Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ እናት ባትኖሮ ምን እንሆን ነበር አላህ እድሚሽን ያርዝምልኝ እናቴ እናቱን የሚወድ ላይክ አርጉ
በጣም የኔ ቆንጆ
እናት ለዘላለም ትኑር እሕቴ ገናናው መላክ ይማርሽ
እኔከሁሉምእናቴእወዳታለሁእናቴንለዘላለምትኑርልኚ አባቴምእናቴምእሷውናት አባቴንበስደትሆኚስላጣሁት አሁንየናቴነገርነውየማሳስበኚ በዱአአንረሳሳያጀመአ
@@fatemhalaill9202 አላህ ጀነተል ፈሮዳስ ይወፍቃችው አብሽራ እሀቶ የናታችንያባታችንን እድሚ ያቆይልን በስደት ከባድ ነው ወለሂ
ደምሩኝ በሞቴ 👇ruclips.net/video/gM9JjzVNQAQ/видео.html
uffff የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሸ የሰው ነገር ላንቺ መሰማት የለም ብዙ ይነገራል ሰው አንቺ ዝም በይ የኔ ማር ክርስቲያንዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እናት መቼም እናት ናት ክብር ለእናቶች
Amen Tikikil
እራኬብ ትመለስችእድ
የኔ እናት ባለፈ ነዉ ያየሁሽ በዶንኪ ቲዩብ ጠንካራነሽ በጣም አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት 😭😭😭
የኔ ጀግና ሴት እናት። 😍😍😍😍 እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ። እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን። አድቀን ልጅሽ እደማንኛውም ሰው ቁማ ትሄድ ይሆናን በእግዚአብሔር ተሰፍ አይቆረጥምና።
ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ተግስቱን የሰጠሽ እናት ነሽ የሰማይ እና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ምህረቱን ክንዱ ያግኝልሽ
የኔ እናት ብርታቱን ይሥጥሽ ልጅሽም ጤናዋ ይሥጣት ማን እንደ እናት
ፍጣሪ፣ያዲንልሺ
አይ እናት የኔ ከርታታ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይገዝሽ
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠሽ።
መተኪያ ያሌላት እናት ብቻ ናት❤️❤️
አይ እናት ስምሽ ትንሽ ወለታሽ ግን የማይከፈል እድሜና ጤና ለናቶቻችን ልጅቱም አላህ ሙሉ አፊያዋን ይስጣት ያረብ
መድሀኒአለም በምህረቱ ይዳብስልሽ እናት የምትከፍለው መስዋእትነት ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
አንድ ሰው ወደረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ መጣና ጠየቃቻው ያረሱልአላህ ማንን ጓደኛ ልያዝ ብሎ ጠየቀ እናትህን አሉት 3 ጊዜ ጠየቃቸው እናትህን አሉት በአራተኛው አባትህን አሉ እናት በምንም ቃል በምንም ተግባር በምንም ምስጋና ልትገለፅ አትችልም አላህም ጀነትን በእሷ እግር ስር አደረገ ❤❤❤❤❤❤❤
*_😂😢😥 አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት ጠንክሪ እህቴ ጀግና ነሽ_*
እናት እናት ናት እኮ ለእናቶች ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ደሞም ይፈውሳታም እናት እኮ ፍቅር ናት እናት ለዘላለም ትኑር
ፈጣሪ ይማራት የምር በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
አይ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ልጅሽን እመ ብርሃን ከልጇ ጋር ትጎብኝልሽ
የእኔ የዓለም ምርጥ እናት አንቺ በአየሁ ጊዜ እንባዬን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም ፈጣሪ እኮ ሁሉን እንድቺይ አድርጎ የሰራሽ እናት ነሽ ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶችኝ ተስፋቸው የተሟጠጠ እናቶች አባቶችንም ጭምር ተስፋ ይቀጥላሉ እኛም እናቶቻችንን እኛን ለማሳደግ የከፈሉትን ዋጋ እንድናይ አድርገሽናል ፈጣሪ ልጅሽን ምሮልሽ በደስታሽ ጊዜ አብረን እንድንደሰትና እንድስቅ ቅርብ ያድርግልን
የኔ ጀግና እናት ልጅሽን ሰማይና ምድርን የሰራ አምላክ እንደገና ይስራልሽ 🙌አሜን
የኔ ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያድንልሽ እመአምላክ በብርሃን እጆቹዋ ትዳብስልሽ ልጅሽን
እናት እናት መተኪያ የሌላት
ኣይኣ
Awo
የጀግና ጀግና ማለት እናት ነች ክርስቲያን ፈጣሪ በእጆቹ ይዳብስሽ የኔ ቆንጆ እናት ክፉ ነገር አይንካት እድሜና ጤና ለእናቶች
አሚን
Strong mother , God bless you and your daughter. I pray healing in the name of jesus onto your daughter's life .
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን የእናት ወለታዋ ብዙ ነው
ድንቅ ጀግና እናት በእውነት አርአያ ነሽ ብርታትሽ የሚገርም ነው በርቺ እህቴ ልጅሽ እጅሽ ን ይዛ ገነት ታስገባሻለች ፈተናን አምኖ መቀበል ብቃት ነው ፈተናሽን በብቃት የተወጣሽ የእናቶችም እናት ነሽ ምን እደተመኘሁ ታቂያለሽ እናት ለምን አንድ ሆነች ምትክ የማይገኝላት የኔ ጀግና እናት እኛንም እናቶችን እራሳችንን እድንፈትሽ አደረግሽን ለፈጣሪ ያለሽም ምስጋና የሚገርም ነው ተባረኪ ቆንጆዋን ልጅሽን እግዚአብሔር ለድንቅ ታምሩ ያብቃት አንቺንም ለምስክርነት በርቺልኝ የኔእህት እመብዙሀን ካንቺ ጋር ትሁን
መድሀኒአለም በምህረቱ ይዳብስልሽ እናት የምትከፍለው መስዋእትነት ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን
ልዩ እናት ። እግዚአብሄር ሀይሉንና ፅናቱን ይጨምርልሽ ። እንዳንች ያሉ ጠንካራ እናቶች ማድነቂያ ቃላት የለኝም። ልጅሽ በፍቅር ማደጓና ደስተኛ መሆኗ ያስታውቃል። በርች እህቴ።
እናት ዘላለም ትኑር. ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅሽ. አይዙሺ የእኔ ውዴ እናት አብሺሪ አላህ ያሺርልሺ ልጂሺን ያረብ
Strong women 👍 may God gives you more strength
አላህ ያሽርልሽ
እጅግ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ!!!
Ayzosh, Geta beratun yestesh!! Proud of u, u are d best mom i d world!!!! U Will naver regrate!!! She understand u 🥰🥰🥰🥰
የእውነት ሳቅሽን በማየቴ ደስ ነው ያለኝ እግዝአብሄር ከግድህ ወዳ ማልቀስ በቃሽ ብሎ ቀሪ ዘመሽን በደስታ ያኑርሽ
ጀግና እናት ዘላለም ኑሪላት ለክርስቲያን በጣም ታስፈልጊያታለሽ የኔ ጠንካራ አረ ቃል አይገልፅሽም ማሬ ደስ ስትይ ስታጫውቻት ደሞ ደስ ትላላችው ክርስቲያንዬ ውድድድ አረግሻለው ማሬ ክፍ አይንካችው እይ እናት ዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይባርክሽ ልዩ የሆንሽ እናት ነሽ በጣም ደስ ይላል ስታጫውታት በጥም ደስ ይላል ክርስቲያንም በደንብ ነው የምትስማሽ ደስ እያላት ተብርኪ እህቴ🙏🤗
በውነት እኔ ቃል የለኝም የተለየሽ እናት ነሽ ሀይሉን ጥንካሬዉን የድግል ማርያም ልጅ ይስጥሽእህቴ የኔፍልቅልቅ
እናት ብርቱ የማትችለው የለም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አይዞሽ ደስተኛነትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ድንግል ማርያም ትርዳሽ
እናት ሁሉ ነገር እግዚአብሔር እጅም እድሜ ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ አይዞሸ በርቹ
እንደዚች ሴት በህይወቴ ጠካራ አላየሁም የኔ ፍልቅልቅ ደስታሽ እስከመጨረሻው ይሁን
የኔ እህት አንች ጀግናነሽ በጣም ጀግና ወደር የለሽም እናትኮ እናትነች መተኪያ የላትም አላህ ያሽርልሽ እማየ
ትሰማልች ወይ አላህ አፊያ ያድርጋት ሱብሃንአሏህ እናት ባትኖር ከባድ ነው እድሜሽን ያርዝምላት እህቴ አይዞሽ ከአላህ የተሰሽ ስጦታሽ ናት የማታውቂው መልካመነገር ከጀርባዋ ይኖራል አብሽሪ የተቸገረችን እናት ሁላ አላህ ያስደስታት
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የሞተን የሚያስነሳ ፈጣሪ ልጅሽን ይዳብስልሽ
አሜን
የኔ እናት እናት እናት ነሽ ልዮ ነሽ ጀግና ነሽ አንቺ
እስቲ ቁርባን ደጋግምሽ አቁርቢያት ፀበሎንም እምነቱንም ቅባቅዱሱንም ከሶ አታርቂ እግዚሐብሄር የማይችለዉ ነገር የለዉም አንቺም በፀሎትሽ በርቺ እማምላክ ትጎብኝሽ የኔ ጀግና እናት
አይ እናት ፈተናሽ እኮ ብዛቱ እህቴ አላህ ያግዝሽ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ውስጤን ነካው በጣም ጠካራ ነሽ
እውነት አንቺ በጣም የተለየሽ እናት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ልጅሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እማ ልብሽ ቅን አሳቢ ተንኮል የለለበት ሰላምሽ ያብዛልኝ እማ ባለሽበት
አለህ እንደው ቆመ ትሂድልሽነ እሄንን ደስተሽን እንድተይልሽ የድርጋት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አለምዬ ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሆን
God bless you. Sweet man.
እመብርሀን ትዳብስልሽ እናት ምትክ የላትም፡እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
እግዚአብሔር ምህረቱን ቅርብ ያድርግልሺ የድንግል ማርያም ልጅ የሚሣነው የለም የኔ እናት ብርታቱን ይሥጥሺ ማማየ
በርች ጠንካራ አምላክ የሰጠሽን እንዴት ታደርጊያለሽ እሱ ያበርታሻል የኔ መልካም
አላህ አፈያያርግልሽ ማማየ የእናት ውለታዋ በምንይከፈላል
እህቴ አንችስ ልዩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን የእውናት ፍቅር ነሽ ♥♥♥♥♥♥♥
እናትነት በምንም አይገለፅም የምርጦች ምርጥ እናት ነሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ ክርስ ቲያንም ቆማ ለማየት ያብቃን
ላያችል አይስጥ አስለቀሰችኝ አላህ አፍያ ይርግልሽ በጣም ጠንኮራ ነሽ የኔ እህት 😭😭😭😭😭
እመብርሀን ትዳብሰልሽ እማ እግዛአብሔር ካንቺ ይሁን
ፍጣሪይ ያግዝሺ የኔየጠካራ እናት💔💔☝️😭😭
የኔ ቆንጆ እህት እንኳንም ኖርሽላት እንዳንቺ ጠንካራ ጎበዝ ለክርስቲና ስለስጣት ክብሩ ይስፍ አንቺ ለብዙሀን ሴቶች ተምሳሌት የሆንሽ ታታሪ ጠንካራ ነሽ በርቺ እህቴ ላይችል አይስጥም
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አንዳንድ ሰው የሚያወራውን አያውቅም ምንም አይሰማሽ እግዚሐብኤር ይማርልሽ
ስውን ካዳመጥሽው ተስፋ ያስቆርጣል አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ብርቱ ሰው ነሽ እናትነትሽን በጣም ምን ብዬ እንደማደቅሽ ቃላት የለኝም ጠንካራ እናት ነሽ 🏆🏆🥇
አላህ አፊያዋን ይጣት
Yalem- birhan Ababa May our Lord and saviour bless you and your family. I'll pray for you today so you can have joy,peace, and support from family / friends.
እህ እናት እናት አሏት ሥሟን አሣንሠው ሠማይና ምድር የምታየውን ሠው የኔማር
አላህ ያሽርልሽ የኔ እናት አይዞሽ ጀግና ነሽ
ድንቅ እናት ነሽ ጌታ ይፈውስልሽ የእውነት
Mirt enat nesh! yene konjo, Allah yabertash more and more! Lijishinim miracle yemiyasayen gets, behone meliku Allah yidabisilish!!! Berch ma sis
እመብርሀን ታግዝሽ ወላዲተ አምላክ።❤❤❤!!!
ዘመን ሸ ይብዛ እናት በቁጥር አልገልፀውም ያንችን እና ትነት።
ጠካራነሽ የኔ አበሳ ፈጣሪ ያበርታሽ
እናት እና ልጅ በራሳቸው የግል ቁዋንቁዋ አላቸው ፈጣሪ ለታምር ቢምራት እናቱዋ የሚስማት የሚያወራት የሚዳስሳት የለም እናት እናት😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Welahi jegena neshi ayegletshime Allah ene liyastmrgni new salasb eze Video laye yarfewu menorew besdet new Allamdulila tenama leji setgn gen bechaye masadegu kebdegni beye samar new mewelw wow Allah bezich mederlaye yeluten melkam neger hulu lenat yargelachu sekan please setugn begel mechlewu largelat yene 1dna neshi bekfagni ketr yemtenkrbat yezemne jegena huletachunem 😘😘😘😘😘😘😘
ጌታሆይ ይቺንልጂቁማሥትኸድአሣየኚ የእናቷንደሥታአሣየኚ አሜን
የኔ እናቴ ጠንካራ ነሺ አላህ ልጂሺን ያሺረልሺ ማማዬ አይዞሺ
Aman yeb
እናት መተክያ የላትም ጠካራ ሴትነሸ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማራት😢😢
የኔ እናት አንቺን ያኑርላት እድሜ ይስጥሽ
💓💓💓💓❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏yena jegena kahi bezu nger temryalhu saladeksh alalefm
የምትገርም እናት ጎበዝ።
ፈጣሪ ይዳብሥልሽ የኔ እናት እንኳን ታመዉ ሢያደናቅፍቸዉ የምንሆነዉ እንኳ ይከብዳል እመብረሐን ትዳብሥልሽ
እግዚአብሔር ይችላል ትፈወሳለች አንቺ ግን ጀግና አይገልፅሽም እህቴ አይዞሽ እናት ነትን አቀዋለው
*እናት እኮ እማየ እኮ ትለያለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን*
እናት ሽሕ አመት ትኑር አላህ ምሕረቱ ይስጣት አይዛሽ እናት ነሽ እናት
jegna Enate Nesh Fateri Yebarkish. Lejishim Emabeta Mariam Temarilesh
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ ያንቺ መጠንከር እና ደህና መሆን ለልጅሽ ደሥታ ነው
Betm
በጣም ጀግና እናት ነሽ እኔ ምላችሁ ምርጦቺ እራኬብ ተመለሰች እንዴ
እግዚአብሔር ያበርታሸ እህቴ ልጅሸ ድና ለማየት ያብቃሸ እናት አይክፍት 😭😭😭😭
Wish you more God's strength!!! I understand your challenges, my sister 😘
አይ የኢትዮጵያ እናት እድሜሽ ይርዘም ለልጅሽም ጤናን ይስጣት
የኔቆንጆ እመቤቴ በጥበ ቧ ትፈዉሥልሸ አይዞሸ የኔቆንጆ እናት እኮ እናትናት
እናት ለዘላለም ትኑር አሁን ሥላወራኻት በጣም ደሥ ብሎኛል
የኔእናት ልጅሽ አላህ ጨረሶ ይማራት፡አብሽሪ ተስፍአትቁረጨ ማማዬ
የትሳየው አምላክ ይመልከትሽ የኔ ቆንጆ እየሱስ ያድናል እሱ ይዳብስሽ የሞተን የሚያስነሳ አሜን በቀኑ ይመጣል።
አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስልሽ ጀግና ነሽ በርቺ
የኔጀግና በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ
እግዛብሄር ምህረቱን ያዉርድላት የኔ እናት
የኔ እናት እረዳሻው ድካሙ እንካን 10 አመት 2 ወር እንካን ከባድ ነው ግን ልጅሽ ናት ፍቅራ ያጥግብሽ ፈጣሪ ብትርታቱን ይስጥሽ እሳም ምህረት ይስጣት
ምንም የማይሳነው የዓለም መድሃኒት ልጅሽን ይዳብስልሽ!
አሜን አሜን አሜን አሜን
እናት ብለዉ በሶስት ቃላት ገለፁሽ እናቴ አንቺን ሳይሁሌ አለቅሳለሁ ጥንካሬሽ የሚገርም ነዉ እግዚያብሔር ይርዳሽ ይማርልሽ
የምር ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅሽንም ይፈዉሥልሽ
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቹህ
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
አይ እናት ባትኖሮ ምን እንሆን ነበር አላህ እድሚሽን ያርዝምልኝ እናቴ እናቱን የሚወድ ላይክ አርጉ
በጣም የኔ ቆንጆ
እናት ለዘላለም ትኑር እሕቴ ገናናው መላክ ይማርሽ
እኔከሁሉምእናቴእወዳታለሁእናቴንለዘላለምትኑርልኚ አባቴምእናቴምእሷውናት አባቴንበስደትሆኚስላጣሁት አሁንየናቴነገርነውየማሳስበኚ በዱአአንረሳሳያጀመአ
@@fatemhalaill9202 አላህ ጀነተል ፈሮዳስ ይወፍቃችው አብሽራ እሀቶ የናታችንያባታችንን እድሚ ያቆይልን በስደት ከባድ ነው ወለሂ
ደምሩኝ በሞቴ 👇
ruclips.net/video/gM9JjzVNQAQ/видео.html
uffff የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሸ የሰው ነገር ላንቺ መሰማት የለም ብዙ ይነገራል ሰው አንቺ ዝም በይ የኔ ማር ክርስቲያንዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እናት መቼም እናት ናት ክብር ለእናቶች
Amen Tikikil
እራኬብ ትመለስችእድ
የኔ እናት ባለፈ ነዉ ያየሁሽ በዶንኪ ቲዩብ ጠንካራነሽ በጣም አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት 😭😭😭
የኔ ጀግና ሴት እናት። 😍😍😍😍 እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ። እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን። አድቀን ልጅሽ እደማንኛውም ሰው ቁማ ትሄድ ይሆናን በእግዚአብሔር ተሰፍ አይቆረጥምና።
ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ተግስቱን የሰጠሽ እናት ነሽ የሰማይ እና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ምህረቱን ክንዱ ያግኝልሽ
የኔ እናት ብርታቱን ይሥጥሽ ልጅሽም ጤናዋ ይሥጣት ማን እንደ እናት
ፍጣሪ፣ያዲንልሺ
አይ እናት የኔ ከርታታ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይገዝሽ
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠሽ።
መተኪያ ያሌላት እናት ብቻ ናት❤️❤️
አይ እናት ስምሽ ትንሽ ወለታሽ ግን የማይከፈል እድሜና ጤና ለናቶቻችን ልጅቱም አላህ ሙሉ አፊያዋን ይስጣት ያረብ
መድሀኒአለም በምህረቱ ይዳብስልሽ እናት የምትከፍለው መስዋእትነት ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
አንድ ሰው ወደረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ መጣና ጠየቃቻው ያረሱልአላህ ማንን ጓደኛ ልያዝ ብሎ ጠየቀ እናትህን አሉት 3 ጊዜ ጠየቃቸው እናትህን አሉት በአራተኛው አባትህን አሉ እናት በምንም ቃል በምንም ተግባር በምንም ምስጋና ልትገለፅ አትችልም አላህም ጀነትን በእሷ እግር ስር አደረገ ❤❤❤❤❤❤❤
*_😂😢😥 አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት ጠንክሪ እህቴ ጀግና ነሽ_*
እናት እናት ናት እኮ ለእናቶች ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ደሞም ይፈውሳታም እናት እኮ ፍቅር ናት እናት ለዘላለም ትኑር
ፈጣሪ ይማራት የምር በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
አይ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ልጅሽን እመ ብርሃን ከልጇ ጋር ትጎብኝልሽ
የእኔ የዓለም ምርጥ እናት አንቺ በአየሁ ጊዜ እንባዬን መቆጣጠር እንኳን አልቻልኩም ፈጣሪ እኮ ሁሉን እንድቺይ አድርጎ የሰራሽ እናት ነሽ ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶችኝ ተስፋቸው የተሟጠጠ እናቶች አባቶችንም ጭምር ተስፋ ይቀጥላሉ እኛም እናቶቻችንን እኛን ለማሳደግ የከፈሉትን ዋጋ እንድናይ አድርገሽናል ፈጣሪ ልጅሽን ምሮልሽ በደስታሽ ጊዜ አብረን እንድንደሰትና እንድስቅ ቅርብ ያድርግልን
የኔ ጀግና እናት ልጅሽን ሰማይና ምድርን የሰራ አምላክ እንደገና ይስራልሽ 🙌አሜን
የኔ ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ያድንልሽ እመአምላክ በብርሃን እጆቹዋ ትዳብስልሽ ልጅሽን
እናት እናት መተኪያ የሌላት
ኣይኣ
Awo
የጀግና ጀግና ማለት እናት ነች ክርስቲያን ፈጣሪ በእጆቹ ይዳብስሽ የኔ ቆንጆ እናት ክፉ ነገር አይንካት እድሜና ጤና ለእናቶች
አሚን
Strong mother , God bless you and your daughter. I pray healing in the name of jesus onto your daughter's life .
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን የእናት ወለታዋ ብዙ ነው
ድንቅ ጀግና እናት በእውነት አርአያ ነሽ ብርታትሽ የሚገርም ነው በርቺ እህቴ ልጅሽ እጅሽ ን ይዛ ገነት ታስገባሻለች ፈተናን አምኖ መቀበል ብቃት ነው ፈተናሽን በብቃት የተወጣሽ የእናቶችም እናት ነሽ ምን እደተመኘሁ ታቂያለሽ እናት ለምን አንድ ሆነች ምትክ የማይገኝላት የኔ ጀግና እናት እኛንም እናቶችን እራሳችንን እድንፈትሽ አደረግሽን ለፈጣሪ ያለሽም ምስጋና የሚገርም ነው ተባረኪ ቆንጆዋን ልጅሽን እግዚአብሔር ለድንቅ ታምሩ ያብቃት አንቺንም ለምስክርነት በርቺልኝ የኔእህት እመብዙሀን ካንቺ ጋር ትሁን
መድሀኒአለም በምህረቱ ይዳብስልሽ እናት የምትከፍለው መስዋእትነት ብዙ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን
ልዩ እናት ። እግዚአብሄር ሀይሉንና ፅናቱን ይጨምርልሽ ። እንዳንች ያሉ ጠንካራ እናቶች ማድነቂያ ቃላት የለኝም። ልጅሽ በፍቅር ማደጓና ደስተኛ መሆኗ ያስታውቃል። በርች እህቴ።
እናት ዘላለም ትኑር. ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅሽ. አይዙሺ የእኔ ውዴ እናት አብሺሪ አላህ ያሺርልሺ ልጂሺን ያረብ
Strong women 👍 may God gives you more strength
አላህ ያሽርልሽ
እጅግ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ!!!
Ayzosh, Geta beratun yestesh!! Proud of u, u are d best mom i d world!!!! U Will naver regrate!!! She understand u 🥰🥰🥰🥰
የእውነት ሳቅሽን በማየቴ ደስ ነው ያለኝ እግዝአብሄር ከግድህ ወዳ ማልቀስ በቃሽ ብሎ ቀሪ ዘመሽን በደስታ ያኑርሽ
ጀግና እናት ዘላለም ኑሪላት ለክርስቲያን በጣም ታስፈልጊያታለሽ የኔ ጠንካራ አረ ቃል አይገልፅሽም ማሬ ደስ ስትይ ስታጫውቻት ደሞ ደስ ትላላችው ክርስቲያንዬ ውድድድ አረግሻለው ማሬ ክፍ አይንካችው እይ እናት ዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይባርክሽ ልዩ የሆንሽ እናት ነሽ በጣም ደስ ይላል ስታጫውታት በጥም ደስ ይላል ክርስቲያንም በደንብ ነው የምትስማሽ ደስ እያላት ተብርኪ እህቴ🙏🤗
በውነት እኔ ቃል የለኝም የተለየሽ እናት ነሽ
ሀይሉን ጥንካሬዉን የድግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ
እህቴ የኔፍልቅልቅ
እናት ብርቱ የማትችለው የለም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አይዞሽ ደስተኛነትሽ ሳላደንቅ አላልፍም ድንግል ማርያም ትርዳሽ
እናት ሁሉ ነገር እግዚአብሔር እጅም እድሜ ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ አይዞሸ በርቹ
እንደዚች ሴት በህይወቴ ጠካራ አላየሁም የኔ ፍልቅልቅ ደስታሽ እስከመጨረሻው ይሁን
የኔ እህት አንች ጀግናነሽ በጣም ጀግና ወደር የለሽም እናትኮ እናትነች መተኪያ የላትም አላህ ያሽርልሽ እማየ
ትሰማልች ወይ አላህ አፊያ ያድርጋት ሱብሃንአሏህ እናት ባትኖር ከባድ ነው እድሜሽን ያርዝምላት እህቴ አይዞሽ ከአላህ የተሰሽ ስጦታሽ ናት የማታውቂው መልካመነገር ከጀርባዋ ይኖራል አብሽሪ የተቸገረችን እናት ሁላ አላህ ያስደስታት
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ የሞተን የሚያስነሳ ፈጣሪ ልጅሽን ይዳብስልሽ
አሜን
የኔ እናት እናት እናት ነሽ ልዮ ነሽ ጀግና ነሽ አንቺ
እስቲ ቁርባን ደጋግምሽ አቁርቢያት ፀበሎንም እምነቱንም ቅባቅዱሱንም ከሶ አታርቂ እግዚሐብሄር የማይችለዉ ነገር የለዉም አንቺም በፀሎትሽ በርቺ እማምላክ ትጎብኝሽ የኔ ጀግና እናት
አይ እናት ፈተናሽ እኮ ብዛቱ እህቴ አላህ ያግዝሽ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ውስጤን ነካው በጣም ጠካራ ነሽ
እውነት አንቺ በጣም የተለየሽ እናት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ልጅሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እማ ልብሽ ቅን አሳቢ ተንኮል የለለበት ሰላምሽ ያብዛልኝ እማ ባለሽበት
አለህ እንደው ቆመ ትሂድልሽነ እሄንን ደስተሽን እንድተይልሽ የድርጋት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አለምዬ ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሆን
God bless you. Sweet man.
እመብርሀን ትዳብስልሽ እናት ምትክ የላትም፡እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
እግዚአብሔር ምህረቱን ቅርብ ያድርግልሺ የድንግል ማርያም ልጅ የሚሣነው የለም የኔ እናት ብርታቱን ይሥጥሺ ማማየ
በርች ጠንካራ አምላክ የሰጠሽን እንዴት ታደርጊያለሽ እሱ ያበርታሻል የኔ መልካም
አላህ አፈያያርግልሽ ማማየ የእናት ውለታዋ በምንይከፈላል
እህቴ አንችስ ልዩ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምልን የእውናት ፍቅር ነሽ ♥♥♥♥♥♥♥
እናትነት በምንም አይገለፅም የምርጦች ምርጥ እናት ነሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ ክርስ ቲያንም ቆማ ለማየት ያብቃን
ላያችል አይስጥ አስለቀሰችኝ አላህ አፍያ ይርግልሽ በጣም ጠንኮራ ነሽ የኔ እህት 😭😭😭😭😭
እመብርሀን ትዳብሰልሽ እማ እግዛአብሔር ካንቺ ይሁን
ፍጣሪይ ያግዝሺ የኔየጠካራ እናት💔💔☝️😭😭
የኔ ቆንጆ እህት እንኳንም ኖርሽላት እንዳንቺ ጠንካራ ጎበዝ ለክርስቲና ስለስጣት ክብሩ ይስፍ አንቺ ለብዙሀን ሴቶች ተምሳሌት የሆንሽ ታታሪ ጠንካራ ነሽ በርቺ እህቴ ላይችል አይስጥም
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አንዳንድ ሰው የሚያወራውን አያውቅም ምንም አይሰማሽ እግዚሐብኤር ይማርልሽ
ስውን ካዳመጥሽው ተስፋ ያስቆርጣል አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ብርቱ ሰው ነሽ እናትነትሽን በጣም ምን ብዬ እንደማደቅሽ ቃላት የለኝም ጠንካራ እናት ነሽ 🏆🏆🥇
አላህ አፊያዋን ይጣት
Yalem- birhan Ababa May our Lord and saviour bless you and your family. I'll pray for you today so you can have joy,peace, and support from family / friends.
እህ እናት እናት አሏት ሥሟን አሣንሠው ሠማይና ምድር የምታየውን ሠው የኔማር
አላህ ያሽርልሽ የኔ እናት አይዞሽ ጀግና ነሽ
ድንቅ እናት ነሽ ጌታ ይፈውስልሽ የእውነት
Mirt enat nesh! yene konjo, Allah yabertash more and more! Lijishinim miracle yemiyasayen gets, behone meliku Allah yidabisilish!!! Berch ma sis
እመብርሀን ታግዝሽ ወላዲተ አምላክ።❤❤❤!!!
ዘመን ሸ ይብዛ እናት በቁጥር አልገልፀውም ያንችን እና ትነት።
ጠካራነሽ የኔ አበሳ ፈጣሪ ያበርታሽ
እናት እና ልጅ በራሳቸው የግል ቁዋንቁዋ አላቸው ፈጣሪ ለታምር ቢምራት እናቱዋ የሚስማት የሚያወራት የሚዳስሳት የለም እናት እናት😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Welahi jegena neshi ayegletshime Allah ene liyastmrgni new salasb eze Video laye yarfewu menorew besdet new Allamdulila tenama leji setgn gen bechaye masadegu kebdegni beye samar new mewelw wow Allah bezich mederlaye yeluten melkam neger hulu lenat yargelachu sekan please setugn begel mechlewu largelat yene 1dna neshi bekfagni ketr yemtenkrbat yezemne jegena huletachunem 😘😘😘😘😘😘😘
ጌታሆይ ይቺንልጂቁማሥትኸድአሣየኚ የእናቷንደሥታአሣየኚ አሜን
የኔ እናቴ ጠንካራ ነሺ አላህ ልጂሺን ያሺረልሺ ማማዬ አይዞሺ
Aman yeb
እናት መተክያ የላትም ጠካራ ሴትነሸ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማራት😢😢
የኔ እናት አንቺን ያኑርላት እድሜ ይስጥሽ
💓💓💓💓❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏yena jegena kahi bezu nger temryalhu saladeksh alalefm
የምትገርም እናት ጎበዝ።
ፈጣሪ ይዳብሥልሽ የኔ እናት እንኳን ታመዉ ሢያደናቅፍቸዉ የምንሆነዉ እንኳ ይከብዳል እመብረሐን ትዳብሥልሽ
እግዚአብሔር ይችላል ትፈወሳለች አንቺ ግን ጀግና አይገልፅሽም እህቴ አይዞሽ እናት ነትን አቀዋለው
*እናት እኮ እማየ እኮ ትለያለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይስጥልን*
እናት ሽሕ አመት ትኑር አላህ ምሕረቱ ይስጣት አይዛሽ እናት ነሽ እናት
jegna Enate Nesh Fateri Yebarkish.
Lejishim Emabeta Mariam Temarilesh