Interesting perspective, I have seen a lot of big ideas in the interview such as the power of positive thinking, critical thinking, linking the past with the present and the future, team work, making tomorrow's history today, ... Thank you Meazi , thank you Kasmase!
ያንቺን ቃለመጠይቅ ማዳመጥ ባጭር ጊዜ ሳይለፉ ብዙ መጽሀፍት እንደማንበብ ይሰማኛል፡ ልጁም የሚከበር በትውልዱ ጭራሽ ተስፋ ቆርጠን እንዳንቀር ያሳየኝ ነው፡፡
Oya Abatw Awakew bAto Biru Maza blw sim yawtulat lmn ymseleshal. Lmhonu Maza l ljochwa mn bla sim awtalachew yhon.
እኔ ራፕ ፣ሂፓፕ አይገባኝም ነበር በዚህ ድንቅ ልጅ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት የግጥሙ ይዘት ጣዕሙ ገራሚ ነው ።ሁሌም ነው የምሰማው
እጅግ በጣም የምናከብርሽ መአዚ። ድምጽሽ ሲመች , የምታነሺያቸው ሀሳቦችም በጣም ሲጥሙ። ረጅ...ም እድሜ ይስጥሽ።
Thank you for bringing such a high Caliber artist! ❤❤❤
Great personality 👍 Respect our dear brother 💚💛❤️
የኔ ጨዋ ካስማሰ❤❤❤❤
ካሥማሠው
ተወራ ኖሩ ሁሉም ትላንትን ብለው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ጀግንነት አለው፣
በአንድ እውነት አንድ ልብ ቸሩን የሚለው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ጥበብ ጥንት አለው፣
እንደ አላማው ማተቡ ዛሬም ያለ ነው፡ እንዲያይዋት ነገን ውለው ሰላሟ አንድ ሆነው፣
የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ ድሮም አንድ ነው፡ የእኛ አገር ልጅ ያአገር ልጅ የእውነት ታሪክ ዝና፣
ወላጆቼም ያያቴም ቅድም አያት አያት ከዛም፡ ወንድም እህቴም ወገን አክስት አጎቴም እንዲያ ዘመድ፣
ዘመቻ ጀግንነት ዘር አንድ ዓለም ያለው፡ ግለት የፍቅርን ግነት ሚዛን ስሌት ቅኔ፣
ቃል የማይነግረው የተግባር ፍቺ፡ ማለሚያው ተፀንቶ ስም ከተቋት ጉልበት፣
ጋሻውን...እኽ…ጦሩን ይዞ ጸሎት፡ አዛይቷ እናቱ ለእምዬ ነግራለት፣
ትዕዛዙንም ይሁን የብልሃቱን ድፍረት፡ ብርታቱንም ቃሉ ሀቁን የያዘው አንደበት፣
ኑዛዜውን ለአቅም ዘማች ሸልሎለት፡ የሃሳቡን ብሎ ካደረበት ዕምነት፣
አደራሽን ተለመኝው ብላ ለአደራ ዘመተች፡ ሂድ ውረድ እንውረድ ስትወራረድ ያኔ፣
ክፉ ልኩን እንዲያውቅ ዳግም እንዳይመለስ፡ ሸሽቶ ርዶ በዛ ቀረርቶ ዛቻ፣
ፈርቶ ሲንቀተቀጥ ቅስሙ ሲሰበር፡ የድል መንጋ ወኔ በድል ሲዋረድ ያኔ፣ ያንበስ ካንበሱ
ፉኑ ዱሩን ሲታደግ ቤቱን፡ መቼት በታሪክ ዋቢ ለሙሉ ባርገን፣
አሁንም ባለበት እዚያው፡ እንዳይደደርስ በለው በለው፣
የባለዘውድ ነች በለው፡ የእምዬ ነች በለው በለው፣
ይሄ ነው የደሜ ውርስ፡ ይሄ ነው በለው በለው፣
ይሄ ነው የጥቁር ሰው፡ ኃብት ሰው የማይቀማው፣
ያገር ሰው አህጉር ነች፡ ሃገር የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ብቻ አይደለም ሰው፡ የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ያገር ሰው አህጉር ነች፡ ሃገር የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
ብቻ አይደለም ሰው፡ የኛ ሃገር ሃገር ሃገር፣
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው ኣይ…….. አዝ
እኛ አገሬኮ በ አንሶ አይደለም በል ቻይ ነው በሆዱ እንዲያ አይልም ህመም በል፣
ሲነሳ ሲወድቅ እንዲያ እውቀት ሲታደል በል ያበራል ፍቅር የነገን ድንግል እንዲያ
በል ማነው ደፋሩ እሱን የሚንቅ ጀግና ነው ቢባል እህ እንዳይደነቅ በል፣
ቢያሞጋግሱት እንዲያ አይሞቅ አይበርደው በል፡ የሚያግዙት ነበሩ በል ከሱ ሚገርመው ታዲያ፣
እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ እኔ አገሬ ጎበዝ በል፡ እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ እኔ አገሬ ጎበዝ በል፡
ሲወጣ ሲወርድ በል ስንቱን ቋጠሮ እንዲያ የማይቀርበት አለው ቀጠሮ ታዲያ እመንገዱ ላይ በል፣
ያጋጠመውን እንዲያ በእድሜ በፀጋው እኽ የተማረውን እኽ…ላካፈለው ሰው እኽ ሲሰጥ ምስጋና በል
እሱም ሰጥቶ ነው ያለውንና እንዲያ ወኔው ሙሉ ነው መንገዱ ቀና፡ ቸሩን ተሞልቶ ይጓዛልና በል፣
እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ እኔ አገሬ ጎበዝ እንዲያ፣
ጀግና እንደድሮው ያንበሳው መንፈስ፡ ከኔ ጋር ኩኖ ስንፍናም አይደል መታገሴ ነው፣
ሞኝነት አርጎ ደግሞ እንዳያየው፣ ሞገሱ ብቻ የኔ እንዲህ ሆኖ እኽ
ጀማው ምን ይሆን እንዲያ ማንስ ጠይቆ ታዲያ
እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በል እኔ አገሬ ጎበዝ በለው በለው
ይሄንን ንገረው በለው በለው ይሄንን ንገረው በለው በለው
ይሄንን ንገረው ካሥማሠው ካሥማሠው በለው በለው
በለው በለው ካሥማሠው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው በለው በለው
በለው በለው በለው በለው
ኣ……………ኣይይይ……………………….
1988
አንደኛ!
We love you both.
Inspirational!!
እደ ቀልድ ጀምሬው እየጣፈጠኝ ጨረስኩት❤🙏
Interesting perspective, I have seen a lot of big ideas in the interview such as the power of positive thinking, critical thinking, linking the past with the present and the future, team work, making tomorrow's history today, ... Thank you Meazi , thank you Kasmase!
kassmase mirt sew. you are one of a kind.
meazi thank you kassmase. meazi what about ROPHNAN He is also this generation singer
አማርኛው ከ ኦርጅናል አማርኛ ተናጋሪዎች እንደተማረው ያስታውቃል ። እኔም ሳወራ ሰው ይገረማል: ከተማ ብወለድም :ከ አያቶቼ ኦርጅናሉን አማርኛ ተምሪያለው።
Gata Hoy yanegager snesrhath sbhnah betam des ylal endezi altebekuhm nuber
I wish she should have asked Elias Melka
she interviewed him,
Sorry seretse fresebehat interviewed him
she really should have
Wow
🙏🙏🙏🙏
በቀለ በንቲ ማናቸው?
Bkel benti( Fetawurare)welso ymnoru ytkberu yras Gonna muzka techwach nache ifvi made amistke for give me .weleso ltmhert heje nw trkachwen ysmahut.
አንጋፋዋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ (መዓዚ) እዚህ ታላቅ ደረጃ ለመድረስ ያሳለፍሺውን ትጋት፣ ፅናትና ትእግስት ምን ያህል ዘመናቶችሽን ዋጋ ሊያስከፍልሽ እንደሚችል መገመት አያቅተንም ፤ እባክሽ ልጆችን ያልተገባ ደረጃ መስጠት ለያዙት የተሳሳተ መንገድ ማሳለጫ ማውጣት ነው።
በአጭሩ የዛሬው እንግዳሽ ለዝግጅትሽ አይመጥንም!
(ለአንቺ ያለን አድንቆታችን እንዳለ ሆኖ 🙏)
Le anchi sew endimeten ye ged hoy hoy yasfelgewal? Teddy Afro Alebe show lay sikerb endi bilesh neber aydel lol amedam anchin bilo dereja mezagn.
ምን ማለት ነው የተሳሳተ መንገድ? የሙዚቃው style ካልተመቸህ/ሽ እሱ ያንተ/ቺ ምርጫ ነዉ። ስንት half naked እና ትርኪ ምርኪ ግጥም በሞላበት የሙዚቃ industry ይሄ ወጣት ከማንም የተሻለ ነገር ለማቅረብ በሞከረ ምን ሁን የምትለው/ይው? የግድ 90 ዋንጫ መሸለም አለበት? መዐዛ ሽልማቱን ከዚህ ጀመረች(it got to start somewhere)
ዘ ሐበሻ ቅናት complexam.
በአንተ/በአንቺ አይምሮ ይሆናል ባይመጥን::
ይህ ልጅ ለባህሉ,ለሀገሩ የሚጥር ልጅ ነው ሊበነታታ ይገባል
የማይመጥነው በምን ጉዳይ ነው?
እንደውም ለዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ እርምጃ ሊያራምድ የሚችል ሃሳብ ማንነት ያለው ወርቅ ልጅ ነው::
ካስማሰ በርታልን!