#ኦርቶዶክስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #ኦርቶዶክስ ታቦት የቀረጸችለት #መጥቆራ የሚባለው የአየር ጋንኔ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #eotc

Комментарии • 132

  • @asmeretayele3114
    @asmeretayele3114 7 месяцев назад +18

    ጌታ ሆይ የህዝቤን አይን ክፈት በምህረትህ አስባቸው

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 7 месяцев назад +17

    በኢየሱስ ስም የክፉ መንፈስ ሁሉ የተወጋ ይሁን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад +5

    ፓሥተር ትዝዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ መነቀል ያለበት ሁሉ ከአገሬ ከኢትዮጵያ ከኤትራ በጌታ በኢየሱስ ሥም ይወጋ

  • @awethagos7936
    @awethagos7936 6 месяцев назад +1

    እንዲህ መጋለጥ ኣለበት የ ኣጋንንታዉ ትብታብ፡ ትውባረክ ፓስተር ❤❤❤

  • @nomore1132
    @nomore1132 7 месяцев назад +23

    የኦርቶዶክስን ጉድ አደባባይ ላይ አስጣልን ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ሰወችን እያነቃህ ወደ እግዚአብሔር መንግስት እያመጣህ ስለሆነ እጅግ በጣም እናመሠግናለን ❤❤

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 7 месяцев назад +17

    Tizita,I 'm orthedox but i respect you ,because you preached a bible.

    • @elsabethmamo639
      @elsabethmamo639 7 месяцев назад

      read the holy Bible please 🙏

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 7 месяцев назад

      ውይይይይይይ አገራችን ለዚህ ነው በብዙ መከራ ውስጥ የምትኖረው?አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 7 месяцев назад +16

    ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 месяцев назад +5

    ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! በኤልያስ መንፈስ ለእግዚአብሔር ቀንተህ ተነስተሃል ስላንተ ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ! በርታ! ብዙዎች ይሰማሉ ይድናሉም

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይህንን ድቅድቅ ጨልማ ከሕዝቡ ላይ ይግፈፍላቸው ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው ! ዘወትር እየተቃወምን እንፀልይ!!! አንተ በርታ ሥራውን በጌታ ኢየሱስ ስም አፍርስ ተባረክ!!!

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад +12

    አቮ ይመችህ ትዜ እዉቀቱን አሁንም ይጨምርልህ። ❤

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 7 месяцев назад +8

    ወንደሜ በትክክል ሃገራችን ዋጋ እየከፈለች ነው

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 7 месяцев назад +10

    ተባረክ ወንድሜ ትዜ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንህ, ❤️❤️❤️❤️

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 7 месяцев назад +6

    ተባረክ

  • @YoditTesfu-h4n
    @YoditTesfu-h4n 6 месяцев назад +1

    Tebarek Paster🙏🙏🙏

  • @AdeyTasaw
    @AdeyTasaw 7 месяцев назад +7

    JESUS IS LORD! JESUS IS LORD!JESUS IS LORD!

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 7 месяцев назад +9

    GETA bante eyesera new Smu ybarek. Tebarek

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 7 месяцев назад +2

    ትዝ እነሱ ሁሉ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን ጥቅም ነው የያዛቸው፣ሁሉም ሕዝቡ የገቢ ምንጭ ነው፣ሌላው ቢቀር በአድባራት በገዳማት ስም ሁሌ ድግስና መብል ጠላ መጠጣት ነው፣ጌታ ይገለጥባቸው በአደባባይ።ይብዛልህ ፀጋው ተባረክ።

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 7 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ የባርክህ ወንድም ትዝታው❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 7 месяцев назад +11

    ይገርማል ይደንቃል እግዚኣብሄር ሆይ ህዝብህን ኣይ እና ኣይናቸው ክፈት። ፓስቶር ጌታ ይባርክህ። ❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 7 месяцев назад +2

    ትዝየ የጌቴ ትክክል ታቦቱ ሤጣን ነዉ አጭርና ግልፅ

  • @Mulualem-mu5vd
    @Mulualem-mu5vd 6 месяцев назад

    እረ በድንግል ማርያም ዛሬነው የሰማሁት ጌታ ሆይ ድህነትን ለህዝብህ አምጣ

  • @haileengida33
    @haileengida33 7 месяцев назад +26

    ጽድቅ አለኝ የምትለው ቤተክርስቲያን የአጋንንት አገልጋይ ሆነ ቀረች የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማልና አንተ ተናገርየሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማልና አንተ ተናገር እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህም

  • @samri6650
    @samri6650 7 месяцев назад +1

    ቃሉን እንድትገልጥ ጌታ ፀጋውን አብዝቶልሃል። ወንድማችን ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ ሳይሆን ለወንጌል አማኞች ጭምር በረከታችን ነህ። ተባረክልን

  • @zerihunguyola4679
    @zerihunguyola4679 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በኦርቶዶክስ ላሉት የሰው ልጆች የልቦናቸውን አይን አብራላቸው። አሜን

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 7 месяцев назад +15

    እኔ ምስክር ነኝ አክስቴ ላይ ጠቆዋር የሚባል ክፉ መንፈስ ነበረባት እና ክርስቲያንነኝ ይላል አስቀዳሽ ነው መስቀል ያሳልማል ቤተክርስቲያን ሂዱ ይላል እና እርሱ ነው

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ አገኛለሁ ሰለአበራህልኘኝ አመሰግናለሁ ።በጭለማማም ለሉት አንተ ድረስላቸዉ። በጣም ይዘገኘንናል።

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 7 месяцев назад +2

    በእውነት ይህ ያማል ፈጣሪ ሆይ ሚስኪኑን ህዝብ አስበው

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 6 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ!

  • @emawayeshgetahun
    @emawayeshgetahun 7 месяцев назад

    እግዞ ማረን ክርስቶስ፡፡

  • @aynalemhayilu4193
    @aynalemhayilu4193 7 месяцев назад +1

    Geta eyesus le zelalem geta new yadinal yitadegal wondime bebizu tebarek zemenk yibarek tsega yabizalik tizitaw hizbu hulum masimat yalebet timirt new joro yalew yisima eyesus yadinal

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 7 месяцев назад

    ከዚህ ዓይነት እውርነት እና ድንቁርና ጌታ ሆይ እባክህ ታደጋቸው ።

  • @yemegnushal
    @yemegnushal 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ለዘለአለም ይክበር !!! ክብሩን ለሌላ የማይሰጥ አምላክ ሜዳ ላይ በአደባባይ ጉዳቸውን አሰጣው ።

  • @negassizarfa756
    @negassizarfa756 7 месяцев назад +4

    God bless you brother, keep up the good work.

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 7 месяцев назад

    God Bless U Dear Pastor Tizitaw continue the teaching please continue u are fruitful!

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 7 месяцев назад +11

    ለዚህ ነው ጥቁር መልበስ የሚያስፈልገው 😢

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 7 месяцев назад +11

    እነሱ የሚችሉት ስድብ ብቻ ነው አይሰሙም

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 7 месяцев назад

    ወድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 7 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ አገራችን ድረስላት ፤በጣም ያሳዝናል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 7 месяцев назад

    ወንድማችን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፣ በጌታ ፀጋ በርታ!!!

  • @WorkineshGutema
    @WorkineshGutema 7 месяцев назад +2

    Yadenal Jesus

  • @shewayeeshetu8159
    @shewayeeshetu8159 7 месяцев назад

    Amen yetewega yihun be eyesus sim

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 7 месяцев назад +1

    ኧረ ወይኔ ጉዴ ኦርቶዶክስ ሆኜ ይህን ሁሉ ጉድ አላውቅም ነበር ጌታ ሆይ ስላዳንከኝ አመሰግንሀለሁ 🙏🙏

  • @AdeyTasaw
    @AdeyTasaw 7 месяцев назад +4

    Amen Amen lezelalem siraw yifres beyesus sim.

  • @YosefGelto
    @YosefGelto 7 месяцев назад +1

    Uuuuuuuuuuuuu gud gud gud ........ this is mind blowing.

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 4 месяца назад

    Bless you Paster Keep going !!!

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 7 месяцев назад

    በኢየሱስም አራ ንቁ ኦርቶዶክሳውያን
    እግዚአብሔር ይባረክህ ትዝያችን ❤

  • @eliasmamo8494
    @eliasmamo8494 7 месяцев назад

    God bless you!

  • @muluwoldemariam4810
    @muluwoldemariam4810 7 месяцев назад +2

    God bless you

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 7 месяцев назад +3

    ያሳዝናል

  • @zeritutesfayesus660
    @zeritutesfayesus660 7 месяцев назад

    Amen 😮

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር የጠላውንና እግዚአብሔር ከክብሩ አውርዶ የጣለውን ዲያብሎስንና ጭፍራውን እኛን ሰዎችን ማን አስታራቂ አደረግን ? ከዚህ በተቃራኒ መቆም ራሱ የኑፋቄ ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል አለማመን ነው ። እኛ እኮ ራሳችን የቁጣ ልጆች ሆነን ሳለ ድነታችንን የፈጸመልን ኢየሱስ ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ ደሙን አፍሶልን ነው ፤ ከቶ እኛ ሰይጣንንና እግዚአብሔርን ልናስታርቅ ይቅርና ። አንቃ ለራሱ አይበቃ እንዲሉ ።

  • @saranegash4359
    @saranegash4359 7 месяцев назад

    በጌታ በየሱስም ጌታ ይገፅፅው !!!ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲ ያለ ጉድሰማው ካለወንድ ዘር የተወለደው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው እነዚ አረ ስራው አላማው ይፍረስ በየሱስም

  • @abigetaneh6402
    @abigetaneh6402 7 месяцев назад

    መንፈስ ለአብያተ ክርስቲይስን ጆሮ ያለው ይስማ !!!!!! በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን ክምድሪ ላይ አቀለጥነው ትዜ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 7 месяцев назад +2

    የአገራችን ችግር መነሻው ምንጩ ይሄ ነው በተለይ በሰሜኑ ያለ ለዘመናት. እየተመለከ ያለ ደም ጠጪ ዘንዶ ! የወንጌል ጠላት

  • @AsmiRakeb
    @AsmiRakeb 7 месяцев назад +1

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ ዘመነህን ያለምልመው አንተን በክፋት በጭካኔ ሊገለጥ ያሰበው አውሬ በስሙ ጉልበት ይመታ የክርስቶስ ትኩስ ደም ይሸፍንህ ይደብቅህ በቀልተኞው የወጋ

  • @RutaAddis
    @RutaAddis 7 месяцев назад +2

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የኦርቶዶክስ አገልጋዬች ስራችው ይፍረስ በጨለማ ያለው ህዝብ ያሳዝናል

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 месяцев назад +1

    ቃሉ ላይ እየተንቀጠቀጠ "ያለጊዜዬ ልታወጣኝ መጣህን?" ብሏል ራሱ ሰይጣን እሱ እንኳን ፍርድ ሥር እንዳለ አውቁ የመጨረሻውን ፍርድ እየተጠባበቀ ነው/: ጭራሽ ለእርሱ ንስሀ.... ጽድቅ....ታቦት....ቤ/ክ ....መሳለም... መለማመን.....

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад +5

    አቤት ጉድ መጥቆራ ጠቋራ

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 7 месяцев назад +2

    ወንድምና ፓስተር ትዜ ዘመን ቆጥሮ ቀን መጥቷል፤ ይህ የአጋንንት ሥራ ፈርሷል፡፡ በኢየሱስ ስም፡፡ አንተ ግን ለምልምልን፡፡

  • @danielyosha1912
    @danielyosha1912 7 месяцев назад +1

    ሙሉ በሙሉ የዲያብሎስ አግልግሎት አሰጣጥ ላይ ስለሚገኙ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል ።

  • @OliZawde
    @OliZawde 7 месяцев назад

    ጌታ ለዉልም የስራዉን ይስጠዉ

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 7 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannanegussie8220
    @hannanegussie8220 7 месяцев назад +1

    በኢየሱስ ስም

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 7 месяцев назад +6

    ወይኔ እየሱስ ክርስቶስ ለሰይጣን (መጥቆራ) ቃል ክዳን ሰጠው። ለሳር ቅጠሉ ቃል ክዳን ሰጥቶ ስያበቁ ለሰይጣንም....❓❓❓ ዕድሜ ሁሉ ነገር ያሳያል። አቤት አቤት ምን እየሰማን ነው ግን❓

  • @hirko3809
    @hirko3809 7 месяцев назад +3

    Weshet hulem yesetan sira new egzaber ewnetun yabralachew

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 7 месяцев назад

    Good Job!

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤tbrek

  • @kerriemollallegn8228
    @kerriemollallegn8228 7 месяцев назад +1

    Income generate ማድረግያ ቱሪስት መሳብያ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ማለት ይቻላል። የታቦቱና በውስጡ የሚካሄደው ሁሉ በጥናት የሚካሔድ የኢኮኖሚ ምንጭ ነው ማለት ይቻላል።

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 7 месяцев назад

    አይይይይይይ አገራችንና ሕዝባችን ያሳዝናል

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 6 месяцев назад

    Geta yibarkih

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 7 месяцев назад +1

    Woyi Tize♥ yemansemaw gud yelem???

  • @martaaddisu8105
    @martaaddisu8105 7 месяцев назад

    ባለማወቅ በጨለማ እየተመላለሰ ህዝብ እጅግ ያሳዝናል

  • @guluko1212
    @guluko1212 7 месяцев назад +1

    ነገር የተበላሸው እንጨት ቀርፀው መክተፊያ የመሠለውን በሰው ስም በመላዕት ስም ፃድቃን በሚሏቸው ስም ቀርፀው ተሸክመው ሰውን ማሠገድ የጀመሩ ጊዜነው የተበላሸው። ሰይጣን ለዘለዓለም ምህረት የማያገኝ እና ወደሰውም መቀየር የማይችል ነው። ሙሉለሙሉ የሰይጣን አምልኮ ነው አምላክ ይቅር ይበላቸው። አንተ ግን ትዝታው ጌታ ይባርክህ።

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 4 месяца назад

    ASSIGNMENT PLEASE SEND US SOFT COPY OF THOSE BOOKS (GEDLES)

  • @ZenashAli
    @ZenashAli 7 месяцев назад

    በ ኢየሱስ ስም

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 6 месяцев назад

    Pasteru ere Berta bemigeerm huneta eyanekahen new

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 7 месяцев назад +1

    ጉድ በል ጎንደር በእየሱስ ስም አረ እነዚህ ሰዎች አመፀኞች ናቸው ጌታ ይገስፀው እንዲህ ያለ ተረት ተረት 😢😢😢ያሳዝናል

  • @marthatsedeke4301
    @marthatsedeke4301 7 месяцев назад +1

    አረ ወዴየት ወዴየት ነው?! ጌታ ሆይ ለህዝብህ እራራ🤲🙏 በሃይማኖት ካባ ጀቡነው ፈጁት😊😭😭😭😭 መዳን የሚችለው ህዝብ የሲዖል እራት💀

  • @yohannesadolawote5124
    @yohannesadolawote5124 6 месяцев назад

    እኔ ኢየሱስን ተቀብያለው

  • @zewdeabebe267
    @zewdeabebe267 7 месяцев назад +3

    የሰው ፡ አይነልቦናው ፡ ከልተከፈተ ፡ በቀር ፡ ሁላንተናው፡ በተቃራኒ ፡ ሥፍራ ፡ መገኘቱ ፡ የማይቀር ፡ ነው ፡ ፡

  • @haileengida33
    @haileengida33 7 месяцев назад +5

    The church that claims to have righteousness She became a servant of demons ጽድቅ አለኝ የምትለው ቤተክርስቲያን የአጋንንት አገልጋይ ሆነ ቀረች የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማልና አንተ ተናገር እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህም

  • @Zenebechgoa
    @Zenebechgoa 7 месяцев назад +3

    Damoko. Orotodokisi kelelech ehtaopy atinorim yelaluko

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 7 месяцев назад +1

    ታቦት እየቀረፁ ሰው ወደ ፈጣሪ እንዳይፀልይ አእምሮውን በመረበሽ ሰይጣናዊ ትብታብ እየተሰራ ይገኛል።
    ታቦት ይቀርጻሉ እንጂ አይፈጽሙም።

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 7 месяцев назад

    ሰይጣን ከምግባሩ ብቀየር ምን ይደንቃል ጳውሎሲሚ ከነፊሲ ገዳይነት ተቀይሮ የክርሲቶሲ ጃንደረባ ሆነዎል ዛሬ ግን እንዳንቴ አይነቶቹ ይጠሏቸዎል እንጅ እኛ ክርሲታኖ ለክርሲቶሲ ባርያ የሆኑትን ሁሉ በመገዛታቸዉ እናመሠግናለን ጌታችን የተመሰገነ ይሁን አመን❤

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 месяцев назад

      ሴጣን አይቀየርም እህቴ ሁሌም ጠላትነት አለ በመካከላችን።

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 7 месяцев назад

    የዚህች አገር መከራ በዚህ ቤ/ክን ምክንያት ነው፣ በእግዚአብሔር ስም እየቀለዱ መኖር የሚያበቃበት ጊዜ ደርሷል፣ ከአሁኑ ውርደት መከናነብ ጅምራች፣ በንስሐ ካልተመለሱ እግዚአብሔር በአደባባይ ያዋርዳታል፣ በግብጽ መታለሏን እንኳ መንቃት አልቻለችም፣ ሕዝቡ ግን ያሳዝናል፣

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 7 месяцев назад

    ትዜ ይህህንን ክፍል ሁለት .........ህዝቡ ይስማው

  • @wondunigussie8507
    @wondunigussie8507 6 месяцев назад

    Ayate neberebat tekuwar ene miskir neng

  • @elsabethmamo639
    @elsabethmamo639 7 месяцев назад

    They must be sick. What is the worst history they created. In the name of Jesus Chris.

  • @jamalmelhem3951
    @jamalmelhem3951 7 месяцев назад +1

    Tize Salam 🎉❤🎉 Zare 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Zena marqoseme Ale ? Begeta Sime

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 7 месяцев назад +1

    ምንም ጥርጥር የለዉም ኦርቶዶኮሦ የሤጣኖ ተከታይ ነች

  • @JaleJembere
    @JaleJembere 7 месяцев назад +2

    Yegalbaxe byesuse sime

  • @girmatessema903
    @girmatessema903 7 месяцев назад +1

    እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ለእነሱን ውሸት መገደፊያ ፍለጋ እርኩስ ሀሳባቸውን ከቅዱሱ መፅሐፍ ከመፅ/ቅዱስ ጋር ለማዛመድ መጥቀሳቸው ነው? ያሳዝናል ??ውሸትን ማውገዝ ሲገባ ሌላ ለውሸቱ የሚገድፍቸውን ፍለጋ እሩጠው ከመፅሐፍ ጋር ማዛመድ።

  • @AshabirAfras
    @AshabirAfras 7 месяцев назад

    There are many stupidity history in Ethiopia religious God bless you for your informatiin

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 7 месяцев назад

    ጅራት ሁሉ አለው መጥቆራራ ጅራቱ ተቆርጦ ነው ?ወይስ ከነጅራቱ የመነኮሰው?

  • @anjelinateffera7470
    @anjelinateffera7470 7 месяцев назад +2

    I thought his mother was human.

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад

    ትክክለኛ ነገር ነው። እኔ ጓደኛ ነበረችኝ በጣም አክራሪ ኦርቶዶክስ ናት። አትፈራኝም ወይም አትደብቀኝም መዳኒት ለዚህ ለዚህ እያለች ታወራኛለች ይሄ እኮ ጥበብ ነው ትለኛለች። ከሷ ከተለየው በሆላ ሁሉ ነገር ተገለጠልኝ ፈዝዤ ነበር። እና ጓደኛ ስታገኙ ከናንተ በመንፈሳዊ ነገር የበረቱ ካልሆኑ ወይም እናንተ ማትቀይሯቸው ከሆነ ያናንተ ነገር ዘላለም አይስተካከልም ምንድነው ትላላችሁ ግን አታቁም😅

  • @TeklehaimanotGenet
    @TeklehaimanotGenet 7 месяцев назад +1

    Ganen lezellalem ykr yemayballachew nachew weyne benezi gzeyen matfate . Teret misekett teret new.lalks weys lsak ere BEEYESUS SM ydemses.

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 7 месяцев назад

    Eyesusi yadinalli 📖🤦‍♀️

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад

    ኧረ ወዴት እንሂድ ኡኡኡኡኡ 😮😮😮😮