ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የሚገነቡ ፋይዳቸው የጎላ ግንባታዎችን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የሚገነቡ ፋይዳቸው የጎላ ግንባታዎችን ተዘዋውረው በጎበኙበት ወቅት @addisababadesignandconstru9037 dd

Комментарии • 10

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 9 месяцев назад

    እኛ ቃላት የለንም አዱዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ለሁላችንም መልካሞች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 8 месяцев назад +1

    የአዳነች አበቤ ስልክ ጥቁር አስቀምጡኝ

  • @seyfeworkneh7286
    @seyfeworkneh7286 9 месяцев назад

    በነካ እጅዎት ለሚኩራ ላይ ያሉ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን መጎብኘት ቢችሉና ልክእንደዚህ የስራ መመሪያ ሰተው ቤታችን ገብተን እንድንኖር ቢረዱን ክብርት ከንቲባ

  • @KalkidanAklok
    @KalkidanAklok 4 месяца назад

    እኔ የምገራመኝ ሰራተው ለማን ነው የምሰጡት በጣም ያሳዝናል

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 8 месяцев назад

    እርእሱ አልገባኝም ማፍረሱንስ እረስታው ነው?

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 9 месяцев назад

    አብይ በአማራ፣ ትግራይ፣ ፋኖና ወያኔ ለመወደድ የግድ የኦሮሞን ህዝብ መካድ አለበት ወይ? አብይ እኮ በሁሉም ብሄር ድምጽ ነው የተመረጠው። አብይ የዘመነ የፈጠራና የትግበራ ብቃት ሰላለው ነው በተግባር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እያሳየ ያለው። የተቸከሉ ሙህራንና ፓለቲከኞች ናቸው በጦር መሳርያ ሃይል ሰልጣን ለመቆጣጠር መንግሰት ላይ ጦርነት ያወጁት።
    በአብይ አማካኝነት የተገነባው የመኖርያ ቤት ህንጻ ድሆች አሮጊቶችና ሸማግሌዎች ተረክበውታል። ደሰታቸውን እንባ በማፍሰስ ገልጸውታል። ምቀኞች ምን ይላሉ። ለጉራ ነው ሳይሉ አይቀርም።

  • @hassenhamza-yu8mj
    @hassenhamza-yu8mj 10 месяцев назад

    እዝቡ ወረኛ ነው አንቺ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ

    • @Crsitiyano
      @Crsitiyano 9 месяцев назад

      አንትሰእየውረክአደልም ልእውንተኘሰውም በተክራክረክ

    • @adanechmamo4183
      @adanechmamo4183 9 месяцев назад

      ታላቅ አፍቃሪ ወዳጅ ሆይ ሸልማት አሰታቅፋት