የከፍያለው ቱፋ ንስሃ እና ይቅርታ Kefyalew Tufa Pastor Tizitaw Samuel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • @Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
    @Join this channel to get access to perks:
    / @tizitawsamuel
    @Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/... or tizitawsamuel@gmail.com
    venmo.com/u/Ti...
    cash.app/$Tizi...
    @Follow Me on Facebook
    / tizitaw.samuel
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com...
    ...
    @purchase_My_Songs
    / werashu-weresen

Комментарии • 111

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih8599 15 часов назад +19

    ያ ተንከራታቹ ኮብላይ ወንድማችን
    መጥቷል እንደገና እስይ ደስ ይበለን
    እሰይ ደስ ይበለን።

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 14 часов назад +20

    ከኦርቶዶክስ ወደ ጌታ ኢየሱስ የመጣሁት በአንተ ወንድም ከፍያለው, በወንጌላዊ ኤርሚያስ አበበ እንዲሁም ወንጌላዊት ፀሓይ ትምህርታቹን በጣም እከታተል ነበርና በሗላ ግን ከፌ ስትቀየር በጣም ነበር የደነገጥኩት ጽፌልህም ነበር በተከታታይ: አሁን ግን ወደሚወድህ ወደ አባትህ ቤት ስለተመለስክ በጣም ደሰ ብሎኛል ማስተማርህ ይቀጥላል እንኳን ለዚ አበቃህ እንወድሃለን ተባረክ🙏❤🙏❤🙏

  • @Mulumebet-l7j
    @Mulumebet-l7j 15 часов назад +12

    አብራችሁ በጌታ ስታምሩ እያየሁችው ልቤ በጣም ደስ አለኝ ፓስትር ጸጋ ይብዛልህ

  • @masreshadesta7352
    @masreshadesta7352 7 часов назад +7

    መንግሥቱ የዘለዓለም መንግሥት ናት ሁሉን ትገዛለች ያለው ናቡከደነፆር ልቡ ከተመለሰ በኋላ ነው እንኳን እግዚአብሔር የንስሃ ዕድል ሰጠህ ደስ ብሎኛል ለተጠራህለት መኖር ይሁንልህ እወድሃለሁ/እንወድሃለን

  • @addedyalew
    @addedyalew 16 часов назад +10

    በብዙ ርህራሄ እሳሳልህ ነበር አቤት እግዚአብሔር ድንቅ ነው ምን አይነት ጣፋጭ አንደበት እንዳለህ አሁን ነው የተገለጠው ....ዋጋ ለጌታ ከፍሎ እንዴት እንዲህ ሆነ እያልሁ አጉረመርም ነበር ....ትዜ ሲጸልይልህ አብሬ ማልጀልሃለሁ ተባረክ ከፌ

  • @AmsaleWodajo
    @AmsaleWodajo 17 часов назад +8

    እንኳን ጌታ እረዳህ ።እንኳን የምህረት እጁ አልታጠፈብህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።ጌታ ደግሞ ለዘማሪ ደሩ እንደዚ እድል እንዲሰጠው ምኞቴ ነው ።ክብር ለኢየሱስ ይሁን ደ

  • @teshome7693
    @teshome7693 8 часов назад +6

    የፀሎታችን መልስ ነው የአንተ ወደ ልብህ መመለስ ክብር ለጌታ ይሁን እንወድሀለን እንኳን ጌታ እረዳህ እኛ አገራችን በሰማይ ነው አይከፋንም የአዲሲባ ልጆች ነን

  • @tsegadtg
    @tsegadtg 17 часов назад +6

    እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ከፌ!! ትዜም ተባረክ፣ ክብር ሁሉ ግን ለጌታ ኢየሱስ ይሁን!!!

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g 14 часов назад +4

    እንወድሃለን ❤ወንድማችን ከፌ ❤ ይቅርታህንም ተቀብለናል የጌታ ጸጋ ይብዛል ትዝዬ አንተንም እንወድሀለን ተባረኩ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 14 часов назад +4

    ወንድሜ ከፌ ሰለተመለሰክ ደስ ብሎኛል ተባረክ።
    መጋቢ ትዜ ትልቅ ስራ ሰራህ ተባረክ።

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 17 часов назад +3

    በጣም ደስ የሚልነገርነው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 16 часов назад +7

    “እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።”
    - ዮሐንስ 8፥11

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 17 часов назад +5

    Wow…praise God በጣም ነው ያማረብህ ወንድማችን ከፍያለው እንወድሀለን በእጥፍ በሀይል ጌታን እንደምታገለግል እርግጠኛ ነኝ በርታ ፅና ጌታ መፅናናትን ይስጥህ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 18 часов назад +3

    ሰላም ትዜ እንዲሁም ከፍያለው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 19 часов назад +5

    በእውነት ደስ የሚል ዜና ነው ግን አሁንም የጥሞና የመረጋጋት ግዜ ይውሰድ ራሱን በእግዚሀብሔር ቃል ያበርታ

  • @asefabireda574
    @asefabireda574 18 часов назад +6

    ወንድሜ ከፍለው ጌታ ረድቶህ ወደ ጌታ በመመለስህ በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ አሰፋ ነኝ ከአዳማ ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 часов назад +2

    ወደነከፌ የትውልድ አከባቢ ያለው የወንጌል ተፅኖ በጣም ከባድነው ይህ እውነትነው ጌታ ግን አንድቀን ነፃ ያወጣቸዎል አውቃለው🎉❤

  • @ambayeayele2424
    @ambayeayele2424 10 часов назад +2

    እንካን አግዚአብሔር ወደ ራሱ ልብ መለሰህ ::ወንድሜ ዳግም አግዚአብሔር በቤቱ በሚበልት ክብር ያስበህ::

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 19 часов назад +3

    ትዜ ሰላም ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @Mimi-mf4mb
    @Mimi-mf4mb 15 часов назад +6

    ከፌ ዛሬ በሰማይ ታላቅ አልልታ ሆኖል ሰላንተ ጌታ አብዘቶ የባርክህ:: ተሸነፎ ማሸንፍ አንደዝነው ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ነገር ሰርተሃል ጌታ ረደቶህ በጌታ ቤት ፅንተህ የም ተኖርበት ፅጋ የበዛልህ::

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 18 часов назад +3

    ተባረኩ እንወዳችኋለን

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 17 часов назад +4

    እንክዋን ጌታ ረዳህ ምህረቱ ለሁላችን በቀን በቀን አዲስ ነው 🙌🏾🙌🏾

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 10 часов назад +1

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን!!! አንድ ሰው ወደ ጌታ መመለስ እግዚአብሔርንም ቅዱሳንንም እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነውና በጣም ደስ ብሎኛል በሁሉም ጌታ ይክበር !!!

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 8 часов назад +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ❤❤

  • @Amina-sh7hb
    @Amina-sh7hb 19 часов назад +2

    አሜንንንንንንን ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳክ ስተትህን አምነህ ይቅርታን መጠየቅ ከሁሉም በላይ ትልቅነት ነዉ እና ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ ተባረኩልኝ ተዜ ወንድሜ እንወድሀለን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 19 часов назад +2

    ወድማችን ዋናው መመለስህ ነው ከፌ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 7 часов назад +1

    አሜን

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 19 часов назад +2

    ጌታ ይመስገን ስለሁሉም ነገር ጌታ ካንተጋር ይሁን

  • @mitikeselam5145
    @mitikeselam5145 8 часов назад +1

    ይህ ሁሉ ጌታ ሲረዳ ነዉና እንኳን ጌታ ረዳህ በእዉነት

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 часов назад +1

    እንኳን ወደ የምትወደው ጌታ መጣህ ደሥ ብሎናል እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @AstedeAsfaw
    @AstedeAsfaw 17 часов назад +2

    ወንድሜ እንኳንም እግዚአብሔር ይረዳህ ፀድቅልይወድቃል ይነሳል አሁን የአባትህን ለማገልገ ኃይል ይጨምርልህ ጌታ ይርዳህ በፍቅሩይጨምርልህ።

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 16 часов назад +2

    እዲህ አይነት ሰፊ ልቦና ከእግዚአብሔር ነው እና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 часов назад +1

    ጌታን ወጤቱ ወርደት እደሆነ አውቅ ነበር እና ጌታ ግን የምር እድል ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል እሰይ አሁን በበቀል ትገለጣለህ በጠላት ላይ ሰይጣን እኳን እዳሰበው አላገኘህ

  • @LisanMelkeyase
    @LisanMelkeyase 8 часов назад +1

    እንኮን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ ትዜ ተባረክ ትዜ ጌታ ልጅ እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ።

  • @Mulumebet-l7j
    @Mulumebet-l7j 16 часов назад +3

    ባጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ እንኩአን ወደ አባትህ እቅፍ ገባህ እንዳምላካችን ያለ ፍቅር የለም በጣም እንወድሃለን ጠላት እርር ይበል ከጌታ እጅ ማንም አያወጣህ ተባረክ

  • @woynishetabebe5872
    @woynishetabebe5872 16 часов назад +2

    Wow እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ትዝዬ ተባረክ❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 18 часов назад +6

    የሰማይ አምላክ ይቅር ያለህ እኛ ማነን ? እለት እለት በምህረቱ የምንኖር አይደለንምን? ይቀር ብለንሃል እንካንም ከአውሬው ከጨካኙ እጅ እግዚአብሔር ታደገህ አሁንም ሃይልህ ሳይጨምር በርታ

  • @FoulaFoulaa
    @FoulaFoulaa 7 часов назад +1

    እሳይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን
    ደና መጣ ወደአባት ቤት ተመለስክ ❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 12 часов назад +1

    ስው ሆኖ ስህተት የማይስራ ማነው ይህ የስው ተፈጥሮው ነው ቁም ንገሩ ከስህተታችን አምነን ስንመለስ ነው እንኳን በስላም ወደ ጌታ ቤት ተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን
    Thank you and God bless both of you 🙏🙏🙌👏

  • @AsterBogel-x6d
    @AsterBogel-x6d 9 часов назад +1

    ከፌ እንወድሀለን ከዘረኝነት እንኳን ጌታ አወጣክ🎉🎉 እንደቀድሞ ጌታን ስበክ ጌታ ይባርክህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 часов назад +2

    ወይ ከፌ እዬ ሁሉ ጉድ እና መከራ የጅዎር እጅነው የኦሮሚያ ሙስሊም ባለስልጣኖችን እየተጠቀመህ የሚሰራው ስራነው🎉❤

  • @MaheletFanta
    @MaheletFanta 9 часов назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @SerkalemMuluneh-hu9iu
    @SerkalemMuluneh-hu9iu 17 часов назад +2

    ዋዉ የምወደው መዝሙር ፓስተር ትዜ ተባረክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 часов назад +1

    አቤት ከጌታጋር ኑሮ እና ሂወት እዴትነው ሚመቸው እደዚ አይነት ውበትና ሞገስን አስበልተህ ነበረ ከፌ ጌታ ግን መልካምነው 🎉❤ትዜ እባካቹ ምከሩት አበርቱት

  • @Wassie12
    @Wassie12 17 часов назад +1

    ደስ ይላል! እግዚአብሔር እንዲረዳህ እንፀልያለን! Please በርታ ወንድማችን

  • @JoshuaTedhe
    @JoshuaTedhe 10 часов назад +1

    ከሳሾች ሺ የታሉ ሲላት አንድሰ እንኮን አለች እየሱሰም እኔም አልፈርድብሸም ሂጅ ካሁንም ጀምሮ ደግመሸ ሀጥይት አትሰሪ አላት አንተንም ጌታ ይቅር ተብለሃል ያ የማጠገብ አገልግሎትህ ይቀጥላል ኬፌ እንወድሀለን መጋቢ ትዜ የእግዚአብሔር ባሪያ ትልቅ ሰው እንወድሃለን ሲያሚርባችሁ ተባረኩ እልልልልልልል

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 18 часов назад +1

    ወንድማችን እንወድሀለን❤❤❤ጌታ ያጽናህ🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 часов назад +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @EnanaEshetu
    @EnanaEshetu 18 часов назад +1

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩ ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 16 часов назад +1

    ደስ ብሎናል ከፍያለው ጠላት ደስ አይበለው አንተ የጌታ ነህ ❤❤❤❤❤

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 11 часов назад +1

    You are the best kefeyalew we love you we are extremely happy

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih8599 16 часов назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር እኔንም ይቅር ይበለኝ ከመጸለይ ይልቅ በጥላቻ ፈርጀብህ ነበር። አለማስተዋል ማለት ይሄ ነው። እግዚአብሔር ለካ የወደቁትን ያነሳል የሳቱትንም ይመልሳል። እንኳን ወደ ቤትህ ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይመስገን። እጅግ በራሴ በማፈር ይቅርታህን ተቀብያለሁ። አንተም ይቅርታ አድርግልኝ። ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ።

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 19 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 18 часов назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 እናቴ በጌታ ባትሆንም ትወደው ነበር !!! በድካሙም በጣም አዝና ነበር 😊😊😊 አሁን ግን ይህንን Interview ልክላታለሁ!!! ትዜ ያንተን ትምህርቶች ሁሉ ሼር አደርግላታለሁ ጌታ በራሱቀን ይማርካታል👏👏👏👏🙏🙏😚

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 часов назад +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 часов назад +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Ba Geta Ba Eyesus In Tseleni Ayezooh ❤❤❤

  • @Tinesaya
    @Tinesaya 18 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ወዳችዋለው በጣም

  • @BarnabasBekele
    @BarnabasBekele 18 часов назад +1

    Thank you, geta yeberk both of you tize and kafe!

  • @TamuWeya-v4e
    @TamuWeya-v4e 10 часов назад +1

    batme naw dase yalge ትዜ አተ መልካም ሰው ነክት ላይብ ላይ ሰፀልይ ሰለሱ🎉🎉🎉🎉

  • @Haset7866
    @Haset7866 19 часов назад +1

    God bless you, our dear brother, pastor Teztaw ❤🎉❤🎉

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 18 часов назад +2

    Shalom, Shalom❤❤❤

  • @Troy-hn1hr
    @Troy-hn1hr 19 часов назад +3

    ❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 19 часов назад +5

    welcome to back ከፌ ተባረክ ትዜው❤❤

  • @selamlema1195
    @selamlema1195 17 часов назад +1

    እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 18 часов назад +1

    ጌታ በምህረቱ ተቀብሎሀል። እኔም ፈትቼሀለሁ አንድ ሙክት ነገ ላክና ምህረቱ ይጽናልህ ከፌ

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 18 часов назад

    🎉🎉❤እንኳንም ጌታ ረዳክ አንተ እንዲስትሆን ነው የሚያምርብህ. ❤❤አለምከምታደቀኝ. እየሱሴ. በእሩ ይርገጠኝ ብሎ የሚል ዘማሪ ነበር.

  • @BethsaidaCharityOrganizationBe
    @BethsaidaCharityOrganizationBe 18 часов назад

    እግ/ር ይባርክህ በርታ የምህረቱን ወንጌል በመስበክ ተበቀል አንተ ምርጥ የጌታ ልጅ ነህ የኋላህን እየረሳህ የፊትህን ለመያዝ ተዘርጋ
    እንወድሀለን

  • @woynishetabebe5872
    @woynishetabebe5872 16 часов назад +2

    ይቅርታህን ተቀብለናል እንወድሀለን ወንድማችን ከፌ❤❤❤

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 8 часов назад +1

    ጌታ ይመስገን!!! አሁንም ግን ወንድም ከፍያለው ቱፋ በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን መምረጥ ይኖርብሀል!!

  • @blendernation2
    @blendernation2 17 часов назад

    Tebarku

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 часов назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 часов назад

    Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @Bekalu-yj6xn
    @Bekalu-yj6xn 17 часов назад

    You are welcome back....if GOD forgive you...and forgive yourself...that would be great. Be bless...I waiting for your ministry...especially mezmure. We prayed for your comeback

  • @DungaEnga
    @DungaEnga 16 часов назад

    ❤kefyalew tufa ❤ what a great meeting with beloved pastor tiztaw Samuel completely here the spirit of Jesus don't get me wrong I have never seen an exited discussion board look here

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 часов назад

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤❤

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 8 часов назад

    I am happy. God bless you. We love you.

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 15 часов назад

    እሰይ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 10 часов назад

    Keef eniwedihalen blessed.

  • @ruthh620
    @ruthh620 15 часов назад

    We love u our brother kefyalew you are beloved in Christ

  • @ruthh620
    @ruthh620 15 часов назад

    You are blessed brother Tize

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 18 часов назад

    I was waiting for this…

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 18 часов назад

    Enkuan edgzabeher redak wodime kafe tsega yibzalachu❤❤❤❤

  • @eleoragodisourlightofficia8790
    @eleoragodisourlightofficia8790 19 часов назад

    Welcome back Kefe.

  • @MaheletFanta
    @MaheletFanta 9 часов назад

    እወድሀለን ተቀብለናል❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 часов назад

    እሰይ እኳን አማረብህ

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 17 часов назад

    ❤ I don’t know him or what he did But I like him ❤he sounds very mature and humble❤ God bless you both

  • @AlmazZewd-g2i
    @AlmazZewd-g2i 17 часов назад

    Tebareku

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 11 часов назад

    Tebarek wondime

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 10 часов назад

    Amen destaye weder yelewm

  • @efremwoldeslasse8465
    @efremwoldeslasse8465 15 часов назад

    Bravo kefe

  • @konjitmekebo5477
    @konjitmekebo5477 19 часов назад

    Fiker nehe yena iysesus🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰

  • @workineshjifara
    @workineshjifara 16 часов назад

    Amennnnnnnnnnnnn
    Blessi gggggggggggg

  • @DiboraAlemu-b6y
    @DiboraAlemu-b6y 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤geta.ybaraki.ba.xami.naw.dasi.yalenagy

  • @JiraYesuus-lo2nv
    @JiraYesuus-lo2nv 16 часов назад

    Tebarek programun iske meceresha taketatiyalew betam dess bilognal geta imasgen libun betsega gestotal igzaber

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 часов назад

    ይቅርታህ ተቀብለናል እንወድሃለን እኳን በሰላም መጣህ እጂ

  • @lomimegersa6126
    @lomimegersa6126 17 часов назад

    💐💐💐🙏

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @TarikeKuma
    @TarikeKuma 18 часов назад

    Kafee❤❤❤

  • @Mulumebet-l7j
    @Mulumebet-l7j 15 часов назад

    እንወድሃለን ተቀብያለሁ

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 17 часов назад

    Matthew 6.14-15. If you forgive others their sins the heavenly father will also forgive you but if you don't forgive others their sins,your heavenly father won't forgive you.