Prime Minister Dr. Abiy, You are a living testimony of love!! Your dream for Ethiopia is an extraordinary!!! I do not get tired of your speech. You do not know how many times I do listen to your speech. የአገሬ ልጆች እባካችሁ ፍቅር ላይ እናተኩር!!!! ከዚህ ጀግና መሪ የምንማረው ፍቅር ላይ ስናተኩር ይሀዉ እንደሱ አእምሮአችን የፈጠራ ችሎታዉ ይጨምራል አምላክ አንተን ይጠብቅህ።
Every thing you said is true always, we support you all the way. Keep doing the best for Ethiopia and Ethiopians. I LOVE you my brother!!!! God be with you in every thing what you do!!!
WOW WOW I don't have any word God is good God is with you prayer is the main medicine keep praying God's word said ask I will give you knock I will open so Dr Abyei you are on the right way and hand you are on my prayer God bless Ethiopia I wish you all the best
wow Dr. abiy amazing explanation you know everything how it works,The problem is us because we are not on your place to see the problem.most of us have knowledge deficits to see things where they are going be helpful. So the big picture is everyone of us we want complete change, overnight, we not helping just complaining, for everything, that's why this all problem and issues going on.God help and be with you Dr. abiy we all true Ethiopians are with you ,long life for you and Ethiopia 🇪🇹
Dr Abiy, you are one in a billion who came at the right time & at the right moment. I know we will get there where Ethiopia would be at its highest pick and that is not too far.
you should be the leader of the world Dr.Abey, your smartness, and intelligence is above our mind. big love and respect, a happy new year with your beloved family
Dr. abiy you are amazing person you have such outstanding very special intelligent, you are caring and loving, honest leader ❤ we Ethiopians are very lucky and proud ❤ to have you ❤ our leader. God be with you wherever 🙏 you are we 💘. God bless you 🙏 and Ethiopia 🇪🇹 💙 ❤ 💖 💕 💛 🇪🇹
Whatever you call it, Abiy is good. I can't imagine how difficult to lead >100 million people with 80+ ethnic groups striving for power, money, food...etc
Yeshambel Nigatu I agree with you 100% special multicultural environment before it gets to the primitive society with no education to lead the country people are not waking up then it is hard to lead Ethiopia
Well, Dr Abiy capacity is beyond imagination. Full of excellent ideas and sound argument. I wish we all us can join him and fight poverty together. Very articulate and meticulous!
Thank you Asmamaw, wonderful interview. Dr Abiy I have no enough words to express how you blesses our New year eve with such honey and milk speaking. Thank you Sir God bless Ethiopia Happy Enkutatash!!!!👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌,!!!!!!!God bless Ethiopia
A genius is in power.Let Allah cherish him with every opportunity that lead him to success This is a gift from Allah for Ethiopian.It is beyond the imagination that such a great lead that's pulling people from mud and breaking. I don't have doubt Ethiopian will achieve and success.Let Allah helps you.
Egziabher ke ante garr new...yenegerehen adrgolehal, antem man abroh endale semitawk bezya betam destegna negn... manem hagerun yemiwed hulu ke ante garr abro lesera yegebal ..we love u dr pm Aby
Prime Minister Dr. Abiy, You are a living testimony of love!! Your dream for Ethiopia is an extraordinary!!! I do not get tired of your speech. You do not know how many times I do listen to your speech. የአገሬ ልጆች እባካችሁ ፍቅር ላይ እናተኩር!!!! ከዚህ ጀግና መሪ የምንማረው ፍቅር ላይ ስናተኩር ይሀዉ እንደሱ አእምሮአችን የፈጠራ ችሎታዉ ይጨምራል
አምላክ አንተን ይጠብቅህ።
You are not alone brother he is the greatest leader Ethiopians ever had
ጠ/ሚ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያስነሳው ድንቅ መሪ ነው ። ከተግዳሮትና ፈተናዎች በላይ የምታምነው አምላክህ ጠላቶችህን ያስገዛልህ። አሜን።
Every thing you said is true always, we support you all the way. Keep doing the best for Ethiopia and Ethiopians. I LOVE you my brother!!!! God be with you in every thing what you do!!!
እኔ በግል በጣም አደንቃለሁ ይሄ ን የሚ ፈልገው የማያውቅ ሕ ዝብ ምሃል ወስደ ለማገልገል ቃል መግባት በጣም አደ ንቅሃለ. አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አ ምት ለቤተሰብ ና ሕዝ ቡ.
እንዴት የሚገርም ጋዜጠኛ ነው ብዙዎች ካንተ ቢማሩ ደስ ይለኛል
ጋዚጠኞችን ማሰልጠኛ ቢኖርህ በጣም ብዙዎችን ትለውጣለህ ብዬ አምናሉሁ God bless you
God bless you and your country 🙏🙏🙏🇪🇹💪🏽💪🏽
WOW WOW I don't have any word God is good God is with you prayer is the main medicine keep praying God's word said ask I will give you knock I will open so Dr Abyei you are on the right way and hand you are on my prayer God bless Ethiopia I wish you all the best
እግዚአብሔር ያሰብከውን ይፈፅምልህ በጉዞህ ሁሉ ይከተልህ ብርታቱን ይስጥህ ውዱ መሪዬ ጠላትህ ይውደም ወዳጅህ ይለምልም
wow Dr. abiy amazing explanation you know everything how it works,The problem is us because we are not on your place to see the problem.most of us have knowledge deficits to see things where they are going be helpful. So the big picture is everyone of us we want complete change, overnight, we not helping just complaining, for everything, that's why this all problem and issues going on.God help and be with you Dr. abiy we all true Ethiopians are with you ,long life for you and Ethiopia 🇪🇹
እንኳን አደረሰክ አብቹ እንወድሃለን ዘመንህ ይለምልም
We love you Dr.Abiye.Keep up. All your visionary teachings are inspirational. We will follow you to the end.☘️☘️🌻🌻🌷🌹
Thank you for everything my Prime Minster. Happy New Year and God Bless you.
አብዬ የኔ አንበሳ እንካን አደረሰህ ይህ መጭው አመት የሀሳብህ ሁሉ ነገር የሚሳካልህ የሚፈፀምበት አንተ የምትደሰትበት የምታርፍበት ሀሉ ተስተካክሎልህ እፎይ እፎይ የምትልበት ይሁንልህ አብዬ
ደግሞ እምር ብሎብሀል ይጨመርልህ ሰላምህ ብዝት ይበል 💚💛❤️👏👏👏🌹🙏
ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም ወሳኝ ጥያቄዎችን ነው የጠየቀው ጎበዝ ነው
Leza ena Eweket yalew new Bereta Gazetgnaw 👌
Thank you!!!
ሹመት ከ እግዚያቤር ነው ዶ/ር አብይ መራዬ ስለሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ ከጎኖት ነን እንወዶታለን በርቱ
Dr.Abiy brilliant leader . Thank you for being kind and working on to United Ethiopian. You will be historic leader on it . I love you ❤️💕♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Blessed PM.... ንግግሩ ትምህርት ነው።
Dr,Abeyeyey most of Ethiopians Love you and support you no doubt about this keep up good work,I LOVE you my brother!!!
የውዱ መሪያችነን ንግግር በጥሞና ላዳመጠው ሰው ለሀገር ወዳዱና ለሙህሩ ወተት መጠጣት ማለት ነው።ለምቀኛና ለባዳ አልኮል ነው ያሰክራል ለዛም ነው ከሰሙት ቡሀላ ይወራጫሉ፣ይውረገረጋሉ፣ይጠረሻሉ,,,,,,,,
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የሰለሞንን ጥበብ ፣የዳዊትን ስኬት ይስጥህ
አሜን
አሜን
የኔ ንጉስ የልብን የሚያይ እግዚአብሄር አምላክ የልብህን ቅንነት መልካም ራይህን አይቶ ሁሉንም በጊዜው ያስተካክልሀል ! አንተን መሪየ ብየ ለመጥራት በመታደል ደስተኛ ነኝ::አቅሜ በሚችለው መጠን ሁሉ ከጎንህ እቆማለሁ :: ክፉ አይንካህ !!! Happy New year my king !
እወድሃለሁ ተባረክ ጌታ አሁንም የጌታ ጸገ ሠላም ቅንነት ጥበብ አይለይህ ሞገስ ይሁንህ
ምርጥ ድንቅ ታላቅ ጥበበኛ መሪ ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰለሰጣት እግዚአብሔር ይመሰገን።
ኢትዮጵያን የሚወድ የሚያበለፅግ መሪ ማገኘት መታደል ነው። አሁንም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። አብቹ ሺአመት ንገሰ። ከአንተ ውጪ ወደ ውጪ።
Ethiopia's young PM. Dr. Abiy Ahmed is among few great leaders that our world has. The youth should support him promote the country.
I agree
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
አንተን ምን ብዬ መግለፅ እንደምችል ቃላት ያጥረኛል ግን በቃ እኔ የተረዳሁክን ያህል ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲረዳህ ምኞቴ ነው። የምር የኔ ፍላጎት ከ20 አመት በኃላ በDr abiy የምትመራ ህዝቦቿ እንደበፊቱ በፍቅር በመተሳሰብ የሚኖሩባት ሀያሏን ኢትዮጵያ ማየት ነው ደሞ መሆኑ አይቀርም አምናለሁ። ረጅም እድሜ ፍቅርን በተግባር ላሳየን መሪያችን። መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶክተር ዐብይ ኣህመድ እግዛኣቢሄር ምቀኛህን ይያዝልህ ኣንተግን በርታልን
ሌላ ሁሉ ቀርቶ በኮሮና ብቻ ላይ የታሰራዉ ሰራ ያስመሰግኖታል ሺህ አመት ንጋስ
Amen amen amen
Dr Abiy, you are one in a billion who came at the right time & at the right moment. I know we will get there where Ethiopia would be at its highest pick and that is not too far.
ለተከበረዉ እና ለውድ መሬአችን ለዶከተር አብይ አህመድ ረጀም እደሚ እመኛለሁ አዲሱን አመትም ከነቢተስብ እና ከሚወዳት አገራችን ጋር ከእረጀም እድሜ እና ደስታን እመኝለታለሁ
አንተ የኢትዮጵያ ውድ ስጦታ ነክ ትልቅ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይከተልክ
አየ ዶክተር አብይ ሙሉ ሰው ማለት አንተ ነህ፣ አወ የእናቶች ያባቶች ጸሎት ነው ትልቅ ስጦታ። አወ ጸሎት ነው የሰማይ የምድር ጌታ ጋር የሚያገናኘው። አሁም ለቆምክለት መልካም ነገር ሁሉ አምላክ ያግዝህ ምርኩዝ ይሁንህ መልካም አመራርን ይስጥህ ምንጊዜም አምላክን ያመነ አሸናፊ ነው። ትናንትናን አሳልፎ ዛሬ ለምስጋና አድርሶናል፣ አድርጎናል የዛሬ ሰው ክብር ምስጋና ለአምላክ ይድረሰው። ዶክተር አብይ ከመላው ህዝብ ጋር መልካም አዲስ አመት ይሁንልዎ፣ አምላክ የሰላም የብልጽግና የኔ ኢትዮጵያ ብለው አሳምረው የሚጠሩአትን አገርዎን አገራችንን ሰላምና የበለጸገች ያርግልን። ይህ መልእክት ከብዙ ማይል ርቀት ላይ ይድረስዎ፣ በጣም አከብርዎታለሁ የተከበሩና የተከበረ የትልቅ ራእይ ባለቤት ነዎትና፣ አመሰግንዎታለሁ አገሬን አገርዎትን አገራችንን ለመምራት ስለመረጡ አምላክም ስለመረጥዎት አመሰግናለሁ፣
አስማማው ጎበዝ ነህ።
Amen amen
እግዚአብሄር አምላካችን አዲሱን አመት የፍቅር የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ እድ ያድርግልን ከጥፋት ወደ ልማት ከጥላቻ ወደመፋቀር ከግራ ወደቀኝ ካለማወቅ ወደማወቅ ከጭለማ ወደ ብርሃን ከማጋጨት ወደማስታርቅ ልኡል እግዚአብሄር አምላካችን በትምህርት ይጎብኘን ለሀገራችን እድገት ለመንግስታችንም. ሀይል ብርታት ይስጥልን የሁላችን ጠላት የሆነው ድህነት ሰይጣናዊ. አስተሳሰብ ያለው ሰው ያጥፋልን አሜን እመቤታችን ማሪያም. ምልጃሽ አይለየን በርከትሽ ይደርብን መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም ኢትዮጵያዊ ያን ይሁንልን አሜን።
God Bless You & Your Family!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድን ማዳመጥ ሰብዕናን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሚረዳ እርሾ ነው።
መልካም አዲስ ዓመት፣
አብይዬ ሺህ አመት ኑርልን ጌታ ለኛ ሰል አላማህን ያስፈፅምህ ምርጥ ስጦታችን
እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
you should be the leader of the world Dr.Abey, your smartness, and intelligence is above our mind. big love and respect, a happy new year with your beloved family
በርታ አቢቹው
Dr Abiy you are realy amazing leader with vision, integrity and highly spoken quality...Let God bless you and your family.
Dr. abiy you are amazing person you have such outstanding very special intelligent, you are caring and loving, honest leader ❤ we Ethiopians are very lucky and proud ❤ to have you ❤ our leader. God be with you wherever 🙏 you are we 💘. God bless you 🙏 and Ethiopia 🇪🇹 💙 ❤ 💖 💕 💛 🇪🇹
ዉድ መሪያችን በርታልን ምቀኞችህ ይለቁ ሀገራችን ሠላም ትሁን ያረብ
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር አብይ
❤️ many more blessed years, dr Abiy! I’m always praying for you! Go above and beyond in 2013 too!
I’m watching this video today, March 2024 from USA💗🙏🏽
Amazing leader, I hope eventually, Ethiopians realize what they have. Yebereket zemen yihunlachu yihunlin ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen amen amen
የኛ ጀግና በርታ የፍቅር ሰው ነህ
ደግ ንጉስ የስጣት ለኤትዩጽያ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔርይርዳህ መልካም አዴስ አመት ያድርግልህ እድሜ ጤና ይስጥህ::
Whatever you call it, Abiy is good. I can't imagine how difficult to lead >100 million people with 80+ ethnic groups striving for power, money, food...etc
Yeshambel Nigatu I agree with you 100% special multicultural environment before it gets to the primitive society with no education to lead the country people are not waking up then it is hard to lead Ethiopia
ክቡር ዶ/ር አብይ እምትወዳት አገርህ ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ሪቫን ትቆርጣለህ አይዞህ አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ይሁንለት ፡፡ GBU Ethiopia
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ስለሚወዳት ድንቅ መሪ ሰጥቶናል!!አቢቹ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን አንተ ብቻ ምራን እንወዳለን!!! አዲሱ አመት ራዕይህን የምትጨብጥበት አመት ይሁንልህ!!!
Mrcha aysflgm Aby thru Mengst nw
ABIY MUST LEAD
መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን
የምወድህ መሪዬ ዶ አብይ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያ ባንተ በልጽጋ እንደምናያት አምናለሁ በርታ ጀግናችን
Jesus, The Lord Bless You and Your Generation and Your fellow Citizens Forever💚💛❤️‼️‼️‼️Keep Up AbiLove💚💛❤️‼️‼️‼️
Well, Dr Abiy capacity is beyond imagination. Full of excellent ideas and sound argument. I wish we all us can join him and fight poverty together. Very articulate and meticulous!
የዛሬ 20 አመት ጠቅላይ ምንስቴር ብቶሆንልን ኑሮ ምን አለበት ኑሪልን አለቃዬ
በጣም አብይ ይበዛብናል
ክክክክክክ
@@ndb6093 why ክክክክክክ?
@@surafelbaysa3665 ሀሣብህ ሽ በጣም ሥለገረመኝ ነዉ
እዉነቴን ነዉ
Can you imagine if Dr Abiy was old enough to be prime minister 27 years ago ,picture Ethiopia now.
I know right what a powerful and knowledgeable man.....
I know !! I can just imagine
I wish I was young during Abiy’s time; wish he was PM during the 1980s🌅🇪🇹
እንደ ማር ይጣፍጣል ቃሎችህ! አብቹ ጀግናችን ኑርልን! መልካም አዲስ አመት ለሁላችን!
Such inspirational words.... happy new year Dr Abiy Ahmed and Ethiopian peoples 🎉
ስላሴዌች ይርዱህ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Abiye Amad ali ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🏝🏝🏝
Very very good Thanks happy birthday
Thank you Asmamaw, wonderful interview.
Dr Abiy I have no enough words to express how you blesses our New year eve with such honey and milk speaking. Thank you Sir
God bless Ethiopia
Happy Enkutatash!!!!👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌,!!!!!!!God bless Ethiopia
ውድ ያገሬ ህዝቦች እባካችሁ ውድ እናት ሃገራችን ኢትዮጵያችን ከዶክተር አብይ ሌላ ኢትዮጵያ የሚመራት ሰው አለብዬ አላምንም ስለዚህ ሰከን ብለን ማሰብ አለብን በመቀጠል እንኳን ለ 2013 በሰላም አደረሣችሁ አደረሰን etv ዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን እውነት እውነቱን ብቻ
አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ኮረናን የሚያጠፋበት አመት ያድርግልን ሀገራችን ኢትዮጵያውያ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
🌻እንኳን አደረሳችሁ 🌻
God Bless you, your family, and Emmeye Ethiopia
እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንህ ውድ መሪያችን🙏
አበሳው አተ በርታ ወደኋላ ሊጎትቱህ የሚያስቡትን በጭራሽ ዞር ብለህ አትመልከት አተ በትጋት ቀጥልበት
Happy new year to you & too all Ethiopian my believed pm we love you& your family please give kisses too the first lady of Ethiopia.thanks
Quality in every direction from the host(the questions), video,...everything made it fun to watch, and obviously our ABUCHU's fire speeches!!!
አብቹ አንተ እኮ ድንቅ ሰው እኮ ነህ ደግሞ ይህ በርቦንን ፈታልን እየሱስን ሰቀለው የሚል ህዝብን መ ምራት ደግሞ በጣም ይከብዳል ለምን ህዝብ ፈጣሪን አይፈራም ግን ሀይማኖተኛ ነው ጠዋት ወደ እምነት ቦታ ይሔዳል ከሰአት በአድ አምልኮ ያመልኮል ወድሙን ይጠላል ሀይማኖቴ ተነኮ ይላል አሰመሳይና ቂመኛ ህዝብ መምራት መቻልህ ከፈጣሪ እርዳታ ካልሆነ ይከብዳል ወዳጄ ዘመንህ ይቦረክ ያየ ይውደድህ
ጠቅላይ ሚኒስቴራችን እጅግ በጣም የሚገርም መልስ ነው የሰጡት የዛፉን ማንጎ አውርዶ አጥቦ ጨምቆ ጁዝ አድርጎ የመጠጣቱ ስራ የኛ ስራነው ብለዋል አዎ በትክክል ነው ስለዚህ ልብ ያለው ልብ ይብል ማለት ነው እያልኩኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን አሚን ያረበናአለሚን አሚን
💕አቢቹ አርአያ የምትሆን ሰው ነህ በፍቅር የሚያምን እና ንፁህ ልብ ያለው ሁሉ ይወድሃል።
💕ብዙ ግዜ አያለሁ የሚተቹህ ሰዎች እንኳን በውስጣቸው እንደሚወዱህ ።
💕የሚጠሉህ እንክዋን ትንሽ ትንሽ ሳያስጠጡ የሚወዱህ የመስለኛል🤣🤣
አላህ ይጠብቅህ አብቹ
ሁሉም ተቀዋሚ ሳያስነቁ
ይወዱሀል ሁል ጊዜ እከታተላለሁ
ሳያስነቁ አዳንደ አብይ ልክ ነው
ይሉና ነገር ግን ብለው ይጀምራሉ
ለማንኛውም አብይ ይጠቅመናል ንቁ
አብይ ይሻለናል
በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንተ ጌታ ስለመረጠህ ከእውነት እንጂ ከውሸት ጋር አትስማማም ተባረክ አንተ የኢትዮጲያ ንጉስ ነህ
Because he is the true leader
Rahel Bekele exactly
Abiyyachen Yenga Egzeabeher Yetebekeh Wedddddddd ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አብያችን በሰው ሀገር እርዳታ የሚተማመን መሪ አይደለም በሀገሩ ኩሩ ህዝቦች የሚተማመን መሪ ሆኖ አግቸዋለው ባተየመሪነት ዘመን ያኖረኝ እግዚያቤሄር ይመስገን ሁሌም የምኮራብህ መሪዬ በሰው ሀገር የተከበርኩብህ ሁሌም ያሰብከው ይሳካ ሌላ ቃላት የለም ስላተ እጄን በአፌ አስጭነህኛል
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ከጠሚ ዶ/ር አብይ ጎን በመቆም ሀገሪቷንም ሆነ ራሳችሁን ከችግር ለሟዉጣት ብት ተባበሩ መልካም ነው ።
Our sweet prime minister, we love you
ምን አባቴ ላርግህ የኔ አስተዋይ
በርታ:: እ/ር የእውነት አምላክ ነው መከራም ቢበዛ እውነት ያሸንፋል::
ሀሣብክን እ/ር ይፈጽምልክ ለ ሀገራ
ጸጋ ይጨመልክ♥♥♥♥♥
አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይረደህ ኡሉም በአላህ እጅነውና
Praying, working hard is the best leader
መልካም አዲስ አመት አብቹ አንበሳው ጀግና💚💛❤
Thank you Abiyiyeee 💕💕💕💕
ዶክተር አብይ መልካም እረኛ ነህ እግዚአ ብሄር የኢትዮጵያን ህዝብ ድምፅህን ለይቶ አውቆ የሚከተልህ መንጋ እንዲሆን ማስተዋል ይስጥልን
ኧረ አንተስ ትለያለህ በእውነት፤ ኑርልኝ!!! ጊዜ ትክክለኛ ዋጋህንማ ሳይከፍልህ አይቀርም፤ የእውነት አምላክ የት ሄዶ?!?!
Amen ! Ewnet new!!💚💛❤
we love you abiy
Yes brother, u r absolutely right. He deserved.
ግሩም ነው እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዓመት በወሬ የተሰበሰበ በወሬ ይበተናል አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ
ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን ፡፡
ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስልን
ቀዳዳ
we love ower pm abiy
እግዚአብሔር: በታምሩ: ይጠብቅህ !
ከሆዳሞችና:ከባንዳዎች: በሰተቀር ሌላው ኢትዮጵያዊ: ሁሉ: ካንተ: ጋር: ነው። እናከብርሀለን: እንወድሀለን:
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ሆዳሞችና: በንዳዎች: ይውደሙ!
A genius is in power.Let Allah cherish him with every opportunity that lead him to success This is a gift from Allah for Ethiopian.It is beyond the imagination that such a great lead that's pulling people from mud and breaking. I don't have doubt Ethiopian will achieve and success.Let Allah helps you.
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ላንተ የፃፈው ነው ማንም ያውራ እረጃም እድሜ ይስጥልኝ ሺአመት ግዛ።
ጋዜጠኛው በጣም የሚደነቅ ነው
አንቺ ማንን ነው ሣታደንቂ የቀረሺው ? የሆንሽ ወፍራም ፋራ
የአብቹ ንግግርና confidence ለአዲሱ አመት2013 ስንቃችን ነው::
እኔ የዓብይ ደጋፊ ነኝ ከበጥባጭ ዳያስቦራ ጋር አልተደመርኩም ከአብይ ጋር ነው የተደመርኩት
Egziabher ke ante garr new...yenegerehen adrgolehal, antem man abroh endale semitawk bezya betam destegna negn... manem hagerun yemiwed hulu ke ante garr abro lesera yegebal ..we love u dr pm Aby
We love you amesachen💚💛❤️
ዶክተር ዓብይ መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር አምላክ ከሙሴ ናከዳዊትኢያሱ ካንተጋር ይሁን 💚💛❤️
እግዝብሔርን ጤና ሰላም ዕድገት እኽድሕ ፍላጎትሕ መርነትሕን እንድሳካልሕ ፈጣሪ ይርዳህ ::
Amen Amen