ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክ ጉብኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 54

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 4 года назад +12

    Thanks 🙏 for our beloved prime minister

    • @maethio
      @maethio 4 года назад

      🤣😂🤣🤣 short memory

  • @abdulkerimmuhamednur4085
    @abdulkerimmuhamednur4085 4 года назад +4

    God bless ETHIOPIA

  • @jessus2607
    @jessus2607 4 года назад +1

    Woww
    Abichoooo gobizi God bells you more more

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ የዘመን መለወጫ መዝሙሮችን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @jemalibrahim5166
    @jemalibrahim5166 4 года назад +2

    Abichu MASHALAHE Saretehe asayetahanalena enamasagenalan
    Hagarachinene wada teleke kefeta edegate godan asegabetahatale
    ALAHE YAGEZEH BERETALEN!!!!!

  • @toptop8668
    @toptop8668 4 года назад +1

    Thanks

  • @salmaallo1516
    @salmaallo1516 4 года назад +10

    በፊት የሌባ ደጋፌ ነበራችሁ እሰቲ በደንብ ተለውጣችሁ በደብ ሥሩ እንያችሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 года назад

    Thanks to Dr Abby Ahmed's brilliant and smart leadership 👏👍. Those are very owsome movements. Soon we'll see 👀more. Long life and health for Abbch Anbsaw. Amen 🙏🙏🙏.

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 месяцев назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 4 года назад

    ኢትዮጵያ ገና ታብባለች ከፍ ትላለች ዶ/ር አብይን ጤናና እድሜ ይስጠው ።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 4 года назад +1

    እነዝህ ሁሉ አምባሳደሮች ለ27 አመት ከወያኔ ጋር ምን ሥሰሩ ነበሩ እራሳቸውን ይጠይቁና ይታዝቡ!
    what a wasted 27 years!
    ዛሬ ከእንቅልፍ ንቁ ከራስ በላይ አገርንና ህዝብን አገልግሉ ስማችሁና ሥራችሁ በበጎ እየተወሳ ይኖራል።

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 4 года назад

    💚💛❤🇲🇱🇲🇱

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 года назад +1

    *ሽፈራው ሽጉጤ አንባሳደር?*
    "ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፡
    የቆመልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!"
    ዛሬም ወቅታዊ ስንኝ ነው
    :-(

  • @akitman1785
    @akitman1785 4 года назад +1

    The animal farm ,these all are parts of that

  • @danielgirma1499
    @danielgirma1499 4 года назад

    wow

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 4 года назад +4

    አው መስረቅ ሀገር ማውደም ይቅርና በታማኝነት ሀገርን እደዝህ በፍጥነት ማሳደግ ይልመድባቹ ያዲሳባ ህዝብ በቤት ክራይ ተቸግሮዋል ይደርሰኛል ብለው የቆጠቡትን ሳያገኙ ቤቶቹን ሰረቃቹ

  • @maethio
    @maethio 4 года назад +1

    አረ ለዉጥ 🤣😂🤣🤣 አለማየዉ ተገኑ ያላፈሩ ድሪባ ኩማ እንዴት ይፈር🤣😂🤣🤣

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 4 года назад

    We still have lots of construction problems.

  • @malmal5918
    @malmal5918 4 года назад +1

    ምድረ ቀፎ ራስ ለ27 አመት ወንጀል ሥሰራ ቆይተህ አልነበር

  • @jessus2607
    @jessus2607 4 года назад

    ገና ኢትዮጵያ በጠም ትበርከሌች በሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይበርከናል

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 4 года назад

    እንዴት ሆዳሞች እንደሆኑ ፣ እንደው ይች አገር እንዲህ የሚገለባበጡ ሆዳም ይዛ የት ትደርሳልች?

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 года назад +2

    ሽፈራ ሹገጤ አለ ግን😳

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 4 года назад

      አለማፈሩ፡ በአቢቹ ሥራ ተደምሟል።
      እሱ ሆኖ ቢሆን ምን ይሠራ ነበር?

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 4 года назад

    ከተማ ማስዋብ ጥሩ እንዳለ ሁኖ ከሱ በፊት የሚከናውኑ ብዙ ነገሮች እያሉ በአውኑ ስአት ይህን ማድረግ ብዙም ስሜቱ አልሰጠኝም ከዚህ የወጣው ባጀት ለአባይ ቢሆን ኑሮ የተወስነ ቢሆንም ስራውን ያፈጥነዋል

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 года назад

    All this Ambassadors.....they have been said the same during the past TPLF Administration as well....which means this individuals as long as they are comfortable with their own interests they don't care about truth but not the truth always staying strong with any Administration doing good or bad. Obviously Their duty is Barack like dog whoever's treating them well. With my opinion this Ambassadors must be swiped out from Abye's Administration because they are always dangerous for the P/M bright future dreams.

  • @ffm377
    @ffm377 3 года назад

    Ye leba degafi 27 years kumesa aferebelu

  • @Ethiomoon
    @Ethiomoon 4 года назад

    እረ ሽፈራው አለህ እንዴ 😃አይ አብይ በረጅም ገመድ አስረህ ለቀከው

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 года назад

    መሰራቱ ካለመሠራቱ የተሻለ ጥሩ ነገር ሆኖ ሳለ, በሰለጠኑ ሀገራት ተራ ቀበሌ የሚሰራውን ፓርክ በአምባሳደርነት ለሚኖሩበት ሀገራት ሄደው እንዲጎበኙ በኩራት እንነግራለን ማለት ግን አለም የትና የት እንደደረሰ አለመረዳታችሁን ነው የሚያሳየው ። ባይሆን ጥሩ ጅምር ነው በሉ, አታሳፍሩን‼

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 года назад

      In advanced country there is no called kebele. Since the ambassadors are representative of Ethiopia it’s very vivid that they play a great role to attract tourists an this start from knowing what is done.

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 4 года назад

      @@fitsumzewdie5617
      just because it is not called ቀበሌ or ክፍለከተማ it doesn't mean there are no administrative localities in advanced countries..for example they're called "boroughs " in the UK and they are responsible for almost all infrastructures including roads and traffic management works...if you mean I should have said ክፍለከተማ instead of ቀበሌ, still it doesnt justify PM or the so called ambassadors being excited about a local park in Africa being a big deal for developed countries..all I am saying is they have to put things in prospective and be careful about false or exaggerated sense of achievement...but I am not disputing the fact that it is a good start and it is good news for us as Ethiopians.👍

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 года назад

      @ Eluka Fidel.
      Am not saying that there is no responsible administrative even though you call it kebele. The word that you just used does not fit with the issue.
      The image of Ethiopia here in USA is horrible beyond your imagination. To one of our friend who is living in Wisconsin his colleagues asked him, do you guys have a house back home , the guy think that people are living in the jungle .
      We need to build our image an the responsibility of our Ambassadors are enormous and I don’t see any discrepancy for that.

    • @ክተትመክተህአደባይ
      @ክተትመክተህአደባይ 4 года назад +1

      ይሄስ ቢሆን ካሁን በፊት የት ነበር የሰው ወርቅ አያደምቅ የራሳችንን ሃገር እናልማ የሚሰሩትን እናበረታታ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 4 года назад

    Hahahahah achibechabi hula shebaochu sheferau sheugute kemeteyeke wde hwala edmayebale ewke

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 года назад

    ሙሰኞቹ ተመልሰው መጡ፤ ውሃና መብራት መኖሪያ ለማታገኝ ከተማ ፓርክ

  • @ffm377
    @ffm377 3 года назад

    27 years.ethiopian stezerfu Ahune koria Adehechi ye 27 zerefachihu shefera shame on you All eferu Ahune

  • @tesfutube3250
    @tesfutube3250 4 года назад +2

    ለሆድ ማደርና ለህሊናመስራት እንደዚህ ነውዉሸታሞች

  • @amovie07
    @amovie07 3 года назад

    Shameless

  • @danieldamisse5116
    @danieldamisse5116 4 года назад

    Woyi. Ambsadri copy. Hulla

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 4 года назад

    የአሃገሪትዋ ርሃብ እና ችግር የት ልትደብቁት ነው ከ11 ሚልዮን በላይ ሕዝብ የሚበላው ምግብ የለለው በሸገር ፓርክ ሊሸፈ ነው እንዴ??

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 4 года назад

    መን ሊጎበኘው ነው ሌባ ሰይጠፈ አንድም የዉጭ ሀገር ሰው አይጎበኘቹም ሌበ ይበዘል በሀጋረችን ሌብነትን እነቅም ሀገር እንለውጥ