የፀሃይ ልጆች ክፍል 29 | Yetsehay Lijoch episode 29

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የፀሃይ ልጆች ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Yetsehay Lijoch every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 529

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +356

    ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ነች የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ🙏🙏🙏

  • @mesi685
    @mesi685 Год назад +111

    እግዚአብሔር ለተቸገሩ ሰዎች ይድረስላቸው ቦረና 😌በድርቅ ተጎታለች ኪዳነምህረት በምልጃዋ አትለያቸው ❤

  • @hshshshxhxhxh2542
    @hshshshxhxhxh2542 Год назад +185

    እናታችን ክደና ምህረት ትጠብቀን ዉዶችየ💚

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Год назад +228

    ዛሬ እናታችን ክዳናምህረት ናት (16)ከኩፍ ሁሉ ትጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በእምነትነጋ
    @በእምነትነጋ Год назад +200

    ናዝሊን ማነው እደኔ የሚወዳት👍

  • @bez-nunu
    @bez-nunu Год назад +77

    ትንሿን እንደኔ ሚወዳት..የኔ አስተዋይ❤❤

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 Год назад +96

    ናዝሉ የሳቂ ምጭ ስወዳት 😹

  • @ጋልራያ-ጸ9አ
    @ጋልራያ-ጸ9አ Год назад +53

    ለዓመታዊ ክብረ ብዓል ክዳነ ምህረት አንካን ኣደረሳቹ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +407

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Год назад +58

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው😍👍👍👍👍

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Год назад +108

    እንኳን ለኪዳነምህረት አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🥰🙏🏽

    • @zewudaabara6969
      @zewudaabara6969 Год назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን የክርሞ ስው ይበለን🙏😘😘

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 Год назад +1

      ኣሜን

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 Год назад

      @@zewudaabara6969 አሜን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን 🙏🏽😍

    • @maki--tube2858
      @maki--tube2858 Год назад

      @@lilitylility4864 Amen 🙏🏽

  • @adisbkle1890
    @adisbkle1890 Год назад +34

    ፈጣሪሆይ ቦረና በረሀብ የሚጎድወገኖቻቸን አንተእረዳቸው

  • @mylove3870
    @mylove3870 Год назад +76

    ተላቅ እህት ሲኖርህ እንደዚህ ነው ናዚሊዩ ❤😉

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d Год назад +4

      ማንታዋ እኮ ናት ታላቅዋ ኣይደለችም

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ Год назад +4

      ​@@Helenhelen-l5d መጀመሪያ በመውጣት ታላቅናት 🤪😂😂😂

    • @mylove3870
      @mylove3870 Год назад +2

      ​@@Helenhelen-l5d ቀድሞ የወጣ ታላቅ ነው የሚባለው የደቂቃ ሉዩነት ኮ ቢሆን

    • @mekdes9790
      @mekdes9790 Год назад +5

      ግን እኮ ናዝሊ ትልቅ ናት

    • @madinamadina1573
      @madinamadina1573 Год назад +1

      በውነት በናተ ኮመትነው ፈታ የምለው ውድ ያገሬልጆች

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +69

    የአሊ❤ አድናቂ ማነው👍👍👍

  • @MmMm-mf8nb
    @MmMm-mf8nb Год назад +30

    የምር እደዚህ ድራማ የምጋጋለት የለም በጣም ፍቅር ያስተምራሉ

  • @ተመስገን-ወ2ገ
    @ተመስገን-ወ2ገ Год назад +22

    ወይኔ ናዝሊ ቀጭን ስለሆነች ነው ያንጠለጠላት ስታስቅ ደስ ትለኛለች እናንተስ

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 Год назад +10

    ጀግኒት ናዝሊ በጣም ነው ያስደሰተችኝ ሳቫሽ ባያስቆማት ደግሞ አሪፍ ነበር

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +40

    እኔኮ በናዝሊ ፍቅር መሞቴ ነው😋የኔ ጣፋጭ

    • @QtrQtr-uv9dj
      @QtrQtr-uv9dj 7 дней назад

      እኔስ ብትይ የኔ ቆንጆ ዘላለም እወደተለሁ❤❤❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад +23

    ዛሬ የአመቱኪዳንምህረትነች እንኳን አደረሣችሁ🙏❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Год назад +39

    አይ ናዝሊን ሆዴን እየቆረጠኝ ነዉ የተመረዘነገር በልቻለሁ መሰል አላለችም😁😁😁🤭🤭♥️♥️♥️

  • @milenmili
    @milenmili Год назад +116

    በቀን ሁለቴ ይለቅልን የምትሉ😭🙏🏾❤

  • @mafibogale2197
    @mafibogale2197 Год назад +48

    በውጭም በሀገሩቹም ያላቹ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን እወዳችኋለሁ 😍😍

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Год назад +19

    ውይይ ናዝሊ አንጀቴን አራሽው ዛሬ ቱቼን አጋጨሽልኝ😍

  • @ጓልትግራይሓላል-ኰ6ነ

    ናዝሊ የኔ ምርጥ ስወድሽ ♥️😍😍

  • @efremtegegn
    @efremtegegn Год назад +17

    ማነው ናዝሊን እንደኔ ሚወዳት እስኪ be like

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ናዝሊ ጎበዝ ጀግና እንደዉ ስያንሳት ለዝች ምስጥ ቹቼ ተብየዋ የሃንዴ እህት ነትንዴ በፈሪሀ የምትሳረዋ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +21

    ናዝሊ ጀግና ❤️❤️💪💪እኔም ብሆን ለእህቴ ህወቴን እሳጠለው በእህቴ ቃልድ አለቅም 👊👊ባናጋራችን ለይ ሰቫሽ ናዝሊ ን ባይስማት ዝም አትልም 😂😂ናባር 😂😂😂😂😂😂😂እኳንም 😂😂😂ሰምካት 😁😁😁ሳቫሽዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 Год назад +7

    እቺን አይጥ በመጥረጊያ ነው ምቀጠቅጣት አላለችም ወየው ናዝሊ የኔ ቀዢቃዟስወድሽ

  • @kidist4251
    @kidist4251 Год назад +24

    ናዝሊ በጣም ነው ምታዝናናው😂😂😂

  • @محمدوسيم-د9س
    @محمدوسيم-د9س Год назад +19

    የሴት ጀግና ደስ ይለኛል

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ Год назад +17

    ናዝሊንን አለማድነቅ ይከብዳል የምር ምርጥ እህት ሠራችላት😂😂

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 Год назад +42

    ኣሊ ስወደዉ ፈገግታዉ😍

    • @medinawussien4594
      @medinawussien4594 Год назад +2

      እኔግራየገባኝጉኔሺ ሁለት አይነት ጫማ የምትለብሰውነግር

    • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
      @ስደተኛዋ-ወ5ለ Год назад

      @@medinawussien4594 🤭😂😂😂

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Год назад +21

    ይቺን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ እመአምላክ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ

  • @መውደደንጠልቸመጥላቴንወደ

    ወይኔ ሳባሽ ናዝሊን ሲማት የኔ መደገጥ በፈጣሪ ሀሀሀ

  • @nahierpetros
    @nahierpetros Год назад +3

    አናመሰግናለን ኪዳነ ምህረት ትጠብካቹ 🙏

  • @ገብርኤልአባቴነዉየድንግል

    ናዝሊ ጀግና ስወድሽ ሰሊን በቀሏን ተበቀለች ጎበዝ

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 Год назад +6

    እረ እንዴት ነው ጋይስ የፀሀይ ልጆች በፍቅር ተጫወቱበት

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад +3

    ሰላም የሰድረን
    የነገ ሰው የበለን
    አሊ❤❤❤

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +5

    ናዚሊ ወየሁ እደት ዛሬ እደተመቸችኝ ደግ አረግሻት የኔ ቅመም👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemgebreyesus9266
    @alemgebreyesus9266 Год назад +25

    እቺ ኮሜት ያነበብክ የለህ ከፍቅር ስቃይ ይጠብቅህ😋🤣

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +9

    የኔ ናዝሊ እብድ እኮ ነች እዴት እደምታስቀኝ😂😂😂😂

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Год назад +14

    ነዝል የኔ ጀግና እሰይ ደግ አደረግሽለት💪💪👈

  • @mimochamchoum1921
    @mimochamchoum1921 Год назад +9

    ነዝል የኔ ጀግና ስውደት

  • @netsi8127
    @netsi8127 Год назад +7

    Tegaruway kidana mhret zelekmwo thalkum❤️💛

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu Год назад +9

    ናዝሊ፡ወይኔ እንዳት ደስ እንደለችኝ

  • @delinadawitdelu170
    @delinadawitdelu170 Год назад +16

    ወይኔ እንዴት እነደጓጓው የጓጓ እስኪ 😂🤣😘

  • @gadnosha-tm2jb
    @gadnosha-tm2jb Год назад +10

    ናዚልን ስወድሽ እኮ እህት ማለት እንዲ ነው የኔ እብድ

  • @saratube9788
    @saratube9788 Год назад +10

    ካሜራው ወደነ ሐሉክ ግሩፕ ሲዞር እማስጠላኝ እኔን ብቻኖ all" ሁሌ 4ቱ ጥዶች ላይ ቢሆን ነብሴ🙄

    • @meskeremabera4246
      @meskeremabera4246 Год назад

      በጣም 😒

    • @jdjdjdid3536
      @jdjdjdid3536 Год назад

      ሳህ 🤣🤣

    • @saadahsaaadah3402
      @saadahsaaadah3402 Год назад

      የኔስ ብትይ አሊና ሳፍሽ እና ሰሊን እና ቀውሶ እህቶን ምናለ አራቱ ብቻ ቢሆኑ እፍፍፍ😹😹😹🥰

  • @ጂጂብቸኛዋ
    @ጂጂብቸኛዋ 3 месяца назад +1

    ናዝሊንየ የኔ ጣፈጭ እብድ እኮነሽ ❤❤ደግ አርግሻት እሶን ደነዝ😂😂

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Год назад +3

    ዎውውው ሳቫሽና ናዝሊ ሢሣሣሙ ደሥ አለኝ ሁለቱን በጣም ነው የምወዳቸው ሀሉክ የምትባለው ሠውየ ድራሽክ ይጥፋ አሎድህም የነናዝልን አባት ምሥኪን እሡን ነው የምወድ

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 Год назад +4

    ውይ ናዝሊ ተልባ አፍ ሣቫሽ ባይሥምሽ መቸነበር ዝም እምትይው

  • @hshshshxhxhxh2542
    @hshshshxhxhxh2542 Год назад +8

    አረ ልቆቁት ልንሞት ነዉ በጉጉት🙄😂😂😂

  • @ima3452
    @ima3452 Год назад +8

    ናዝሊን ሳይ እኔም እንደስዋ አይነት እህት ቢኖረኝ አልኩ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +2

    ናዝሊዬ የኔ ጣፋጭ እንዲያዉ ስወድሽ ክክክ ቱቼን ሰራሽላት ይቺ ምስጥ የሆነች ልጅ🙄😂😂

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

    ናዝል እና ሳቫሽ ተሳሰሙ ደስ ቡሎኛል ድንገት መሳሳም ዋዉ በጣም ደስ ይላል😂👌👌🥰🥰

  • @amentube9168
    @amentube9168 Год назад +22

    ለቦረና ህዝብ ድምፅ ሁን

  • @asly8915
    @asly8915 Год назад +27

    ዉይ የአሊ እናት አንችም እናት ነሽ ይድፋሽ 😏😏🤣🤣

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад +5

    ውይ የኔ ናዝሊ ፍራትሽ ደስ ቲያለሽ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ናዝሊ ወላሂ ታስቀኛለች ከምርክክክክክክክ አይ ፍቅር

  • @ShshayGenre
    @ShshayGenre 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን ማሬ

  • @emu3199
    @emu3199 Год назад +1

    ዝም እማይልሰዉ ሁሌ ትስማለህ ማለትነዉ አይ ናዝ ዉደ😂😂😂😂😂

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ Год назад +25

    ከሳቫሽ ፍቅር ይዞኛል 😁😜

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Год назад

      ነዝል እንደሰመ😂

    • @asniko4444
      @asniko4444 Год назад

      እና ማሬ ቁጥሩን ልላክልሽ

    • @jhonok6367
      @jhonok6367 Год назад +1

      ​@@asniko4444 yanchi yebase

    • @fjfbmbn3293
      @fjfbmbn3293 Год назад

      ​@@asniko4444 😀

    • @BasbosaBasbosa-ox9yn
      @BasbosaBasbosa-ox9yn 9 месяцев назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    ናዝሊ የኔ እብድ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ Год назад +3

    ዝምእማይልሰው ሁሌትስማለህ ማለት ነው ክክክክክናዝሊ😂😂😂😂😂

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Год назад +3

    ሰላም ለሁላችሁም እስካሁን ካየኃቸው ምርጡ ነው

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Год назад +8

    ደስ የሜሎኝ እህትማማቾቾ ነው ፍቅር ግን እደናዜሌ ነው የማረገው

  • @uadh7751
    @uadh7751 7 месяцев назад +1

    ስዋደት ናዝሊንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhatzmusa5029
    @fhatzmusa5029 Год назад +10

    አሲ ኑ ያሊ አፍቃሬወቺ አኔ በፍቅሩ ድፍት ልልነዉ 😍😪😪

  • @khadeija1484
    @khadeija1484 Год назад +18

    ኢኔ ነዚልን ለመየትነዉ የጓጓዉት

    • @Hodye
      @Hodye Год назад +1

      Exactly

  • @makuanintmanigisitu
    @makuanintmanigisitu Год назад +3

    ናዝሊ ጎበዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 Год назад +4

    የናዝሊ ስቅታ በህልሜ ሁሉ ነው የሚመጣው ልነቀሰው ነው

    • @yosyfiseha163
      @yosyfiseha163 Год назад +1

      ክፍል 29 ደጋግሜ ነው ያየሁት የናዝሊዬ የፎንቃዬን ስቅታ ለመደጋገም ስል

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Год назад +17

    እንጠብቃለን 👌❤️❤️❤️🥰

  • @rahu7657
    @rahu7657 Год назад +5

    ይሄን comment ምታነብ ሁሉ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው የዘላለም ህይወት ሚገኘው በሱ በማመን ነው እግዚአብሔር ይወዳቹዋል!! በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከዘላለም ሞት አምልጡ🙏❤️
    Namoni commenti kan dubnistaan hudumtti kessaan jirenyii bar baraa kan argamuu yesus kirestositi ammanudhani Waqayoo siin jaalata.... Yesus kirestositii amnudhaan du'aa bar baraa irraa hafaa🙏❤️

  • @neymaneyma8957
    @neymaneyma8957 Год назад +6

    የሚሳሳሙት ባርት ለምንድነው ምትቆርቱት አትቁረጡት እንይና ይንዘረን እንጂ😂😂😂

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Год назад +8

    😂😂😂😂😂😂ናዝሊ ዝም የማይል ሰዉ ሁሌ ትስማለክ ማለትነዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Год назад +11

    ግን ማነዉእደኔ ሀሉክን ሢያይ ድክምእሚለዉ😁😁😁🙄ሸክምነዉ

    • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
      @ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад

      ሸክም ነዉ🤔🤔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @madinamadina1573
      @madinamadina1573 Год назад

      ሣህ ተመልኩ ይባሥ ሤሬኛነው

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Год назад

      @@ዩዳሄ-ቨ7ቀ 😂😂😂😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Год назад

      @@madinamadina1573 😂😂😂

    • @emu3199
      @emu3199 Год назад

      ወላሂ እኔ ምንም ደስ አይለኝም ማለቴ የሆነ ሽክም የሚለኝ😢😢

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +4

    እኔ ምላቹ ቅመሞቼ የሸረሪት ድር ላይ አራስ የወጥ ቀቃዩ የሳፋሽ አባት አቶ ዮርዳን ነው አይደል ክክክክ

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +7

    ቅቅቅቅቅ ዝም የማይል ትሰማለህ ናዚል 😁😁

    • @BasbosaBasbosa-ox9yn
      @BasbosaBasbosa-ox9yn 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮👌👌👌👌

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 Год назад +5

    የኔ መጓጓጓት

  • @cbmksa2604
    @cbmksa2604 Год назад +2

    ናዝሊዋ የኔዴመት ስወዴሽካ💋💋💋💋💟💗💗💗💗💗💗

  • @sabagayse8961
    @sabagayse8961 Год назад +8

    ናዝልዬ ጀግና

  • @HermonShibeshi
    @HermonShibeshi 22 дня назад

    Kidane mehret enate ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 Год назад +1

    የቤተሰብ ገበናን ልቀቁልን እባካችሁ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Год назад +3

    ናዚሊን የኔ ጀግና ዋዉ

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    ኣነይምብል ካንፍሪ ልካፍራ ልምሳዐዓም ተኡይ ሰምዓት 😂ሰናግል ጥዕም ፍተሓ ዲስነግል🙄😂😂😂😂😂

  • @tsehayyes
    @tsehayyes Год назад

    amizing yahona film naw nazli and savashe🥰😍🤔🤗

  • @ፈታዊትማሓሪዮውሃንስ

    ሳባሽ😍😘 ውዴ

  • @fadilafadila4058
    @fadilafadila4058 Год назад +4

    Nazli and Savshi ❤❤❤😢

  • @hanan858
    @hanan858 Год назад +4

    ከለሊቱ 6 ;42 ፊልሙን ሳሎን ሆኜ እያየሁ ናዝሊንን ሳቫሽ ሲስማት አይቼ እኔም አማረኝ ባሌን ቀስቅሼ ከአልሳምከኝ እለዋለሁ በጥፊ አጠናግሮ ጣለኝ 🤕🤒 የቱርክ ባል ፈልጉልኝ

    • @muzitudiwdi6098
      @muzitudiwdi6098 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ያችስ ከፋ

    • @ሰውማማን
      @ሰውማማን Год назад

      😂😂😂

    • @hayatmusaa9363
      @hayatmusaa9363 Год назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @rahelyifru
      @rahelyifru Год назад +1

      የሐበሻ ወንድ መሆን አለበት አይ የኛ ወንዶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kuki558
      @kuki558 Год назад

      ኡኡኡ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂🙆

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Год назад +2

    ሠሊንየ አሊየ ሣባሽየ ናዚሊየ ሥወዳችሁ በተለይ የአሊ ፈገግታ

  • @kaseempiogjf
    @kaseempiogjf Год назад +1

    እኔ ስራመስራት አልቻልኩም ቀነንሙሉ እሱን እያየሁ ስራዉተረሳ

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 9 месяцев назад

    ሳቫሺዬ ስወድህኮ የኔ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 9 месяцев назад

    ናዝሊዬ የኔ ቀጫጫ አንጠለጠለሺኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aznitaznit939
    @aznitaznit939 8 месяцев назад +2

    ናዝሊ የምርጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለኪዳኗ በአል

  • @Aa-my9jb
    @Aa-my9jb Год назад +2

    አይ ናዝልን 😂😂😂😂

  • @Gebyanesh
    @Gebyanesh Год назад +1

    Afer bela zafer

  • @monavip4469
    @monavip4469 Год назад +4

    ደስ ሲል አሊና ሰሊን አድ ሆኑ

  • @yelibemarefiyaye6692
    @yelibemarefiyaye6692 Год назад +8

    ተኩየ ተኩየ አለች ናዚሊ 😂😂😂😂😭

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d Месяц назад

    Alii selim sevash nezil❤❤❤❤❤