
አሚን ያረብብብብብ እህህህህህ
Awo
አሚን አላሁመ አሚንንንንን
አሚንንንን ያረብብብ
*ዝምታ ትልቅ መልስ ነው ስትጣፋ ተጨንቀን ነበር እና ሰላም ተሆንክ ማሜ ወትህ ምንም መረጃ አትናገር ያለህበትን አትናገር ስንተየ ልንገርህ መቸም የኔን ኮመንት አታነብም ላንተው ስለማስብልህ ነው ወንድሜ*
ኧረ በጣም ተጨንቀን ነበር አልሀምዱሪላ አሁንም አላህ ይድረስልን አላህ ይጠብቃችሁ
ደምሩኝ🙏🙏🌹
እንደዚህ አትበሉ ኢትዬጲያ እዬፈረሰች ነው ወጣቱ በወኔ ተነስቶ መሳሪያ ይዞ ወደግንባር ነው መሄድ ያለበት እህቴ
ይሰማል ማሜ
የምን መደበቅ ነዉ ሀገር እየፈረሰች ወጣት መቀመጥ የማይታሠብ ነዉ
ኢላሂ በቃ በለን ተስፋቺን ከአንድ አላህ ነው ያረብ እዝነትህን ለግሰን
አሚን ያረበል አለሚን
amiiin
አሚንንን
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹🌹👈
የኔወድድድም ጃዛህን ይክፈልህህ ተጨንቀን ነበርር ኦራስህን ጠብቅቅ
Ameeeeen Yerb
የሠማይን በር ማንኳኳተ ያበዛ ሣይከፋትለት አይቀርምና በዱአ ላይ ተበራቱ የምር ከፍቶናል የተበዳይ ዱአ ይደርሣል እህት ወንድሞቸ በዱአ እንበርታ ሌላውን ወሬ ትተን ለወገን ለዘመዶቻችን በየሜዳው ላይ ላሉት ወገኖች
የትናችሁ የኛጀግኖች እነአህመድ እነተውፊቅ
ቤተሰብ አድርጉኝ🌹🌹👈
ቤተሰብ አድርጉኝኝ🌹🌹👈
አህመድ ፌስቡክ ላይ አለ ቶፊቅ እጃለቱ አላህ ይጠብቀው
የኔ ጥያቄነዉ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ
ወይኔ ወገኖቸ እንደው ደሤ እና ኮቦልቻ ያሉት ተፈናቃዮች እንዴት ሁነው ይሆን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ።
አሚን አላህ ነው ጠባቂው
መቸ ነው
ትክክል ማሜ።አስተዋይ ነህ አላህ።ስላም።ያርግልን።ያረብ
በእውነት በሰቆቃ ዘመናችን አለቃ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን 😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
ያርብብ😭😭😭😭😭😭
ጀዛካላህ ኸይር ወድም ምክርህ ሀሪፍ ነው አወ ዝም በሉ ራሳችሁን ጠብቁ እግድህ አላህ የወሰነው አይቀርም በርታ ማለት ነው
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ከዚህ ከመከራ ግዜ እንዲያሻግረን ሁላችንም ልብ ለልብ ሆነን እንፀልይ
የመቸነዉ
ማሜ
አህመድ ወሎ
ተውፊቅ
ጁነይድ
ሌሎችም መልካም ወንድሞች አሏህ ይጠብቃችሁ
ደህናናቸው ውዴ ቪደወ ለቀው አይቻለሁ ግን አህመድ ወሎ የት ገባ
@@fawzeyamohamad2807 ማሻአሏህ ውዷ አህመድ ወሎ Fb ላይ አለ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምድሪላህ ማሜ ሁሉም ያልፋል ራሥህን ጠብቅ
ሁላችሁም ያገሬ ህዝቦች ባላችሁበት ያላህ እዝነት እና እራህመት አይለያችሁ ያረብ
ማሜ. አልሀምዱሊላ. እንኳንም. ሠላም. መጣህ. ወዲሜ. ያረብ ያአላህ ፈረጃህን ቅረብ አረግልን. ያረህማን. ፈትህ. ከአላህ. ነዉ
ማሜ ባለፈው ብለንህ ነበረ ኢቅርብህ ምንም ባትል ኢሻላል ማንም እራሱ ሲኖር ነው ጥሩ መስራት ሚችለው መጀመረያ እናተ ኑሩ
ማሻአላህ ትክክል ነህ በያቀኑ ምን እንደ ምመጠ አይተወቅም
Alhlen mame ere wendime wadwyet inihed bacinket lmot new efff
ከቻላችሁ ሰላም ከሆናችሁ ዝም ብትሉ መልካም ነው
አላህ ይጠብቃችሁ እረ ቤተሰቦቻችንን ነጃ ያውጣልን
አይዞኸ ወንድሜ የወሎሰው የዋሁ ወገኔ ባጎረሰ እጁ ተነከሰ እግዚያብሄር ይፈርዳል አይዞኸ 😭😭😭😭😭👈👈
እህህ አሏህ ይድረስላቸው ወገኖች ያአሏህህ ጌታዬ ሆይ እባክህን እዘንልን በሀሣብ የተጨነቃቹ ሁሉ አብሽሩ ሁሉም ያልፋል ትዕግስት አድርጉ
በጣም ትክክል አላህ ይጠብቃቹ አላህ ሆይ ሀገራችን ስላም አድርግልን ዱዋ እናብዛ?
አህለን ማሜ እንኳን ተመለስክ አልሐምዱሊላህ ወንድሜ
ማሜዋ የምወድህኮ በምክነያት ነው የኔ ሀቀኛ ሌላው ቢሆን ብዙ ይዘባርቅ ነበር አላህ እድሜ ይስጥህ
*ዱዓ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ ወንድሜ ደሴ ፒያሳ ከጓደኞቼ ጋ አካባቢያችንን እየጠበቅን ነው ካለኝ በህዋላ ድምፁ ጠፍቶብኛል ያአላህ 😭አረ በጭንቀት ሞትን 😭*
የኔ እህት አላህ ሠላሙን አሠሙን
ደሤ ኮቻምድነውምንተፈጠረ በጭቀትልሞነው😢😢😢
ማሜዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ መልካም ወንድምምምምምምምምም አልሀምዱሊላህ ስላየሁህ ዴስ ብሎኛል ወላሂ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሏህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁሁ ግን በአሎህ ከተመቻቸላቹ ብቅ ብላቹ ዴንነታችሁን አሳውቁን እራሳችሁን ጠብቁ እስኪ አይይይይ
ኢንሻአላህ በቅርቡ ጁንታ ድሪሹ እንደሚጠፋ ተስፋ አለኝ ✔️✔️ድሪሹን ፈጣሪ ያጥፍልን✔️✔️
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ
አሚንን ማሜ
ትክክል ወንድም አላህ ኸይሩን ያቅርብልን
ማሜ ግን በጣም ድምፅህ ቀዝቅዞል ፊትህ ሁሉ እንደ በፊቱ አይደለም ያረቢ ሰላሙን ቅርብ ያድርገዉ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ ሰላምሺ ይመልሰው አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ይህን ጊዜ በቸርነቱ ያሰልፍልን 😢
ሚሥኪነህ ወድሜ ያገሬልጂ ነህ አተመጀመሪያ እራሥህን ጠብቅ አሚን አሚን አሚን
እደው ችግር እናቶችን አባቶች ባያሰቃዩብን ምን አለ ጀግንነታቸውን ሳላደቅ አላልፍም ጀግናናቸው
አሚንወንድም
አሏሕፈረጃውንያምንጣልን
ፍቱ እራሱ ይናገራል እኮ በጢያቂ አታጣዲፉቲ አይዞዋቹ ብቻ ሁላቹም በእምነታቸሁ ውድፍጣሪ መቹ ነው ያለብን
ሞተዋል ፈርቶ ነዉዘንድሮ
ማሜ አላህ ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምግዜም እዉነትና ሃቅ በሆነ ነገር ላይ ፅና ወድማችን
ወንድሜ እንኳን ሰላም ሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅ
አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ ፊትህ ጡሩ አይመስልም አላህ ሰላም ያድርጋችሁ ወድሞቸ
አህመድወሎ ወጣዎይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቤተሰቦቸ አላህይጠብቃችሁ አህመድወሎየ የትነው
የኔም ጥያቄነው
@@مريممحمد-ج6س9م
አህመድ ወሎ ፌስቡክ ላይ አለ እየፃፈ ነው
እሽ ሚሚ።
አህመድ አለ live ላይ በዩቲብ ገብቷል
አሚን ማሜ ያአላህ አንተ በቃ በለን ያረብ
በትክክል ምንም አይነት መረጃ አታውጡ እናተያለቹት አደጋለይነው ጠባቂው አሏህ ነው አሱ ይጠብቃቹ ያረብ አንተው ሰላሙን አውርድልን
ትክክል ማሜ ፊትሕ ያስታዉቃል አላሕ ለሀገራችን ና ለሕዝቦቹዋ ሠላምን ያስፍንን
ማሜ ያላችሁበትን አትናገሩ መረጃም አትናገሩ እራሳችሁን ጠብቁ !!!!
አይሰሙም
ደምሩኝ🌹👈
የአላህሰላሙንአዉርዲልንሰላምከተነዉያርብ እኮን ደህናሆናቹሀማሜ እደዉዛሬሰጨነቀኝእሀህ
አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አላህ ከሀሳብ ያውጣን አሁንስ እኛም በጪንቀት ስራ መስራት አልቻልንም አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን
የረብ አተው በቃ በለን አተውድረስልን እፍፍ ማሜ ያለህበትን አታሳውቅ መረጃ ሊያወጣነውብለው እዳይገሉህ
ማሜዋ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉም ፅጥ ስትሉ. በጣም ሰግቸ ነበር. አላህ ፈረጁን ቅርብ ያድርግልን
ወንድሜእናመሠግናለን ትክክል ዝምታመልስነው በደቂቃነገሮችይለወጣሉ ለመናገርሰአቱአደለም
ኣአምላኬ. በቃ በለን. ቁጣሕን. መልስልን. እደበደላችን ሳይሖን. እደቸራነትሕ. ማረን. ይቅራ በለን.
ሑላችንም. በየሐይማኖታችን. እፀልይ. ይሔ ቀን. ያልፉል. አይዛችሑ
አላህ ይጠብቃችሁ ወንዲማችን ትክክል ያልሁነ መረጃ ጡሩ አይደለም
ኡፍፍፍፍ የትና ናችሁ ዝመዶቸ
አረ,ወላሂ,በጣም,ነዉ,የተጨነቅነው,አላህሱበሀነ,ወታአላ,ሰላሙን,ያውርድልን,ሀቂቃ,በጣም,ያሠጨንቃል,ማሜ
አዲስአባ ላሉ ተፈናቃዬች መርዳት የግድ ነዉ
ማሜ አንተ እዛዉ ስላለህ ዘይራቸዉ በጣም ያሳዝናል ።
የሰማልወንደም
ያላህ ጥበቃ አይለያችሁ ወንድሞቸ🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔
ያአላህ እዝነትህን ያረብ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን እንኳን በሰላም መጣህ ማሜ
አላህይጠብቅህ አለህበትአትናገር
ያአላህ ወንድም አላህ የደረሰ ያረብ
እኔ በዚህ ስሀት ሀገር ብሆን ወንድ ብሆን ቁጭ አልልም ስልጠናየን ወስቸ ነበር እምዋጋ ያው አይቀርልኝ ሞት
እኔም በየ ነበር ዱአህ እናድርግ እስኪ
እንደ ወሬው ቀላል አደለምኮ
ፈሣም
እኔም
አላህ ያበሽርህ ወንድም አለምየ
ያአላህ በቃ በለ ያረብ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
😭😭😭😭
ወአለይኩምሠላምሠላምነህ አህመድሠላምነው ሠላም ያብዛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
የተካደው ወሎ 😭😭 ቤተሰቦቸ ወገኖቸ 😭😭 ያረቢ በቃ በለን😭
አሚን ያረብ
አሚንንያርብ
እዉነትህን ነዉ ወንድምየ እኛ ሰዉ ስንባል ጭንቀትና ሀሣብማ አገርን የመሠለ ነገር ምን አለ ፈጣሪ እሱ የኛ ሀጺያት ስለሆነ ይቅር ይበለነለ
ዝምታ ወርቅ ነው ማሜዋ አላህይጥብቃችሁ!!!
እውነት ነው ማሜዋ አላህ ይጠብቅህ ወንድም
አላህ ነጃ ያድርጋት ሀገሬን
ቁረአን ማዳመጥ መቅራት ለምፈልጉ ፕሮፋይሉን በመጫን ተቀላቀሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
አላህ ነስሩን ይላክልንያረብ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሜ እኳን አላህ አተረፈህ ሀገራቺን ሠላምሺ ይመለሥ እዝነትህን ለግሠን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሠላም ለሀጌሬ ፍቅር ለወገኔ
ቅዘናም ሁላ አገጥሙም ወንዱ ዘጠኝ ዘጋኝ ።የኛ ሰፈር ወዶቺ እናቶቻቸው እየተው ሄዱ የኔ ቤተሰቦቺ ወላሂ አንድም ሰው አለ ወጣ ከቤት ወንድሜ እህቶቸ
እኮ ደሞ ወሬ ብሎ ያወራል
አላህ ሒድያ ይስጠን ዱአ አድርጉ አላህ የቀሩትን በቃ ይበልልን ያረብ
እረ አፌ ቁርጥ ይ
በልልሽ
@@mariyam9591 የኛ ሰፈር አንድ ወንድ አልቀረም ከኔ ወንድሞቺ ውጪ ወላሂ እናቶቻቸው እህቶቻቸውን እየተው አገር ግዛት ወንድ የለም የኔ ቤተሰቦቺ ወላሂ አንድም አልወጡ
አንች ለምን ሂደሽ አገጥሚም ውሬኛ
ማምየ ሠላምህ ይብዛንን ለሀገራችን ለህዝቦቻችን ሌላየምለው ነገር የለም ዎድ ይፈጀው በዎሎ ህዝቦቻችን የሚሠራ ግፍናሥቆቆን እርምኑን የዠ መኑን ይዘርዘር ያገራችንጉዳይጥሬና ብሥልከጥላቶችጋርበብዙአመት ኖርን ከርምንበአዲት ኢትዮ ሀገራችን
ቆይ ግን እነሱ ብረት ለባሽ ናቸው እዴ
የኔምጥያቂነዉ
ባለ መተት ናቸውኮ
ጁነይድ ቶፊቅ አህመድ ወሎ የት ይሆኑ አላህ ባሉበት ይጠብቃቸው
አብሺሩ ያልፋል እራሳቹሁን ጠብቁ ላይቭ አቲግቡ 💝💝
አላህየ. በቃ በለን ያረብ ማሚዋ እንካን አሏህ አተረፈህ ወንድምየ ያረብ እዝነትህን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
*ሁላችንም እንፅልካላህዉጭማንምየለንያርብ እዝንልን😭😭😭😭*
እውነት ነው ውድም ማስተዋል አለብን እግዛብሄር ይቅር ይበለን
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ🇪🇹🇪🇹🙏
ማሚ አህመድ ተውፊቅ ኡስታዛ ሙስጠፋ ወድሜቸ አላህ ይጠብቃችሁ አይ አገሬ እድህ ትርምስምሶ ወጣ አላህ የዳሀን እባ አይተህ ፍረድ
እደዛሬዉ ከፍቶኝም ተቃጥሌም አላቅ የዋሁ የወሎ ሠዉ ወድሞቼ ሲገደሉ😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሺ እማ
በጣም የዋሁ የወሎ ህዝብ አይገባዉም ነበር
አልሀምዱሊላህ እንካን ደህና ሆንክ ማሜ ውድ ወንድማችን
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ስደት ሀገር ስቃይ እሮሮ ሆነብን 😭😭