ከጤፍ ከአጃና ከተልባ የተዘጋጀ ጭፍቆ ቁ.2 እጅግ ጤናማና ልዩ |How to make chifko |Ethiopian food.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና ጤናማ ባህላዊ ምግብ ‪@ethiolal2148‬ #ኢትዮላል #Chifko

Комментарии • 36

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148  2 года назад +2

    ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ruclips.net/video/-WiCCBQHpn4/видео.html
    ✅የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ሊንክ👉 ruclips.net/video/Z6tDZSOnUYE/видео.html
    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад

    ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!

  • @yemiten
    @yemiten 2 года назад +1

    misayee 😍

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን 🙏 በርችልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ጤናማ ምግብ ❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌም ደስ ይላል የተለያየ የባህል ምግብ ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር💕👏👍

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад

    ዋዉ ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለና ጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው የምታሳይን ልዬ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💕💯👍🏽💕

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    ምሳዬ ሰላም ነሽ 😘😘👏👏❤
    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 2 года назад

    ለፆም ምርጥ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ።

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    ውይ ምሳዬ እሽት ስታደርጊው አፌን ምራቅ ሞላው እንዴት ያስጎመጃል እኔ አሰራሩን ዛሬ ነው ያየሁት በርግጠኝነት እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @niniz8365
    @niniz8365 Месяц назад

    Lalye Egesh yebarek

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 года назад

    አቤት ሞያ ምሳይዬ ትችያለሽ ስል በምክንያት ነው ሁሌም አይቼ የማላውቀውን ልዩ ምግብ እያመጣሽ ታስደምሚኛለሽ በርበሬ መደረጉ ከአጃው ከጤፉ ከተልባው ጋር ልዩ ነው ዘይትም አለመጨመሩ ጤናማ ያደርገዋል እውነትም የሠንበት ቁርስ በእጅሽ የተሠራው ሁሉ ጣእሙ መቼም ታየኝ የኔ ልዩ ፀባየ ሸጋ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አንድ በአንድ እየሠራሁ እያጣጣምኩት ነው አሜን እጅሽ ይባረክልኝ ምሳይዬ😍😍😘😘💖💖🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 2 года назад

    Aye muya ejsh yebark👈💙

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    ዋዉ ምሳዬ የሚገርም እኮ ነዉ ጭፍቆ በልቼ አላዉቅም በጣም ለየት ያሉ አሰራሮች ናቸዉ ሁሌም የምትሰሪልን በዛ ላይ በጣም ጤናማ እና ባህላዊ የሆነ አሰራር ባለሞያ እኮ ነሽ የኔ ዉድ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ።💕👌ሼር✅✅

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም የምትሰሪያቸው ምግቦች ለየት ያሉ እና ለጤንችንም ጠቃሚ ናቸው እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    አቤት ሙያ በሽ እኮ ነው አንቺ ጋር ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም ምሳዬ የተልባ ወዳጅ ነኝ በጣም ምርጥ አሰራር ባህላዊ ምግብ ሁሌም አንደኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍👍❤🙏

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад

    ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ በጣም ብዙ የባህል ምግብ ታውቂያለሽ ዋውውው ትክክለኛ ኢትዮጰያዊ ነሽ
    የበሶ ጮብጦ ይመስላል

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    Watching 🥰

  • @Adne_
    @Adne_ 2 года назад

    ዋው ጭፍቆ በጣም ነው የምወደው በኛ አካባቢ በኑግ ነው የሚዘጋጀው በጣም ይጣፍጣል በኛ ደንቡልቡል ነው የምናደርገው ግን ስሙ ጭፍቆ ነው የሚባለው አዎ ታልባም ይጣፍጣል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ምሳዬ!!
    ዋዉዉዉ! በጣም ጤነኛና ፅድት ያለ ጭፍቆ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ🙏😘😍😍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 года назад

    ምሳዬ😍

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 2 года назад +2

    ልዩ ነው ምሳዬ እጅ ይባርክ መፍጫው ከወደድሽው ሊንኩን አስቀምጪልኝ ሲመችሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    Wow it's so yummy and healthy thank you for sharing my dear sister 😘 like 68👌👍🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 2 года назад

    Watching ምሳዬ❤

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    ፪ኛ 😍😍 ምሳዬ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад +2

    ምሳይዬ በጣም ይገርማል ብዙ ጊዜ ለየት አድርገሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች አፌን ነው የሚያስከፍተኝ እጅግ ብዙ ያልተነገሩ ምግቦች አሉን በዛ ላይ ጤናማ ምግቦች ናቸው እሞክረዋለሁ ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ውድድድ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

  • @dissehsn4021
    @dissehsn4021 2 года назад

    የሚገርም ሙያ ነው ሀገራችን ብዙ የማይታወቅ ምግቦች እሉ መፉጫውን የት ነው የገዛሽው ስሙስ ምንድን ነው እምእስግናለሁ በርች ምሳየ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Chwfko sayhon Chebeto new yemibalew nug weyem telbae kekita gar new yemiweketew keza yebelal

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Ere befatari demo telba mekulat letastemrin new????

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +1

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጭብጦ በተለይ ሀምሌ 5 ለብርዱ እየተባልን እየበላነው ነው ያደግ ነው🤣🤣🥰👌

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 3 месяца назад

    Chebeto malet kitaw kenug keselit weyem ketelba gar abro yeweketal chebeto yebalal

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад

    ምሳዬ 😍😍😍እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ትዝታ ቀሰቀሽ የዛሬው ምግብ በኛ አካባቢ ዲሚሶ ነው የሚባለው እንዳልሽው ጨብጦ የበሶ ነው ዲሚሶ አያቴ ስሰራ በጤፍ ትኩስ የምጣድ ቂጣ ተጋግሮ ተልባ ጋ ወይም ሰሊጥ ጋ ወይም ኑጋ እየቀያየረች ተሰራ ነበር በጊዜው በሙቀጫ ነበር አብሮ የሚወቀጠው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ ዛሬ ለስሁር እሰራዋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ምንግዜም ባህላዊ ምግባችንን ስለምታስታውሽን 👍👍👍👍💚💚💚💚💖💖💖💖

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      እውነት ነው የአያቶቻችን ሙያ ግሩም ነው ስሪው ቆንጆ አማራጭ ነው የተባረከ ይሁን የኔ ውድ 💕💕💕

  • @የጁገነቴ
    @የጁገነቴ 2 года назад

    ወይኔ ተይ ከበላሁት ቆይቻለሁ ትዝታየን አታምጭብኝ በፍቅር ነዉ እምወደዉ

  • @yeshidesta4835
    @yeshidesta4835 Год назад

    ስትሰሩ የእጅ ጏንት ተጠቀሙ