ዶክተር አብይ ትርፍ አንጀት ያክማሉ ? ድንቅ ልጆች : 88 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
    The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад +12

    Yena konjo Geta yebrekeh zendero Awakew sayhon Hexanatu nachew be Aymero yetebrekut

  • @romatela7057
    @romatela7057 2 года назад +80

    ይሄ ልጅ ልዩ ነው በሳቅ ገደለን ደስ ሲል 👍❤😘😘

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +45

    ለነዚህ ንፁህ ህፃናት ሲል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @emutube818
    @emutube818 2 года назад +139

    ድንቅ ልጆች አላህ ያሳዲጋችሁ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад +1

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      @@tubemelat እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያስሳካልሽ

    • @sitsettube8526
      @sitsettube8526 2 года назад

      🥰🥰🥰

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      @@tubemelat
      ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ

  • @ቤተአምሀራወሎ
    @ቤተአምሀራወሎ 2 года назад +675

    እሸ መልካም ሰዉ ለመዳም ቅመሞችም አንድ ፕሮግራም ይዘጋጅልን ፍትህ ለኛ😂

    • @Ethiopian-ot3ig6il4y
      @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад +30

      ለሃገርሽ ያብቃሽ የሚል ፕሮግራም አለኮ

    • @user-xs7jb3qg1d
      @user-xs7jb3qg1d 2 года назад +6

      ተዘጋጂቶል

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад +32

      እኛ ምን ጥሩ ነገር አለን ብለሽ አብዛኞቻችን በስድብ የተመርቅ ነን በዘር በሃይማኖት የምንሳደበው እኛ ነን በተለይ ለኢትዮጵያ ትልቅ ችግር ነን ሚዲያ ላይ እያራገብን

    • @etoyube325
      @etoyube325 2 года назад

      😅😅😅😅😅

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 года назад

      ለሀገርሽ ያብቃሽ አለ እሼጋ የሌለየለም

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 года назад +174

    እንደ ዛሬኮ ስቄ አላውቅም No more አላለም😁😁
    ወይ የኢትዮጵያ ልጆችኮ እውነትም ድንቅ ልጆች
    💚💛♥️

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @gebissaenush6145
      @gebissaenush6145 2 года назад

      enerasu minhoneshe new eskibal new yesakut

    • @toybaorymam1466
      @toybaorymam1466 2 года назад +1

      አቦ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን 2014 የጦር የዘረኝነት ሁኖ አልፏል 2015 የሰላም የፍቅር የደስታ የመዋደድ ያድርግልን ሰብሶክራይብ አድሮጉኝ

  • @ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ
    @ዘተዋህዶ-ፈ8ኰ 2 года назад +301

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
    ይህን ክፉ ዘመን አሳልፎ ለ አመቱ በሰላም ያድርሰን።

    • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
      @አማራይቱኢትዮጵያዊ 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን በእውነት አምላከ ቅዱሳን በሰላም በጤና ሀገራችንን ህዝቧን ጠብቆ በሰላም ለዓመቱ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏

    • @sarass2644
      @sarass2644 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @selamselam8697
      @selamselam8697 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @ወርቅየይመር
      @ወርቅየይመር 2 года назад

      አሜን

  • @netsineghyenatinafakihghg2735
    @netsineghyenatinafakihghg2735 2 года назад +95

    ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም
    በባርነት ሳለን ኃጢአት በዓለም ነግሳ
    የድንግል መወለድ ቀረልን አበሳ
    እግዚአብሔር መረጠሽ ልትሆኚ እናቱ
    ይሄው ተፈፀመ የዳዊት ትንቢቱ

    • @tihitnaaragaw9019
      @tihitnaaragaw9019 2 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +431

    ዜማ በድጋሚ ትቅረብልን እምትሉ 👍👍✌

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +154

    ዲና እና ዜማ ድጋሜ ይቅረቡ👍

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 года назад

      @@HtymiTuba5335 ከደመርኩሽ ቆየው👍

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት ውደ

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 2 года назад +40

    በእናተ ህጻናት ስሰማ ለሀገሬ ተስፋ አለኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад +50

    እረ ቀናሁ ጩጨው ሲስም አቤት ስወድ ልጅ እሸየ ወልዶ ለመሣም ያብቃህ 🙏💓💓💓

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +13

    እሼ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ :: ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው::

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 года назад +18

    እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጣፈጭ ማር ናችሁ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +88

    በስደት ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 года назад +47

    የኔ ማሮች እደው ይህን ፕሮግሪም ወላሂ ጠብቂ ነው የምከታተለው ህፃናት እኮ ንፁናቸው ወላሂ አተበታቸው ሲጣፍጥ የኔ ማሮች

  • @user-bw5rh5fk6j
    @user-bw5rh5fk6j 2 года назад +23

    ዜማዬ እና ዲና ይቅረብልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +17

    የኔ አባት ደስ ሲል እድግ በል አሜንዬን በጣም ነው የምወደው በቅርቡ እንጠብቃለን

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 2 года назад +14

    ጣፋጭ የሆንክ ልጅ አምላክ ያሳዴግህ እውነትም ድንቅ ልጆች ❤❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +17

    የእኔ መልካም እንኳን አደረሰክ ለልደታ ማርያም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 года назад +123

    ዜማ ትቀረብልን ናፈቀችን😭😭 አይሸቱ ሰትል የሳቁት ሳቅ 😂 ከመዳሜ ሰጣላ እሷን ሳይ ሁሉነገረ እረሰዋለሁ😂😂😍 ፍትህ ዜማዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 2 года назад +27

    አሼ የስደት ታሪኬን በድራማ መልክ እንስራው ክፍያ አላስቸግርህም ታሪኬን በነፃ እሰጥሀለው የ11 አመት ታሪክ ለዛው የአረብ አገር አሼ ሀሳቤን የምትደግፋ በላይክ አሼ ጋ አድርሱኝ

  • @ሊሊጓልራያአላማጣ
    @ሊሊጓልራያአላማጣ 2 года назад +177

    2014 የጭንቅ ዘመን ነች!!!2015 መልካም ዘመን ያድርግልን 💞🙏💞

    • @dubaidubai9417
      @dubaidubai9417 2 года назад +2

      አሜን

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን እማ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @queenfatoma2554
      @queenfatoma2554 2 года назад +2

      አሚን አላህ ሠላሙን ያምጣልን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ1ኘ

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስተ ቅድሳን ለልደታ ማርያም አሜታዊ ክብረ ባህል አደረሳችሁ ባህሉን የሰላም የጤና ያድርግልን አገራችን ከአዘኖ ህዝባችን ከስቃይ በቃችሁ ብሎን የዛሬ አመት በሰላም በጤና ያድርሰን ልደትሽ ልደታችን ነዉ የዛሬዋ ቀን ልዮ ቀን ናት ለእኔ እናም እንካን አደረሳችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +20

    ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ክፉን ከአገራችን ያርቅልን ሰላም ለኢትዮጵያ ለእዝቦችዋ ይሁን 🙏❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +14

    ወንዱ ዜማ ደስ ሲል የኔ ጣፋጭ❤❤
    ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 2 года назад +11

    አሹየ የኔ መልካም ዘመነህ ይባረክ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ።

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 года назад +4

    እዉነትም ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋችዉ

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +72

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ልደት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደሕና መጣህ የልጆች ኣምላክ ሆይ ሰላምክን ላክልን አሜን (፫)

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    የእኔ ውዶች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእኔ ውድ እውነትህነው አዳነች እና አብይ ናቸው አላለም😁😁 ልክ ብለሀን የእኔውድ❤

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 2 года назад +13

    እሼ ምርጥ ሰው ሰላምህ እንደ ሰማይ ክዋከብት እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን ድና መልካሙ እና ዜማ ያሬድ ድጋሜ ይቅረቡልን በአላህ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 2 года назад +11

    ማሙሽየ እድግ በል ከአንደበቱ ማር ወለላ ጠብ ይላል 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ብርሀነ እየሱስ

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 2 года назад +34

    አላህ ያሳድግህ እድግ በል ዶክተር አብይ ትርፍ አንጀት ያክማሉ የኔ ጣፋጭ ኢትዮጵያን የምትረከቡት እናንተ ናችሁ እድግ በሉልን

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      ደምሪኝ በቅንነት ውደ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +7

    እሼ አቦ ዘመንህን ይባርከዉ እነዚህን ድንቅ ልጆች ስለምታቀርብልን ❤❤❤😍😍 ማር የሆኑ ልጆች ናቸዉ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 года назад +5

    የኔ ምርጥ እድግ በልልኝ
    እሼ ሁሌም የምታቀርባቸው ልጆች ይደንቃል💚💛❤🙏

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +13

    የዛሬው ልጅ እውነት ይህን ማናገሩ ግሩም ነው እድግ በል

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 2 года назад +8

    እሼ ፍቅር ስወድህ እኮ የኔ አንበሳ 🙏👌👍😘❤️🇪🇹👏👏👏 ምርጥ ልጅ እድግ በል 🥰🍬🙏🇪🇹

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 года назад +14

    😂😂😂😂😂 ወይኔ የዛሬው ልጅ አስቂኝ ነው ሰበር ዜና ብለው አትክልት 😆😆😆😆😆😆😆 ወየው ለ2ሰው ይበቃል እድግ በል ጣፋጭድንብሽብሽ ልጅ 💖

  • @ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ

    እሼ በጣም እድለኛ ነክ በዚህ ጭንቅ ጊዜ ከልጆች ጋር መዝናናት አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-yj3dc1tu3r
    @user-yj3dc1tu3r 2 года назад +28

    እንኳን በሰላም መጠቹ በጉጉት የምጠብቀው ፖሮራም ሰኖ እና ሐሙስ👌👌👌👍👍👍

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад +1

      ደምሪኝ የኔ መልካም❤❤👈

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад +1

      ደምሪኝ እህት

    • @user-yj3dc1tu3r
      @user-yj3dc1tu3r 2 года назад

      @@tubemelat እሺ እማ

    • @user-yj3dc1tu3r
      @user-yj3dc1tu3r 2 года назад

      @@hayatyoutube7172 እሺ እህት አለም

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      @@user-yj3dc1tu3r አመሰግናለሁ ውደ

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 2 года назад +3

    በጣም ነዉ የምወድክ አሸ የምታቀርባቸዉን ልጆች ሳይ መንታ መዉለድ ያምረኛል ያሳካልሽ በሉኝ በላይክ ያጀመአ ወላ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እሼ የሳቅ ምንጭ እኮ ነህ ኑርልን ወድማችን

  • @tihitnaaragaw9019
    @tihitnaaragaw9019 2 года назад +5

    ስምህ ደስስስ ይላል🙏🏽እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ አባቴ🤗

  • @shokomoco551
    @shokomoco551 2 года назад +17

    Wow wow wow wow..... What a Bright.... Kids..... An Believable...... GOD.... Bless... YOU.....
    Eshe.... You're Above & Beyond.... !!! GOD bless you more... 👋👋👋👋👋👋👋🌹🌹🙏🙏👌👌👍👍💯👈👈🟩🟨🟥💯👈👈👈👈

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 2 года назад +7

    እሸቱ እየ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያውይ ነህ በጣም ነው የማከብርህ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +4

    የኔ ድንቅ ልጅ እድግ በል የኔ ማር እሸዬ ተባረክልን

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 года назад +6

    👍👍👍👍👍👍👍ፍቅር የሆነ ልጅ ነው እንወድሀለን 💞

    • @christianeshale6621
      @christianeshale6621 2 года назад

      @@comedianeshetu merci beaucoup bon continuation Donkey tube ✍️

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 2 года назад +5

    የኔ ጣፋጭ ጌታ በጥበብ ያሳድግህ

  • @kef1613
    @kef1613 2 года назад +6

    ይሄን ፕሮግራም ስወደው ዘና ኮ የምለው በጉጉት ነው ምጠብቀው ኑሩልኝ ለዘላለም 💚💛❤💪

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t 2 года назад +29

    አቤት ያአሁን ልጅ ቦለቲካ በቃ መጫወቻ እቃቃቸዉ ሁኗል እኔ በዚህ እድሜየ ጭቃየን ባቦካሁ 😌😂😂

    • @etopiyae7309
      @etopiyae7309 2 года назад

      😃😃

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      ነይ ቤተሰብ እንሁን ውድ እመልሳለሁ

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 2 года назад +7

    ዋዉ.ድጋምይቅረብያምትሉ.በለይክ.አሰዩኝ😍😍😍😍😍

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +3

    🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ ጣፋጮች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ ............... ዶንኪዮች እነዚህን ድንቅ ልጆች በየቀኑ ይቅረቡልን

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 года назад +2

    በስማም ሲአስቅ

  • @jameelajam3470
    @jameelajam3470 2 года назад +35

    ሁለተኛ ይቅረብ የምትሉ🙏💘

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +71

    በመላው ዓለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እህት ወንድሞቼ እንዲሁም የእሼ ቤተሰቦች እንኳን ለልደታ በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ🙏 አደረሰን🙏
    እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉና እንማማር አመሰግናለሁ🌷

    • @user-hd3jp7gr4g
      @user-hd3jp7gr4g 2 года назад +4

      ልትበረታ ይገባል ወንድማችን መንፈሳዊ ትምህርቶችህ ደስ ይላሉ ቻናልክን አይቼው ነበር🙏

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 года назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 года назад +2

      Wow💚💛❤😆😆😆😆😆

    • @tihitnaaragaw9019
      @tihitnaaragaw9019 2 года назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏽

    • @amanuelliginani8160
      @amanuelliginani8160 2 года назад +2

      ዩቱብ አሌሽ እንድ እህት

  • @salihasaliha6223
    @salihasaliha6223 2 года назад +8

    ሱብሃን አላህ እደዚህ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀወ የለም ሃገራችን አላህ ሰላም ያርገው ❤️

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +5

    ትንሹ ፋኖ እድግበልልን😘💚💛❤

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 года назад +5

    ድንቅ ልጆች ድንቅ ፕሮግራም እየተዝናኑ ምርጥ ትምህርት መቅሰም ቢፈልጉ ወደ ድንቅ ልጆች ብቅ ይበሉ ይልሀል
    እንደዚ አይነት ፕሮግራም የምትሰሩልን የዶንኪ ቱዩብ እህት ወንድሞቼ አላህ አእምሮአቹን ይባርከው
    እወዳቹሀለሁ💜

    • @mairaghsh4215
      @mairaghsh4215 2 года назад

      @@comedianeshetu ሰላም ላንተ ይሁን አሼ እባክህን የመዳም ቤት የሚሰሩ ይቱባቸዉ እስትራክ አትላክባቸዉ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 года назад +2

    እሸቱ አንተ እራስህ ድንቅ ነህ የተባረክ ጌታ ይባርክህ ለምታደርገው መልካም ስነምግባር ብዙ ህፃናቶች አየተከተሉህ እናመሰግናለን!!!!

  • @sunset9000
    @sunset9000 2 года назад +6

    ኢትዮጵያ በነተ በህፃናት ቀና ትላለች እደግ የኔ ውድ

  • @ayute863
    @ayute863 2 года назад +1

    እድግ በልልን ውድ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад +16

    የዘይቷ ነገር ልጆችንም አሳሰበች 🤣🤣

  • @Christian-z8x
    @Christian-z8x 2 года назад +8

    እደጉልን ❤እሼ ምርጥ ሰው በጣም ነው የማደንቅህ

    • @Imra671
      @Imra671 2 года назад

      @@comedianeshetu በጣም ነው የማደንቅህ አሜን ይባላል?

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 2 года назад +18

    ኧረልጆቹበሳቅገደሉኝ፡😂😂እግዚአብሔርያሳድጋችሁ🙏

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 года назад

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ብያሳካልሽ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад +1

    እሽየ እሽአመት ኑርልን እደዝህ ያሉ ንፁሀን ህፃናት እውነት አምላክ ይጠብቅልን

  • @Hagos1018
    @Hagos1018 2 года назад +4

    ሁላቹ ድንቅ ልጆች ናቹ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 года назад +2

    የኔ ማር ደጋገምኩትኮ አለ

  • @tube-ov2xu
    @tube-ov2xu 2 года назад +8

    እሼ መልካም ሰው! እግዝአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🙏 የዛሬው ለየት ያለ ነው😂😂❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ያሳድግህ የኔ ልጅ ብጣም ጎበዝ በርታና ተማር በተለይ ስለሀገርህ

  • @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
    @ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад +3

    አሼ የዛሬዋ ልደታ ትጠብቅህ አንተ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የማከብርህ

  • @lidyaasbegiorgis5898
    @lidyaasbegiorgis5898 2 года назад

    Eshetu betam adenkuhalehu egziabihere yibarkih

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 года назад +8

    ልጆች አቢቹን እንዴት እንደሚወዱት ይገርማል እኛ አልገባንም ! እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ትውልድ ስለተፈጠሩ እግዚአብሔር ይመስገን!!

    • @ועח
      @ועח 2 года назад

      👌👌👌❤

  • @selamtube8173
    @selamtube8173 2 года назад +1

    ወይኔ ልጁ ደስ ሲል እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 года назад +8

    አይ ድንቅ ልጆች አላህ የያሳድጋችሁ😁😁💓

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад +2

    የኔ ማር እዳበላ ይፈልጋሉ አላለም አባባሉ ተመቸኝ አቡየ ተባረክ

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 года назад +5

    ማሪያምን ትክክለኛ ልጅ ነው ድስስስስስ ይላል ክክክክክክክ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 года назад +1

    የኔ ፍቅር እድሜና ጤና ይስጥህ ማር

  • @ayok4563
    @ayok4563 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ያሳደገችው

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 года назад +2

    ቅመም የሆነ ልጅ ደብሮኝ ነበር አላህ ያስቅህ ያሳድግህ😘😘😘😍

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g 2 года назад +7

    😂😂😂😂 ወይ እሼ በሳቅ ገደልከኝ በሽታቹህ ይደበቅ በጣም ተመችቶኛል

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 2 года назад +2

    እድግ በል ደስ ሲሉ ህፃናት

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 года назад +6

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ!

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 2 года назад +3

    ያረቢ በሳቅ ሆዴን አሣመሙኝ የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ 💚💛❤🌻🌻🌻👈👈👈

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 года назад +8

    ቅመም የሆነ ልጅ❤❤❤😍

  • @bethlehemsolomon7911
    @bethlehemsolomon7911 2 года назад

    የኔ የዋህ, የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ።
    አሜንዬ የኔ ፍቅር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @meronethiopia4872
    @meronethiopia4872 2 года назад +7

    እሼ በናትክ ዜማን ዲናዬን አቅርብልን በናትክ ደስ የሚል ጩጬ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +2

    የኔ ፍቅር እድግ በልልን 😘

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 2 года назад +11

    አቦ አለህ ያሰዲግህ አውነት ነዉ ያአለም ትልቁ ደብሎስ አሜሪከ ነት

  • @shwayeabebeshwayeabebe7466
    @shwayeabebeshwayeabebe7466 2 года назад +1

    እሽ ኑርልን የኔ ዘምን ድቅ ሰዉ አተ ነህ የኔኮልታፋ ደስ የሚል ልጂ ነዉ

  • @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
    @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ 2 года назад +3

    እመብርሃን ትጠብቃላችሁ እሸዬ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችን እንደዚህ እያቀረብህ ለእኛም ማዝናኛ ስለምታደርግልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች

  • @ተመስገን-ወ2ገ
    @ተመስገን-ወ2ገ 2 года назад +2

    የልጁ ስሙ ደስ ሲል

  • @redi1n_233
    @redi1n_233 2 года назад +46

    "ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ “ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ ይሆነ፥ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመሞሻለቅ የበለጠ
    ሥራ ልጠቁማችሁን?” በማለት ጠየቁ። “አዎ” አሏቸው። “አላህን ማውሳት” በማለት መለሱ።
    ፍሮፍይሌንበመጫን ቤተስብሁኑ

  • @zinashtuji2935
    @zinashtuji2935 2 года назад +19

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ልደትሽ ልደታችን ነው

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +1

    እሸቱዬ ምን ልበልህ እኔ ባንተ ምኽንያት ብዙ ነገሮች አውቄለሁ ኑረልን።

  • @marymhusen9746
    @marymhusen9746 2 года назад +4

    ነው እኮ አዬ እሼ በጣም ነው የማከብርህ ወንድሜ ኑርልኝ ፍሬ ፍሬ ልጆች እያመጣህ በጣም ያዝናናሉ
    ኧረ እንደውም ያሥተምራሉ

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +1

    ክክክክክክክክክክ ወዬኔ ልጁ በጣም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ

    እድግ በል ጣፋጭ ❤️😘

  • @aydaabrar1480
    @aydaabrar1480 2 года назад +2

    አላህ ያሳድግክ የኔ ማር ሁላቹም ስትመቹ እሸቱዬም አላህ ይርዳክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 2 года назад +3

    ከልጆች አእምሮ በላይ የሆነ ነገር ባይነገር ጥሩ ነውሁሉም ነገር በእድሜ ሲሆን ለእድገታቸውም ለእውቀታቸውም ጥሩነው