"ድል በድል ሆነናል"ፋኖ!አዲስ የህወሓት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በራያ!አነጋጋሪው የዶክተሩ ግዲያ/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • "ድል በድል ሆነናል"ፋኖ! ልዩ መረጃዎች!/ አዲስ የህወሓት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በራያ!/አነጋጋሪው የዶክተሩ ግዲያ!
    tikomazena@gmail.com
    Ethiopia News
    Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ
    Anchor Media
    Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
    Feta daily
    EMS( Ethiopia Media Service)
    getachew reda
    @ethiofocusnewsፎከስ
    tikomazena@gmail.com
    Ethiopia News
    abiy ahmed

Комментарии • 169

  • @woldebazizew9385
    @woldebazizew9385 6 дней назад +6

    አንዱዓለም ዳኘን መግደል የ አማራን ህዝብ ከመግደል አያንስም ::እጅግ ያሳዝናል ::

  • @BiniHouse
    @BiniHouse 6 дней назад +5

    የወንድማችን ነብሥ በአፀደገነት ትረፍ

  • @Samuel-h6w
    @Samuel-h6w 6 дней назад +4

    አረ ስንት ሰው እስኪሞት እንጠብቅ ሁሉም አማራ ከዚህ ከዶክተር መማር አለብህ ተነስተህ ከፋኖ ጋር ተቀላቀል የአብይ አራዊት ባለህበት ይገሉሃል ድል ለፋኖ

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 6 дней назад +12

    ቁርሴ ምሳዬ ራቴ ኢትዮ ፎከስ!🙏

    • @Mebrat-n9r
      @Mebrat-n9r 6 дней назад +1

      Melkam agelalets 👍

  • @Meesfin
    @Meesfin 6 дней назад +7

    የፋኖ አደረጃጀቶች ወደ አንድ እዝ አለመምጣታቸው ልዩነቶቻቸውን መፍታት አለመቻላቸው አገዛዙ ክፍተቶችን ተጠቅሞ አሉ የተባሉ የአማራ ምሁራን፣ የጤና ባለሙያዎች ፣የሃይማኖት አባቶች ፣ ታዳጊ የአብነት ተማሪዎች ፣የአማራነት ምልክት የሆኑ ታዋቂ ሰዎች ሁሉ እንደዋዛ እያጣናቸው ህዝባችንም መራር ዋጋ እየከፈለ ነው።

  • @MekonnenAsefa
    @MekonnenAsefa 6 дней назад

    ማንም ያዲርገው ማንም ሙያተኛ መገደል የለበትም ነውር ነው ነፍስ ይማር

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 6 дней назад

    ይገርማል ያንን ድንጋይ ራሰ አረጋን የሚያሳርፍ ይጥፋ??? እጅግ በጣም ያማል!!!

  • @MehariWolderufaeltesema
    @MehariWolderufaeltesema 6 дней назад +5

    በርታ ወንድም ጥሩ መረጃ ነዉ ምታቀርበዉ ።❤

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 6 дней назад +4

    የተደረገው የግድያ ወንጀል እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ገዳዩ ማንም ይሁን ማን ተቀባይነት የለውም!

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 дней назад +4

    አይ፡አማራ፡ብልጽግና፡ሣይጨርሰን፡አድንንሁንንን❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 6 дней назад +2

    ነብስ ይማር 😢ፋኖ እሂን የብልፅግና አዉሬ አራዊት የዶ/ር ደም መልሳቹህ አሳዩን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 дней назад +5

    የአማራ ሙህር መገደል አዲስ አይደለም ተጠያቂዉ መንግስት ነዉ ማንም አይናካቸዉም ብልፅግና ተጠያቂ ነዉ

  • @GetasewZegye
    @GetasewZegye 6 дней назад +1

    ፍትሕ የምንጠይቀው ከማነው? ከገዳያችን ወይስ ከፋኖ ከሖ እሽ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 6 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ ከዚህ በሗላ ህትም ሆነ በልፅግና ለአማራ ህዝብ ጠላት መሖናቸው የተረጋገጠ ነው ማንም አይሰማም ወሏሂ ድሉ የአማራ ህዝብ ነው

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 6 дней назад +6

    ሰላም በለጠ

  • @Mesirat
    @Mesirat 6 дней назад +6

    😢😢ነፍስ ይማር

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 дней назад +3

    ታከለ ኡማ 😭😭😭
    አንተ ሕሊና ቢሰ
    የአብይ ገረድ
    እናትህ ሆድ አትገባም
    እንፋረድሐለን ❤❤❤

  • @Yif66
    @Yif66 6 дней назад +7

    ከ7ኛ ክፍል ዶክተር ነኝ እያለ የሚፏልል ገልቱ እያለ ሙህር ሲሞት ያሳዝናል።

  • @ermiasdemeke3646
    @ermiasdemeke3646 6 дней назад +5

    እጅግ በጣም አዘንኩ እንዲ የተማሩ መግደል አይ አገሬ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 6 дней назад +1

    ይህ ሁሉ ግፍ በአማራ ላይ እየደረሰ ያለው ፋኖ አንድነት ፈጥሮ የአገዛዙን ዕድሜ ባለማሳጠሩ ነው!

  • @topinternationalautomotive
    @topinternationalautomotive 6 дней назад +2

    በርቱ

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 6 дней назад +1

    በረታ በሌ

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 дней назад +5

    ወንድሜ እንደ አልማዝ ጥንካሬን ፈጣሪ ያልብስልን።

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 6 дней назад +1

    አንድ ትውልድ መገበር አለብን ካሉ ታዲያ ምን አገባን!
    አማራም ለመኖር ሲል ይገብራል።

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 6 дней назад +3

    ሰድሰት አመት ሙሊ አማራ አየ ተገደለ ነው ያለው ያሳዝናል

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 6 дней назад +1

    ሁላችንም ሞተናል! ዩኒቨርስቲው ገዳዮች ለሕግ እንዲቀርቡ መስራት አለበት!

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x 6 дней назад +2

    በርታ በሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsamenwAsamenw
    @AsamenwAsamenw 6 дней назад +1

    ወድማችን በርታ

  • @NegeseTesfa-x7k
    @NegeseTesfa-x7k 6 дней назад +2

    እጅግ አሳፋሪ ተግባር ነው የተፈጸመው የኢትዮጵያ የሀኪሞች ማህበር የት ነው ያለው? የዓለም የጤና ድርጅት የት ነው ያለው? ስርዓቱ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ ሊወገዝ ይገባዋል!!!

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 6 дней назад +1

    እንዲህ አይነት ገዳዮች ላይ ፋኖ የማያዳገም እርምጃ መውሰድ አለበት::

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 6 дней назад +3

    የማን እጅ ነው በግድያው ያለው? አንድ ዶክር መግደል ማለት ከ150ሺ ሰዎችን የህክምና እድል ማሳጣት ነው ይህ ግድያ የአማራውን የተማረ ሰው የማሳጣት ሥራ አካል ነው ብሎ ለሠረዳት አይከብድም።

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 6 дней назад +3

    በርታ በለ

  • @tamenedemissie782
    @tamenedemissie782 6 дней назад


  • @demismuktar
    @demismuktar 6 дней назад +2

    የገደለው እብዱ ብልፅግና ነው ምንም ምርመራ አያስፈልገውም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 дней назад

    ትግሪን ተወ ዉ ወጣቱን ያስጨርስ የባለስልጣኖቹ ልጆች ሎጆች ያሉ ዉጭ

  • @delnessalimeneh3779
    @delnessalimeneh3779 6 дней назад +1

    ያሳዝናል። አይ ኢትዮጵያ ልጆችሽን መብላት ጀመርሽ።

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 6 дней назад +1

    ዶክተሩን የገደለው የኮሬ-ነጌኛው የኦህዴድ ክንፍ ነው ::

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 6 дней назад +2

    ያልተማረና 7ኛ ክፍል የወደቀ ግለሰብ ሀገር ከመራ ምሁራንንና ኢትዮጵያን መግደል የመጀመሪያ ሥራው ከሆነ ቆየ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 6 дней назад +1

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @ablmteshome
    @ablmteshome 6 дней назад +1

    የተቀደደ ፌስታል ነጥቆ የሮጠን ልጅ ለይቶ የሚይዝ በካሜራ የታገዘ መርማሪ ቡድን የዶክተሩን ገዳይ አላየሁም ካለ እጁ እዳለ ማረጋገጫ ነው

  • @KebadWerku-m2o
    @KebadWerku-m2o 5 дней назад

    በለጠ ካሳ ስስማሕ ብዙ ግዜ ፍትሕ ፍትሕ ትላልሕ ከብልጽግናዉ አገዛዝ ፍትሕ መቸም አይገኝም፣
    ፍትሕ ለማግኝት በሰልፍም በተለያዩ ጉዳዮች ፍትሕ ጠይቀን ነበር ነገር ግን አልተሳካም፣
    ፍትሕ እና መፍቴዉ በነፍጥ እና በነፍጥ ብቻ ነዉ አማራ የሆነ ሁሉ የሕልዉና ትግሉን ተቀላቀሎ እራሱ ወገንኑ አሊያም ሃገሩን ከመራሹ ከገዳዩ አብይ አሕመድ አገዛዙ ማዳን አለበት።
    የዶ/ር የነፍስ በሰላም ትረፍ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 6 дней назад

    የሞቱ ሰዎች የሞተ ሰውን ነው የሚመርጡት
    ህይወት ያላቸው ሰዎች ደግሞ ህይወት ያለውን ነው የሚመርጡት!

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 6 дней назад +3

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? እንዴት አረፈድህ??? በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር !!
    እንኳን ደህና መጣህልን !!!!!!
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akliluworete2943
    @akliluworete2943 6 дней назад

    በጣም ያሳዝናል ገዳዮቹ እራቸውን የገደሉ ናቸው

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 6 дней назад +5

    ብቼኛው የእወነተኛ መረጃ ምንጫችን በሌ በረቴ

  • @KebedeMulugeta-e4d
    @KebedeMulugeta-e4d 6 дней назад

    ከአማራ ህዝብ ጋር ለሚያደርጉት ጦርነት የባለፈው ጥፋታቸውና አንድ ሚሊየን የትግሬ ወጣት አስበልተው ከልተማሩበት እና አንድ ትውልድ እንደገና ለመገበር የዋህና ቂል ወጣት አግኝተው በአብሪት ከመጡ ጦርነቱን የሚያደርጉት በአግባቡ ልካቸውን ከሚያውቃቸው ከአማራ ህዝብ ጋር እንደሆነ ማወቅ አለባቸው ። በአንድ ትውልድ ገብረን ድል እንቀናጃለን የሚለው አእምሮ በጎደላቸው አላዋቂ ሰዎቻቸው በእውቀትና በጥናት ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ተነስተው ሳይሆን ቅዠታቸውን ነው የሚያወሩት ። እንደ አማራ ከነዚህ ፀረ አማራ አካሎች ጋር የሚደረገው ጦርነት እንደባለፈው የጦርነት ጊዜ ከጀርባ የሚቆምር አፈግፍግ ተመለስ እያለ በሚያሴር አካሎች ስለማይመራ ለመጨረሻ ጊዜ እነዚህ ፀረ አማራዎች የሚደመሰሱበት መልካም አጋጣሚ ነው የሚሆነው ። እንደ ለመዱት ገላጋይ ከየትኛውም አለም እንደማይመጣላቸው ከወዲሁ ይወቁት ።

  • @temesgenamare5821
    @temesgenamare5821 6 дней назад

    ሰላም እንዴት ነህ
    ዜናህን አሳጥረህ አቅርብልን
    ይሰለቻል

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 6 дней назад

    የተማረ መግደል ማለት ምንማለት ነው ማሰቢያ የለለው ነው የገደለው ማለት ነው በጣም ያሳዝናል እኔጃ አይ እግዚአብሔር ይፍረድ ደሙን እግዚአብሔር ያውጣለት ስንት ሙህር እንደቀልድ ሂወቱ አለፈ ያሳዝናል ይህ ልብ ይሰብራል ቀላል አይደለም ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው እሱንም ነፍስ ይማር

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 6 дней назад +1

    ወፍ አይበርም አልኩ እንጂ የጂቡቲ ድሮን አይበርም አላልኩም ሊሉ ይችላሉ እነ ጀለስ

  • @demismuktar
    @demismuktar 6 дней назад

    ብድሩን ማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ ይባል የለም ሕውአት በአብይ የደረሰበትን በደል ለመመለስ ጊዜው አሁን ነው ሕውአት ከፋኖ ጋር በመተባበር በጥቂት ወራት ውስጥ አዲስ አበባ መግባት ይችላሉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለሕወአት፣ ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ በደቡብ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @honegenetu4656
    @honegenetu4656 6 дней назад

    ያሳዝናል

  • @Yif66
    @Yif66 6 дней назад +1

    ሀሳባቸውን በሰላማዊ መንገድ የገለፁትን ሰመረ ባሪያውን እና ምስራቅ ተረፈን እያሰረ ፤ ፋኖ በምን አመክንዮ ነው መሳሪያውን አውርዶ ወደ ድርድር የሚገባው። በርታ ፋኖ ብልፅግና የሚገባው በቡጢ በጥፊ በርግጫ እያልክ ስታናግረው ብቻ ነው።

  • @yemiside
    @yemiside 6 дней назад +2

    አይ አማራ ሲንከረፈፍ ምሁር ልጆቹን አስጨረሰ ኢሮሙማ በችርቻሮ እየጨረሰህ ሆ ብለህ ወተህ እራስህን እንደማስከበር የአማራ ህዝብ አሁንም ደንዝዞ ተኝቷል ሰልፍ እንኳን ወቶ አይቀውጥም አሁን እኔ ስለዚህ ህዝብ የምሰማው ጀግንነት እያጠራጠረኝ ነው እንዴት በዚህ መጠንን ይደነዝዛል😢

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 дней назад +1

    ማነዉ ተጠያቂዉ መንግስት ነዉ የገደለዉ

  • @MehamedKarsima
    @MehamedKarsima 6 дней назад

    ወያኔ መቼም ያለ ጦርነት ምንስ አይችልም ስለዚህ ፋኖ ትኩረት ማድረግ አለበት።

  • @KassaKassa123
    @KassaKassa123 6 дней назад

    አዲ ነብርኢድ: አዲ ሃገራይና እዝባን ገደና ነው የሚባሉት አካባቢዎች: በአካል አቅውቃቸዋለሁ

  • @Mesirat
    @Mesirat 6 дней назад

    😢😢ኢሳብ እያወራረዱ ነዉ ካማራ እሊት ጋራ አብይና እነጌታቸዉ

  • @honegenetu4656
    @honegenetu4656 6 дней назад

    ይህን የመሰለ ዶክተር እያስገደለ መሰበር ዜና እያለ ይውላልበአዴን ለግለሰብስልጣን

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 6 дней назад

    ህዝቡማ ተንቋል!
    ለነገሩ አይገርምም
    ቢገሉት ዝም
    ስአስሩት ዝም
    ሰገረፈ ዝም
    ቤቱ ሲፈርስ ዝም
    ደናቁርት ባለምጡቅ አዕምሮ ባለቤትን ሲገሉ? እንዴት ያማል?'_*

  • @zemegisla
    @zemegisla 6 дней назад

    39 ከተያዙ የመሳሪያ ቁጥሩ እንዴት 16 ሆነ?

  • @addisugetahun8418
    @addisugetahun8418 6 дней назад +1

    Killing MD is internationally unaceptable, and such kind of brutality is a bad atrocity. I was profoundly shocked when I heard Dr. Andualem Dagne passed away, may God Rest In Peace and his Soul in heaven.

  • @wendmesilemariamblehleloch3820
    @wendmesilemariamblehleloch3820 6 дней назад

    ጉድ ነው

  • @warkawmolla
    @warkawmolla 6 дней назад

    አቤቱ መቸ ይሆን የደስታ ወሬ ወይም ዜና የምንሰማው?ኧረ ሃጢያታችን በዝቷል እና በቸርነትክ ይቅር በለን ማረን ከአንተ ቸርነት በቀር የሚያድነን የለምና።ምን እላለሁ አንተ ባለምጡቅ አእምሮ ነብስክን በዓፀደ ገነት ያሳርፍልን።ብዙ ሽዎች አብረንክ ሙተናል ባንተ መዳን የምንችል።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 6 дней назад +1

    የሕፃን ሲምቦና ጉዳይ ችላ እየተባለ ስለሆነ እባክህ ሚዲያህን ተጠቅመህ
    ፍትህ እንድታገኝ የበኩልህን ጥረት አድርግ።

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 6 дней назад

    በርታ በሌ🙏🙏🙏

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 6 дней назад

    አንዲያው ጎበዝ ይሔ ፋኖ ነኝ የሚለው የነአስረስ ፋኖ በሃሰት ሲያጥለቀልቅ ዝም ትላላችሁ አብይስ በውሸት ተበለጥኩ ብሎ አያዝንም

  • @belaynehdessie3998
    @belaynehdessie3998 6 дней назад

    የአንበሳው ተረት በጣም ያስቃል

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 5 дней назад

    የዶክተሩ ገዳይ መ/ከ መሆኑን ተረጋግጧል አማራን የተማረ ውድ የሆኑ ሰዎችን ማጥፋት አላማ አለው ግን በግ አማራዎች ሚኒሻና አድማ በታኝ በመሆኑ ሁሉም አማራ ይህን የአገዛዙን ሴራ በመረዳት ማን ጠላቱ እንደሆነ የሚያመለክት ይህ ዶክተር የአማራ ማንቂያ ደወል ነው ሁሉም አማራ ይንቃና አሰላለፉን ይለይ

  • @luel21
    @luel21 6 дней назад

    ሰላም በለጠ ለመረጃዎቹ በጣም እናመሰግናለን አንድ መረጃ ለማድረስ ነው በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በፈንታሌ ወረዳ መተሐራ ስኳር ፋብሪካ አንድ ወጣት በግፍ ተገሏል እና ብታጣራና ለሚዲያ ብታበቃው እላለሁ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 дней назад

    ሞት ለነ ተመስገን ከቶ ስንት አመት ልትኖሩ ይሆን ወገናችዉን የምታሳገድሉ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 6 дней назад

    ይኸ ወደል የባህላዊ ጀነራል እርሱ አይ ሞት የሚሞተው የድሀው የትግራይ ወጣት ነው

  • @gebrehiwetgebrekidan-h2v
    @gebrehiwetgebrekidan-h2v 6 дней назад

    በሪታ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 6 дней назад

    Berta bro❤❤❤❤

  • @TesfahunMelese-z4m
    @TesfahunMelese-z4m 6 дней назад

    መረጃው ከደበርህ አለመከታተል(አለማዳመጥ)ትቺላለህ

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal 6 дней назад

    ህዋት በራያ ቀጠና ሀይል ሲያስጠጋ አንተየአማራ ፋኖ በወሎ (መሬ ወዳጆ) ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ የምትሰራለት ምን አለ? እስኪ በእግዚያብሔር ስም እጠይቅሀለው።

  • @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ
    @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ 6 дней назад

    ይህ ሁሉ መከራ እና እግልት እሚደርስብን በፋኖዎቹ እዝህላልነት ነው እነሱ ለስልጣን ሲሸራኮቱ ህዝቡ መከራውን ያያል ለምን ለህዝብ ከሆነ እሚታገሉት ህዝብን አያስቀድሙም😢

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 6 дней назад

    አማራ ሰው እንዳይኖረው እየተሰራ ነው ይህንን ያወቅን አይመስለኝም የሞተው ዶ/ር እንዳላማው ሳይሆን የአማራ ህዝብ ነው ታክሞ እንዳይሆን ብቻ ሳይሆን በምድር ላይ እንዳይኖር የተፈረደበት ህዝብ ነው ይህንንም የአማራን ህዝብ ሞት እያስፈፀሙ ያሉት ሌሎች ጠላቶቻችን ሳይሆኑ ከእኛው መሃል የበቀሉ አራሙቻዎች ፈጣሪ ፍርዱን ያውርድባችሁ መፅናናትን ለቤተሰቦቹ ለመላው የአማራ ህዝብ ተመኘሁ ።

  • @Bogeyene
    @Bogeyene 6 дней назад

    Ehehee eskemeche

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 6 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tazezewoldu5592
    @tazezewoldu5592 6 дней назад

    ገርጃሌ፣ መሆኒ፣ አዲቦሬ ከ አላማጣ ከተማ በምን ያሄል ርቀት ላይ እንደሚገኙ ብትገልፅልን ሥለ አካባቢው ሁኔታ የተሟላ ገንዘቤ ይኖረናል።

  • @delightbama
    @delightbama 6 дней назад

    መደጋገም ትላትና ያቀረብከው ዛሬ እንደገና አሰልቺ አረከው

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 6 дней назад

    It is aimed at leaving the Amhara people without such adept professionals. Rest in peace our hero!!!!

  • @asmailasmail295
    @asmailasmail295 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeyinebYibrahim
    @ZeyinebYibrahim 6 дней назад

    ከቶርቸር ወደግድያ ከተሻጋገርን ቆየን

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal 6 дней назад

    እድሜ ለዘመነ ካሴ ጨርሶ ያስፈጀን አንተ ግን እራስህን በዪቲቭ ለሚገኝ ገንዘብ ብለህ ትዝብት ውስጥ አትክተት ይኸ ጊዜ ያልፋል

  • @Amare-j4f
    @Amare-j4f 6 дней назад

    በርታ በልጤ ግን ድል ማለት አንድነት ነው በዛም በዚህም ድል ብንሠማም ከህዝቡ ሞት አንፃር ዝቅተኛ ነው ሥለዚህ አንድ ሁነው ማየት የሚሻል ይመሥለኛን ሌላውን ተውት ለእንደዚህ ጀግና ዶክተር ሞት ሢባል አንድ ቢሆኑና ለህዝቡ ቢደርሡ ብለህ ንገርልን አዳሩን ሁሌም አንድነት እንሠማለን ሥንል ሞትን እንሠማለን እረበፈጣሪ ይዘገንናል

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 6 дней назад

    ሟሁራኖቻችንን የሚገሉት ወያኔ ኦነግ ሌላ ማንም አይደለም
    እባካችሁ ፋኖዎች ቶሎ ድረሱ ከውስጣችሁ የሚበጠብጠውን ባንዳ አራግፋችሁ ይሄ ሆነ ብሎ በአማራ ምሁራን ላይ የሚሰራ ስራ ነው
    ነፍስ ይማር ወንድማችን

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l 6 дней назад

    ስለ ህወሀት ለምን ጊዜ ታባክነለህ

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 6 дней назад

    በአማራ ውስጥ አድገው ስልጠና ተስጥቷቸው ሰርገው የገቡ አባይን ለመቆጣጠር ህዝቡን በግድያና በማፈናቀል በቅጥረኛ መሪዎች አማካይነት ለማፈናቀልና ለማባረር የማይፈነቅሉት ነገር እንደሌለ ማመን አለብን
    እነዚህ ሆድ አደሮችና ሰርጎ ገቦች ላይ መራር እርምጃ መወሰድ አለበት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 дней назад

    አየ እማማ ኢትዮጽያ የግዲልጅ ወልደሽ አዋረደን

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 6 дней назад

    ለሆዱ እየተገዛ ወገኑን የሚጨፈጭፈውን ህድ አደር ምን መደረግ እንዳለበት የጋራ አቋም ተይዞ ይህንን የአቢይ ቀይ ሽብር ማክሸፍ ያስፈልጋል

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 6 дней назад

    የጊዜ ጎዳይ ነውጂ እያንዳንዱ ብሄር ቢሄርሰብ ኦሮምማው መንግስት በዲሮን በተለያዩ ነገር ይጨፈጭፈዋን ደም ግብሩ

  • @demismuktar
    @demismuktar 6 дней назад

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye 6 дней назад

    ፍትህ ከማን ነዉ እሚጠየቀዉ ኧረ ተዉን ማሽላ እያረረ ይስቃል አሉ 😅😅😅😅 የአብይ መንግስት ፍትህ ያቃል እኔን ካልሰማህ እጨርስሀለዉ ብሎ ህዝብን በድሮን ከሚጨፈጪፈዉ ፍትህ አይጠበቅም እሱ እሚአስጨንቀዉ ቶርች ማስቀረቱ እንደትልቅ ድል እያወራ ነዉ

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza 6 дней назад

    IS ወይም ISIS ነው የሚባለው።
    ISS ሌላ ነው። ISS - International Space Station
    በለጠ ለፕሮግራሙና ዝግጅቱ አክብሮት አለኝ። በርታ።
    # Amhara Fanos are our celebrities!
    እናሸንፋለን

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 6 дней назад

    ደ/ር አንዱአላምን ማን ገደለው? የመንግሥት ታጣቂዎች ወይስ በፋኖ ሰም በውንብድና ላይ የተሰማራ ዘራፊ? ይህ በአስቸኳይ መጣራት አለበት።

  • @AbrihamAnimaw
    @AbrihamAnimaw 6 дней назад

    Ay giza

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 6 дней назад

    የፉኖ መሪነን የሚሉ ለስልጣን ይባላሉ አንድ ሆነው ህዝብን መታደግ ሲገባችው የጎበዝ አለቃ ሆነው እርስ በራስ ሲሻኮቱ ይሄ አማራ ጠል የኦሄዲድ መከላከያ ስላማዊና ለአማራ ይጠቅማሉ የሚሉትን እየገደለ የህዝብን ህይዎት መራራ አርገውታል ያሳዝናል።

  • @Yif66
    @Yif66 6 дней назад

    ቆይ ህውሀት ትጥቅ ፈቷል እያለ ብልፅግና በየሚዲያው ሲያናፋ አልነበረም እንዴ???

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 6 дней назад

    በጣረ ሞት ውጭ ነፍሰ ግቢ ነፍሰ ላለው የአብይ አህመድ ብሰብሰ አገዛዝ ከመላ ሀገሪቱ እየታፈሰክ የምትማገደው ዜጋ ለማይተርፍ አገዛዝ የውሻ ሞት አትሙት🙄ይልቅሰ በግልብ በቡድንም በሁሉም አካባቢ በተዘረጋው የግንኙነት መሰመር የአማራ ህዝብ ትግልን በፍጥነት በመቀላቀል ራሰህንም የኢትዮጵያውያንን ሰቆቃ እንድታሳጥር መላው የአማራ ህዝብ ጥሪ ያቀርባል🙄🙄